ሥነ-ፍጥረት ለልጆች \ The Creation of God For kids \ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ለሕፃናት
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ልጆች እግዚአብሔር አምልካችን ሰማይ እና ምድርን እንዲሁም በውስጣቸው የሚኖሩትን ፍጥረታትን መቼ እንደፈጠራቸው ታውቃላችሁ? በዚህ መርዓ-ግብር ትማራላችሁ።
እግዚአብሔር ፍጥረታትን ካለመኖር ወደመኖር ያመጣ የሁሉ ፈጣሪ ነው። እግዚአብሔርም በሳምንት ውስጥ ካሉ ሰባት ቀናት (ዕለታት) በመጀመሪያዎቹ ስድስት ቀናት የተለያዩ ፍጥረታትን ፈጠረ።
በየዕለቱም የፈጠራቸው ፍጥረታት ልዩ ልዩ ናቸው።
በመጀመሪየው ቀን እሁድ፦ ስምንት ፍጥረታትን ፈጠረ እነዚህም ሰማይ፣ መሬት፣ ውኃ፣ ነፋስ፣ እሳት ጨለማ፣ ብርሃን እና መላእክትናቸው።
ሁለተኛው ቀን ሰኞ:- ምድርና ሰማይን ሞልቶ የነበረውን ውኃ ወደ ላይና ወደ ታች በመክፈል ጠፈርን ፈጠረ። በምድር ላይ ያሉ የውሃ ክፍሎች ውቂያኖስ፣ባህር፣ሐይቅ እና ወንዝ ይባላሉ።
በሦስተኛው ቀን ማክሰኞ:- ዕፅዋትን እህልና ጥራጥሬ (አዝርዕት)፣ አትክልት፣ ፍራፍሬዎችን ሁሉ ፈጠረ።
በአራተኛው ቀን ረቡዕ፦ ፀሐይ፣ ጨረቃንና ከዋክብትን ፈጠረ።
በአምስተኛው ቀን ሐሙስ:- በባህር የሚኖሩትን እንስሳት ፤ እንዲሁም አእዋፋትን ማለትም በውሃ ውስጥ እና በውሃ አከባቢ የሚኖሩ ወፎችን ፈጠረ።
በስድስተኛው ቀን ማለትም አርብ ዕለት:- በየብስ የሚኖሩ እንስሳትን (የቤት እንስሳትና የዱር አራዊት እንዲሁም በሰማይ የሚበሩ አእዋፋትን) ፈጠረ።
እግዚአብሔር አምላካችን ከላይ የተዘረዘሩትን ሁሉ አመቻችቶ ከፈጠረ በኋላ አርብ ዕለት ሰውን ማለትም የሁላችን አባት የሆነውን አዳምንና የሁላችን እናት የሆነቺውን ሄዋንን ፈጠረ። እግዚአብሔርም አዳምና ሔዋንን ለፈጠራቸው ፍጥረታት ማለትም ለባሕር እንስሳት፣ ለሰማይ ወፎች፥ ለምድር እንስሳት ሁሉ ገዢ (አዛዥ) አደረጋቸው።
በሰባተኛው ቀን ማለትም ቅዳሜ:- በዚህ እለት ግን ፍጥረት መፍጠሩን ጨርሶ የዕረፍት ቀን አደረገው።
ልጆች በአጠቃላይ እግዚአብሔር ፍጥረታትን የፈጠረው ለአላማ ነው። ሰው/እኛንና መላእክት ስሙን ለመቀደስና ክብሩን ለመውረስ ማለትም እርሱን ለማመስገን እና የመንግስተ ሰማያት ወራሾች ለመሆን ነው። የተቀሩት ፍጥረታት ግን የእግዚአብሔር መኖር መታወቂያ እንዲሆኑና እኛም እንድንማርባቸው፣ ለምግበ ሥጋ የሚያገለግሉ አዝርዕት፣ አትክልት፣ ፍራፍሬዎች፣ ሥጋቸው የሚበሉ እንሥሣት፣ እና ለምግበ ነፍስ ወይም በቤተመቅደስ ለቅዱስ ቁርባን የሚያገለግሉ ስንዴ፣ ወይን፣ ዕጣን ናቸው፡፡
በሉ ልጆች አሁን ጥያቄ እንጠይቃችሁና በሌላ ትምህርት እንገናኛለን ሰላም ሁኑ።
እግዚአብሔር ፍጥረትን መቼ መቼ ፈጠረ?
እግዚአብሔር በአጠቃላይ ስንት ፍጥረታትን ፈጠረ?
ሰው ለምን ተፈጠረ?
ከመላእክትና ከሰው ማን ቀድሞ ተፈጠረ?
#orthodox #kidsvideo #ethiopia #amharic #biblekids
Amharic Fairy Tales #Amharic Fairy Tales teret teret amharic ተረት ተረት Amharic story #ተረት ተረት #teret teret amharic fairy tales,fairy tales amharic,amharic fairy tales new,fairy tales,ethiopian fairy tales,story in amharic,amharic story,amharic teret,amharic,amharic story for kids,amharic kids story,amharic kids movies,amharic for kids,amharic cartoon,new amharic story,teret teret amharic,amharic kids story new,amharic tales,amharic fairy tales new 2022 amharic story,story in amharic,amharic story for kids,amharic kids story,teret teret amharic,new amharic story,amharic fairy tales,amharic kids story new,amharic teret,fairy tales amharic,amharic,amharic fairy tales new,amharic for kids,amharic cartoon,amharic kids movies,story amharic,amharic story new 2022,amharic fairy tale,amharic story new,amharic fairy tales new 2022,ethiopian kids story,story,teret teret amharic new,amharic tales nordic fairy tales,thumbelina,bedtime fairy tales,grimm tales,fairy tales,fairy tail english,fairy tales list ,easy short fairy tales,fractured fairy tales, audio novels in english spanish short stories with english translation , short stories for esl students , best story books in english, dragon ball super anime return#teret_teret_amharic #amharic_fairy_tales #teret_teret #amharic_story #teret #ተረት_ተረት #teret_teret_Amharic #teret_teret #amharic_fairy_tales #amharic_story #ተረት_ተረት #በአማረኛ_አዲስ #teretteret #ተረት #ተረትተረት #amharic_fairy_tales #amharic_story #tertert #amharic_story #fariy_story #teret #teret_teret #tila_media_teret this channel is make educational content videos and help full ideas Amharic fairytale teret teret movie recap animation