አጫ ጩን አይ ምን ይሻለናል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @MUBITUBEሙቤቱዩብ
    @MUBITUBEሙቤቱዩብ 2 місяці тому

    💜"አልሃምዱሊላህ ካልክ ነው…?"
    🌷በፈተናው ትመነዳለህ፣ በበሽታህ ትመነዳለህ፣
    በምታጣው ትመነዳለህ 🤲አልሃምዱሊላህ ካልክ ነው!
    🌻እስኪ ያለ ምንም ምክንያት አልሃምዱሊላህ በል!" ቢሰጠም ቢነሳም ጌታችን አላህ ምስጉን ነውና!

  • @hawawussen
    @hawawussen 2 місяці тому

    አሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ አገሬልጅች በሰደት አለም የምትኖር እህቴ ወድሞች አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንም ሰላምያርጊልን ፍቅር አንድነት ያረቢሁላችሁ በዱአ አንረሳሳ ያረቢአገራችን ሰላምያረግልን በቃይበለን❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬💚💚💚💚💚💛❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 місяці тому

    ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ🎉🎉

  • @RUKIYA865
    @RUKIYA865 2 місяці тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤❤

  • @እብራሂምሚዲያ
    @እብራሂምሚዲያ 2 місяці тому

    አይሀገራችን😢😢😢😢

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 2 місяці тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላ ተባረካላ ዛሬ ፌመሶች ኢቱበሮች ብቅ ብለዋ አይ መጃን እና ምን ይሁን😂😂😂😂😂😂

  • @user-pv4ee8rb5p
    @user-pv4ee8rb5p 2 місяці тому

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ አላህ ይድረስልን ፍቅርም ያብዛልን ያረቢ ዱአ አድርጉ ለአገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን ያረብ ይከብዳል የምንሰማው የምናይው ሁላ አላህ ኢትጽያ እግራችንን ሰላም እጣችብን ውይይቱ በዛብን የታስሩትን ያስፈታልን ያሉትንም በስላም ያቆይልን ያረብ

  • @aberashhune
    @aberashhune 2 місяці тому

    ኦፍፍፍፍ😢😢😢😢😢