ፍቅራቸዉ ለማዳን መሰዋእት የከፈሉ የዘመኑ ምርጥ ጦዶችA&R💓

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @hawawussen
    @hawawussen 3 місяці тому

    ሁሉምያልፋል ዋላዉነገር ፍቅርነዉ❤❤❤

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n 3 місяці тому

    ዋውውውው❤

  • @netsitube
    @netsitube 3 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ፍቅር ያሸንፋል ክክክ

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 місяці тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ የሚሉት ፍቅሩን ያብዛላቸው 😍❤️🌹

  • @user-gz4yh8ph1i
    @user-gz4yh8ph1i 3 місяці тому

    በተሰበረ ክንፍ አቅም በጎደለው
    በሰነፈ ጀሰድ ስብራት በሞላው
    በጭቃ ባደፈ ባልታጠበ እኛነት
    ፀጋ ከጎደለው በጠራ ድህነት
    ከሀሳብ ያልፀዳ ሰላም ከሌለበት
    መንገድ ጠፍቶን ሳለ ብንጠራው በፍጥነት
    የማይረሳው ጌታ ባሪያውን ሚወደው
    ትንሽ ተጠይቆ በትልቅ ሚችረው
    አሏህ እያለልን የምን አንገት መድፋት
    ለምንስ መሰበር ከየት የመጣ ፍርሀት
    ከደምስር የሚቀርብ ሁሉን አዋቂነው
    ከኛ ሚጠበቀው ያ አላህ እባክህ
    ጌታዬ ማለት ነው።

  • @hayatuu
    @hayatuu 3 місяці тому

    አብርሸ ሩታ❤❤❤❤

  • @sandflove
    @sandflove 3 місяці тому

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የሀገራቺንንም ሰላም አላህ ይመልስልን

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም 🎉🎉እንካn🌹ድና መጣሽ 🎉🎉🎉

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube 3 місяці тому

    አህለን ፊርዶሲ

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 3 місяці тому

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እግራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን ያረቢ ዱአ አድርጉ ለአገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን🇧🇯🇧🇯🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇨🇬🙏🙏🙏🇧🇯🇧🇯🇨🇬🇨🇬🇧🇯🙏🙏🙏🙏🙏🇧🇯🇧🇯🙏🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 3 місяці тому

    ጉዱ ነው መቼስ ዘንድሮ😂😂😂መጥፋት መብትዬ ነው

  • @user-gz4yh8ph1i
    @user-gz4yh8ph1i 3 місяці тому

    አፋቱኝ ብላ ቤተሰብ ጋ ስትመለስ
    በቀበቶ ገርፎ የሚመልስ አባት
    በከፍተኛው ያስፈልጋል። የሚሉ ወንዶች አሉ ¡ እንዴት ነው ነገሩ እ ?

  • @ferdose
    @ferdose  3 місяці тому

    ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄
    ላግባ እንዴ ?
    በጥሩ ተርብያ - ተኮትኩታ ያደገች
    ቤተሰብ አክባሪ - መልካም ለወላጆች
    ዲንን ምተገብር - ሀቁን የማታጎድል
    ሰላቷን ምትሰግድ - ወቅቱን ችላ ማትል።
    ቂርዓት ምትቀራ - ባግባብ ምትሰተር
    ሙዓመላ ያላት - አኽላቋ የሚያምር
    አመለ ሸጋ ሴት - ሙተደይን ገራገር
    ይህች እንስት ከመጣች ከቆመች ከበር
    ላግባ እንዴ ? ወገን ንገሩኝ በሚስጥር።
    ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

  • @user-gz4yh8ph1i
    @user-gz4yh8ph1i 3 місяці тому

    ━━━━✦ ሀላሌ ✦━━━━━
    ናፍቆት ነሽ ለልቤ የ"ፍቅር"ረሃቤ
    ላፍታም አልዘነጋሽ አጠፊም ከሀሳቤ
    ንግግሬ መሀል ስምሽ አፌ ላይ ነው
    ሰከንድ አትባክንም ሳነሳሽ ውላለው
    ሱሴ ነሽ ማልተውሽ ዘወትር ሁልጊዜ
    የህይወቴ ድምቀት ፈገግታ ነሽ ወዜ
    ከምታውቂው በላይ ከቃላት የሚልቅ
    ላንቺ ፍቅር አለኝ ብነግርሽ የማያልቅ
    ቃላትሽ ፈውስ ነው አዎን ይጠግናል
    በፍቅር ማከሙን ሁሉን ያውቅበታል
    ልቤ ምርኮኛሽ ነው ባንቺ የተሸነፈ
    ስላንቺ በማሰብ ለአንዴም ያላረፈ።