- 1 611
- 1 534 052
Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Cathedral
United States
Приєднався 19 січ 2019
ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካቴድራል እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ ትላለች። ቤተክርስቲያናችን ለሁሉ አማካይ በሆነ ስፍራ መሃል ሎስ አንጀለስ ላይ የምትገኝ ሊሆን ደቡብ ካሊፎርንያና በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ስታገለግል ከሰላሳ ዓመታት በላይ አስቆጥራለች።
ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካቴድራል ለመጀመሪያ ግዜ በካሊፎርንያ ውስጥ ለኢትዮጵያውያን በቋንቋቸውና በባህላቸው እምነታቸውን እንዲከታተሉ አድርጋለች።
እርስዎም በየእሁዱ ከጠዋቱ ፩ ሰዓት (7:00 am) በሚደረገው የአምልኮ ሥነ ስርአት ላይ ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ቅድስት ቤተክርስቲያን በአክብሮት ጥሪዋን ታቀርባለች። በተውት ለሚመጡ ከቅዳሴ በፊት ኪዳን ይደረሳል።
Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Cathedral in Los Angeles welcomes you to its channel. The church is ideally located in central Los Angeles and has been serving the Ethiopian community in the Southern California area and around the world for over 30 years.
Virgin Mary Ethiopian Orthodox church is the first church in California that helped natives of Ethiopia to worship in their own church in their own language, custom and belief.
We invite you to join us for weekly Sunday morning worship Service starting at 7:00 O’clock in the morning.

🛑 "የተጠቀለለው ሊጠቀልለን ነው" በብጹዕ አቡነ በርናባስ @abunebarnabass #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
እንኳን ለጌታችን እና ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የ2017 ዓ/ም የልደት በዓል አደረሳችሁ!
ብፁዕ አቡነ በርናባስ ክብረ በዓሉን አስመልክቶ የሰጡትን ትምህርተ ወንጌል ይዘን ቀርበናል::
#Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
#Ethiopia #Egregnaw #Donkeytube
#Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket #abelbirhanuየወይኗልጅ #live #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #Henok haile #Ethiobetesb Media

Переглядів: 415
Відео
🛑 "ጌታን ለመከተል ምን እናድርግ?" በብጹዕ አቡነ በርናባስ @abunebarnabass #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
Переглядів 225Місяць тому
ብፁዕ አቡነ በርናባስ "ጌታን ለመከተል" በሚል ርዕስ ያስተማሩን ትምህርት ይዘን ቀርበናል:: #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket #Ethiopia #Egregnaw #Donkeytube #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket #abelbirhanuየወይኗልጅ #live #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #Henok haile #Ethiobetesb Media
🛑 "ጸበል" በብጹዕ አቡነ በርናባስ #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket @AbuneBarnabass
Переглядів 269Місяць тому
🛑 "ጸበል" በብጹዕ አቡነ በርናባስ #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket @AbuneBarnabass
🛑 "የቅዱሳን ምልጃ" በብጹዕ አቡነ በርናባስ #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
Переглядів 245Місяць тому
🛑 "የቅዱሳን ምልጃ" በብጹዕ አቡነ በርናባስ #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
🛑 ክፍል 2 "ዶግማና ቀኖና" በብጹዕ አቡነ በርናባስ #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
Переглядів 382Місяць тому
🛑 ክፍል 2 "ዶግማና ቀኖና" በብጹዕ አቡነ በርናባስ #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
🛑 "ዶግማና ቀኖና" በብጹዕ አቡነ በርናባስ ክፍል 1 #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
Переглядів 884Місяць тому
🛑 "ዶግማና ቀኖና" በብጹዕ አቡነ በርናባስ ክፍል 1 #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
🛑 ክፍል 2 "ወንጌል በኦሪት ላይ"#Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
Переглядів 9842 місяці тому
🛑 ክፍል 2 "ወንጌል በኦሪት ላይ"#Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
🛑 የክርስቶስ ምልጃን ሌሎች መምህራን ሲናገሩት ትክክል ብፁዕ አቡነ በርናባስ ሲናገሩት ስህተት! #Abune_barnabas #orthodox #sebket
Переглядів 8 тис.2 місяці тому
🛑 የክርስቶስ ምልጃን ሌሎች መምህራን ሲናገሩት ትክክል ብፁዕ አቡነ በርናባስ ሲናገሩት ስህተት! #Abune_barnabas #orthodox #sebket
🛑 ወንጌል በኦሪት ላይ-በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ #Abune_barnabas #orthodox #sebket
Переглядів 1,9 тис.2 місяці тому
🛑 ወንጌል በኦሪት ላይ-በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ #Abune_barnabas #orthodox #sebket
🛑 የሞት መውጊያው በመስቀል ሲሰበር - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ #ቦሌ #መድሃኒዐለም
Переглядів 1,1 тис.2 місяці тому
🛑 የሞት መውጊያው በመስቀል ሲሰበር - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ #ቦሌ #መድሃኒዐለም
🛑 ነጻነት በተዋህዶ - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ #ethiopia #orthodox #sebket
Переглядів 8663 місяці тому
🛑 ነጻነት በተዋህዶ - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ #ethiopia #orthodox #sebket
🛑 አብርሃም በዱር ያየው በግ - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ #orthodox #sebket
Переглядів 8473 місяці тому
🛑 አብርሃም በዱር ያየው በግ - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ #orthodox #sebket
🛑 ስግደት በቤተመቅደስ - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Переглядів 9013 місяці тому
🛑 ስግደት በቤተመቅደስ - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
🛑 በመስቀል መባረክና ፯ቱ አጽርሐ መስቀል - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Переглядів 1,2 тис.3 місяці тому
🛑 በመስቀል መባረክና ፯ቱ አጽርሐ መስቀል - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
🛑 የእመቤታችን አማላጅነት - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Переглядів 2,6 тис.4 місяці тому
🛑 የእመቤታችን አማላጅነት - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
🛑 በረከተ መስቀል - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Переглядів 2,2 тис.4 місяці тому
🛑 በረከተ መስቀል - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
🛑 የቅዱሳን ምልጃ በአካለ ነፍስ - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Переглядів 6 тис.4 місяці тому
🛑 የቅዱሳን ምልጃ በአካለ ነፍስ - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
🌼 ቅዱስ ዮሐንስ 🌼 በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Переглядів 1,6 тис.4 місяці тому
🌼 ቅዱስ ዮሐንስ 🌼 በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
🛑 ኢዮባዊ ትዕግሥት - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Переглядів 1,3 тис.4 місяці тому
🛑 ኢዮባዊ ትዕግሥት - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
🛑 የመንፈስቅዱስ ፍሬ - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Переглядів 3,8 тис.5 місяців тому
🛑 የመንፈስቅዱስ ፍሬ - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
🛑 የእመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልና - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Переглядів 2,4 тис.5 місяців тому
🛑 የእመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልና - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
🛑 የጸሎት ውጤት - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጸሎት ክፍል 4
Переглядів 4 тис.5 місяців тому
🛑 የጸሎት ውጤት - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጸሎት ክፍል 4
🛑 የት መቼ እና በቀን ስንት ጊዜ እንጸልያለን? በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጸሎት ክፍል 3
Переглядів 2,2 тис.5 місяців тому
🛑 የት መቼ እና በቀን ስንት ጊዜ እንጸልያለን? በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጸሎት ክፍል 3
🛑 ጸሎታችንን እንዴት እንጀምራለን? በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጸሎት ክፍል 2
Переглядів 1,1 тис.6 місяців тому
🛑 ጸሎታችንን እንዴት እንጀምራለን? በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጸሎት ክፍል 2
🛑 አለመጸለይ ኃጢአት ነው? - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጸሎት ክፍል 1
Переглядів 2,6 тис.6 місяців тому
🛑 አለመጸለይ ኃጢአት ነው? - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጸሎት ክፍል 1
🛑 እትው በሰላም - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቅዳሴ ክፍል 9
Переглядів 1,2 тис.6 місяців тому
🛑 እትው በሰላም - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቅዳሴ ክፍል 9
🛑 ነጽር - ቅዳሴ ክፍል 8 በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Переглядів 1,4 тис.6 місяців тому
🛑 ነጽር - ቅዳሴ ክፍል 8 በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
🛑 ቀሳውስት እጆቻችሁን አንሡ ቅዳሴ ክፍል 7 በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Переглядів 1,1 тис.6 місяців тому
🛑 ቀሳውስት እጆቻችሁን አንሡ ቅዳሴ ክፍል 7 በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
🛑 ከአኮቴተ ቁርባን እስከ ተዘከረነ ቅዳሴ ክፍል 6 በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Переглядів 1,2 тис.7 місяців тому
🛑 ከአኮቴተ ቁርባን እስከ ተዘከረነ ቅዳሴ ክፍል 6 በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
እግዚአብሔር ይመስገን እውነትም ቀን አለው ስለ ልጂ ጥምቀት እንዲህ አብራርቶ በእርጋታ የሚያስተምረን አጠን ነበር እግዚያብሄር እናንተን ስላዘጋጀልን ክብር ይሁንለት :: እኔ በግሌ ለ15 አመት ስላም ያጣሁበት አሁን ግን እረፍት የማገኝበት እርእስ ነው እግዚያብሄር አግልግሎታችሁን ይባርክ እውነት ስለ እኔ ቤት የተላካችሁ ነው የመስለኝ እግዚያብሄር ፀሎትን እደሚስማ አረጋገጠልኝ በአንድ ስው መዳን እግዚያብሄር ደስ ይለዋል አይደል ይሄን አገልግሎት እዳታቆርጡብኝ እለምናለሁ ሁሉንም ነገር እንደዚህ ግለፁልን ብዙ ቤት አንድነትን አጥቶ የእግዚያብሄር ክብር ጏሎአልና:: ቸሩ መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አገልግሎታችሁን ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን
Yetewededu abatochi❤❤❤❤
አሜን ቡራኬዎ ይድረሰን። አባታችን።
ካነሱት አይቀር አባታችን የወጣት ለነበርነው መዘምራን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት መሠረት የገነቡልን እርስዎ ኖት። የቅዱስ ገብርኤል ከሳንዲያጐ መዘምራን እዛው ድንኳን ውስጥ አድረን፣ በጎርፉ ተጠምቀናል። እንስዎ አቡነ በርናባስ ከምእመናኑ ጋር ወረድ ብለው ትህትናን ፣ ዓለምን አላፊ መሆኑን፣ ከአምላክ የሚበልጥ አለመኖሩን አስጨብጠውናል። እሱ ፈጣሪያችን ይጠብቅዎት።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንናንተ በዚህ ከፍተኛ የፈተና ጊዜ የሰጠን አምላካችን ስለማይነገር ስጦታዉ ይክበር ይመስገን✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽 በጤና ይጠብቅልን እረጅም እድሜን ያድለን🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️
አሜን ይፍቱን ብፁዕ አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ይፍቱን ብፁዕ አባታችን ታማኝ ቅን ትጉህ እረኛችን🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️
💚✝️💛✝️❤️✝️
✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽
Amen🙏🏽✝️🙏🏽
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስቅድስ አሜን እግዚአብሒር ይባርካችሁ እንደእናተ ኣብዝቶ ቸሩመድሓንያለም ለኢትዯጽያ ያብዛላት እኒ አባታችንን የማውቃቸው የዛሬ 30 በፊት ነው የማቃቸው እግዚአብሒር የባረካቸው እውነት ስለሜያስተምሩ መሳርያ ይበዛባቸዋል ጸጋውን ያብዛላቸው አሚን
ጳውሎስ ስራዬን ጨርሻለሁ ብሄድ ይሻለኛል ሰማይቤት እረፍት እንጂ ስራ እንደሌለ ለማሳየት ነው
እግዜወ መሐረነ ክርስቶስ አባቶች በረከታችሁ ይድረሰን 🙏
Transport alacheho way?
Yohanes ene bante letemek yegebagnal enege ante bene letetemek ayegebahem eyale yekelekelew neber.
ብጹዕ አባታችን፤ እና ቀሲስ ዶ/ር መልአኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ በርቱ ብዙ ሰው አያየውም በሚል ትምህርቱ እንዳይቋረጥ አደራ ለማለት ነው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen 🙏
Amen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤
እንዲህ ነው የህይወት ትምህርት ብፁነቶ በረከቶ ይድረሰኝ
Amen Amen, kale hiwot yasemalin
የኔ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠዎት🙏😍😍😍😍😍😍
Amen Amen Amen 🙏
አያማልዱም
Yamaldalw.
yetgnawech mutan 2 ayint mutan ale
Mn malet new 2 aynet mutan alu malet
ቃለ ህይወት ያሰማልን
🙏🙏🙏
❤🎉🤲🙏👍💕
በረከትዎ ይደርብን ብፁዕነትዎ፣ እባክዎ ዶ/ር አይበሏቸው ቀሲስ መላኩን፣ ቅስናው ይበልጣል
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ትምህርቱን ላይክና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታካፍሉ በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን።
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ትምህርቱን ላይክና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታካፍሉ በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን።
ብፁዕ አባታችን ትጉህ ቅን ታማኝ እረኛችን :ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ለበጎቹ ሲል በጤና በዕድመኤ ይጠብቅልን🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️
ብፁዕ አባታችን ትጉህ ቅን ታማኝ እረኛችን :ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ለበጎቹ ሲል በጤና በዕድመኤ ይጠብቅልን🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️
እግዚአብሔር ይመስገን ✝️🙏🏽✝️ብፁዕ አባታችነ ቡራኬዎ ይድረሰን🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️
ለሰራነው ሀጢያት ንስሀ ሳንገባ መቀበል ድፍረት ሲሆን ቂም ፀብን እንደያዙ ይቅር ሳይሉ መቀበልን ፍጹም የሚፀየፈዉ ነዉ ብዬ አምናለሁ።
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️
😍😍😍😍😍😍😍😍
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ትምህርቱን ላይክና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታካፍሉ በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን።
ጥርጣሬ ያለዉ ስው ቂም በቀል ይዞ የሚቀበል ስው
ሰላም ለናንተ ይሁን ኣባቶቼ በቢቱ አኑሮ እድሜና ጤና ይስጥልን
ብፁእ አባታችን ፍትፍት በሆነው ትምህርቶ ብዙዎች እያዳመጥን እየተጠቀምንበት ነው ከሌላም ሀይማኖት የምናሸንፍበት መልስ እያገኘን ነው በርቱ ልን ❤🙏🏽
ብፁእ አባታችን ፍትፍት ብእሆነው ትምህርቶ ብዙዎች እያዳመጥን እየተጠቀምንበት ነው ከሌላም ሀይማኖት የምናሸንፍበት መልስ እያገኘን ነው በርቱ ልን ❤🙏🏽
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራኖቻችን በርቱ ይህን የመሰለ ውይይት ለምእመናን በጣም ጠቃሚ ነው ። የብጹዕ አቡነ ባርናባስን ስብከቶች ክርስቲያኑን ወደ ትክክለኛው ህይወት የሚለውጡ ስለሆነ በተቻለ መጠን የቀሩትን ድሮ ያስተማሯቸውን አቅርቡልን እኛ ምእመናን በክርስትና ህይወታችን ገና እየዳክን ነው መቆም አቅቶናል። ገና ለመሆናችን ማሳያው ስነ ምግባራችን ነው። ሌላው ማሳያ ህይወትን ወደ ትክክለኛው መንገድ የሚለውጠውን ትምህርት ብዙ ተመልካች የለውም ። ነገር ግን ሌላው የዓለማዊው ወሬዎች ብዙ ተመልካቾች አሏቸው ።
እናመሰግናለን በርቱልን
I am Happy To See That Bishop Came infront to teach
አባቶቼ በአንድ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ላይ አንድ ከወደ አረብ አገር ይመስለኛል እንዲህ ሰትል ጠየቀች፤ ባለኝ የእረፍት ቀን ቀዱስ ቁርባን ከተቀበልኩበት በኋላ ማታ ወደ ምሰራበት ስመለስ የተጠቀሙበት እቃ ተከማችቶ ሰለሚጠብቀኝ እቃ አጥባለሁ። ይቻላል ወይ? ብላ ለጠየቀችው መልስ ቅዱስ ቁርባን መቀበል አትችይም ሰትባል ሰማሁ። የህ መልስ ግን ይችን ነፍስ ማታ ላይ ምርጫ በማጣቷ እቃ በማጠቧ የአባቷ የጽድቅ ገበታ የስከለክላታልን?
እውነት ነው። ክብር ይስጥልን። እንደዚህ እውነቱን ገልፀጾ የሚያስተምረን በማጣታችን ስንቶችን አጣን።