Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ትምህርቱን ላይክና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታካፍሉ በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን።
አባ እግዚአብሔር ይማስጋና ቃል ሕውይት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እድሜና ጤና ይስጦት ተባረኩ
ቃለ ህይወት ያስማልን🙏✝️🙏✝️
አባቴ ቡራኬው ይድረሰኝ አቤት መታደል አንደበተ ረቱ ብርሃን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን በቤቱ ያኑረን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን
ብፁህ አባታችን የወንጌሉ ገበሬ ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤ ዲያብሎስ ያጏራል የወንጌሉን ቃል ሊሸፍኑት ሊከድኑትይጥራሉ ብሉ አትብሉ እያሉ ያደናግሩታል ብፁህ አባታችን እኛ ልጆችሁ ከጥፋት የዳነው የጌታን ወንጌል አስተምረውን ነው❤❤❤
Kalehiwetin yasemalin abatachin
God bless you our beloved teacher and best Father. Since many years I have learnt a lot from you. Unfortunately many ignorants from our Church are always against your Way of telling the fact what really written in The Holly Bible.
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለሕይዎት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ብጹዕ አባታችን ።በእውነት ቆንጆ ትምህርት ነው እኔ የርስዎን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ስለ ሃይማኖቴ ጠንቅቄ አወቅሁ ።የዛሬ አመት አካባቢ በአጋጣሚ በ UA-cam አግኝቼዎት ትምህርትዎን መከታተል የጀመርኩት ። ምንም እንኳ አገሬ ኢትዮጵያ ባልሆንም እርስዎ ከሚኖሩበት ሰሜን አሜሪካ ርቄ የምኖር በምኖርበት አካባባም ፕሮቴስታንት ቸርች እንጂ ሌላ የለም ።በምኖርበት ቤት ነው ፈጣሪዬን ቸሩ እግዚአብሔርን የማመልከው ።የእርስዎ ትምህርትና የሌሎች በልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እርዳታ የሚያስተምሩ መምህራንን እከታተላለሁ ሰሞኑን በርስዎ ላይ በሀሰት በተነሱ መምህራን በተፈጠረው ክስተት ምንም አይሰማዎት ። ለእርስዎ በረከትን ነው ይዞ የሚመጣው ።የክርስቶስን መስቀል የተሸከመ እውነተኛ በንጉሥ ክርስቶስ የደረሰ ይደርስበታል ።ንጉሥ ክርስቶስ በሀሰት እንደተከሰሰ ይኸው እርስዋም ሰሞኑን በሀሰት ተከሰሱ ።አይዞዎት በሀሰት ለከሰሱዎት ወገኖችም ከልብዎ ይቅር በሏቸው አባቴ እርስዎን ለመምከር ብቃት ኖሮኝ ሳይሆን የተሰማኝን ነው የተናገርኩት ።ልዑል እግዚአብሔር አሁን ላሉት ልጆችዎ ወደፊት ለሚወለዱትም በአጠቃላይ መንጋዎችዎን ይጠብቁ ዘንድ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
እግዚአብሔር ያነበቡ፣ ያወቁ፣ ገንዘብ ለራሳቸው የማይሰበስቡ ንፁህ አገልጋይን ጌታ ያብዛልን።
በርቱ!
እግዚአብሔር ይመጣል። ፀንታችሁ። ቁሙ
አይሁዶችጳውሎና በርናባስ ላይ ስደት አንስተው ነበርና አሁንም የዘመናችን አይሁዶች ይነሱ ዘንድ ግድነው።
🙏🙏🙏
መልካም እንደምን ሰነበታችሁ የእኔን የጸሎት መጻህፍት ንባብ መንፈሳዊ ግጥሞች ስሙልኝ ከወደዳችሁት ሰብስክራይቭ ሼር ላይክ አድርጉልኝ አስተያየታችሁንም ጻፉልኝ
እንዲህ አይነት የወንጌል ጀግና አሁንአሁን እየመጡ ነው እንክርዳድ ሊጠፋ ነው በርቱ
እርስዎግን ይቀጥሉ እነርሱ እንዳሸነፉ ያሸንፋሉ ።እውነት ያሸንፋል።
ቃለህይወት ያሰማልን ብጹዕ አባታችን እስካሁን የተማርነው የገበኝ ከተሳሳትኩ አርሙኝ-ባለበት የጸናው ( አስርቱ ትእዛዛት)- የተሻረው ክፍል (አሳማሁሉም መልካም ነው , እርኩስ የለም) 1. ኦሪት ተሽሯልና በልማድም በስርአትም በኦሪት የተደመሰሰው-መስዋእተ ኦሪት-ክህነት በዘር - የባርያ ገበያ (በክርስቶስ አንድ ነን)2 ቢሻርም እንድንጠቀምበት የተፈቀደ ግን ከሀይማኖት የተለየ ግርዘት የማንበላው ምግብ (እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ ንጹህ ነው እርኩስ የለም)
እርሶ ግን ምንድን ነው አላማዎት????
Is this what Etiopian orthodox church teaches? Those responsible have to tell us!!!!
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለውት ይሰማን
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ትምህርቱን ላይክና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታካፍሉ በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን።
አባ እግዚአብሔር ይማስጋና ቃል ሕውይት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እድሜና ጤና ይስጦት ተባረኩ
ቃለ ህይወት ያስማልን🙏✝️🙏✝️
አባቴ ቡራኬው ይድረሰኝ አቤት መታደል አንደበተ ረቱ ብርሃን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን በቤቱ ያኑረን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን
ብፁህ አባታችን የወንጌሉ ገበሬ ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤ ዲያብሎስ ያጏራል የወንጌሉን ቃል ሊሸፍኑት ሊከድኑትይጥራሉ ብሉ አትብሉ እያሉ ያደናግሩታል ብፁህ አባታችን እኛ ልጆችሁ ከጥፋት የዳነው የጌታን ወንጌል አስተምረውን ነው❤❤❤
Kalehiwetin yasemalin abatachin
God bless you our beloved teacher and best Father. Since many years I have learnt a lot from you. Unfortunately many ignorants from our Church are always against your Way of telling the fact what really written in The Holly Bible.
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለሕይዎት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ብጹዕ አባታችን ።
በእውነት ቆንጆ ትምህርት ነው እኔ የርስዎን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ስለ ሃይማኖቴ ጠንቅቄ አወቅሁ ።
የዛሬ አመት አካባቢ በአጋጣሚ በ UA-cam አግኝቼዎት ትምህርትዎን መከታተል የጀመርኩት ። ምንም እንኳ አገሬ ኢትዮጵያ ባልሆንም እርስዎ ከሚኖሩበት ሰሜን አሜሪካ ርቄ የምኖር በምኖርበት አካባባም ፕሮቴስታንት ቸርች እንጂ ሌላ የለም ።
በምኖርበት ቤት ነው ፈጣሪዬን ቸሩ እግዚአብሔርን የማመልከው ።
የእርስዎ ትምህርትና የሌሎች በልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እርዳታ የሚያስተምሩ መምህራንን እከታተላለሁ
ሰሞኑን በርስዎ ላይ በሀሰት በተነሱ መምህራን በተፈጠረው ክስተት ምንም አይሰማዎት ። ለእርስዎ በረከትን ነው ይዞ የሚመጣው ።
የክርስቶስን መስቀል የተሸከመ እውነተኛ በንጉሥ ክርስቶስ የደረሰ ይደርስበታል ።
ንጉሥ ክርስቶስ በሀሰት እንደተከሰሰ ይኸው እርስዋም ሰሞኑን በሀሰት ተከሰሱ ።
አይዞዎት
በሀሰት ለከሰሱዎት ወገኖችም ከልብዎ ይቅር በሏቸው አባቴ እርስዎን ለመምከር ብቃት ኖሮኝ ሳይሆን የተሰማኝን ነው የተናገርኩት ።
ልዑል እግዚአብሔር አሁን ላሉት ልጆችዎ ወደፊት ለሚወለዱትም በአጠቃላይ መንጋዎችዎን ይጠብቁ ዘንድ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
እግዚአብሔር ያነበቡ፣ ያወቁ፣ ገንዘብ ለራሳቸው የማይሰበስቡ ንፁህ አገልጋይን ጌታ ያብዛልን።
በርቱ!
እግዚአብሔር ይመጣል። ፀንታችሁ። ቁሙ
አይሁዶችጳውሎና በርናባስ ላይ ስደት አንስተው ነበርና አሁንም የዘመናችን አይሁዶች ይነሱ ዘንድ ግድነው።
🙏🙏🙏
መልካም እንደምን ሰነበታችሁ የእኔን የጸሎት መጻህፍት ንባብ መንፈሳዊ ግጥሞች ስሙልኝ ከወደዳችሁት ሰብስክራይቭ ሼር ላይክ አድርጉልኝ አስተያየታችሁንም ጻፉልኝ
እንዲህ አይነት የወንጌል ጀግና አሁንአሁን እየመጡ ነው እንክርዳድ ሊጠፋ ነው በርቱ
እርስዎግን ይቀጥሉ እነርሱ እንዳሸነፉ ያሸንፋሉ ።እውነት ያሸንፋል።
ቃለህይወት ያሰማልን ብጹዕ አባታችን እስካሁን የተማርነው የገበኝ ከተሳሳትኩ አርሙኝ
-ባለበት የጸናው ( አስርቱ ትእዛዛት)
- የተሻረው ክፍል (አሳማ
ሁሉም መልካም ነው , እርኩስ የለም)
1. ኦሪት
ተሽሯልና በልማድም በስርአትም በኦሪት የተደመሰሰው
-መስዋእተ ኦሪት
-ክህነት በዘር
- የባርያ ገበያ (በክርስቶስ አንድ ነን)
2 ቢሻርም እንድንጠቀምበት የተፈቀደ ግን ከሀይማኖት የተለየ
ግርዘት
የማንበላው ምግብ (እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ ንጹህ ነው እርኩስ የለም)
እርሶ ግን ምንድን ነው አላማዎት????
Is this what Etiopian orthodox church teaches? Those responsible have to tell us!!!!
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለውት ይሰማን
በርቱ!