🌼 ቅዱስ ዮሐንስ 🌼 በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- 🌼እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ አሸጋገረን!!
የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ "ቅዱስ ዮሐንስ" በሚል ርዕስ በዘር ፖለቲካ ምክንያት በፈተና ማዕበል የምትናወጠው ሀገራችን ሰላምን እና አንድነትን እድታገኝ ፤ ከእግዚአብሔር ቃል መልዕክት በብፁዕ አቡነ በርናባስ የተላለፈውን ወቅቱን የዋጀ ቃለ ወንጌል ይዘን ቀርበናል:: ትምህርቱን በማድመጥ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት ከቃሉ በረከት እንዲሳተፉ በቤተክርስቲያን ስም እንጠይቃለን::#Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ቃለ 🎉🎉🎉ህወት 🎉🎉🎉ያስማልን 🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን!
ብፁዕ አባታችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! መልካም አዲስ አመት ይሁንልን፤ የተለያየነውን ሕዝብ አንድ ያድርገን፤ አሜን።
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ብፁ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመናትንና ጤንነትን ይስጥልን እኛም ቃሉን የምንሰማ ብቻ ሳንሆን የምንኖረው እንሆን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን
አባታችን አባ በርነባስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
አሜን🙏ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ቅዱስ እግዚአብሔር አገራችንን በምህረት ይጎበኝልን🙏 እርስ በእርስ ፍቅር መተሳሰብን ያልብስልን🙏
ብፁዕ አባታችን /ገብርሔር / ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በሙሉ ጤንነት ይጠብቅልን።ረጅም እድሜን ያድልልን🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️
Amen. 🙏🙏🙏🙏🙏
Amen kale hiwot yasemaln 🙏 ✝️
Abatachen enkuan adresot
Kale hywet yasemalen edmena Tena yestelen 🎉🎉🎉
Yemyastewel lebonan yesten.
🙏🙏🙏
በፀሎቶ ያሰቡኝልቤ በጣም ተጨንቆ ወዲያው ሲያሰተምሩ ይቅርታ ጠይቄአለሁ ለኔነው ትመህርቱ ብዬ እንደ እርሶ ያሉትን አባቶች ያብዛልን ፈጣሪበእድሜ በጤና ይጠብቅዎት