🛑 የመንፈስቅዱስ ፍሬ - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @tru1614
    @tru1614 5 місяців тому +1

    አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 5 місяців тому +3

    አሜን ፣ የብፁዕ:አባታችን: ቃለ: ህይወትን ፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን ፣ የብፁዕ: አባታችን: በረከታቸው: ይደርብን: አሜን: ❤❤❤

  • @Teklehaile-m9g
    @Teklehaile-m9g 5 місяців тому +2

    ቢቻላችሁስ ከሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ እንደወንድማማች መዋድ እርስበርሳችሁ ተዋዱ።

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 5 місяців тому

    አባታችን.ቃለ.ህይወት.ያሰማልን..እድሜ.ጤና.ይስጥልን.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sibhatgetachew1105
    @sibhatgetachew1105 2 місяці тому

    ድንቅ የሆነ የእግዚአብሄር መልእክት።የምር አባታችን እግዚአብሄር ይርዳህ።

  • @dan8175
    @dan8175 5 місяців тому +2

    ብፁ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመናትንና ጤንነትን ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን:: አሜን::

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 5 місяців тому +3

    አሜን አባታችን! በረከትዎ ይድረሰን፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

    • @simretwossen9394
      @simretwossen9394 5 місяців тому

      😊😊kalehyewot yasemalen bedeme betena yetebekelen abatachen

  • @MuluFentaye
    @MuluFentaye 5 місяців тому +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዎት ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 5 місяців тому +2

    Kale hywet yasemalen edmena Tena yestelen 🎉🎉🎉

  • @seyoum917
    @seyoum917 5 місяців тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብጹዕ አባታችን ።
    ልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በእርስዎ እያደረ የሚያስተምረን በእውነት ከቀደመ ባኽርያችን ይለውጠናል ።

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 5 місяців тому

      ተሀድሶ

    • @seyoum917
      @seyoum917 3 місяці тому

      ​​​​@@Sara-j9c6e
      ብጹዕ አባታችን እውነተኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባት ናቸው ።
      መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ ጠንቅቀው የማያውቁ በቤተክርስቲያን የተሰገሰጉ አስመሳዮች ለመንጋው የጥሩ እረኛ ምሳሌ መሆን ያቃታቸው ሰዎች ( አስመሳይ መምህራን) የሚያስወሩት ወሬ ነው ።
      በቤተክርስቲያን መድረክ ላይ ቆመው ማስተማር ሲሳናቸው መናፍቅ እያሉ ይሳደባሉ ነገር ግን መናፍቃኑን እንዴት መርታት እንዳለበት ምእመኑን በመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት አያስታጥቁትም ።
      እነዚህ ሰዎች ትልቁ ጥፋታቸው እውነተኛ አባቶችንና መምህራንን ሌላ ስም በመስጠት ስም ያጠፋሉ ።
      በቤተክርስቲያን ተሰግስገው ከሃይማኖት አባት የማይጠበቅ በሙስና ተዘፍቀው ዛሬ ይኸው ቅድስት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የፖለቲከኞች የአህዛብ እንዲሁም የመናፍቃን መዘባበቻ እንድትሆን አደረጉ ።
      ነጠላ ለብሶ ቤተክርስቲያን መድረክ ላይ የቆመ ሁሉ መምህር አይደለም ።
      አንዳንዶች ደግሞ በመምህር ስም በ UA-cam ብቅ ይሉና የተቀደሰውን የንጉሥ ክርስቶስን መስቀል ወደ ውጭ እንዲታይ እያደረጉ ይሳደባሉ ። የሚያሳዝነው እነዚህ አስመሳይ መምህራን ብዙ አድማጭ አላቸው ።
      ስድብ ኃጢአት እንደሆነም አያውቁም።
      በቅዱስ ይሁዳ መልእክት ውስጥ አንድ ምእራፍ ብቻ ነው ያለው
      "ቅዱስ ሚካኤል ስለ ሙሴ ሥጋ ከዳያቢሎስ ጋ በተከራከረ ጊዜ እግዚአብሔር ይገስጽህ አለው እንጂ የስድብን ቃል አልተናገረውም "
      ስድብ ምን ያህል ኃጢአት እንደሆነ ተረዳሽ እህቴ ሣራ ?
      እኔ ግን የብጹዕ አባታችንን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ጥቂት የማሳሳቻ ጥቅስ እየጠቀሱ ሲፈታተኑኝ የነበሩ የፕሮቴስታንት መናፍቃንን አፋቸውን እንዲይዙ አደረኳቸው ።
      ውድ እህቴ ሆይ አንቺም ስለተናገርሺው ቃል ንስሐ ግቢ ።

  • @sa-oz2fj
    @sa-oz2fj 5 місяців тому +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 5 місяців тому +4

    አባታችን እርሶና እንደእርስዎ ያሉ አባቶች እያሉ ትውልዱ መበላሽት አልነበረበትም።

  • @Yene15
    @Yene15 5 місяців тому +1

    Kale Hiwot Yasemalen 🙏🏽

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 5 місяців тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921 4 місяці тому

    Esu yerdan yeker yeblen abatachen

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 5 місяців тому +1

    አሜን.አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @jefuegzi8549
    @jefuegzi8549 5 місяців тому +1

    Amen🙏

  • @m49788
    @m49788 3 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 5 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 5 місяців тому +1

    አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉