የእጮኝነት ጊዜ - ወንዶች የማያገቡበት ምክንያት | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
    አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
    ጋብቻ ክቡር ነው!!
    አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
    ✅youtube- @MelhkMediaOfficial
    ✅telegram-t.me/MelhkMedi...
    ✅facebook- / melhekcenter

КОМЕНТАРІ • 42

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz Місяць тому +18

    ፀግሽ ሚስቱን ያስታወውቀን የምትሉ 🙋‍♀️👍

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh Місяць тому +9

    ከአይኔ የማጠፋ የዘወትር ትዝታዬ
    መከራ እምታስርበኝ ሆነህ ደስታዬ
    ሁሌ የማስብህ ሆኜ ለብቻዬ
    ዘላለም ንኑርል እጮኛዬ
    ከቤሩት ሊባኖስ ለምትናፍቀኝ
    ለምትጠብቀኝ ።።።።

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል

    ግጥም አልቻለም መፅሀፉን ግን በሰጠኝ ደስ የለኝ ነበር መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ያበዛልህ ❤❤

  • @foziyaseid4331
    @foziyaseid4331 Місяць тому +2

    እናተን ማዳመጥ እራሱ እራስ ላይ መስራት ነው እይምሮአችንን እያሳደጋቹልን ስለሆነ በጣም አናመሰግናለን

  • @madesign21
    @madesign21 Місяць тому +4

    ስለ ጋብቻ ጠቅላላ ግንዛቤ ለማግኘት በተለይ ኦርትድክስ የሆነ "ትንሿ ቤተ ክርቲያን" በገብረ እግዚአብሔር ኪደ የተጻፈችውን ድንቅ መጽሐፍ ያንብብ

  • @tsgebelete4742
    @tsgebelete4742 Місяць тому +6

    ወይ ወዶ አልወደደኝ
    ወይ ደሞ አልጠላኝ
    የልጆቼ አባት ግራ አጋባኝ
    እስቲ የትዳር ሀኪም መላ ፈልጉልኝ🙏🙏🙏

  • @MisrathMisrath-ij9rl
    @MisrathMisrath-ij9rl Місяць тому +4

    እውነት ነው በጠም ደስ የምል ምክር ነው እኔ ሁሌ ነው ምከታታለችሁ ግን ኮሜንት አልሳጥም ትምህርቱ በጠም ይማቻኛል
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    እኔም ያገጠመኝ ገጠመኝ ነው ከስምንት ዓመት በለይ ነበር ከፊቅረኛዬ ጋር የቆያሁት አሁን ግን ታልያይተናል
    እግዚአብሔር ያለው ይሆነል

  • @beimnetnigusse2204
    @beimnetnigusse2204 Місяць тому +6

    ሁሌ ማሰላስልህ
    በልቤ ማስብህ
    እግዚአብሔር ቢፈቅድ
    ካንተ ጋር ለመኖር
    ሁሌም ፀሎቴ ነው
    ያማረ እንዲሆን።

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell Місяць тому +23

    እሲ እጮኛ ያለው በላይክ ያሳየኝ

  • @Sadi-mc8qe
    @Sadi-mc8qe Місяць тому +5

    ግን ለምንድ ነዉ ይሄን የመሰለ ቻናል ተመልካች የለለዉ እኔ ግን ሁሌ እከታላለሁ በርቱን እናመሰግናለን🎉🎉

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn Місяць тому +2

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን😊❤❤❤❤

  • @RozaAbabe
    @RozaAbabe Місяць тому +1

    እነመሰግናለን ብዙ እየተማርን ነው ክብር ያድልልን❤

  • @mayakinfe9872
    @mayakinfe9872 Місяць тому +2

    የኔ ውዶች በጣም ነው የምታምሩት ሄኖን የምር ትችያለሽ በርቺ ❤❤❤

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 Місяць тому +2

    ተባረኩልኝ አለሞቺ ማርያምን እራሴን እዳይ እምሆነባቺሁ ናቺሁ ኤኔ 4አመት እጮኝ አለኝ እኔ ውጪ እሱ አገረነው እኔ የሰውን አሮሮረ እያየሁ ያንን ለማደረግ ስጥረ እሱ ያለደዚህ መኖረ አንቺልም ነይ ይለኝል እና አዳዲ በደነፍሴ እመለስና እነሱ የተዳረ ቆየታቸው 5/6አመት ኖረውነው እኝ አገና በተዳረ አድ ወረ አል ቆየን

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ Місяць тому

    ጥሩ ሀሳብ ነው በረቱ

  • @azmeruaynalem5861
    @azmeruaynalem5861 Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @astertube5406
    @astertube5406 Місяць тому +1

    የቤቴ ምሰሶ የመፈስ ኩራቴ ወሰን የለዉ ፍቅርህ አንተህ ወበቴ ቃለት የለም ላንተ የልብ ብርታቴ እወድሃለሁ እስከለተ ሞቴ

  • @AdanechMengiste
    @AdanechMengiste Місяць тому

    ሄኖኔ የኔ ውድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 😮

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 Місяць тому +2

    Wow bertu mirtoch

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy Місяць тому +1

    Wow mirtoch betam yeminamesginew kiberulen❤

  • @TaduAbayneh
    @TaduAbayneh Місяць тому

    እኔ ግራ የነጋባው ሰው ነኝ ፀግሽ ማለት የምወደው የሚወደኝ ፍቅረኛ አለኝ ጓደኛዬ አብሬው እድሆን ይፈልጋል እኔ የምኖረ ከናት አባቴ ጋር ነው ያው ዝም ብዬ ውጥቼ ላገባ አልችልም ቤተሰቤን አከብራለው እኔም እሱም ተቀጣሪ ሰራተኛ ነን የወደፊት ህይወታችንም ያሳስበኛል አሁን ላይ በቃ ሁሉንም አቆይቼ አረብ አገር ሄጄ ለተወሰነ ጊዜ ሰርቼ ለመምጣት አስባለው ግን ደሞ በዚ መሀል እዳላጣው ፈርቻለው

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 Місяць тому +3

    ቴሌግራም ላይ ለምን ቶሎ ቶሎ አትመልሱም ጥያቄ????

    • @GabchaTubeOfficial
      @GabchaTubeOfficial  Місяць тому +2

      ወድ ቤተሰባችህን በጣም ብዙ መልህክቶች ስለሚላኩ ነው በቻልነው ሀቅም ቶሎ እንመልሳለን። እናመሰግናለን!

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ
    @እግዚአብሔርሉዓላዊ Місяць тому

    Selam sele mkrachhu enamesegenalen ene gadebna alegn gen leje alew betam new yemiwedegn men tlalachhu

  • @JilaloJilo
    @JilaloJilo Місяць тому +1

    ቃልየለኝም ለናንተ

  • @fevenfeven8456
    @fevenfeven8456 Місяць тому

    ፍረሽ 👍👍👍

  • @namakulaqurusum9881
    @namakulaqurusum9881 Місяць тому

    Tolee gudaa galatomii🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @BezaSolomon-ng5zl
    @BezaSolomon-ng5zl Місяць тому +1

    Alemaskemes bicha new wegenochai wendu kagegne aleke beka tedarun ershiw

  • @hiwane1212
    @hiwane1212 Місяць тому

    እኔ በኤጨኛ ግዜ ማርዘም ትርጉም የለዉም 5አመት ጠብቄ አግብቸዉ ሲኦል ሁኖብኛል😢

  • @gospelforworld926
    @gospelforworld926 Місяць тому

    Yalageba sew seletedar siyastemr gn

  • @كورهشو-ي9ب
    @كورهشو-ي9ب Місяць тому

    💗🧡💖💙💛

  • @DURETII
    @DURETII Місяць тому +1

    😘😘😘

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwane1212
    @hiwane1212 Місяць тому

    እወድህ ነበረ ካባቴ ከናቴ አብልጬ አንተ ግን አታቅም ያሁሉ ዘመን አሁን መንዋጋለዉ ይቅርታ ብትል የለችም እቺ የዋህ የትናንት እንስት 💔