We belong to Christ- ንሕነ ዘክርስቶስ
We belong to Christ- ንሕነ ዘክርስቶስ
  • 170
  • 88 448
መጽሐፈ ኢዮብ ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 10
💓 መጽሐፈ ኢዮብ ክፍል 2 💓
💓ምዕራፍ ፮፡-
-ኢዮብ እግዚአብሔር አልጎበኘኝም አልተመለከተኝም እንዳለ
-ኢዮብ ሦስቱን ወዳጆቹን አስተምሩኝ እኔም አዳምጣችኋለሁ የተሳሳትኩትም ካለ አስረዱኝ እንዳላቸው
💓ምዕራፍ ፯፡-
-የሰው ሕይወት በምድር ላይ እንደ ጥላ እንደሆነ
💓ምዕራፍ ፰፡-
-አውኬናዊው በልዳዶስ ኢዮብን ወደ እግዚአብሔር ገሥግሥ ሁሉንም ወደሚችለው አምላክ ጸልይ እንዳለው
-የዝንጉ ሰው ተስፋ እንደምትጠፋ
-እግዚአብሔር የዋሁን ሰው እንደማይጥለው
💓ምዕራፍ ፱፡-
-እግዚአብሔር ታላቅ፣ ጠቢብ፣ ኃይለኛ እንደሆነ
-የኃጥኣን ሞታቸው ክፉ እንደሆነ መነገሩ
💓ምዕራፍ ፲፡-
-ኢዮብ እግዚአብሔርን እጆችህ ፈጠሩኝ ሠሩኝም እንዳለ
💓💓💓የዕለቱ ጥያቄዎች💓💓💓
፩. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል ያልሆነው የትኛው ነው?
ሀ. አሁን እየኖርንባት ያለችዋ ምድር ዘለዓለማዊት ናት
ለ. እግዚአብሔር የሚወደውን ይገሥጻል
ሐ. የሰው ሕይወት በምድር ላይ እንደ ጥላ ፈጥኖ ያልፋል
መ. ለ እና ሐ
፪. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. እግዚአብሔር የዋሁን አይጥለውም
ለ. እግዚአብሔር የቅኖችን ከንፈሮች ምስጋና ይሞላል
ሐ. እግዚአብሔር የዝንጉዎችን መባ አይቀበልም
መ. ሁሉም
፫. ስለ ልዑል እግዚአብሔር ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ታላቅ ነው
ለ. ጠቢብ ነው
ሐ. በአካል የማይኖርበት ቦታ አለ
መ. ኃያል ነው
Переглядів: 58

Відео

መጽሐፈ ኢዮብ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
Переглядів 862 години тому
💞 መጽሐፈ ኢዮብ ክፍል 1 💞 💞ምዕራፍ ፩፡- -ኢዮብ አውስጢድ በሚባል ሀገር ይኖር እንደነበር -ኢዮብ ቅን፣ ንጹሕና ጻድቅ፣ እግዚአብሔርን የሚፈራ፣ ከክፉ ሥራ ሁሉ የራቀ ነበር -ኢዮብ ሰባት ወንዶች ልጆችና ሦስት ሴቶች ልጆች እንዲሁም ብዙ ሀብት እንደነበረው -ኢዮብ ስለ ልጆቹ በቁጥራቸው የኃጢአት መሥዋዕትን ለእግዚአብሔር ያቀርብ እንደነበር -ሰይጣን የኢዮብን ልጆች እንደገደላቸውና ንብረቱንም ሁሉ እንዳጠፋበት 💞ምዕራፍ ፪፡- -ሰይጣን በኢዮብ ላይ ደዌን እንዳመጣበት -የኢዮብ ሚስት ኢዮብን እግዚአብሔርን ስደበውና ሙት እንዳለችው -ኢዮብ መከራ በደረሰበት ጊዜ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት በከንፈሩ እንዳልበደለ -የኢዮብ ወዳጆች ኢ...
ሦስተኛ መቃብያን ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 10
Переглядів 564 години тому
💙 ሦስተኛ መጽሐፈ መቃብያን ክፍል 2 💙 💙ምዕራፍ ፮፡- -የምንሞትበትን ቀን ማሰብ እንደሚገባ -እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎችን አጋንንት እንደሚፈሯቸው -ኃጥኣን ዘመናቸው ሳያልፍ ንስሓ መግባት እንደሚገባቸው -ያለ ልክ የጠገበች ሰውነት እግዚአብሔርን እንደማታስብ -ያለ ልክ መብላትና መጠጣት ማመንዘርም እንደ እሪያ መሆን እንደሆነ -በልክ የሚበላ ሰው በእግዚአብሔር መሠረት እንደ አድማስ የጸና እንደሚሆን -እግዚአብሔርን የማይወዱ ሰዎች ቃሉን እንደማይጠብቁና ልቡናቸውም የቀና እንዳልሆነ 💙ምዕራፍ ፯፡- -በእግዚአብሔር የሚያምኑ ሰዎች ፍርሃት እና ድንጋጤ እንደሌለባቸው 💙ምዕራፍ ፰፡- -ኢዮብ በደረሰበት መከራ ልቡን እንዳላሳዘነ ...
ሦስተኛ መቃብያን ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
Переглядів 627 годин тому
💚 ሦስተኛ መጽሐፈ መቃብያን ክፍል 1 💚 💚ምዕራፍ ፩፡- -ዲያብሎስ ግፈኛና አሳች የፈጣሪውንም መንገድ የሚጻረር እንደሆነ -ዲያብሎስ በገንዘብና በመልከ መልካም ሴቶች ምክንያት ብዙ ሰዎችን እንደሚያሳስት -ዲያብሎስ በሟርተኞች እያደረ ብዙዎችን እንደሚያሳስት -የእግዚአብሔርን ትእዛዝ የማይጠብቁ ሰዎች ከዲያብሎስ ጋር ለዘለዓለም በገሃነም እንደሚኖሩ 💚ምዕራፍ ፪፡- -ሰይጣን ማሳት ያልቻላቸው ሰዎች መንግሥተ ሰማያትን ወርሰው እንደሚኖሩ -ዲያብሎስ በብዙ መልኩ ሰውን እንደሚያሳስት 💚ምዕራፍ ፫፡- -እግዚአብሔር ያመሰግነው ዘንድ ለዲያብሎስ አንድ ኅሊና ሰጥቶት እንደነበረና ዲያብሎስ ግን እንደሳተ መነገሩ -እግዚአብሔር ለአዳም አሥር...
ሁለተኛ መቃብያን ከምዕራፍ 16 እስከ ምዕራፍ 21
Переглядів 649 годин тому
ሁለተኛ መጽሐፈ መቃብያን ክፍል 4 💖 💖ምዕራፍ ፲፮፡- -ምሥጢረ ትንሣኤን በጸጉር፣ በጥፍር መረዳት እንደሚቻል -በጎ ሥራን የሠሩ ሰዎች የሕይወት ትንሣኤን እንደሚነሡ -ክፉ ሥራን የሠሩ ሰዎች የደይን ትንሣኤን እንደሚነሡ 💖ምዕራፍ ፲፯፡- -ትንሣኤ በስንዴ ቅንጣት ተመስሎ መነገሩ 💖ምዕራፍ ፲፰፡- -የሙታንን መነሣት የማያምኑ ሰዎች በዕለተ ትንሣኤ ጊዜ እንደሚጸጸቱ 💖ምዕራፍ ፲፱፡- -ምድር መኳንንትን፣ ታላላቆችን፣ ክቡራንን፣ የተዋቡ ሴቶችንና መልካማ ቆነጃጅትን ሳይቀር፣ ደም ግባት ያላቸውን፣ ምሁራንን፣ ቃላቸው የሚያምረውን፣ ዜማቸው ደስ የሚያሰኙትን፣ ጽኑዓንን፣ ኃያላንን ሁሉ በሞት እንደሰበሰበቻቸው መገለጹ -ምግባችንን ከመ...
ሁለተኛ መቃብያን ከምዕራፍ 11 እስከ ምዕራፍ 15
Переглядів 5312 годин тому
💝 ሁለተኛ መጽሐፈ መቃብያን ክፍል 3 💝 💝ምዕራፍ ፲፩፡- -ሙሴ ሕዝቡን ሲመራ እንዳልተበሳጨ መገለጡ -የእግዚአብሔርን ቃል ካልተላለፍን ፈቃዳችንን እንደሚያደርግልን መገለጡ 💝ምዕራፍ ፲፪፡- -የእግዚአብሔርን ፈቃድ የማያደርጉ ሰዎች ወዮታ እንዳለባቸው -ክፋትን የሚሠሩትን ሁሉ እግዚአብሔር እንደሚያጠፋቸው -ጺሩጻይዳን እንደሞተ 💝ምዕራፍ ፲፫፡- -ይህ ዓለም እንደሚያረጅና እንደሚያልፍ ተድላውም ለዘለዓለም እንደማይኖር ዐውቀው ያመኑ የመቃቢስ ልጆች ለጣዖት የተሠዋውን መሥዋዕት አንበላም በማለታቸው በሰማዕትነት ሰውነታቸው ለሞት እንደሰጡ -ከንጉሥ ቁጣ የእግዚአብሔር ቁጣ እንደሚከፋ መነገሩ 💝ምዕራፍ ፲፬፡- -ስለ ፈሪሳውያን፣ ስለ ...
ሁለተኛ መቃብያን ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 10
Переглядів 5414 годин тому
💛 ሁለተኛ መጽሐፈ መቃብያን ክፍል 2 💛 💛ምዕራፍ ፮፡- -የእግዚአብሔር ጠላት ጺሩጻይዳን የሐሰት ካህናትንና የጣዖታቱን አገልጋዮች እንደሾመ፣ እነዚህም ለጣዖታት መሥዋዕትን ይሠዉ እንደነበር -የመቃቢስ ልጆች ለጣዖታት አንሰግድም በማለታቸው እንደታሰሩና እንደተሰደቡ -የመቃቢስ ልጆች በሰማዕትነት በእሳት ተቃጥለው እንደሞቱ 💛ምዕራፍ ፯፡- -ሰማዕት ከሆኑ በኋላ የመቃቢስ ልጆች ለጺሩጻይዳን በራእይ ተገልጠው እንዳስፈራሩት 💛ምዕራፍ ፰፡- -ጺሩጻይዳን በኩራትና በልብ ተንኮል እንደሄደ 💛ምዕራፍ ፱፡- -ሰው ነገ መሬትና አመድ የሚሆን እንደመሆኑ መኩራት እንደማይገባው መነገሩ -ኃጥኣን በጻድቃን ምክር ይኖሩ ዘንድ እንደማይወዱ መገለጹ...
ሁለተኛ መቃብያን ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
Переглядів 7816 годин тому
🧡 ሁለተኛ መጽሐፈ መቃብያን ክፍል 1 🧡 🧡ምዕራፍ ፩፡- -ሞዓባዊው መቃቢስ እስራኤልን ከሌሎች አሕዛብ ጋር ሆ እንዳጠፋቸው -እስራኤላውያን ቢበድሉ መቃቢስ ዘሞዓብን እንዳስነሳባቸው -መቃቢስ ዘሞዓብ እግዚአብሔር የማይወደውን የክፋት ሥራ ሁሉ እንዳደረገ 🧡ምዕራፍ ፪፡- -ንስሓ ካልገባ በመቃቢስ ዘሞዓብ የልብ በሽታና የተለያዩ መከራዎች እንደሚደርሱበት ነቢይ መናገሩ -መቃቢስ ስለኃጢአቱ ማቅ ለብሶ በእግዚአብሔር ፊት እንዳለቀሰ 🧡ምዕራፍ ፫፡- -እግዚአብሔር የመቃቢስን ንስሓ ተቀብሎ ይቅር እንዳለው -ንስሓ የሚገቡ ሰዎች ብፁዓን እንደሆኑ መገለጹ 🧡ምዕራፍ ፬፡- -እግዚአብሔር በተለያዩ ሰዎች እያደረ እስራኤላውያንን ይረዳቸው እንደ...
አንደኛ መቃብያን ከምዕራፍ 31 እስከ ምዕራፍ 36
Переглядів 9119 годин тому
❤ መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ ክፍል 7 ❤ ❤ምዕራፍ ፴፩፡- -ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ነገሥታት እንደማይነግሡ መነገሩ ❤ምዕራፍ ፴፪፡- -እግዚአብሔር ነገሥታትን ቃሌን ጠብቁ ማለቱ ❤ምዕራፍ ፴፫፡- -እስራኤላውያን አምልኮቱን ቢተዉ መከራ እንደደረሰባቸው ❤ምዕራፍ ፴፬፡- -ወንድም በወንድሙ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ እንደሚነሣ መነገሩ ❤ምዕራፍ ፴፭፡- -የሚሰክሩ፣ ፍርድን የሚያዳሉና በመዳራት የሚኖሩ ሰዎች ወዮታ እንዳለባቸው ❤ምዕራፍ ፴፮፡- -ትምክህት እንደሚያስቀጣ መነገሩ፣ መልካም የሠሩ ወደ ዘለዓለም ሕይወት ክፉ የሠሩ ወደ ዘለዓለም ቅጣት እንደሚሄዱ መነገሩ ❤❤❤የዕለቱ ጥያቄዎች❤❤❤ ፩. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆ...
አንደኛ መቃብያን ከምዕራፍ 26 እስከ ምዕራፍ 30
Переглядів 6121 годину тому
💟 መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ ክፍል 6 💟 💟ምዕራፍ ፳፮፡- -የሰው ራሱ የጽድቅ ፍሬ እንደሆነ እና ፍሬ የሌለው በጎ ሥራ እንደሌለ መገለጹ 💟ምዕራፍ ፳፯፡- -እግዚአብሔር ዓለምን እንደፈጠረ፣ ምድርን በውሃ ላይ እንዳጸናት 💟ምዕራፍ ፳፰፡- -ከአዳም ደጋግ ልጆች ነቢያት ነገሥታትና ክፉዎች ልጆች እንደተወለዱ 💟ምዕራፍ ፳፱፡- -እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ቸል እንደሚላቸው መገለጹ 💟ምዕራፍ ፴፡- -እግዚአብሔር እንደ ሕጉ የማይሄዱ ነገሥታትን ልጆች ከመንግሥትነት እንደሚከለክላቸው መናገሩ -እግዚአብሔር ያላከበሩኝን፣ ሕጌንም ያልጠበቁትን ከሰጠኋቸው ስጦታ እለያቸዋለሁ ማለቱ 💟💟💟የዕለቱ ጥያቄዎች💟💟💟 ፩. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆ...
አንደኛ መቃብያን ከምዕራፍ 21 እስከ ምዕራፍ 26
Переглядів 53День тому
💜 መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ ክፍል 5 💜 💜ምዕራፍ ፳፩፡- -ዳዊት በእግዚአብሔር በመታመኑ ከሳኦልና ከሌሎችም ጠላቶቹ እጅ እንደዳነ መነገሩ -ድል መንሣት ከእግዚአብሔር እንደሆነ መገለጡ -እግዚአብሔር ሕጉን በማይጠብቅ ሰው ላይ መከራን እንደሚያመጣበት መገለጡ 💜ምዕራፍ ፳፪፡- -በእውነት መፍረድ፣ ቸር፣ የዋህና ቅን መሆን እንደሚገባ መገለጹ 💜ምዕራፍ ፳፫፡- -በቃየል መንገድ መሄድ እንደማይገባ 💜ምዕራፍ ፳፬፡- -ጌዴዎን እግዚአብሔርን በመታመኑ በጥቂት ሠራዊት ብዙ የአሕዛብን ሠራዊት ድል እንደነሣ 💜ምዕራፍ ፳፭፡- -ፍጥረታትን ሁሉ ፈጥሮ የሚገዛና የሚያስተዳድር እግዚአብሔር እንደሆነ -ደም ግባት፣ ገንዘብ ኃላፊ እንደሆነ መገለ...
አንደኛ መጽሐፈ መቃብያን ከምዕራፍ 16 እስከ ምዕራፍ 20
Переглядів 62День тому
💗 መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ ክፍል 4 💗 💗ምዕራፍ ፲፮፡- -ከእስራኤላውያን ውጭ ከነበሩ ሕዝቦችም እግዚአብሔርን የሚያውቁ እንደነበሩ መገለጹ 💗ምዕራፍ ፲፯፡- -የኤዶምያስና የአማሌቅ ሠራዊት እግዚአብሔርን የማያመልኩ እንደነበሩ መገለጹ -ሰብልያኖስ ለሰው ልጅ ክፋትን እንደሚያስተምር መነገሩ 💗ምዕራፍ ፲፰፡- -ወደ እግዚአብሔር እንደምንሄድ ማስብ እንደሚገባን 💗ምዕራፍ ፲፱፡- _የቃየን ልጆች ለብዙ ጊዜ ጨዋታንና ዘፈንን እንዳደረጉ -ቃየን አቤልን ከገደለ በኋላ ለአቤል የተወሰነችለትን ሚስት እንዳገባ 💗ምዕራፍ ፳፡- -እግዚአብሔር የጻድቃንን ፍሬ እንደሚያበዛ መነገሩ 💗💗💗የዕለቱ ጥያቄዎች💗💗💗 ፩. ከሚከተሉት ውስጥ ለሰው ልጆች ...
መጽሐፈ መቃብያን ከምዕራፍ 11 እስከ ምዕራፍ 15
Переглядів 90День тому
💓 መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ ክፍል 3 💓 💓ምዕራፍ ፲፩፡- -ክፉዎች በክፋታቸው እንደሚፈረድባቸውና እንደሚያለቅሱ መገለጡ 💓ምዕራፍ ፲፪፡- -እስራኤል እግዚአብሔርን እንዳሳዘነች መገለጧ 💓ምዕራፍ ፲፫፡- -ለኃጢአተኞች ወዮታ እንዳለባቸው መገለጹ -ዲያብሎስ በትዕቢቱ እንደተዋረደ መገለጹ -ቅዱሳን መላእክት በልብ ትሕትና እግዚአብሔርን እንደሚያመሰግኑት መገለጹ -ቅዱሳን መላእክት ከእግዚአብሔር ትእዛዝ እንዳይወጡና እንዳይተላለፉ ሕሊናቸውን እንደሚጠብቁ መገለጹ 💓ምዕራፍ ፲፬፡- -እግዚአብሔር ምድርን በማየ አይኅ ከቃየን ልጆች ኃጢአት ሁሉ እንዳነጻት መገለጹ -ባልንጀራን እንደ ራስ መውደድ፣ ሌሎች አማልክትን አለማምለክ፣ የባልንጀራን...
አንደኛ መቃብያን ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 10
Переглядів 58День тому
💞 መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ ክፍል 2 💞 💞ምዕረፍ ፮፡- -እግዚአብሔር ፈቃዱን የሚያደርጉ ነገሥታቱን እንደሚያነግሥ -የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርጉ ነገሥታት በመንግሥተ ሰማያት እንደሚኖሩ -ደጋግ ነገሥታት በዚህ ዓለም ሳሉ በጎ ሥራን እንደሚሠሩ መገለጹ -ክፉ ነገሥታት የድኾችን ጩኸት ቸል እንደሚሉና የተገፋውን ሰው እንደማያድኑ 💞ምዕራፍ ፯፡- -ንጉሥ እግዚአብሔር እንደሾመው በሚገባና በእውነት መፍረድ እንደሚገባው -ንጉሥ የእግዚአብሔርን ቃል መስማትና ትእዛዙንም ማድረግ እንደሚገባው -ምድራዊ መንግሥት ኃላፊ እንደሆነ መገለጡ 💞ምዕራፍ ፰፡- -ትንሣኤ ሙታን በተክልና በአዝርዕት ፍሬ፣ በሰው መተኛትና መንቃት፣ በፀሐይ መግባት...
አንደኛ መጽሐፈ መቃብያን ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
Переглядів 9914 днів тому
✝️ መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ ክፍል 1 ✝️ ✝️ምዕራፍ ፩፡- -ጺሩጻይዳን ክፋትን የሚወድ፣ በፈረሶቹ ብዛትና ከሥልጣኑ በታች ባሉ በጭፍራዎች ይመካ እንደነበረና የሚያመልካቸው ብዙ ጣዖታት እንደነበሩት -ጺሩጻይዳን በልቡናው ድንቁርና ጣዖታት ኃይልንና ብርታትን የሚሰጡት ይመስለው እንደነበር መገለጹ -ጣዖታቱን የሚያገለግሉ ካህናት መሥዋዕቱን እነርሱ እየበሉ ጣዖቶቹ የሚበሉ አስመስለው ይነግሩት እንደነበር መገለጹ -ጺሩጻይዳን ጣዖታቱ የፈጠሩት፣ ጣዖታቱም የሚመግቡትና የሚያነግሡት ይመስለው እንደ ነበር መገለጹ -ጣዖታትን ሙታን ሊሏቸው እንደሚገባ መገለጹ -ጺሩጻይዳን ትዕቢተኛ እንደነበር፣ በወንዶች አምሳል የተሠሩ ሃምሳ እና በሴቶች...
መጽሐፈ አስቴር ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 11
Переглядів 8214 днів тому
መጽሐፈ አስቴር ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 11
መጽሐፈ አስቴር ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
Переглядів 5914 днів тому
መጽሐፈ አስቴር ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
መጽሐፈ ዮዲት ከምዕራፍ 11 እስከ ምዕራፍ 16
Переглядів 6014 днів тому
መጽሐፈ ዮዲት ከምዕራፍ 11 እስከ ምዕራፍ 16
መጽሐፈ ዮዲት ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 10
Переглядів 9914 днів тому
መጽሐፈ ዮዲት ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 10
መጽሐፈ ዮዲት ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
Переглядів 10914 днів тому
መጽሐፈ ዮዲት ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
መጽሐፈ ጦቢት ከምዕራፍ 11 እስከ ምዕራፍ 14
Переглядів 7814 днів тому
መጽሐፈ ጦቢት ከምዕራፍ 11 እስከ ምዕራፍ 14
መጽሐፈ ጦቢት ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 10
Переглядів 9621 день тому
መጽሐፈ ጦቢት ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 10
መጽሐፈ ጦቢት ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
Переглядів 12621 день тому
መጽሐፈ ጦቢት ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 9
Переглядів 9521 день тому
መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 9
መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
Переглядів 10421 день тому
መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል ከምዕራፍ 8 እስከ ምዕራፍ 13
Переглядів 9321 день тому
መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል ከምዕራፍ 8 እስከ ምዕራፍ 13
መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 7
Переглядів 14921 день тому
መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 7
መጽሐፈ ነህምያ ከምዕራፍ 8 እስከ ምዕራፍ 13
Переглядів 10121 день тому
መጽሐፈ ነህምያ ከምዕራፍ 8 እስከ ምዕራፍ 13
መጽሐፈ ነሕምያ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 7
Переглядів 11428 днів тому
መጽሐፈ ነሕምያ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 7
መጽሐፈ ዕዝራ ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 10
Переглядів 8428 днів тому
መጽሐፈ ዕዝራ ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 10

КОМЕНТАРІ

  • @zem7435
    @zem7435 Годину тому

    Amen 🙏

  • @warkyteshome3671
    @warkyteshome3671 11 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mulukengetaneh3381
    @mulukengetaneh3381 12 годин тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር።

  • @warkyteshome3671
    @warkyteshome3671 14 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️

  • @warkyteshome3671
    @warkyteshome3671 15 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu 16 годин тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @dessiekassew7658
    @dessiekassew7658 День тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @EyualMohammed-xb8xt
    @EyualMohammed-xb8xt День тому

    መምህር ከዚው ከመጽሐፈ ኢዮብ ላይ ዋኔን የሚል ቃል አለ ምን ማለት ነው

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu День тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TigistBechere
    @TigistBechere 2 дні тому

    Kalehiwetn Yasemalen🙏🙏🙏

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu 2 дні тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @warkyteshome3671
    @warkyteshome3671 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን አሜን አሜን አሜን 🙏♥️🙏

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu 3 дні тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @warkyteshome3671
    @warkyteshome3671 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️😍

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu 4 дні тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mulukengetaneh3381
    @mulukengetaneh3381 5 днів тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu 5 днів тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ምናባዊት
    @ምናባዊት 6 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mulukengetaneh3381
    @mulukengetaneh3381 6 днів тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ትንሽ ዘግይቼ ነበረ አሁን ደርሻለሁ።

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu 6 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @sarasa-pq5rg
    @sarasa-pq5rg 6 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርነ በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu 7 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 9 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ❤

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu 9 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 10 днів тому

    ስለ ቅዱስ ቃሉ ቸሩ አምላካችን ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫🌿🌿🌿ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የኔታ🌹🌹

  • @New-zl7np
    @New-zl7np 10 днів тому

    መምህር እንደምን ነዎት የሆነ ብዥታ የፈጠረብኝ ነጠር አለ:-መጽሐፈ ሰዓታት (ስብሐተ ፍቁር ዘእግእትነ ላይ)- እምቅድመ ሰሜያት ወምድር ሐልዎትኪ ፣ፀሐይ ወወርኅ ኢቀደሙኪ፣መላዕክተ ሰማይ ይትለአኩኪ።ይላል እና ብዥታ ፈጥሮብኛል ቢያብራሩልኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏

  • @SelomonNibret-n6m
    @SelomonNibret-n6m 11 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር🙏🙏🙏🙏

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu 11 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu 12 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @DawitAy
    @DawitAy 12 днів тому

    አንድምታ ትርጓሜው ቢያስረዱን. የኔታ

  • @Rewardcrypto
    @Rewardcrypto 13 днів тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @warkyteshome3671
    @warkyteshome3671 14 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️❤️

  • @ፋሲካየተዋህዶልጅ
    @ፋሲካየተዋህዶልጅ 15 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያስማልን 🙏

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 17 днів тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።እንኳን አደረሰዎ የኔታ

  • @BanchChane
    @BanchChane 20 днів тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መንግስት ሰማያት ታውርስልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አባታችን ።

  • @AbaGebresilase-m5y
    @AbaGebresilase-m5y 20 днів тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @YihunShambel-o1l
    @YihunShambel-o1l 20 днів тому

    “በዚያም ቀን እግዚአብሔር ከወንዙ ማዶ በተከራየው ምላጭ በአሦር ንጉሥ የራሱንና የእግሩን ጠጕር ይላጨዋል፤ ምላጩም ጢሙን ደግሞ ይበላል።” - ኢሳይያስ 7፥20ይሕን ሲል ምንማለቱ መምሕር

  • @maazahaymanotworku6480
    @maazahaymanotworku6480 20 днів тому

    መምሕር፡ ለትምሕርቱ እጅግ እናመሰግናለን። በዩትዩፕ የሚተላለፉ ትምሕርቶችን ከመጀመሪያ ምእራፎች ጀምሮ ለመከታተል እንዴት ማግኘት ይቻላል??

  • @Dawit_Wondimeneh
    @Dawit_Wondimeneh 20 днів тому

    kalehiwot yasemalen.

  • @zem7435
    @zem7435 21 день тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zem7435
    @zem7435 21 день тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 25 днів тому

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @mulukengetaneh3381
    @mulukengetaneh3381 27 днів тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር::

  • @mulukengetaneh3381
    @mulukengetaneh3381 28 днів тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu 28 днів тому

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu Місяць тому

    ከጻድቁ አባታችን ሄኖክ ከረድኤት ከበረከቱ አይለየን

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu Місяць тому

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Місяць тому

    አሜን

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu Місяць тому

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማለን