Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከኔ ጋር የምትማር ከኮትዲቫ የመጣች አለች እና ስለ ቤተሰብ ቋንቋ ስንጠየቅ የእናቴ ቋንቋ ፈረንሳይኛ ነው ትላለች በዚ ዘመን እንኳን ነፃ አሎጡም።ክብር ለአባቶቻችን 💚💛❤️
እነሱ ይሻላሉ ከኢትዮጵያዊያን
አሎጡም ሳይሆን አልወጡም
Amarigna wenz ayashagrm faraw cotedivour motew yibeltunal eko
french Guiana ስድስት አመት ኖሪያለሁ ትክክለኛ ታሪክ ነው ምታቀርበው በርታ
😂😂😂😂
የነጭ ባሪያ እኮ ነን ጥቁሮች
@@HubelAl-UZZA ራስህን ቻል😡
እናመሰግናለን ሁሌም የምታቀርባቸው ምርጥ ታሪኮች ናቸው ።
ተመስጬ ነው የሰማሁት፣ ጎበዝ አሪፍ አሪፍ ነገር ነው የምታቀርበው፣ ጎበዝ
ግፈኞች ያባሩዋችው ነጭ እጅግ ክፉ ነው ስራቸው ይጥፋ ዘራቸው ይምከን ያረቢ 😢
Areb deg nw?
ተንኮሉ በሙሉ የነጮቹ ነው እናንተ እኛም ሀገር እየሆነ ያለው ይኸው ነው፣ አቅራቢያችን ተባረክ አመሰግናለሁ🙏
Wow bro berta እንዳ እኔ tarik የምዎድ ሰው ያለ እንኩዋን አይመስለኝም 👌🏼👌🏼👌🏼
በጣም የሚያበሳጭ እውነታ ነው እስከመቼ ነው ጥቁሮች ላይ የሚሰራው ግፍ
እንዲህ ወጣ ያለ መረጃ እንዴት ደስ ይላል
😢😢😢አፍሪካ ወይወይ 😢😢😢 እኛ አፍሪካውያን እኮ የሞተ ትራፊ ነን እኮ የኛ አባቶቻችን ደም ለነጮች ብልጽግና ሆኗል 🥹🥹 ምን ያደርጋል አሁንም ለእነሱ አሽከሩንን እንኖራለን... አፍሪካ ኒቃ 😢😢
Thank you for teaching us
you are my favorite journalist
ወላሂ አንተ ትለያለህ በጣም ምርጥ አቅራቢ በዛላይ የቃላት አጠቃቀምህ ይማርካል
ምርጥ መረጃ🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you bro ❤
ምትጠቀመው ክላሲካል ይገረማል ❤❤❤
Thanks
ብርታ ወንድማችን
👍👍👍👍👍 barta biro
እዛው ቢቆዩስ??? እንደ አፍሪካ በድህነት ና አምባገነኖች ከመውደም!!
ፕሮፌሽናል አቅራቢ ነህ የሚገርም ቃላት ነው የምትጠቀመው። የምታቀርባቸው ስራዎች አጠር ያሉ ቢሆንም ልዩና ትምህርት ሰጪ ናቸው።
Really, I can't believe this.
Andegna negn aberetatugn
እዉነት ነዉ ከአፋርካ አገዛዚ ቅኛ ግዛት ይሻላል
ጅቡቲስ ብሮ የፈረንሳይ አይደለችም
Aw 🇩🇯 erasun ye chalech hager nech
አሁንም ሙሉ በሙሉ አልወጣችም የራሷን በንድራ እንድታውለበልብ ብቻ ነው የተፈቀደለት ባለስልጣኖች እነሱ ናቸው
የሚገርም ህዝብ ነው በተለይ ከአፍሪቃ ክፉ ጨካኝ መሪዎች በአውሮፓ ቅኝ ግዛት መሆን መታደል ነው
May in AdissAbeba happene like new culdaniy
Solomon island የማንነው?
@@melkamusonko የኔ ነው
@@solomonassefa-sc9dy😂😂
@gedionendalkachew12 ምን ልትል ነው ፓፓ
Bnewu eza behedku !
Techelaleh 1
ቀናቸው የደረሰ ነው ከአፍሪካ ጀምሯል
ያው ነው ነፃ ቢወጡም እርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ይገባሉ
🧡🧡🧡👍👍
❤❤❤❤❤❤
እኔ ክላስካሏን ትመቸኛለች bra
በዝ ጥሩ አቀራረብህ ስለ ሩስያ ልቀቅልን በተሰብ እናተ ደግሞ ሰብስክራይብ አድርጉት
Russia eko aremene hizb nw melkam meslewk nw😂
M..
Betam best nw eko egnanm Englizoch begezun
Ketheya Israel sralgi 🇮🇱
Are bro esti le zrfya or person escape sraln
እኘም ቀኝ ግዘት ብንገዘ ይሸለን 😮ነበር😂😂
እከከ ባርያ