I've been in Switzerland some 20 years ago for a couple of months and i still smell z beautiful breeze...i drink z pipe water and i was astonished by z perfection of z transport system....you really express it well thanks ❤from Ethiopia
All nations from the world exist in Switzerland but from each nation their representation ( existence) is not the same example the Italian, portugease, Espanish , Balkan , Latin Americans are more than the other nations.
The Secrets Behind Switzerland’s Success:- 1. National Unity 2. Patriotism 3. Effective Governance 4. High-Quality Education 5. Efficient Time Management 6. Consistent Principles 7. Skilled Diplomacy 8. Geographic Location 9. Hub of Tourism 10. Mobile Population... We Ethiopians and the Ethiopian government should take valuable lessons from such a role model country and others like it. ♥♥♥♥♥ ✍✍✍ 💚💛♥ 🙏🙏🙏
the main point is they use their own product!!! with out increasing production and improving productivity, it is difficult to sustain economic growth and achieve development.
@@AbrahamD.Hendamo Thanks for the question. I am married to a Swiss man. That's why it's easy for me to live in Switzerland. But as refugees it's not that easy. In most cases, they will be rejected and send back to their home country. You have to have good and acceptable reasons to left you home country. Switzerland is a very strict country especially for refugees. And a paradise to those who are allowed to stay here.
One of the expensive country in the world. Nature is very good attraction ,I worked as GE engineer 2012 to 2016 not worth it to have a future life. High tax and expensive over 65% your salary gone rent and miscellaneous. Just good as a Tourist, nothing more than that
ይኸዉ እኔ ስዊዘርላንድ የልጅነቴ የምመኛት ሀገር ነበረች አሁን ይኸው በሲውዘርላንድ በአንዱ ካምፕ ሆኜ እየሰማው ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ፐርሚ B ወረቀት ሰጥተውኛል። ዘገባዉ ጥሩ ተስፋ የሚሰጥ ነው እናመሰግናለን
ስለአገሩ ውበት የተናገርው ትክክል ነው
ደሞዙ ግን ህይወት አይቀይርም ኖሮ በጣም ውድ ነው ደሞዝህን ተቀብለህ የምትከፍለው ብዙ ነው ሲስተሙ ከባድ ነው ቢሆንም ምርጥ እና ውብ አገር ነው
❤❤
Exactly 💯
Tikikil,minm tirf yelewm, genzebachew temeliso wedenesu new
ስለ Luxembourg sraln
ወደዛ ለመሄድ የተሻለው መንገድ ምንድነው ወገን?
ከሲውዲን ጋር አንድ ነው
ገረመኝ 🤔አቦ አቀራረብ 👍በደቂቃ ብዙ ተረዳሁ ይመችህ አባቴ ❤
አመሰግናለሁ ወዳጄ🙏
ከመልካምነቷ ሁሉ ህጓ ና ሰአረአቷ አጅግ በጣም ጥሩ ነው ጌታ ለዘለአለም ይጠብቃት።
በጣም ጥሩ መረጃ ነው
ዋና ከተማ በርን ይባላል
I am planning to move to switzerland from Canada. I love switzerland. Its peaceful.
ተው ይቅርብህ ካናዳ ከሆንክ ተሟሙተህ USA 🇺🇸 ግባ እንጂ አውሮፓ እንዳቴድ
በጣም ጎበዝ አዘጋጅ እና አንባቢ ነህ። አመሠግናለሁ!
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
በጣም ገልፀሀታል በተለይ ብቸኝነት ለ10 አመት አይቻታለው ተፈጥሮዋ በጣም ያምራል ኑሮዋ በጣም ውድ ነው ሰዎቿ ቀዝቃዛ ናቸው ዋና ከተማዋ ብዙ ሰው ጄኔቫ ይመስለዋል ግን በርን ይባላል አንተን ግን ሳላደንቅክ አላልፍም በጣም ምርጥ አገላለፅ ነው የገለፅካት ❤❤
አመሰግናለሁ 🙏
Wisejign eski berase wechi
Benatish Italy mitakiw sew kale pls
@@eyerusalemkebede780 min yaregilishal sidet
@@eyerusalemkebede780 አለኝ የማውቀው ሰው ለምን ፈልገሽ ነው
በጣም ልዩ አዘጋገብ ነው በጣም ይመቻል ጎበዝነህ ሀቅሀቁን በለዛ ነው ያቀረብኸዉ በርታ።
አመሰግናለሁ🙏
Ebakih endet nw megibat michalew
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው አጠቃላይ እውነታውን አስቀምጠከዋል ነገርግን ስራና ንሮ ለየቅል ነው በጣም ውድ ነው የመኖሪያ ፍቃድ የስራ ፍቃድ ለማግኘት እጅግ ከባድ ነው በርታ ቀጥልበት !!
አገላለፅ በጣም ትክክል ነው የሀገሩ ውበት፤ የእኖኖር ዘይቤ ፤ የኑሮ ውድነት ፤ የስእት እጠቃቀም ፤ ብቻ። በደንብ ጠቅሀል ፡ ለማንኛውም የሌሎችንም ሀገር እንድናውቅ እንዲ አቅርብልን።
አመሰግናለሁ🙏 ታዛዥ ነኝ አለቃ🙏
በምርጥ አቀራረብ ...ደስ በሚል ድምፅ በጣም እናመሰግናለን ወንድም
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
I've been in Switzerland some 20 years ago for a couple of months and i still smell z beautiful breeze...i drink z pipe water and i was astonished by z perfection of z transport system....you really express it well thanks ❤from Ethiopia
Thanks for sharing🙏
Italy mitakiw sew ale bemaryam
@@eyerusalemkebede780yes
በጣም አሪፍ ትንተና ነው፣ ዋና ከተማዋ ግን ዙሪክ ሳትሆን በርን ናት፣ ዙሪክ በህዝብ ብዛት እና በኢኮኖሚ ታላቅ የስዊዝ ከተማ ነች።
ዋና ከተማ አላለም የህዝብ ብዛት ያለባት ከተማ ነው ያለው
@@Ast226ዋና ከተማ ብሏል
True 💯
ሳስበው ሳታውቃት የምትቀር አይመስለኝም! እባክህ እዛ ወስደህ ጣለኝ!
በፕሮስስ እንዴት አርጐ መሄድ ይቻላል?
እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለዉ በርታ ምርጥ ዝግጅት ነዉ አመሰግናለዉ
እኔ ከስዊዘርላንድ የ1h ከተማ ነው እምኖረው እርግጥ ነው ምርጥ ሀገር ናት ያው ለስደተኛ የወረቀት ማግኘቱ ጉዳይ በተለይ ለኢትዮጵያውያን አይታሰብም ሀገርማ አላቸው ተጠበውበታል ተፈጥሮም አድሎዋታል ወረቀት ካለ ግን ምርጥ ሀገር ናት ምርጥ አገላለፀ 👍
አመሰግናለሁ🙏
በነገራችን ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያውያም ለሌሎች ሀገራት ዜግነት እኮ ስለማትሰጥ ነው የተለያዩ የውጭ ሀገራትን ዜጎች በብዛት የማናየው ምናልባት ለዛም ይሆናል
Benatih /h Italy mitakiw sew kale bemaryam
Hi
@@eyerusalemkebede780 እኔን ነው ወይስ ለUA-cam ባለቤት ነው ጥያቄው?
እኔ ስዊዘርላንድ ነው ያለሁት በመጀመሪያ ዋና ከተማዋ ዙሪክ ሳይሆን በርን ነው ስራ ሰርተን ብናገኝም የምንከፍለው ቢል ብዛቱ ግማሹን ደሞዝ ይወስደዋል ኑሮ በጣም ውድ ነው ግን ቢሆንም ምርጥ ሐገር ናት በተለይ በህክምና ዙሩያ አንደኛ ናት
Pls መምጣትእፈልጋለሁ ❤❤❤
እንዴት visa ማግኘት እችህላለሁ?
Greece ነው ያለውት እባክህ መምጣት እፈልጋለዉ ምን ትመክረኛለህ
ለመምጣት ለሚፈልጉት እባካችሁ መንገዱን ንገሩዋቸው በመተባበር የሀገራችንንም ልጆች እንርዳ
@@hiwel9209እዉነት ነዉ! ሳይደክሙ መንገዱን ብቻ ቢገልፁላቸዉ ጥሩ ነበር። የህይወትን ቀመር የተረዳሁት አንድ ነገር በቀናነት ስናደርግ፣ በሌላ በኩል ሁሉነገር ቀናና የተሳካ እንደሚሆንልን ነዉ።
እምዬ ኢትዮጵያ አይዞሽ
Thankyou for sharing my brother🙏
My pleasure🙏
Which is heart melt narration
የምኖርበት አገር ነው ስዊዝ ጥዋትና ማታ ሁሌ እዚህ የማየው ለ አገሬ ስመኘ ነው የምውለው እና ትንሽ ስለ ደሞዝ ማብራርያ ይፈልግ ይሆናል እንጂ ሌላው በጣም እውነት ነው ትንታኔ እንደዚህ በእውቀት ሲሆን ደግሞ ደስ ይላል አቀራረብህም በጣም ምቾት ይስጣል አይጎረብጥም እና ምችት ይበልህ ቀጥልበት ኣባቴ አንተን አለማድነቅ አልችልም
ከልብ አመሰግናለሁ🙏
ውሰደኝ እኔም ይህን እድል ማግኙት እፈልጋለሁ።
do you think moving to switherland is worth?? I couldn't decide between Netherland and switherland
ውሰደኝ 😥😥😥
እንዴት መምጣት ይቻላል
በጣም ነው የምወዳት ብሂድ ህልሜ ነው
Really amazing.I appreciate the way you narrated.
እውነነት ነው እኔም ስዊዘርላንድ ነው የምኖረው ❤❤❤ምርጥ አገር ናት
Wusadagn😢
በናትህ እንደምንም ብለህ ወሰደኝ ሲውዘር ላንድ ሁሉንም ውጭ እችላለሁ ወንድሜ❤❤❤
በናት ዎንድሜ አሌ ዎሪቀት ከለከሉት
Wesedegn sewedek
Take me
እስኪ ሰለ ኢትዮጵያ አገራችን ላስቸግርህ ስራልኝ ቋሚ ተከታታይህ ነኝ በዚህ ምርጥ አገላለፅህ የኛኑ ወርቅ የሆነችውን እናታችነን ትንሽ በልልኝ በማሪያም
ስለምኑ ነው የሚሰራው ስለ ሙስና ሌብነት በደል ዝርፊያ ግድያ ምን የሚወራ ነገር አለን ❓
ምን ስለ ረሃብ፣ጦርነት እና ምቀኝነት ማለትሽ ነው?
Weeb tafateroom aLaan eko@@genetseyoum5225
ኢትዮጵያን አታቃትም እስከዛሬ😂
ጨርቅ የሆነችውን በዘቀጠ ፍጡሮች እጅ ያለች
ጀግና ነክ እኛ እዚ የምንኖረው ታሪኩ እንደናንተ አናቅም
አልፎኝ እንዳይ ሆን እንጂ በተለይ የሰአት ፋብሪካ በጀኔቭ ላይ ይገኛ የበለጠ ሰአት
በአለም የመኖሪያ ፍቃድ የማትሰጥ ብቸኛዋ ሀገር እስራሄል ነች ከወገን አርቀን መውጣት መግበታት አንችል በረጅሙ ታስረን እድሚያችን አባከን በሰው ሀገር ቅልጥ ብለን ቀረን ዘመድ ሰው እንደናፈቀን እንኖራለን ኑሮ አይባልም
እረ አረብ ሀገሮችም ዜግነት አይሰጡም😅😅😅😅😅😅
I am also very happy to see Sutherland
አባቶቻችን ግን እግዚአብሔር ይጣይቃቸው ይሄን ስዖል የሆነች እትዮጵያን ለምለምቷ ምድር እየሉ አደነዘዙን 😢😢😢😢
ሀገሬ 😍😍
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
WoW Amazing story
በአንድነት ሆነው መሥራት መጨረሻ ውብ የሆነችው አጋር መፍጠር ነው ምን አለበት የኛ አጋር ኢትዮጵያ ከነዚህ አገር ትምህርት ብወስዱ የት በደረሰን ነበረ !!
How many nations found their ?
All nations from the world exist in Switzerland but from each nation their representation ( existence) is not the same example the Italian, portugease, Espanish , Balkan , Latin Americans are more than the other nations.
09:00 አዎ በትክክል ገልፀሀታል ሁለተኛ ሀገሬ ግን የሰው ሀገር መኖር ጣዕም የለውም ያረብ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ
The Secrets Behind Switzerland’s Success:-
1. National Unity
2. Patriotism
3. Effective Governance
4. High-Quality Education
5. Efficient Time Management
6. Consistent Principles
7. Skilled Diplomacy
8. Geographic Location
9. Hub of Tourism
10. Mobile Population...
We Ethiopians and the Ethiopian government should take valuable lessons from such a role model country and others like it. ♥♥♥♥♥ ✍✍✍ 💚💛♥ 🙏🙏🙏
amazing landscape
Great analysis.
Thank You🙏
Nice act, good country
እኔን ነበር እዚህ መጣል ፀጥታ በጣም ነው የምወደው !!!!!!
ፀጥታ ብቻ መቼ ከኖረ ብለሽ ነው ለቢል ግማሹ ደሞዝ የለም
ልውሰድሽ?
@@ሞስአብኢብንኣሚርምናለ እኔንም በሳብከኘ
ere wusedugne please
the main point is they use their own product!!! with out increasing production and improving productivity, it is difficult to sustain economic growth and achieve development.
ኑሮ በጣም ውድ ከሚባሉት ሀገራት ቀዳሚ ነች ደሞዙ ተመልሶ በወጪ ይሄዳል።
❤🙏🙏
ሲውዘርላንድ ሁለተኛ አገሬ ሁሉም እውነት ነው
ስለ አስተያየትህ አመሰግናለሁ ወዳጄ🙏 በሌላ ኮሜንት ላይ የተናገርከውም እውነት ነው፡፡ ዋና ከተማዋ በርን ናት፡፡
የምን ሁለተኛ ነው አባቴ አንደኛዋ ሐገርህ እንዲ ታረግልሃለች አታረግም
enase edat enamt
@@kaleab5618የሆነ ጥፋት ብታጠፋ እንደ አንደኛዋ እናትህ አታልፍህም ፓስፓርቷን ቀምታ በካልቾ ነው የምትልህ እሱም ካለህ ነው ስለዚህ ድሀዋን እናትህን አታንቋሻት ሰርተህ እነሱ የደረሱበት ለማድረስ ሞክርክ እነሱ ሰርተውእንጂ ተሰደው አላለፈላቸውም
አሪፍነው ብዙ ነገር አሳይህተናል በርታ ???❤❤❤
አመሰግናለሁ🙏
Swis ye yene enat tebareki ❤❤❤❤
እንዳው ይችን ሃገር አይደለም አንድ ጊዜ 10 ጊዜ ብጸራልን ምወዳት ሃገር
I have never see like Switzerland … it’s so beautiful country
Impressed
ብዙ ግዜ የህንድ ፊልም ሙዚቃ የሚሰራበት ቦታ ነው
ለምን ?
❤❤❤❤❤❤❤wowwwwww ።
ምርጥ ምርጥ አገር❤🎉
ዋና ከተማዋ በርን Berne ነው ዙሪክ Zurich አይደለም
ስንት ነው የምታስከፍለው ጥሩ አቀራረብ ነው
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድንቅ አቀራረብ
Enga 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 Ethiopia beltsgne adgne eyalne tensae dersa
I know this feeling! I live in switzerland and have a swiss citizenship.
That's awesome! It must be incredible to experience Switzerland as a local. Thanks for watching🙏
Can you help me to come there? I am living in South Africa.
@@AbrahamD.Hendamo
Thanks for the question. I am married to a Swiss man. That's why it's easy for me to live in Switzerland. But as refugees it's not that easy. In most cases, they will be rejected and send back to their home country.
You have to have good and acceptable reasons to left you home country.
Switzerland is a very strict country especially for refugees. And a paradise to those who are allowed to stay here.
Tell me how to come?@@hanisen7738
Please
ስዊዘርላንድ ኑሮው በጣም ውድ ደሞዝሕን የቤት ኪራይ ነው የሚውስደው
Woow..Betam des yilal...Yawu be hilm bihonim ...
YES I LIVE IN SWITZERLAND 🇨🇭 ❤❤❤
One of the expensive country in the world. Nature is very good attraction ,I worked as GE engineer 2012 to 2016 not worth it to have a future life. High tax and expensive over 65% your salary gone rent and miscellaneous. Just good as a Tourist, nothing more than that
ምኑ ተዘርዝሮ ያልቃል የቅድስቷ ፀጋ። ❤❤❤❤ እምዬ።❤❤❤
ምን?
ግሪክ ነዉ ያለሁት ለመምጣት አስቤ ነበር ምን ትመክርኛለሽ
@@zerihuntalian4547 እግዚአብሄርን መጠዬቅ ይሻላል። እኛ ስሜታዊ ነን። እኛ ቅኖች አይደለንም። የቅንነት ፈጣሪ እስኪ ያማክሩት። ምላሹን በራዕይ ይገልፃል። መኖሪያ ፈቃድ ለማግኜት ከ8-10 ዓመታትን ያስጠብቃል። የካንፕ ኑሮው ከባድ ነው። አዲስ ማንነት ነው። ስልጠና - የትምህርት ዕድልም ከዛ በኋላ ለዛውም ከተገኜ። ዕድሜው ደግሞ ይቀድማል …
የቷናት ቅድስት? ኢትዮ እንዳትዪኝ ወዴ 😭😭😭 የሰዉ ስጋ የሚበላባት አገር ሆናለች::ዉጪ ከሆንሽ እንዳትመጪ እኛም መሄጃ አጥተን ነዉ
የቷናት ቅድስት? ኢትዮ እንዳትዪኝ ወዴ 😭😭😭 የሰዉ ስጋ የሚበላባት አገር ሆናለች::ዉጪ ከሆንሽ እንዳትመጪ እኛም መሄጃ አጥተን ነዉ
Best aqerareb new
wow እንዴት የሚያምር ቦታ ነው
በትክክል ገልፀሀታል ምንም አልጨመርክም አልቀነስክም❤
አመሰግናለሁ🙏
ወንድሜ የሚኖሮ ያውቃታል ዜጓቿ በደንብ ይኖሩ ይሆናል ለሀውጭ ፀጋ ግን ከባድ ነው
why just to know
አቦ ይመችህ ምርጥ ትንተና ነው
አመሰግናለሁ🙏
Ejig dink akrearbi wow❤❤
አመሰግናለሁ ወዳጄ🙏
ለጉብኝት ብቻ ነው እዛ መሄድ ኑሮ ከባድ ነው እዛ
75% ስዊዞች ገጠር ነው ሚኖሩት
Genève Suisse ❤❤❤🇨🇭 ❤❤❤❤
ትክክል ነህ
አገርን መስራት እንዲህ ነዉ!!!
አንዴት ነው job visa ማግኘት የምችለኤ
የህቴ ልጅ ለመሂድ ሀገር እየመተጠ ነው የት ሀገር ቢሂድ ይሻለዋል ወንድም?
ግን የረሳኸው ነገር አለ ስለለ ሰአት አጠቃቀም ስትናገገር ሰአቱን ራሱ እነሱ እንደሰሩት አልተናገርክም እስከ 30 ሚሊየን ፍራንክ ነው የሚሸጥ ከዛም በላይ ዋጋ የሚያወጣ ሰአት ፋብሪካዋል ይህን አልተናገርክምእና ዋና ከተማ bern /በርን ነው ጥሩ ገልፀሃታል ግን ይህን ሁለቱን አስተካክል በተረፈ ጎበዝ በርታ
አመሰግናለሁ🙏
በነካ እጅህ apply እንዴት እንደምናደርግ እንደዚሁ ግልፅ አድርገህ ስራልን በተረፈ ትችላለህ❤
Prize award winner!!!
ይኼንን ለህገሬ ተመኘሁ
ኸረ ማጀቢያውን ቀይሩት በማሪያም😢
I love you so much woooow♥️♥️♥️
Appreciate the love♥ So glad you enjoyed it.
ስዊዘላድ ጁኔቫ ከተማ ፕሬዝዳንት ሆቴል ሆኘ እየተመለከትኩ ነው ያወራኸው ሁሉ ትክክ ነው እጂ ሰጥቻለሁ በውበቷ❤
ፕሬዝደንት ዊልሰን ሆቴል መሆን አለበት! ይመችሽ እናቴ👍 መልካም ቆይታ!🙏
@@TheCEOChronicles-ei9ty አመሰግናለሁ
አረ እንዴት እንደ ሚኬድ ቪዛ እንዴት ይገኛል?
የምታቀርብልን ልብ የሚያስደስት ነው ስውዘርላድ ደሞ በፊት አያት ነበር የምትገርም ውቢቷ
አመሰግናለሁ🙏
ወይ እኔ በረዶ ነው
❤❤❤
Ahun gena ke Hagr mewtat amargne men waga alew... yelem enji
Wow ኣቀራረብ
እኔም ትልቅ ከተማ አይመቸኝም
Sel Greek seralen please❤❤
Swiz Mert hager Le vacation hege awekalehu betam Mert hager ye alpes terara webet ye Lugano hayil wow
Switzerland new yalehut tekikil belehal bechegnetu new enje yemegodaw bir ale swiss❤❤❤❤
አመሰግናለሁ🙏
የስራ ዕድል የላትም ? ካለ መንገድ ብታሳይኝ ከአሏህ ታገኚዋለሽ
Ibelive you siewzerland
እንዴት መሄድ ይቻላል ከኢትዮጽያ በተለይ በሙያ በትምህርታቸን
wow
የኛንም ኒያላ የሰሜን ቀበሮ ላሊበላን ሁሉ ወስደው ለቱሪስት ያስጎበኛሉ
ደግ አደረጉ እኛ የኛ የሆነ ነገር ትዝ የሚለን ሌሎች እጅ ስናየው ነው!እኛ የነሱ የሆነ ብቻ ነው የሚያቃዠን!ታድያ እኛ ያላከበርነውን እነሱ ቢወስዱት ምን ይገርማል።ውሻ ሴት ወለደች ብለን አውጥተን የምንጥል ጉዶች እኮ ነን!!
ድንቅ አገር ነው፣
geta yebarkek huletegna video new ena comment anbebeh videohen selasetekakelk (edit) selarek lamesegenek ewedalehu tebarek
ስለቤተሰባዊ ግሳፄው እኛም ከልብ እናመሰግናለን፡፡ አምነውን ቪዲዮአችንን የከፈቱ ቤተሰቦቻችን ደስታ እንጂ መከፋት አይገባቸውም፡፡
አብረን እንሂድ
ስዊዘርላንድ ዓደይ ጀነቫ❤❤❤❤❤
በምን መንገድ ነው ታዲያ የስዊትዘርላንድ ቪዛ የማገኘው?
እኔ ሁሌም ለመሄድ የምመኝው ሀገር ሲውዝን ነው አንድቀን ተሳክቴልኝ ልሄድ እችል ይሆናል
10:00 ይመች አቦ
Hlme nech ych hager one day ayat alewu