bettisha our blessing the grace and anointing that's in you is all i can say is wow. Just a positive reminder can u please add a sub title of the lyrics to ur videos. To see all ur deep message
abet gitm abet kine queen eko nesh.... demo yegeremegn geta bemezmurochish yeminageregn ena yemiyastemregn neger abet geta girum eko new.... tesaktolshal yezemershlet kine yesetesh geta amlaksh hiyaw new yeyazen ejum birtu new
Betty, you are one of the very few Gospel singers who truly brings the presence of the Spirit of God into the places where we most need to feel His voice and presence. May God bless you abundantly!
Wow, this song truly touched my soul! 🙏 The powerful lyrics and heartfelt melodies are a beautiful reminder of God’s grace and love. It's incredible how music can uplift the spirit and bring peace even in the midst of challenges. Every note, every word here feels like a prayer-so inspiring! May this song continue to bless hearts and draw people closer to His presence. Thank you for sharing this gift with the world! 🙌✨
ለምን እፈራለሁ ለምን እሰጋለው
ይሆንልኛል እግዚአብሔር ያየው (2X)
ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለ
ለምልሞ ይኖራል ሐሩሩ እያለ
ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለ
ተራምዶ ይሄዳል ተራራው እያለ
ለምልሞ ይኖራል ሐሩሩ እያለ
ለምን እፈራለሁ ለምን እሰጋለው
ይሆንልኛል እግዚአብሔር ያየው (2X)
ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለ
ለምልሞ ይኖራል ሐሩሩ እያለ
ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለ
ተራምዶ ይሄዳል ተራራው እያለ
ለምልሞ ይኖራል ሐሩሩ እያለ
የእኔን ላንተ አልሸከም ብዬ
ጣል አረኩት እግርህ ስር ጠቅልዬ
አምጡት ካልክ ሙቱን ልታስነሳ
የእኔ ነገር አንተን ድል አይነሳ (2X)
ትሰራዋለህ ስራዬን እኔ አንተን አምኛለሁ
ትፈውሳለህ ህመሜን እኔ አንተን አምኛለሁ
(ትሰራዋለህ ስራዬን) (2X)
ትፈውሳለህ ህመሜን
ታጠፋዋለህ እሳቱን
(አመንኩኝ) (4X)
ተናገርኩኝ ዘመርኩኝ
(አመንኩኝ) (2X)
ለምን እፈራለሁ ለምን እሰጋለው
ይሆንልኛል እግዚአብሔር ያየው
ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለ
ለምልሞ ይኖራል ሐሩሩ እያለ
ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለ
ተራምዶ ይሄዳል ተራራው እያለ
ለምልሞ ይኖራል ሐሩሩ እያለ
ጌታ እኖራለሁ አለህልኝ ብዬ
ጌታ ምንም አልፈራም አንተን አምኜ
ጌታ እጸናለሁ ሁሉ ደህና ብዬ
ጌታ ምንም አልሆንም አንተን አምኜ
(አንተን አምኜ) (2X) እኖራለሁ ኮራ ብዬ
(አንተን አምኜ) (2X) እኖራለሁ ዘና ብዬ
ደግሞ ጀመረው ተነሳ አወራቂሱ
እኔም አልሰጥም በወጀብ ንፋሱ
(ቢያፈራርሰው መርከቡን (እንጨቱን) እንጂ
እኔን አይነካኝ ከእግዚአብሔር እጅ) (2X)
ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ ተይዤ ተይዤ
ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ ተይዤ (2X)
ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ ተይዤ ተይዤ
ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ ተይዤ (2X)
Bettye you are our blessing, much love ❤
Thank you and blessings 🙏🏼
Tebarek
Tebarekilg tsegawu ybezalesh ygeta lj !!!
አሜን አሜንንንን ቤትሺ ተባረክ ዘማንሺ ይባረክ ለበረከት ሁኝ ለዘላለም ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤቲየ ታናሼ። መዝሙርሽ እምነቴን እጅግ ከፍ አድርጎታል። እምባየ እየፈሰሰ ይሄን እፅፋለሁ። የደስታየ ልክ ወሰን የለውም። የምወደውን አምላኬን እጅግ ወደድኩት። ትምክህቴ በጌታየ ነው። ይሄ መዝሙር ደግሞ ይልቁን ወደ አምላኬ አስጠጋኝ። መንፈሳዊ ከፍታየ ከፍ አለ። ቃላት አጣሁ ሀሳቤን ለመግለፅ።
እግዚአብሔርን የያዝነው ለመሰለን ሁሉ ይሄ መዝሙር እግዚአብሔር እንደያዘን ያሳስበናል። ታዲያ በእግዚአብሔር የተያዘ ሰው ምን ይሆናል? እረ ምንም። ቤትየ 🎉🎉🎉❤❤❤ ብሩክ ነሽ።
የተያዝንበት እጅ!!
በጽናት፣ በእምነት፣ ያለስጋት የሚያኖረንና የሚያስዘምረን ሚስጥር የተያዝንበት ብርቱ እጅ ነው-አዎን የእግዚአብሔር እጅ!!!
teleyalshe eko 🥰 tebarkilnge, tebarkeshal demo besemawi berket .....yedrom mezmuroches aun ende adis ule melekte nachew🙏
ewent new Tebarki ehetachen
bettisha our blessing the grace and anointing that's in you is all i can say is wow.
Just a positive reminder can u please add a sub title of the lyrics to ur videos. To see all ur deep message
True, we can’t fall beyond His love, we are forever held within the grip of His grace!
abet gitm abet kine queen eko nesh.... demo yegeremegn geta bemezmurochish yeminageregn ena yemiyastemregn neger abet geta girum eko new.... tesaktolshal yezemershlet kine yesetesh geta amlaksh hiyaw new yeyazen ejum birtu new
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። ጥዑም መዝሙርሽን ከ#1 ጀምሬ ሁልጊዜም አዳምጥሻለሁ። ከዚህች ጉራማይሌ ዓለም ፍጹም ያረጋጋኛል። የነገ ሟቾች የዛሬ ሟችን እየቀበርነ አለን። ተባረኪልኝ🙏🙏🙏❤❤❤
Batam naw emamsagensh yene et ❤❤❤❤❤❤❤
Geta eysus yewodehale esu sele ante motolehale yhen betamen ena hiwotehn lesu betesete tedenaleh
D
ተባረክ ❤❤❤
ተባረክ
ጌታ ኢየሱስ ብቻዉን የዘላለም ሕይወትን ይሰጣል ና ወደ ኢየሱስ
እሮቶዶክስ ነኝ ግን ኡኡኡኡ የዼጤ መዝሙር ከመስማት መቼም ወደዋላ አልልም
አዎ የእግዚአብሔር ቃል ሁሉም መስመት መበረክ ነው ተባረክ❤❤
Yen wed tebareki amelakish new eyesus yiwedeshal
ዝማሬ ለጌታ እግዚአብሄር ብቻ ነው። ዘምር
እህቴ የእግዚአብሔርን ቃል አነብቢ መዝሙሩ ከዚያ ነው የሚወጣው ተባረኪ🙏
የጌታ ሠላም ይብዛልዎ! እግዚአብሔር ይመስገን፤ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል ። የጌታን ቃል ለመማማር የበለጠ ፍላጎት ካለዎት የተቻለኝን ሁሉ ለማድረግ ፍቃደኛ ነኝ። በፌስቡክ የውስጥ መስመር መልእክት ቢልኩልኝ ባገኘሁበት ሰዓት እመልሳለሁ።
ቤቲዬ ድንቅ ዝማሬ ነዉ ። እንዲህ አምላካችን በሚከብርበት ድንቅ ዝማሬ አልባሳቶቻችሁን እንድናዘጋጅ እድሉን ስለሰጠሺን ምስጋናዬ ከልብ ነዉ!!
ክበሪልኝ!!love you sis❤
ልብሳቸው እጅግ በጣም ያምራል ውዷ ዘማሪታችን ሶፊ ❤ ላንቺም ልዩ ፍቅር አለን 🫶
Yes, Bettye yehen mezmur eyzemerku wedeseraye sehed Gollyad wedko ageghut! Semu lezelealem yebarek! Haleluya ✋️ ✋️ ✋️ ✋️
አንድ ቀን በጣም አሞኝ ጠዋት ተነስቼ አቅም አጥቼ ዝም ብዬ ጌታን ማሰብ ጀመርኩ ። መንፈስ ቅዱስ ይሄን መዝሙር ልቤን ሞላውና እና ስዘምረው ራሴን አገኘሁት ።
ደግሞ ጀመረ ተነሳ አውራቂሱ
እኔም አልሰጥም በወጀብ ነፋሱ
ቢያፈራርሰው መርከቡን/እንጨቱን
እንጂ
እኔን አይነካኝም ከእግዚአብሔር እጅ
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ..'ሃማ ተሰቀለ' በሚለው መዝሙርሽ ነው የማውቅሽ..ግን ቤቲዬ ሁሉም መዝሙሮችሽ ኮ👌👌👌 ፀጋ ይብዛልሽ🥰
ቤቲዬ አንቺ ድንቅ ስጦታችን ነሽ🙏🥰 በምን ብዬ ልለምንሽ እባክሽን ዝም ብለሽ ዘምሪልን።
ያለማቋረጥ ጌታ ከሰጠሽ መክሊት የዝማሬ ጅረት አፍሽልን 😢እየቆየሽ አትምጪ አንቺ ጋ ብዙ ትውልድ የሚማረው የቅኔ ምንጭ የዜማ ዝናብ የግጥም መድብል አለ።
ይህንንደግሞ ጌታ ኢየሱስ እንዳይነጥፍ አድርጎ ሰጥቶሻል ዘመኑ የዋጀ ዝማሬ ነው ።❤❤❤❤ተባረኪልኝ❤❤❤
I’m from Eritrea and orthodox religion.
I love beteye konjoo.
I am proud of her
GBU
የጌታ ሠላም ይብዛልዎ! እግዚአብሔር ይመስገን፤ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል ። የጌታን ቃል ለመማማር የበለጠ ፍላጎት ካለዎት የተቻለኝን ሁሉ ለማድረግ ፍቃደኛ ነኝ። በፌስቡክ የውስጥ መስመር መልእክት ቢልኩልኝ ባገኘሁበት ሰዓት እመልሳለሁ።
Bet it’s I love this muzmur very much ❤❤❤❤you are so smart good luck
ቤቲ የምወድሽ የጌታ ስጦታችን ጌታ በያዘዉ በእጅ ዘመንሽን ዘርሽን የሚወድሽንይባር !❤️🙌👏🎈
ቤትዬ ለሁለም ከአንቺ ጋ ያሉ ዘማሪዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ስሰማው ነብስም አልቀረልኝም ሀሌሉያ! እውነት እኛ በክርስቶስ ላለነው በእግዚአብሔር እጅ ነን ! ወንድሞቼ ና እህቶቼ በርቱ ይህ ዘመን የምንነቃበት ዘመን ነው። I love you all!
እኔ የሚሠማ በርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ስጋት ይተርፋል እንደሚል ቃሉ የዘመርሹለት ጌታ ያመንሺዉ ጌታ ይጠብቅሽ በእጁ ኑሪ ተባረኪ
በብዙ ስላገለገልሽን የሰማይ አምላክ በሁሉ አንቺና ቤተሰብሽን ያገልግል ይጠብቅ ይባርካችሁም .
ጌታ የሚተማመን አይፈራም አይደነግንጥም ሁልግዜ ኮራ ብሎ ይኖራል ቤቲዬ ተባረኪ
ውድ የአባቴ ብርክት ፀጋ ይብዛልሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ እንወድሻለን ባንች ላይ በምገለጠው ፀጋ ደግሞ በጣም ተባርከናል ወንጌል አማኞችን እና personal ራሰንም ወክየ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
መዝሙሩን ሰምቼ አልረካ አልኩኝ ደግመህ ደጋግመህ ስማኝ ያሰኛል ቤትዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤
ቤቴ ማሪ ተባረኪልኝ በብዙ ስወድሽ ቃላት የለኝም ዉዷ እህቴ ❤😷🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❣
ተይዤ ተይዤ ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ !!!እልልልልልልልልልልልልልልልል❤ በቴዬ ድቅመዠሙር ነው እምነትን የሚጨምር ነው አንች በረከት ነሽ ተባርከሻል ተባርከሽ ቅሬ❤በጣም ነው የተባረኩት
አንቺ ኃያል ሰው ሰማያዊውን መልዕክትሽንና ቅኔ ስሰማው አድጌ ይኸው ደግሞ እያስተጋባሁት ነው።
ዘመንሽ በቤቱ እንደ "ሊባኖስ ዘንባባ" ይለምልም❤❤❤
ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለም ለምልሞ ይኖራል ሀርሩ እያለ::ቤቴየ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ❤
Bene dawit zemen bitnori noro mezmure Bethlehem yibal nebere ❤❤❤ ere anchis sitfeterim lemezemer new
What a wonderful song! Hallllleluya! Jesus is coming soon brother and sister!
‘ምንም አልሆንም አንተን አምኜ" ጌታ ሆይ ተመስገን ስላሉህ እንቁዎችህ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ቤቲ!
ቤትዬዬዬዬዬዬ ለዘለዓለም ብሩክ ሁኝልኝ ከሌልቱ 9:፭፰ ደቅቃ ነቃሁና በአልጋዬ ላይ ቁጭ ብዬ ስሰማው ልቤ ተንፈስ ብሎ ስሰማዉ ለካ በምህሬቱ አልፈዋለዉ አሁንም ክብር ይሁንለት❤❤❤❤❤
ጌጋ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ዘመንሸን በእጥፍ ይባርክሺቤቲዬ ቆንጆ።😇😇❤❤❤❤❤
የእውነት መዝሙሮችሺ ሁሉም የእግዚአብሔር ሉዓላዊነቱኔና ታላቅነቱን,ታላቅ ምህረቱና ታላቅ ፍቅሩን ም ታላቅ ቸርነቱን የሚነበቡ ወንጌል ናቸው አሁንም በእጥፍ ፀጋ ተገለጪ እህቴ።
🌍ዓለምና ሸቀጣ 🌐ምድርና ኮተት ሰለማያሰናፍቁን
ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለም ክብሩን ለብቻው ይሁንለት ሰለ ተሰጠሺ ትልቅ ፀጋና ስጦታ ተባረኪ በጣም አክብርሻለሁ።😇😇😇😇😇❤❤❤❤
የአንቺ የሆነው ሁሉም ይባረኩ በጌታ በእየሱስ ሰም❤❤❤😇😇🙏🙏🙏🙏
ለምን እፈራለሁ ለምን እሰጋለሁ
ይሆንልኛል እግዚአብሔር ያየው🙏🙏🙏🙏
ተባረኪልኝ ቤቲዬ
ከብዙ ወጀብና ንፋስ አሳልፎ ከማጥ ውስጥ አውጥቶኝ እግዚአብሔር ያየልኝን እየኖርኩት ነው ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ
ቤቴየ የምነት መዝሙርነው ያለምነት እግዚአብሔርን ደስማሰኘት አንችልም አሜን አሜን አሜን❤
what a song!!!!! I loooooooooooooveeeee it soooooooooooooo much!!!!!!! It encouraged me to believe in God more, tebarekilegn Bettye!
Betyee God bless you ስወድሽ እኮ በሁሉም መዝሙሮችሽ ሁሌ እባረካለሁ ተባረኪ
መዝሙሩ ለእኔ ነው ብየ ለራሴ ወስጀዋለሁ !!
ተባረኪልኝ 🙏🙏❤❤😇😇
የተያዝንበት እጅ ብርቱ ነው!!!!!!
ለምን እፈራለሁ???....
ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለም፤
ለምልሞ ይኖራል ሃሩሩ እያለ፤
ተራምዶት ይሄዳል ተራራው እያለ። እሰይ🙏
አሜን አመንኩኝ ተናገርኩኝ!! ቤትሻዬ ብሩክ ነሽ😘 የተባረካችሁ ለምልሙልኝ!!❤
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው በመጨረሻውም ጊዜ በሰማይ እንዲሁ አብረን እንዘምርለታለን
ቤቲዬ ተባረኪ በሰማያዊ በረከት ባረክሽን ለምልሚ ሀሌሉያ
ተይዥ በእግዚአብሔር እጅ ምንም አልሆንም አሜን የተባረኪሽ ዘማሪት ቤቲ ለምልም በእጁ የያዛን ጌታ ይባረክ በእርሱ እጅ ተይዛናል ምንም አንሆንም ሃሌ ሉያ
Betty, you are one of the very few Gospel singers who truly brings the presence of the Spirit of God into the places where we most need to feel His voice and presence. May God bless you abundantly!
Betiye yihen Album le 1 amet beyekenu yalemakuaret on repeat nw yesemahut, betam bizu fewis honolignal. beteley "Tselote" bemilew mezmur geta sira likeki bilo betenageregn seat le wisane betam reditognal. yihe mezmur demo mn libelish ....behulum tebarikealehu betiye. Video extra mile new. endihu yemidemet new betiye. Anchi bereketachin nesh.
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አዎን ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ሰው ለሎችን የሚያፅናና እርጋታ ልታይበት ይገባል !ተባረኪ ቤትቾ!
ቤቲሻ የትውልድ በረከት 😍🥰😍🥰
ደግሞ ጀመረው ....
ቢያፈራርሰው መርከቡን እንጨቱን እንጂ
እኔን አይነካኝ ...
ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ ❤❤❤❤❤❤❤....
እኔን አይነካኝ ከእግዚአብሔር እጅ.. !🙌🙌❤️❤️❤️❤️ጌታ ሆይ ተባረክ ስለማትለቀን... አሳልፎ አይሰጥ እጅህ.. Thank you bettyee keep shining ❤️
እግዚአብሄር በበረከት ጥግ ሲባርከን አሰነስቶን ለትውልድ ይጠቀምብናል።
You are blessed with highest blessing❤❤.
ኢየሱስ ያድናል!!!
የኔ ውድ እህት የአባቴ ልጅ ስላንቺ እግዚአብሔርን በጣም አመሰግነዋለሁ በጣም እወድሻለሁ ይህን መዝሙር ስሰማ የከበቡኝን ነገሮች አሻግሬ አባቴን አይና በሚወደኝ አጅ አንደሆንኩ ይሰማኝና ውስጤ በእምነት ተሞልቶ ወደ ምስጋና እገባለሁ ከዚህ በላይ በሙሉ አቅምሽ በዝተሽ ክብሩን ለብሰሽ እንድታገለግይ አመኛለሁ ተባረኪ🙏🙏🙏❤❤❤❤
ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ ... እንዴት የሚያሳርፍ እውነት ነው ❤ ተባረክልን ቤቲያችን ስዎድሽ እኮ
ቤቲዬ የኔ ውብ እህት ❤️❤️❤️ተባረኪ አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ ሌላ ምን ይባላል 🔥🔥🔥🔥
ዘመንሽን ያለመለመ ጌታ ይባረክ❤❤❤
በትዬ በረከታችን ተባረኪልኝ ❤️ድንቅ ማዝሙር ነው👌 ፀጋ ይብዛልሽ እህታችን 🥰🙏
😍😍😍 ቢያፈራርሰው እንጨቱን እንጅ
እኔን አይነካኝም በእግዚአብሔር እጅ 😍😍😍
የኔ ልዩ እንዴት ልብን እርፍ የሚያረግ ዝማሬ ነው❤❤❤❤ ur our blessing
ቤቲዬ የኛ ውድ የኛ በረከት ሁሌም ድመቂልን በአንቺ መዝሙሮች ሁሌም እገረማለሁ እባረካለሁ የተወደድሽ እህታችን ለምልሚልን ተባረኪልን❤❤
ቤቲየ ተባረኪልኛ እህቴ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ ደስ የሜል መዝሙር
Betiye yanichi mezmur yene hulu gize msg new .i am from ertrea amahiric bizuh ayichilim hulu medihanit new.tebareki
ከትላንቱ ይበልጥ እንድታነፅ አድርጎኛል🙏 በብዙ ተባረኪ🙏🥰
ቢፈራርሰው መርከብን እንጂ እኔን አይነካኝም ከእግዚአብሔር እጅ ........ሔሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያያ
እሰይ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አልልልልልልል el❤❤
የትባርክሽ ውድ እህቴ እኔ ሁሉ ጊዜ የአንቺ መዝሙር ሲሰማ እጅግ በጣም ደህካም ውስጥ ሆኝ በሆን ዎዲያ ካለሁበት ደካማ እዎጣለዉ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍አመሰግናለሁ
ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለ።(ታድዬ የተያዝኩበት እጅ እንዴት ታላቅ ነው!)
Betty my favorite singer....what a song....ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ❤❤❤❤
What an amazing and blessed, Spirit-filled song! Be blessed, Beti!❤🙏🙏🙏
ቤቲ ጌታ ይባርክሽ
ቤትዬ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ
ቤቲዬዬዬዬዬዬ ብርክ በለይልኝ
ቤትዬ ተባረኪ ያመንሽው አመላክ ከአንቺ ጋር ከቤተሰብሽ ጋር ለዘላለም የሁን ተባረኩልን::
መደሜ ድምፅሽን ወደዋላች ቤቲዬ ፀጋሽ ይብዛልሽ😊❤
ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤❤❤
በዚህ ወቅት የመንፈስ ቅዱስ ጩሀት የሆነው ዳግም ምጽዋት ነው።
እግዚአብሔር ይባርካችው።
Tebareki batiya betam enwedishalen
ምንም አልፈራም አንተ አምኜ አንተ አምኜ ........ ብርክ በይልኝ
Betyeeeeeee you are so blessed. Endegena behayl siletegeltsh dess bilognal . wow
i am so blessed betty, amen i am in Gods hand
ቤትዬ ስወድሽ ተባረኪ መዝሙርሽ ድንቅነው ትክክለኛ ዘማሪነሽ
ቤቲዬ አንቺ ብሩክ ነሽ!!
Wow praise God you are blessed betty 🙏
እልልልልልልልልልል እልልልልልል ክብር ክብር ለሌታ ይሁን ሃሌሉያ❤❤
ጌታ ይባርክሽ ሳበኝ ልሩጥ ካተኋላ ልከተልህ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የረሰረስኩት ብርክ በይልኝ
Amenn.Amenn.ተይዤ በጌታ እጅ ምንም አልሆንም ስሙ ይባረክ የኔ ጌታ ቤትዬ ተባረኪ
ጌታ ይባርክሽ ምርጥ እህቴ!!! Love you 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
Waaqayyo dadabalee siif qomooke hunda iyyu haebbisu. Much blessing and promising
❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልሃሌሉያ ከብር ለእግዚአብሄር ይሁን
Yetebareksh ehetachen tsegaw beneger hulu yebzalesh❤
እኔን አይነካኝ ከእግዚአብሔር እጅ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Betishoy zemensh yebarek ye wedaje wedaje ❤❤
Betty, I'm so thankful for every gospel song you sing!
አንድ ሰሞን ጥፍት ስትይ ሃሳብ ይዞኝ ነበር ጌታ ግን በእጥፍ ክብር ስላመጣሽ ደስታዬ ወደር የለውም❤❤
ቤቲዬ ቅመሟ 😘😘😘😘
አሜንንንንን ለምን እፈራለሁ እግዚአብሔር አለ እእእሴሴሴሴሴሴሴሴ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ነው የምወድሽ ቤቴዬ ጋታ ዘመንሽን ይባርክ።
Bereketachegn bettiye konjiooo, more blessing upon u ❤
Wow, this song truly touched my soul! 🙏 The powerful lyrics and heartfelt melodies are a beautiful reminder of God’s grace and love. It's incredible how music can uplift the spirit and bring peace even in the midst of challenges. Every note, every word here feels like a prayer-so inspiring! May this song continue to bless hearts and draw people closer to His presence. Thank you for sharing this gift with the world! 🙌✨
Indeed- it is a great reminder of God’s grace and grace everlasting love.
Thanks for sharing your experience with such beautiful words.
This song is delivered just on time for me. it uplifted my spirit. may GBU betty
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
ቤትዬ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ❤❤❤❤❤❤
Betisho blessing ❤ biruk nesh ! 🙏
ቤትዬ ቆንጅይ እወድሻለሁ ተባረኪ
አቤት ፀጋ እግዚአብሔር ይባረከችሁ betye ❤❤❤
በእግ/ር ተይዘን ስንቱን አልፈናል wow bety ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዛብሔር ሁላችኑም ይባርካችሁ
ዘመንሽ 🎉🎉🎉 እነደዚ ይለቅ ቤትሻ🎉🎉🎉