I admire this guy he is knowlagable by nature, but mostly those kind of persons they don't care about , themselves I don't know why. I WISH IF they are taking care for themselves.anyway Thank You Ato Alemayhu.
Dr endale kebede ke Alex gar yaderegachihut koyita betam arif neber Kibrum yemetsihaf medebir be metsihaft zurya yalewun eyita endihum egeza adenkalehu
አለማየሁ ገላጋይ እጅግ በጣም የምወደው ደሞም የማዝንለት እውነት ለመናገር ልንረዳው ልናግዘው አለንልህ ብቸኛ አይደለህም ልንለው ይገባል ከልብ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ 🙏🙏💕💕
ይኽ ድንቅ ጸሐፊ ምኑ ነው የሚያሳዝንህ?
እንዲህ አይነት አሰላሳይ ጠያቂ እና ፈላስፋ የሆኑ ደራሲያን ወጋቸው ይጣፍጣል ችግሩ ግን ህይወታቸው መልስ የሌለው ጥያቄ ይሆንና ራሳቸውንም አድማጩንም ግራ አጋብተው ለድብርት እና እድሜ ልክ መልስ ለሌለው ጥያቄ ሰዉን አሳልፈው ይሰጡታል ፡፡ እነሱን መስማት ደስ ይላል እነሱን መከተል ግን ኪሳራ ነው ንፋስን እንደመከተል ያለ ከንቱነት!!!
እንደው ምናልባት ብታግዙኝ እና ሰይፉ ጋር ቢደርስ አለማየው ገላጋይን ጋብዞልን ለጋሶችን አስተባብሮ ትንሽ ገንዘብ 1 መቶሺም ቢሆን አሌክስ በእረፍት እንዲፅፍ ቢያደርግ ይበልጥ ሀሳብ ይዞ እንድናየው ባለውለታችን ይሆን ነበር
ጃዕፈር!
በኢትዮጵያ የመጻሕፍት ስርጭት ላይ ላለህ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እና የንባብ ባህልም ይዳብር ዘንድ ለምታደርጋቸው የመጻሕፍት ልገሳዎች ያለኝን አድናቆት መግለጽ እወዳለሁ።
ከዚህ በበለጠም ክፍለ ሀገርም ጭምር ቅርንጫፎችን እንደምትከፍትልን ተስፋዬ የጸና ነው።
በርታልን!
በኔ ዘመን ካሉ ጥቂት በጣም ጥቂት አሳቢዎች አንዱ ነው ። እረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤናው እመኛለሁ።❤❤❤
ያደለው ያለሞያው እላይተቀምጦ በባዶጭንቅላት ይዘርፋል። እውቀትያለውደሞ እንዲህ ጉሰቁልና ይቀልድበታል አይኢትዮጵያ!!!💚💛❤👍👍👍ጤናከእድሜይሰጥህ አሌክሰ ያሀገርቅርሰ እናንተም ሰውሰለሆናችሁ ተባረኩ።
አሌክ ትዳር ብትመሠርት እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ሕይወት አጭር ናት እና ዘርህን ያንተን መንገድ የሚከተል ብታኖርልን ምኞቴ ነው. በዚህ ሁኔታ ልናጣህ ልንቆጭብህ በፍፁም አንሻም እባክህ አስብበት.በዚህም የቅርብ ጓደኞችህ አላፊነት ይኖርባቸዋል ምናልባትም ሳይሞክሩ ቀርተው አይመስለኝም ያንተ ፍላጎት አቁሟቸውም ከሆነ ብዬ ጠረጠርኩ ! ቆይልን ለሁሉም እግዚአብሐር ዕድሜህን ያርዝመው ከጥበብ ጋር አሜን 🙏❤
Bad idea.
አለማየሁ ምርጥ ሰው።። ልጅ እያለሁ ነው የማውቀው። እድሜና ጤና ይስጥክ
ሰላም አቶ አለማየሁ ገላጋይ እንዴት አይነት ድንቅ ሰው ነህ አነጋገርህ በእግዚአብሔር ኀይል የተካንክ አና ግሩም ሩህሩህ ሰው ነህ አገላለጽህ በጣም ያስተምራል እናመሰግናለን ለሰው ልጅ ያለህ ክብርና እርዳታ እግዚአብሔር ይስጥህ ትምሕርት አዘል ንግግርህ መላውን ሕዝብ ያስተምራል
ልጅ እያለሁ ሰፈር ብቻውን ቆሞ ወራጅ ወጪውን ያይ ነበር ያኔ ነው መሰለኝ መፃፍ የጀመረው እርጋታው ይገርመኝ ነበር ከስደት ተመልሼ ፀሀፊ መሆኑን አወኩ ግን መፅሀፉን አላነበብኩም ከስንት አመት በኋላ ብሄራዊ ጋ አይቼ የሰፈሬ ጀግና ደሳለኝ አይንላይን ተገጣጠምን ግን ወደኋላ እየዞርን ተያይተን ሄድን እኔ አክብሬ ሰላም ማለት ፈርቼ ነው እሱ በደንብ አላወቀኝም መሰለኝ በጣም ነው የማከብርህ የሰፈሬ 4 ኪሎ ልጅ መፅሀፍህን ፈልጌ አነባለው የበለጠ አደንቅሀለው እድሜ ከጤና ይስጥልን
ዓለማየሁ ገላጋይ የሚገርም ደራሲ። ታላቅ ስጦታ። መታደል ነዉ።
ብዘገይም አሁን ነው ያወቁህ መልካም ሰው ነህ ረጅም እድሜ እመኝልሃለው❤❤❤
ምን አይነት ግሩም አንደበት ነው ምን አይነት ማስተዋል እናመሰግናለን አሌክስ 🙏🙏🙏🙏
He is so brilliant, wish him long live
በጣም የማደንቀው ደራሲ ነው አለማተሁ ገላጋይ እስኪ የህልምዣት የሚለው መፅሐፍ ካልተሳሳትኩ የበአሉ ግርማ ይመስለኛል ጀምሬ ሳልጨርስ ባጋጣሚ እና ኢትዮጵያ አስልኬ ፈልገው እንዳጡ ነገሩኝ አግንቼ ብጨርሰው ደስ ይለኝ ነበር
ተው እንጂ የበዓሉን ጦስ ጥምቡሳስ ይዘህ ሂድ
ሁሉም ነገር ያልፍል እውቀትም ሀብትም በወንጌል የሚያምን እርሱ የማያልፍ የዘላለም ህይዎት አለው
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል !
ውድ አለማየሁ ገላጋይ በድርሰቶችህ ሕይወትን አየፃፍካት ለሕዝብ እያስተዋወካት አንተ ግን የኔ ባልከው ሕይወት ብቻ ተወስነህ መኖርህ እጅግ አሳዝኖኛል ያ ጓደኛህ ትክክል ነበር አንድ ልጅ ውለድ ያለህ ግን ሴቶችን ስትሰበስብ ብገኝ ደስ ይለኛል ስለሕይወት የምነግርህ ብዙ ታምቀው የተቀመጡ ጉዳዩች አሉጘ 39:14
ክቡር አለማየሁ ገላጋይ በጣም የማከብርህ እና የምወድህ ኢትዮጵያዊት ወገንህ ነኝ። በቃ ሳይህ ዝም ብዬ ልብህ ንጹህ ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው። ደግሞ ጸጋህ መብዛቱ ኢትዮጵያን በተሰጠህ ነገር ስለምታገለግላት አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ያክብራችሁ እንዲህ ያሉትን የጥበብ ሰዎችን ስላሳያችሁንና ያልተገኘንን ሰዎች ስለቀላቀላችሁን .. አስተያየት ፡- አለማየሁ ገላጋይ የተወሰደበት ሹት አንግሉ ይረብሻል . ስለሁሉም ግን እናመሰግናለን በርቱልን በሌላ ስራ እንጠብቃለን
ደግነትህ ጨዋነትህ ሁሉ የሚገረም ነው ተባረክ እድሜና ጤናውን ይስጥልን
Waw Alex I Wish You Long Life with Healthy In Allround !
Alex You Are Briliant Writer !
ሳከብርህ እኮ ! ኑሩልን
ከእግዚአብሔር የተሰጠኸን ፍጡር እድሜህን ያርዝምልን
እባካችሁ ሰይፉ ላይ ይቅረብ He is brilliant guy ቅርስ የሆነ ሰው ነው❤
አሌክስን ?
ከዛ ስለምን ሌወሩ ?
@@zerihunyelma ua-cam.com/video/Pfo7X20yVh4/v-deo.html
@@zerihunyelmalek neh slemn liyaweru😂
ሴፉ የተባለ የመንግስት አሽከር አይመጥነውም አሌክስን!!!
ኑጽህ ህሊና ክፋት ተንኮል ያሌለብህ እግዚአብሔር ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
I wish you a long live ... peace and blessings 🙏
ለዘመናት ስሰማው ብቆይ የማይሰለቸኝ የኔ ውድ አስተማሪ!!
Very interesting conversation thank you Endale as always n long live Alex
ለነገሮች የምሰጠው ትኩረት በጥልቀት የመረደቱ ብቀት ድንቅ ነው በእውነት አለማየሁ!©
እምነት ልብ አእምሮን በአንድነት ይዞ የማይፅፍ ሰው ጉዳቱ ይበልጣል።
Longlife, You are the one and only whom i never tired of listening.
He is my best God bless him
I admire this guy he is knowlagable by nature, but mostly those kind of persons they don't care about , themselves I don't know why. I WISH IF they are taking care for themselves.anyway Thank You Ato Alemayhu.
May be they understand everything is temporary and nothing new
አለማየሁ ገላጋይ ይፅፋል ይደርሳል ሌሎች ሰዎች ያነቡለታል ነገር ግን እሱ ጋ ያለውን ችግሮች የሚያነቡለት ሰዎች አላገኘም
Egziabher yimesgen
ጥሩ ማስተዋል ጥሩ ቋንቋ አለህ ። ንግግሮችህ ሁሉ ይጥማሉ ። ይህንን አዕምሮ የሰጠህን እግዚአብሔር ግን ምን ትለዋለህ ? አላውቀውም ወይስ እግዚአብሔር የሚባል የለም ??
እግዚአብሄር ከረፈደም ቢሆን ዘር ይስጥህ ለሌሎች እየኖርክ እያሳወቅክ ለራስህ ማወቅ እና መኖር አለብህ
የሆነ ቋሚ ፕሮግራም ቢኖር የአሌክስ ብቻ ምን አይነት አንደበት ነው😍
አሌክሶ ማኛ ሰው
አሌክስዬ ሁልግዜም ቢሆን ራስህን ሸሽገህ መኖርህ ያሳስበኛል አድናቂህ
አለማየሁ የምትገርም ደራሲ እኮ ነህ ❤
አለማየሁ ገላጋይ ምርጥ ደራሲ ነው ግን ኢትዮጵያ ሆነና ምንም ነው ።❤❤❤
ሁለቱም ደራሲዎች ምርጥ ናቸው
የተሳተፋችሁ ሁሉ አደንቃለሁ
ይሄን የመስለ ሙሁር ጸሀፊና ተርጏሚ መጸዳጃ ቤት የለው ቤት የለውም ያሳዝናል ሲሞቱ ቀብራቸው ላይ ከመረባረብ በህይወት እያሉ ቢረዱ ለከተማመስተዳደሩ ተነግሮ ቤት ብታስጡት ጥሩ ነው ኑርልን
ትለያለህ 🔥🔥🔥
አሌክሶ ሲናገርም ሲጽፍም እኩል የሚያምርበት ደራሲ ነው ጥሎብኝ እጓጓለታለው አንዳንዴ ሰው ነው አሌክሶ የሆነ ቀን ብናጣው እያልኩ ሟሟረቴ አይደለም ጋሽ ጸጋዬን እንደ ቀልድ አጥነው አይደል
አሌክስ በአነጋገሩ ስቃኘው ሰው አፍቃሪ ነው የሚጠቅመውን ሳይሰስት ጀባ የሚል እዝራ ደግሞ ከአንደበቱ አይጠፋም አሌክስ ረዥም ዕድሜ እመኝልሃለው እወድሃለሁ።
Manew tsegaye
Des emilu abat nachew ❤❤❤❤❤❤
"የእኔ ቤት እንደ ገዳምም ናት" አለማየው ምርጥ ደራሲ
እንዴ ደስ እንዳለኝ......!!!
*
*
ከሌሊቱ ስምንት ሰዓት አከባቢ ነው። እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ ይንን ፕሮግራም አግኝቼ ያደምጥኩት.....!!
እናም አጣጥሜ ነው ያዳመጥኩት
We love you Alexo
ይቺ አጭር መልዕክቴ ለታሪክም ይሁን ለ ምንም ብቻ ፃፍኳት እንደተረዳሁት ከሆነ አሌክስ(አለማየው ገላጋይ) ስሜቱን ሀሉ በውስጡ አምቆ የሚይዝ ሰው ነው ምን ለማለት ፈልጌ ነው የቤት ችግር ካለ ቢቀረፍ እያንዳንዱ ሰው ብንተባበር ከተቻለ አቅም ያለው ሰው ቢያደርገው ካልሆነም ከላይ እንዳልኩት ብንተባበር እንዳንቆጭ ነው ጋሽ ስብሀት እንዲ ነበር እንዲያ ነበር እያልን እየተቆጨን ነው ሌሎችንም አያ ሙሌ ሙሉጌታ ተስፋዬም ጭምር እና ባካችሁ ይችን መጣጥፍ ያያችሁ እንደሀሳብ ሀሳቧን ብታብላሏት እላለሁ አመሰግናለሁ!!!
Mert eyta kin sew nahe
ጥሩ ሀሳብ ነው ወላሁ። 👍
@@BeraswissAmen1621f
ችግራችን አንድ ሰው አፍ አውጥቶ ቸገረኝ ካላለ እጃችን አይፈታም። እንዲህ አይነት ጉምቱ የሆኑ ሰዎች "ተቸገርኩ" ማለት ክብራቸውን ስለሚነካባቸው የሚያመልጡን ይሄን ጊዜ ነው። ቆንጆ፡ማንቂያ ነው የጻፍከው።❤
ua-cam.com/video/YmvpzcQc4WA/v-deo.htmlsi=NAh4h9DU6z_-BXRV
አለማየሁ ብቻውን ቤተ መፅሐፍ ነው።
🎉🎉🎉
EBAKHE SAYFFU YHEN SAWE AKERBLLEN.
Dr endale kebede ke Alex gar yaderegachihut koyita betam arif neber
Kibrum yemetsihaf medebir be metsihaft zurya yalewun eyita endihum egeza adenkalehu
ኑሩልን🙏
አለማየሁ ገላጋይ ግርምምምም የሚለኝ ብርቅዬ ደራሲ
Meslohi new wendoch ergumoch nachwe
ክብር ለሁለታችሁ ድንቆች🙏🙏🙏
❤
Brilliant author!
አንድ ቀን ባገኝህ ደስታዬ
🙏🙏🙏
yen abat betam nwYemiwdik
ውይ ምን አለበት ይሄንን ሰው ባለሃብቶች ቤት ገዝቶ ቢሰጠው
የአለማየሁ መፅሐፎ ሁሉ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ከፍተኛ የሆነ የህትመት ጥራት ችግር ይታይባቸዋል። ተነባቢነቲቸው ከሱ ያነሱ ነገር ግን የህትመታቸው ጥራት የማይገናኙ ብዙ መፅሐፍቶችን አያለው። የሽያጭ ዋጋቸው ተመሳሳይ ነው።
EBAKACHEHU DARUT
ድራሴ አእምሮቸው ሀብታም ናቸው ግን የቁስ ፣የገንዘብ ደሀ ናቸው ይህን ልዩነት አስርዱኝ።
ግባቸው ቁስ አይደለም። አእምሯዊ እንጅ።
የሰዎች ለነግሮች የሚሰጡት ዋጋ የተለያየ ነው ለአንዳንዶች ለገንዘብ እና ቁስ የሚሰጡት ዋጋ ለሌላ ነገር ከሚሰጡት ዋጋ ያነሰ ነው ወይም አንዳንዴ ፈጽሞ ቦታም አይሰጡትም፡እንዳመለካከታችን ነው።
ድንቅ ደራሲ
sound sound sound quality!
Alex the great
ግሩም ነው
ይሄን የመሰለ ግሩም በጭውውት የታገዘ ቃለ ምልልስ በድምፅ ጥራት እንደዚህ መሆን አሳዝኖኛል!
ዝግጅቱ ደጅ (outdoor) እንደመሆኑ እንዲያውም ጥራቱ ጥሩ ነው ማለት ይቻላል።
❤wooooowww
BZHE BOTA LAYE LATGNCHU ZAMANCHU YABERKE PLEASE YHEN ENKUE DYMEND ZAERUN ENDETKA .ZAMANHE YABERK LANT SAME LAMWATATE YKABDALLE ETHIOPIA ENKU BAYHALLW.
Sound operator should be jailed for ruining this program
አድራሻውን ማግኘት ይቻላል?
በምናብ ዓለም መኖር በዕውነት ደስ ይላል 🧐👈
How can I get the book please
Alex smart
Jegenoche❤❤❤
አሌክስ እንተበጣም ትልቅነህ ለኔ
አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉት ደራሲያን መሀል ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ለእነ ምርጡ እና ተወዳጅ ነው ግን ስንቾቻችን ነን እሱን የማናውቀው ??
Where can I find his book?
Maqabrih yataqofara qanima setua nat silanta yamitawaraw
Nurulegn
Voice not clear
ፕሮግራማቹ ተመችቶኛል ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ መንግስት የቤት ችግርሀን መፍትሄ እንዲሰጥ እመኛለሁ
Please yemathafw riss mindinaw
ቤባንያ
Own Alex what happen
Dear Dr. Endalegeta kebede, can you make an interview with Ashenafe Fenta the author of Yetekelekew yeethiopia tarik Please
Is the interviewer is artist aregahenge werash ???
Endalegeta Kebede
ምጥ አገላለጽ
ayee camera man gin nbc nachu?
ምን እናድርግ ነው አንድ እርምጃ
ምናለ አድራሻውን ብትነግሩን እና ቀኑን
የኘሮግራሙ አዘጋጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ።
You Tube Channel:-
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚድያ
ቴሌግራም:- t.me/ZagolBookBank1
t.me/zagolbookbank
Facebook:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ
ስልክ:- 0900651010 ወይም
0976066720
አስተባባሪና የዝግጅቱ ቦታ:- በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ (በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ)፡፡ maps.app.goo.gl/yb1LFT7PDTwLUP217
ይህን የመሰለ ደራሲ በቀበሌ ቤት ያማል ከምር
Alex meche naw ategabehe hogie mekere mesategie leyue sawe
ማዕቀብ ላይ እኮ ፅፉህዋል