Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋው ሀኒ ካናዳ ሸቀጥ ነው ያረገችሽ በርች አችኮ ግን ውፍረትም እሚያምርብሽ ሴት ነሽ የትወናዋ ንግስት ፊልም በናተ ቀረኮ❤❤❤
ሀንዬ ልጅሽን ከአጠገብሽ አታርቂው ሁሉን ነገር አውሩ ጓደኞቹን እወቂ በተረፈ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
ሃንዬ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል:: እግዚአብሄር አንቺን ልጅሽን እና ቤተሰቦችህን ይጠብቃችሁ::❤️🥰
ደስ የሚል ውሎ ነው ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በእውቀት በጥበብ ያሳድግልሽ❤🎉መልካም ዊንተር ብርዱ እንዴት ነው❤
ዋው አገላለፅሽ እንባዬን አስመጣው በእውነት ጌታ በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ ይባርክልሽ ሐንዬ
ወይኔ ሃኒቾ መኪናሽ ሲያምር Jeep እና Hummer መኪና በጣም ነው ምወደው ብታይ💜💞💜
Kkkk I have extra I will send you lol
ሀኒየ የኔ ጨዋ የ ሰውለሰው ቅመም😍😍ይበለኝ ይበለኝ 😅😅አይ ትወና በናንተ ቀረ❤❤❤❤ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
ሀና እህቴ ለምን ነው ምጠፌው ቶሎ ቶሎ ነይ በማርያም❤ ብርዱ ለመድሽው ምን ይለምዳል እኔማ ማልቅስ ነው ሚቀድምኝ ሲብርድኝ ሀገር ኢትዮጵያ ተናፍቅኝ አለች😢❤❤❤❤
ሶስየ ደምሪኝ ውደ❤
ደረትሸን ሸፈን አድርጊው
@@LubabaYmam❤❤❤❤❤❤
Go girl, you look great. Keep up
በርቺ አይዞሽ ውፍረት ለጤና ጥሩ አይደለም
የካናዳ የቅዝቃዜ ጊዜ የሚልፍ አይመስልም እኮ😅😅😅😅
አውን ለውጥ ይመጣል በይበልጥ ግን አመጋገብ ማስተካከል ያስፈልጋል ካርቦሀይሬት መቀነስ አትክልት እና ፕሮቲን በብዛት መመገብ ግን በጣም ጥሩ ለውጥ አለሽ ሀንዬ በርቺ ልጅሽን ያሳድግልሽ ❤
በርቺ ሃንዬ❤❤❤❤❤
😍😂😂😂አይዞን ሀንየ በርቺ በርቺ❤️❤️❤️❤️❤️
Very glad to know you are in good track, Hani! Go-ahead!
ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽና ሳከብርሽ ከልቤ ባለሽበት ከሸበላው ልጅሽ ጋ አላህ ይጠብቅሽ የቀን ውሎሽ ሀሪፍ ነው
ሀይ ሀኒ የኔ የዋህ ጥሩ ትምህርት ነዉ እኔም የምኖረዉ ካልግሪ ነዊ❤
ዋው ሀኒ ስወድሽ❤❤❤
❤ሀኒቾዬ ስወድሽ ይመችሸ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
ሀኒቾዬ ዛሬም እዚሁ በካናዳ አለን ሁሌም እንወድሻለን ሀኒቾ ሞገስ ሞገስ አንተ ሞገስ አባባልሽን ልጄ ሳትቀር እዚሁ ካናዳም ትደጋግዋለች ጀግኒትዬ በርቺ ብርዱን በስፖርት ልቡን አጥፊልን❤❤❤
ጎበዝ አይዞሽ በርቺ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቅዝቃዜውን በዚህ ማሳለፍ ጥሩ ነው።
አርቲስት መሆንሽንም ንገሪያቸው ሃኒዬ የኔ ፍቅር❤😂
ልጅስ ያምራል፣ እግዚአብሔር ይባርክልሽ
ቀንሰሻል በቃሽ አቹ ያምርብሻል ❤🎉
አይዛሽ በርች የኔ ጀግና
ሀኒዬ አትጥፊ የኔ ወላላ ትናፍቂናለሽ❤❤💖💖😘😘😍😍
ሀኒ ጎበዝ በርቺ ይቅለጥ ይሄ ጫማ ቁርጥ አዳትበዩ
ለማንኛውም አምሮብሻል እህታቸን ይመርብሽ 😊 እንዳንቺ ምችት ይበለን😄.. Exercise አሪፍ ነው በርቺ 👏👍
ሀኒቾ ጎበዝ በርች ምነው አትጥፊ ❤❤❤ሥወድሺ
ይገርማል ሀኒ መሻአላህ ቀጥነሻል ሽቅጥ ልትይነው አሁን ዲሮም ውፍርትሽ ያምርብሻል የስው ጂስም ባዳ ነው ላካ
ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤
ጎበዝ 👏👏👏👏ካሎሪሽን መቆጣጠር አትርሽ❤
በርቺ በርቺ የምር እንዴትም ሆነሽ ብትመጪ ፈገግታሽ በቂ ነው ግን ለጤና መቀነስ ግድ ይላል ለመክሳት ቢቻ ሳይሆን እስፖርት ለጤና ግድ ነው ለማንኛውም እየበረታሽ ጎበዝ ስወድሽ እኮ
God is too good ❤❤❤
ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
Allah yetbkachu ❤
ጎበዝ በርች የብርዱ የበርዶው ነገር ያለንበትን እያየነው ነው ከባድ ነው አይዞሽ
Haneya nuro endate new fetariye yetebekeshe ❤❤❤
ሀኔቾ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተቦችሽ ስደት ከባድ ነው ላዛውም ካናዳ
ሐንንየ ቆንጆ ስላየሑሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤ በርቺ
ውደ ደምሪኝ❤
በረች ሁሉም ይለመዳል ጅም ግዴታነዉ ለሁላችንም የምዬ ኢትዬጵያ ጮማ ❤
ይባርክልሽ
ሀኒ ጎጂየዋ አትጥፊ❤
ይመችሽ ሀኒቾ❤
አይዞሽ እሕቴ ሑሉም አልፎ አንድቀን☝️ወደሐገርሽ ???ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ሀኒየ የኔ ውድ እህቴ የኔ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂የኔ ፍልቅልቅ በርች
በረደሺ እንዴ እኛም እንደዛ ነው የለመድነው❤❤❤
በጣም ጉበዝ በርቺ በጣም ለውጥ አምጥተሻል
ሀኔቾ ካናዳ መጣሽ እንኮን ደህና መጣሽ እልተቻልሽም እንቅስቃሴሽ ጥሩ ነው በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀንየ የልጂሽን ነገር አደራ ካንች ምክርና ጨዋታ እንዳይርቅ። ካናዳ በጣም የለየለት የባለጌ ሀገት ነው ጓደኞቹን ማወቅ አለብሽ ይሄው እኛ የወላድ መካን ሆነናል አሜሪካ። ምነው እግሬን በሰበረው እላለሁ እኔማ። ለማንኛውም አይዞሽ ይለመዳል
ስወድሽ ሀኒዬ ❤❤
ሀንየ እረ እረ መሽናቀጥ ማናን ለማሰቀናት ነው .በረች!!!.
የምወድሽ የኔ ጀግና ደሞ አምሮብሻል
የኔ ቆንጆ አንዳንዴ ቫንኩቨር ብቅ በይ እኔ እህትሽ አለሁልሽ በውስጥ ፃፊልኝ ስልኬን እፅፍልሻለሁ
ሀኒዬ የኔ የዋህ ❤ፖሚዬ የኔ ቆንጆ🥰 እደግልኝ🙏
God bless you we love you ❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰ሃንዬ በርቺልኝ እሺ ዉዴ ❤️❤️ስወድሽ
betam new yekesashew arif new berchi gobez 👍
ግን ለውጥ አለሽ ሀኒቾ በርቺ እስፖርት ወሳኝ ነው ❤
ሀናዬ ሰወድሽ ❤❤❤❤❤❤
ሀናቾዬ እንኳን ደና መጣሸ ወደ🎉
ጎበዝ ቀጥይበት
Wow, wow , wow…wonderul!
ሀኒ እንዴት ነሽ አትጥፊ
ሀንዬ ጀግና በርች❤❤❤
ሀንቼ አንቺን ሳይ ልጆች እዪለንየምትሰሪው ዘመንድራማ😂ነው በርቺ ጎረምሳው ጠፋ
Hanye gobez👏👏
በውፍረትሽም ታምሪያለሽ ቆንጆ ነሽ ቀጥነሽ ደግሞ ውበትሽን ማየት ጓጓሁ❤
ሀኒ የኔ ቆንጆ!!! በጣም ቀንሰሻል በርቺ❤ እመቤቴ ከነ ልጅሽ እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ 😘💓💓🌷🌷
❤❤❤ሐንቾ ባግላድሸን ባጠቃላይ ኢዣዎቹን አተመኛቸው ሸጠውሸ ነው የሚሄዱት ጥንቃቄ❤❤❤❤
Children are such a blessing! Make you forger plenty of problems in life: the cold, yager nafkot, bitchegnet., ere sintu...we thank God for them
Hello Hancho nice to see you my dear sister Aeyzosh Berchi Gobez 🇪🇷❤️🙏❤️🇪🇷
Betam metwedje neshe hanicho Egzabeher ke anchi gara yehun❤❤❤
Good job Hanna❤be strong 💪
በርችልኝ የኒ ስደተኛ ሑሉም ያልፋል💪እወድሻለሑ አከብርሻለሑ የኔ ቆንጆ ሑላችንም እንደዚሕ ነው ያለፍነው❤
እንተዋወቃለን ኢቤስ በጣም በአንች ያምር ነበር
Good job Hani❤
Yena konjoo betam new yemwedesh ❤
ሠላም ሀኒ
❤❤❤ይመችሽ ድንግልትጠብቃቹ
ውይ ሀኒቾ ሺ አመት ይኑርልሽ
ሐኒ.ቆንጆ.❤❤❤❤
ማሻአሏህ እስፖርት ተመችቶሻል
Gobez ❤❤❤❤❤❤
እየመጡ ነው ያልሸው ምነው ሳትቀበያቸው ነው አንቺያለሸበት ነው የሚመጡት
ሀኔቾ የሰውለሰው ድራማ ድምቀት ቻናልሽን ስላገኜሁት ድስ ብሎኛል👋👋
Good job 👏 Hanna❤
ሀኒቾ ይመችሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።አሁን ያለሽ የሰውነት አቋም በቂ ነው።ምክንያቱም ድንቡሼነትሽን በጣም እወደዋለሁ።
good job yena konjo 💖💖💖
Hanichoo too baayee sii jalladhaa ❤
Good job hanecho
Betam keneseshal❤ Egizabeher yasadegelesh bemogesu
❤❤❤❤❤የኔማር
ሰላም ሰላም ሀኒቾ እዴትነሽ❤❤❤❤❤
ሀኒቾ😊😊😊😊
ሀኒቾ አምሮብሻል፣ ሰውነትሸም ቀንሶል ቆንጆ ላይ ነው ያለሸው፣ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ነይ እወድሻለው።
ሀኔቾ የኔ ውዴ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤
የኔ ባርያ ስወደው እኮ ሃኒዬ ያኑርልሽ በጥበብ በሞገስ በግርማ ያሳድግልሽ አምላከ ቅዱሳን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልሽ እናቴ
ዋው ሀኒ ካናዳ ሸቀጥ ነው ያረገችሽ በርች አችኮ ግን ውፍረትም እሚያምርብሽ ሴት ነሽ የትወናዋ ንግስት ፊልም በናተ ቀረኮ❤❤❤
ሀንዬ ልጅሽን ከአጠገብሽ አታርቂው ሁሉን ነገር አውሩ ጓደኞቹን እወቂ በተረፈ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
ሃንዬ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል:: እግዚአብሄር አንቺን ልጅሽን እና ቤተሰቦችህን ይጠብቃችሁ::❤️🥰
ደስ የሚል ውሎ ነው ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በእውቀት በጥበብ ያሳድግልሽ❤🎉
መልካም ዊንተር ብርዱ እንዴት ነው❤