ከሩሀማ ጋር ተኝቶ የነበረው ኤሪሚያስ የባሏን ያልተሰማ ሚስጥር አወጣ አወጣ Guramayle Ethiopian Daily News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 69

  • @guramaylemedia
    @guramaylemedia  3 години тому +13

    ኤርምያስን መደገፍ ለምትፈልጉ 1000435373813 ንግድ ባንክ ኤርሚያስ አወቀ

    • @Nabal266
      @Nabal266 Годину тому

      30 ፐርሰንት ልትወስድ ነው አንተም ወስላታ
      እውነቱን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው እትዘባርቁ

    • @NetsanetMisgan
      @NetsanetMisgan Годину тому

      Gurayle kante and tfat yagegnehubh sle fikregnaw mistr bli yrnegerehn ketta mawtat alneberebhm korteh maswetat neberebh yhenn stsema min tlalechi??

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr Годину тому

      ወረኛ ነገር ናችሁ ልጁየታክሲሹፌርነኝነውያለው😊

    • @Kukubrooke
      @Kukubrooke 9 хвилин тому

      How we can get he’s contact information-for Ermias please

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 3 години тому +12

    ጌታ ሆይ ማረን ማረን ይቅር በለን

  • @טגסטהקסהון
    @טגסטהקסהון 2 години тому +11

    ምንም በጥቅም ቢሆን እንኩላሊቱን ለሰጠ ልጅ እንኳን ጥላ መሄድ በጥቅምም ልትጣላው አይገባም ነበር

  • @hanaakebede2707
    @hanaakebede2707 2 години тому +7

    እሱ መቼ ዋሸ ታዲያ ወደኋላ መመለስ አልፈልግም ብሏል

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 3 години тому +12

    በነሱ ምክንያት ትክክለኛዉ ታማሚ መጎዳቱ ነው

  • @TarossAlemu
    @TarossAlemu 3 години тому +10

    ወይ ጉድ ይሄ ነገርማ ከዚህም በላይ መጥራት አለበት እውነት ዝም ተብሎ ሊታለፍ አይገባም። ጉራማይሌ ግን እያደረስከን ስላለው መረጃ ከልብ እናመሠግናለን በርታ 🙏🙏

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub 3 години тому +11

    ወይኔ ደሀው እዳይለምን አረጋችሁት

  • @MenderinWorku
    @MenderinWorku Годину тому +4

    ልጁ እኮ አልሰራሁም አላለም ግን አሁን መስራትም ማሰብም አልፈልግም ነው ያለው

  • @nardi3585
    @nardi3585 50 хвилин тому +2

    ልጁ አሷን ሳያገኛት በፊት በዚህ ስራ ወይም ሌብነት ላይ ተሰማርቶ የነበረ ከሆነ ማለትም አሁን ስራ እየተባለ በሚገለፀው ሌብነት ላይ መጀመሪያም ለሷ ብሎ ሳይሆን ለጥቅም በገባበት ነገር የተሸወደ ነው የሚመስለኝ ምክንያቱም ከሷን ህመም በፊት እንዴት ይህንን ስራ ለመስራት ተሰማራ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Годину тому +6

    እሱም አልዋሸም አብረን እንሰራ ነበር ብሏል ምንድነው የምታወሩት

    • @musbahhammid
      @musbahhammid 47 хвилин тому

      ምን ላውራ እና እንሸቅል በላው ናው

    • @BayewChekol
      @BayewChekol 4 хвилини тому

      Liju kalew yeteleye minm alawerahim

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Годину тому +5

    እኔ ጉራማሌ አምናለሑ ወቸት አያወሩም ክርስታንስለሖኑ❤❤❤

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 Годину тому +2

    የተጣሉ አይመስለኝም ሰው ገጭቻለሁ ብሏል,ምናልባት ተመካክረው. እርዳታ ለማሰባሰብ ይሆናል

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Годину тому +3

    በኢየሱስም😢 ዘመኑ ያስፈራል

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 години тому +7

    ጉራማይሌ እስከ መጨረሻው ሂድበት

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 години тому +5

    እቺ ልጅ የሰበሰበችውን ገንዘብ ተወስዶ ለእውነተኛ ታማምህ ይሰጥ በህግ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Годину тому +2

    ይህ ምን ይገረማል እሱም ተናግሯል እኮ እንዴዚህ እንደሚሰሩ አሁን ደበረኝ ከዚያ መውጣት እፈልጋለሁ ብያት እንቢ አለች አለ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 години тому +5

    ይኼ እኮ የቆየ የሌብነት ስራ ነው ከዚህ ቀደም በባዶ ሲለምኑ ተይዘዋል በጣም ነው እኮ የሚያጨናንቁት ካርቶን ይዘው የሚሯሯጡት ጎረምሶች አይጣል ነው ሃገራችን ውስጥ ምን እየተካሄደ ነው ወገን ግራ ይገባል በጣም ባለጌና ወራዳ ሴት ናት ፈጣሪ ሊያጋልጣት ሲፈልግ ነው ሰይፉ ላይ የቀረበቺው ምን ያህል ቢሰበሰብ ነው የዋህ የሃገሬ ሰው በስንቱ ይበዘበዛል ልትጠየቅ ይገባል ይቺ ሴት ደግሞ እንደ ጨዋ ሴት ተኳኩላ ቀረበች አጭበርባሪ ናት

  • @HalimaTalema
    @HalimaTalema 3 години тому +7

    ገና ብዙ ይወጣል

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 2 години тому +4

    እሡም ራይድ እሠራለሑ አላለም ሚኒባስ ነው የምሠራው ብሎል

  • @ycufyfuffuufgu149
    @ycufyfuffuufgu149 3 години тому +6

    ጉድ በል ጎንደር ምን ጉድ ነው

  • @MasNgu
    @MasNgu 2 години тому +3

    ገና ጉድ ይወጣል

  • @VoiceofWorld-n7x
    @VoiceofWorld-n7x 3 години тому +5

    ምን ጉድ ነው 😭

    • @yoditmussie6466
      @yoditmussie6466 Годину тому

      ይሀ እኰ ልጁ የተናገረዉ ነዉ ምንም አዱስ ነገር የለም

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 2 години тому +4

    አቤት፡ቸሩ፡መድሀኒ፡አለም፡እግዚአብሄርን፡ያለመፍራት፡፡የስራችሁን፡ይስጣችሁ።

  • @JoJo-uy3gr
    @JoJo-uy3gr 2 години тому +2

    አቤቱ ይቅር በለን እንደው ምን ጉድ ናቹ ሎቱ ስብሀት

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 2 години тому +2

    እውታውይጣራልን?????

  • @Azeb1
    @Azeb1 2 години тому +4

    selam betseb berita gud new❤❤🎉

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k Годину тому +1

    እና አሁን እልጁላይ ምን ጥፋት አለው አሁን ልጁ ያወራውን እሱም ትናት ደግሞ ነው ያወራው

  • @Eyerasalem
    @Eyerasalem 2 години тому +2

    እራሱም ተናግራል ይሰራ እንደነበረ

  • @emabet578
    @emabet578 51 хвилина тому +1

    There is nothing this guy did. From the beginning, he said that he was working as a taxi driver

  • @اورنسالعنزي-ش8ذ
    @اورنسالعنزي-ش8ذ Годину тому +1

    Faxare ymark abate lelochun tewachew 😢😢😢😢😢😢😢

  • @MunaGossa
    @MunaGossa 3 години тому +4

    Medhanialem anten yimareh wendme

  • @ሳሪየእናቷልጅ-ደ2ጨ
    @ሳሪየእናቷልጅ-ደ2ጨ 5 хвилин тому

    እና እሱ መች ዋሸ የሚኒባሱ ባለቤት ኮንትራት ተጠይቆ መኪናውን እኔ ነኝ ምሾፍረው ብልዋል አሁን ግን መስራት አልፈልግም በሚል እንደተጣሉ ሸገር ኢንፎ ላይ ተናግርዋ እና ምን አዲስ ነገር ይዛቹ ነው ምትጮሁት😏

  • @musbahhammid
    @musbahhammid 46 хвилин тому

    እውነቱ ሁሉ ሃብታሙጋ ነው ያለው ይህ ተጠያቂ ተፈነገልኩኝ ቢል ይሻላል

  • @shuayibnassir9816
    @shuayibnassir9816 55 хвилин тому

    ይሄ አስተባብል የተባለ ይመስላል!

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    እሱ ታዳ መች ዋሸ አታሺቃብጡ

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub 3 години тому +2

    አጀዳ 1መሱርና ጫልቱ
    አጀዳ 2ጆን ዳኔል አልወርድም
    አደጃ3 እሙሙ
    አጀዳ 4 ሩሀማ ዩቱበሮች ዶላራችሁን አብስሉ

    • @lozamulu-qp5wr
      @lozamulu-qp5wr 2 години тому

      Kiyana yonas lela ajenda

    • @selamleethiopia3423
      @selamleethiopia3423 Годину тому

      ነገሩ የመንግስት ሴራ ነው። ህዝቡን አቴንሽን ለማስቀየር ነው። ከዛ ሚዲያው ያራግባል።
      የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደረሽን ም/ ፕሬዝዳንት ማስተዋል ወንደሰን፤ ፌስታል ይዞ የተገኘ ከ5 እስከ 10 ሺህ ብር ይቀጣል፤ የዛፍ ግብር ሊጀመር ነው። ምዝገባ በየቤቱ ይጀመራል።
      ዝም ካልን ገና ጉርሻችንን ይቆጥሩልናል።

    • @selamleethiopia3423
      @selamleethiopia3423 Годину тому

      የሚገርም ነው።ህመማቸውን መነገጃ አደረጉት። እንደገና በህመምተኛም ይነግዳሉ። ሰው እንዴት ትክክለኛውን ህመምተኛ ይርዳ???? ግፈኞች ናቸው።

  • @ZedWolde-i6q
    @ZedWolde-i6q Годину тому

    መጀመርያየልጁን አሳብ በደብአላዳመጣችሁም ዝምብላችሁ አተቀደዱ ሸገርፎምላይ እኮ እተርቪዮ ተደርገዋል የሰዉልብ አትጉዱ ምድረ ቀዳዳ

  • @ZeriyeKassa
    @ZeriyeKassa Годину тому

    እረ አስጠላ ለጅ በቃ

  • @abyssinia23
    @abyssinia23 3 години тому +2

    ewenetu yetara

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Годину тому

    በውሸት የሚገባ ያቃጥላል😢😢

  • @Nabal266
    @Nabal266 Годину тому

    ነገር አታባዱ ልጁ የታክሲ ሹፌር ነኝ ነው ያለው

  • @musbahhammid
    @musbahhammid 47 хвилин тому

    ይህ ኢንተርቪው ተረተረት ብየዋለሁ ይህ ሰው የሚናገረው የኔ ጉዋደኛ ነበረች ከዛ ሃፈነገለኝ ማለት ነው የቀረው።ሃብታሙ ትላንት መሰረት በዙ ጋ ሲቀርብ ምን ያህል ጨዋ ልጅ እንደሆነ ያሳያል።

  • @MunaGossa
    @MunaGossa 3 години тому +1

    Medehanialem Ahunem fael yargebat

  • @BayewChekol
    @BayewChekol 5 хвилин тому

    Liju eko teketro yisera endeneber tenagrual eko

  • @ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ

    አልዋሸም

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Годину тому

      እሱም ተናግሯል እኮ እንዴዚህ አይነት ሰራ እንደሚሰራ

  • @tizitagade9668
    @tizitagade9668 Годину тому

    Betam weregna neh erdata feligeh kehone erdugne bel

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 Годину тому

    Baluwamko tenagruwal alwashem esum letchegeru santim esbsbalhu beza agatami naw esuwan tama yagegnhuwat beluwal .

  • @byklesh6849
    @byklesh6849 3 години тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @BerhanuTewelde-f8y
    @BerhanuTewelde-f8y 3 хвилини тому

    Lebnet Absprache, Leutchen lemerdat new, yewche yasfelgatal

  • @tigestalemu2160
    @tigestalemu2160 Годину тому

    Mène gude new

  • @genetshibeshi6946
    @genetshibeshi6946 Годину тому

    Yhesi ewnet mehonu bemin ytamenal bizu derama balebet hager

  • @tizitagade9668
    @tizitagade9668 Годину тому

    Min chigir alew yihanin siraakume new yalkuwat new yalew lijum alkadem beka

  • @GirmaMoges-h6v
    @GirmaMoges-h6v 2 години тому +1

    አስተባብል ተብለክ ነው