BEST New Ethiopian Music 2014 Milly Wessy - Min Yegermal

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @እናቴሁሌምእወድሽአለሁእና

    እኔስ ሀብታም ወንድ ደስስ አይለኝም አልወድም መልክም ያለውን ልክ እደዛው መልኩ ቆንጆ ሆኖ ውስጡ ጥቁር ስንት አለ እህቶቼ ቆንጆ ስታዩ አትደናበሩ እግዚአብሔር የሰጣችሁን በፀጋ ተቀበሉ

    • @AsAs-jf1mz
      @AsAs-jf1mz 4 роки тому

      ልክ ነሽ

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 3 роки тому

      ትክክል እህቴ

    • @danielnugusse7475
      @danielnugusse7475 3 роки тому

      😘😘😘😘😘Millyyy handsome boy
      Keep it up my lovely bro .
      like wudie

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ 3 роки тому

      ታድያ እንደ እኔአይነቱን ቆንጆ በዛ ላይ ሃብታም ወንድ ስለሆንኩኝ መስፈርትሽን አላሟላም!!! በዛ ላይ የኒዉዮርክ ብሮንክስ ነዋሪ??? ሃሃሃሃሃ ይመችሽ ነፍሷ!!!!

    • @MehubaHattaDubai-ng4ir
      @MehubaHattaDubai-ng4ir 2 місяці тому

      ትክክል ውዴ

  • @birtukanfikire9362
    @birtukanfikire9362 8 років тому +20

    ዋው ምርጥ ሙዚቃ ለእህቴ ጋበዝኳት እመሰግናለሁ ሚሊ

    • @samersaaa3577
      @samersaaa3577 2 роки тому +2

      ዋውምርጥዚቃለህቄጋበዝ 💔💔💔

  • @ሰብለጊዮናዊት-ለ6ቐ
    @ሰብለጊዮናዊት-ለ6ቐ 5 років тому +5

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን ይገርማል ለምወዳት ለምሳሳላት ለውዷ እናቴ ብለፋ ምን ይገርማል እማዬ ጋበዝኩሽ ስደተኛዋ ልጅሽ ኡፍፍፍፍፍፍ ናፍቀሽኛል
    😅❤👈😍❤❤🙏ሚሊዬ አድናቄህ ነኝ ውድድድ❤👈

  • @yasminyasmin3835
    @yasminyasmin3835 3 роки тому +2

    ይህ ልጅ ግን እደምነወደው አውቆ ነው የጠፋው ታው አትጥፍ በተረፈ👌👌

  • @soma3089
    @soma3089 8 років тому +3

    ውውውውውውውውውው
    ከውበት ከድምፅ ሁሉንም አሟልቶ ሰቶሃል እግዚአብሔር ይመስገን በል ሚሊ ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ
    እወድሃለሁ ♥♥♥♥♥♥♥

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 4 роки тому +2

    እረ ሚሊ ቆንጆ በስላም ነው የጠፋከው ተው ብቅ በል ተናፍቀሀል😘

  • @popcirl
    @popcirl 10 років тому +7

    Love it!! Best Amharic singer so far !!!!!!

  • @nattymajid4427
    @nattymajid4427 2 роки тому +2

    ዘፈኑን በጣም ወድጄዋለሁ ደግሞ በሌላ አዲስ አልበም እንጠብቅሀለን!!

  • @አስንቃ
    @አስንቃ 4 місяці тому +3

    ወይ ሠወድ በተለይ ሠለእናት የዘፈንከውን በጣምነው የምወድው አብሬ አደሪ ሲናጋ ልሞት ወይትለያለ ወይ ማደር በአይኔ ባየሁ

  • @እኔየሱብቻA
    @እኔየሱብቻA 7 років тому +1

    ምንም አይገርምም
    ሳልስማው አልውልም የአንተን ሙዚቆች
    በጣም አሪፍ ነው ዋው የኢትዮጵያ ቆንጆ በድምፅ ቢሉ በውበት አንደኛ ሚሊየ so sweet

  • @MillyWessy
    @MillyWessy  6 років тому +19

    ሠላም ወዳጆቼ አዲሱ ሙዚቃዬን ለማየት ይህንን ሊንክ ተጫኑት
    Hello everyone, Click here to watch my new video 👇
    ua-cam.com/video/PC8Cd0m10ho/v-deo.html

  • @ሄለንእለፋቸውሄለን
    @ሄለንእለፋቸውሄለን 8 років тому +1

    millye በጣም ያምራል ሙዚቃው ከመዝፈንህ ባሻገር ያንተም አስተሣሠብ እንደሙዚቃህ ከሆነ ደስ ይላል

  • @jamilahhk3081
    @jamilahhk3081 8 років тому +205

    አረ ምንምአይገርምም አየዉይ ግን እዉነተኛፍቅር እስካሁን ያየሁት በዘፈንና በፊልምነዉጂ በዉን ከተፈጠርኩጀምሬ አላየሁም ከኔዉጀምሮ

    • @tigstyemaryamlij8586
      @tigstyemaryamlij8586 8 років тому +3

      እውነት ነው

    • @zebibnasser587
      @zebibnasser587 7 років тому

      Tigst yemaryam lij CV cz

    • @rihanahabeshawit457
      @rihanahabeshawit457 7 років тому

      betkkl

    • @املؤنا-ق8س
      @املؤنا-ق8س 7 років тому +2

      ሚሊዬ አተን ያገኘች ሴት በኡነት በኡነት
      እድለኛነች ፈራሁልህ አይን ይበለሀል
      ቡየ ግን ግን የምነግርህ ቢኖር ሚሊዬ
      እራስህ እዳትቆልል አሎድም ደሥ
      አይለኝም እሽ ሚሊዬ ተሳስቼ ከሆነ
      ሚሊዬ ይቅርታ

    • @املؤنا-ق8س
      @املؤنا-ق8س 7 років тому

      ይቅርታ

  • @fatumaworku6622
    @fatumaworku6622 5 років тому +1

    አድናቂህ ነኝ

  • @የቴዲአፍሮአድናቂውነኝ

    ዘፈኖችህ አይሰለቹኝ ስወድህ እኮ ቀብረር ያልክ ልጅ አቦ ይመችህ

  • @kateekatena3452
    @kateekatena3452 8 років тому

    ምንም አይገርምም አባ አንተ ብቻ ልፋ ይመችክ የሚያምር ዘፍን ነው
    ለሠማው በርታ

  • @livelaughloveandlearn3574
    @livelaughloveandlearn3574 10 років тому +4

    I love this song! Keep it up! When are u gonne come to the U.S. I would love to see your concert! :-)

  • @AbfShj
    @AbfShj Місяць тому +1

    wow ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tsionshiferaw5995
    @tsionshiferaw5995 4 роки тому +6

    his voice is so AMAZING!!!!!

  • @godisgoodallthetimejesusis6006
    @godisgoodallthetimejesusis6006 5 років тому +2

    እግዚያብሄር ከክፉ ነገር ይጠብክህ ሚሊዬ

  • @solomonreta225
    @solomonreta225 10 років тому +4

    This is powerful I love the meaning & the music I'm so proud Milly it's nicely done please keep it up!!!

    • @kattsfaith
      @kattsfaith 10 років тому

      kindly translate the meaning for me........i am kenyan and do not understand amharic.......so in love with the beat!!

    • @ajgajjh9737
      @ajgajjh9737 10 років тому

      Faith Katumbi

    • @demeaddisu3686
      @demeaddisu3686 10 років тому +1

      Faith Katumbi It means ,even if I am tired to get her, she disserves it .And I am going to like what she like.

    • @BTajiL
      @BTajiL 10 років тому

      Hi sele..

  • @bekihabeshatube9938
    @bekihabeshatube9938 2 місяці тому +1

    betam emifeligewun musiqa kametat behuala agegnehut

  • @habtomberihu9955
    @habtomberihu9955 9 років тому +6

    I don't understand Amharic"
    But I like ur All song mili As well As u have too Great stund keep it up!!!

  • @simegngetachew5312
    @simegngetachew5312 10 років тому

    በጣም ጥሩ በይሆን አድናቂህ ነኝ. ያምራል ግን የውነትህን ነው? good love is good life!!!!!!!

  • @abebaadmaseadmes5180
    @abebaadmaseadmes5180 8 років тому +3

    ቆንጆ።ሙዚቃህም።አንተም።ዉበት።ምንም።አያደርግም።ይረግፋል።የስራ።ዘመንክን።ይባርክልህ

    • @lamrof
      @lamrof 6 років тому

      ኣራት ነጥብ በቃላቱ መሃል ለምን ገባ?

    • @heedraa2385
      @heedraa2385 6 років тому

      .

  • @ጦይባየወሎልጅማር
    @ጦይባየወሎልጅማር 8 років тому +1

    ምንም አይገርም የኔ ቆንጆ እኮንለፍተክ ቁንጅናክ ይበቃታል

  • @halimamouza9469
    @halimamouza9469 7 років тому +43

    Hhhhhh ምን ይገርማል ግን በዚች ዘመን በፊልምና በዘፈን እንጅ በእውነት ያየሁት ፍቅር የለም ከኔ ጀምሮ

  • @iebxtggduvrht5077
    @iebxtggduvrht5077 3 роки тому +2

    ስወድክ ኑርልኝ ዘላለም ዉድድድድድድድድድ

  • @ማአዚማር
    @ማአዚማር 8 років тому +6

    ዋውውው ሚሊ ቆጆ ምንም አይገርምም እሥተዛሬ ባለማየቴ ተናደድድ ውድድድድድ አደርግሀሉ ♥♥♥♥

  • @medilove8090
    @medilove8090 6 років тому

    በጣም እኮ ነው የምወድለት ስራ እየሰራሁ ሁላ ነው የምሰማው

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 5 років тому +6

    ምንይገርማል በ2020ብሰማህ😍😍👌

  • @መኪያየሙአዝሀቢቢአድናቂም

    ጓይስ ሚሊ በህይወት አለ እደ ጠፋ ኮ በ3 ሙዚቃ ቋጨዉ ይህን የመሠለ ዲምፅ ይዞ ስወደዉ

  • @kadejahasdf2494
    @kadejahasdf2494 7 років тому +103

    ቱ ሴቶች ግን ምን ልትሆኑ አድናቆታችሁን ከግለጻችሁ አይበቃም እንዴ ከላይ እስከታች በሙሉ አፍቀርኩህ ነው የሚለው ኮሜንቱ ግን ለምን በማህበር ተደራጅታችሁ ሰላማው ሰልፍ አታደርጉም ጉድ

    • @rahtube6981
      @rahtube6981 7 років тому +2

      Kadejah Asdf ክክክክክ አሣቅሽኝ
      ከሀ እሥከ ፐ ካየሀት ኮሜንት
      ፍሬ ያለው
      ክክክክክክክ

    • @kadejahasdf2494
      @kadejahasdf2494 7 років тому +2

      +remi remi ግራ ገባኝ እኮ እውነት እንዴ ሴቱ መልክ ካየ በቃ ገደል እራሱ ቢሆን ይመለሱ አይመስለኝም

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ9ቨ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ9ቨ 7 років тому

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክ። ሴቶች። እስኪ ዝም።በሉ

    • @DestaAsefa-wi5dz
      @DestaAsefa-wi5dz 7 років тому

      ክክክክክክክክክክክክክክ እኮ በማህበር

    • @tsedikonjo3508
      @tsedikonjo3508 7 років тому

      Lol😂😂😂😂

  • @eyuflkirhabesh6339
    @eyuflkirhabesh6339 6 років тому

    ሚሊ ምረጥ ስው ምንም አይገረምም በጣም የምወደው ዘፍን ነው ደግም አሁን ባዲስ ይመጣል ስምኑን ጠብቁ በጉጉት ጋይስ

  • @berekethidru3610
    @berekethidru3610 10 років тому +4

    I can't imagine the mastership of the keyboard man its a new dimension in east African music especially in Eritrea and Ethiopia ......Its extremely amazing especially the composing of the music......what a masterpiece!!!!!!"""

    • @anescoo
      @anescoo 10 років тому

      U noticed well,bro..

    • @addisendrias
      @addisendrias 10 років тому

      samuel Abay
      Well noticed and said

    • @tegstbesefa4890
      @tegstbesefa4890 6 років тому

      ምንምአይገርም

  • @menberenegash3984
    @menberenegash3984 5 років тому +1

    Egziabher yetbkhe konjio musica new abat

  • @eleniendale3404
    @eleniendale3404 10 років тому +4

    THE WORDS IN THIS SONG R SO DEEP,,,,,

  • @mdbh4823
    @mdbh4823 6 років тому

    ዋው ይመችህ ሚሊየ በሙዚቃ ብቻ አታድርገው ባይህገሆን እ ሠምተሀል

  • @EnkwanemAgegenhegn
    @EnkwanemAgegenhegn 10 років тому +9

    Nice Musicc Yaaaaa This Is The Answer of True Love

  • @ፋፊወሎየ
    @ፋፊወሎየ 7 років тому +1

    እውነት ውብ ነህ የኔወድም ፈጣሪ ይጠብቅህማሬ ♥ ዘፈኖችህ በጣም ሙዳም ናቸው መሻአላህ

  • @love-wr2tf
    @love-wr2tf 8 років тому +51

    ምንም አይገርምም የምወደውን ባገኘሁና እደሚፈልገው በሆኩለት

    • @በድናችንአንደራደርም
      @በድናችንአንደራደርም 8 років тому

      me too

    • @semengedengerana7149
      @semengedengerana7149 8 років тому +1

      ዘምዘም የወሎ ልጅ love በጣም

    • @zuzutube610
      @zuzutube610 8 років тому +2

      አይዞሽ እህቴ
      ህይወት እንደፈለገች እጂ እኛ እንደምንፈልገው አትሆንም ስለዚህ አላህ ለአቺ ያለው የትም አይቀር
      አንዳንዴ እኛ ሴቶች ስንባል የሚወደንን ሳይሆን የማይወደን ነው ልባችን ውስጥ የሚገባው እናም ለበጎ ነው ብለሽ እለፊው

    • @love-wr2tf
      @love-wr2tf 8 років тому

      ትክክል ነሽ ሆደ ግን በጣም ከባድ ነው አላህ የቀደረው ተቀምጦ ልብ ያለቦታው ሂዶ -----

    • @zuzutube610
      @zuzutube610 8 років тому

      ዘምዘም የወሎ ልጅ love አይዞሽ እህቴ

  • @mesritshambel7268
    @mesritshambel7268 9 років тому +1

    OMG i don't understand amaric.but i like your voice.God bless you bro.keep it up.

  • @diyanadiyana2315
    @diyanadiyana2315 7 років тому

    wowww yemirtoch mirt endih new sitadelu dimtsh ke kunjinah gar

  • @hff3528
    @hff3528 7 років тому +3

    ማሬዋ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ቀጥልበት

  • @አስንቃ
    @አስንቃ 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @nenusega4733
    @nenusega4733 10 років тому +4

    Hes going to be the next Teddy afro. Love his music cant wait to hear more thanks for sharing

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Рік тому +1

    I love your music

  • @WeldonCarico
    @WeldonCarico Рік тому +4

    Ethio legend like The Weeknd.

  • @kbzbarca6667
    @kbzbarca6667 7 років тому

    ምንም አይገርምም እንዴውም ይደነቃል ዋው በጣም ተመችቶናል፡፡

  • @lileyjesus5223
    @lileyjesus5223 7 років тому +17

    I'm from eritrea. my love he always sing that music for me mekseby❤❤❤ i love it

  • @madeemadee7421
    @madeemadee7421 5 років тому

    አድናቂ ነኝ በርታ በዚህ ቃጠሎ በት

  • @adisehiwet
    @adisehiwet 10 років тому +2

    i love this song !!! well done!!!

  • @TtabZ-v4e
    @TtabZ-v4e 3 місяці тому +1

    Milly ye betam new yemwedik iko

  • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
    @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 7 років тому +49

    ምንም አይገርምም ይሄው እኔም ለልጄ እማልከፍለው መስዋእት የለም

    • @ምስጊንሰው
      @ምስጊንሰው 6 років тому

      ሱመያ አህመድ Me too

    • @fozehf2324
      @fozehf2324 6 років тому

      እደኔ።ነሽማሪ

    • @almazmamuye144
      @almazmamuye144 5 років тому

      ዋው

    • @habibahadrisamharic4413
      @habibahadrisamharic4413 4 роки тому

      ወይ በናታችሁ ሴቶች ውበት አይታችሁአታውቁም እዴ ታካብዳላችሁ እዴ አርፋችሁ የመዳምን ሰራ ብሰሩ ነው የሚያዋጣችሁ

  • @abdusomedmiftah2918
    @abdusomedmiftah2918 4 роки тому +1

    Love you milli ketlebet

  • @sweetwater8388
    @sweetwater8388 9 років тому +71

    ሚልየ እንደው ምን ላድርግህ ፍቅር ሊይዘኝ ይልና ማዳም ትቆጣኝ አለች ምክኒያቱም ያለኔ ደምስሯ አይሰራም እኔም ላም አለኝ በሰማይ ስለሚሆንብኝ በረኪና ከመጨበጤ በፊት እኔ ነቴን ከሩዝጋር ብሆን የተሻለ ነው ሚልየ የእውነት ውድድድድድድድ ነው የማደርግህ ፍቅር የሆንክ ልጅ

  • @The28041966
    @The28041966 8 років тому

    ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ
    በርታ ጥሩ ዘፋን ነው

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ዠ7ዸ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ዠ7ዸ 6 років тому +3

    በጣም አድናቂሕ ነኝ ሰው ለወደደው ቢለፋ ምን ይገርማል እኔም ለፍቅረኛዬ ብዙ ለፍቸ ነበር እዲሕ ልለየው ነገር ወጣሁ ወረድኩ ገዘቤን ግዜየንም ጨረስኩ ካሁን በሗላ ወንድ ልጅ ዘወር ብየም አላይ ገደል ግቡ ወንዶች

    • @SuSu-xn6cd
      @SuSu-xn6cd 6 років тому

      አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 5 років тому

      ላንች ያለውን አዳም እግዚአብሔር ይስጥሽ

    • @lm6771
      @lm6771 5 років тому

      አይዞሽ ማማዬ ያቺ ያለው ካቺም አለ የትም አዬድም እሡ ጥርግ ይበል አላህ የሚወድሽ ሠው በርሽ አኳኩቶ ያመጣወል ደሞ ለዚጊዜ ወድ

  • @pottanashan
    @pottanashan 10 років тому

    Milly thank you yhe music le hilina lule gabizalehu because I love here

  • @tesgazegeye8855
    @tesgazegeye8855 7 років тому +29

    ምንም አይገርም አረግላት ይገባታን ለሴት ልጅ

  • @beletlove9074
    @beletlove9074 8 років тому +7

    ሚሊየ. ማር ቆንጆ ስራነዉ በርታ እኔን ግን አሳበድከኝ በዉበትህ እፍ ምነዉ አግቸህ አንድቀን ፎቶ ብነሳ አብሬህ እፍ ስደት …………………

    • @ኡምሪሀናመሬምነኝ
      @ኡምሪሀናመሬምነኝ 8 років тому +1

      Asddfff Gfgfffg ታዳ ምንችግር አለው ዋናው እራስን ማሳመን ነው አገኘዋለው እያልሽ ማንም ሳይሰማሽ በሾካካው..

    • @kbfjv6198
      @kbfjv6198 8 років тому

      Marrimmo Worku ghd

    • @zineteshetu2516
      @zineteshetu2516 7 років тому +2

      Asddfff Gfgfffg ከከከከከከ ፎቶ ብቻ ሞኝት

    • @beletlove9074
      @beletlove9074 7 років тому

      ይበቃኛል እሱማ ተይዞአል ዉደ

    • @zineteshetu2516
      @zineteshetu2516 7 років тому

      Asddfff Gfgfffg ሀሀሀሀ ከበቃሽ ይሁን ማርርርር ምን ይገርማር

  • @biniamtsegaye889
    @biniamtsegaye889 6 років тому

    Ever day new milla bro we love you keep up ......58

  • @እስከዳርባለእራዕይዋዕራዕ

    እኔ ከሙዚቃው ይልቅ ያንተን ውበት አይቼ ፈዝዥ ቀረሁ።

  • @AAa-nq4mn
    @AAa-nq4mn Рік тому

    ለእናቴ ይሁንልኝ ሙዚቃው ብለፋ በለፋ ምን ይገርማል 🎉🎉❤❤❤❤

  • @ቬሮኒካየክርስቶስሰምራወዳ

    Mnm ayigermm yene amalay

  • @ዪዲትከናዝሬት
    @ዪዲትከናዝሬት 9 років тому

    ሚሊ በጣም እወድካለሁ የኔ ቆንጆ እና ሙሉ አልበም ክን እየጠበክ ነው እ /ግ ካንተጋር ይሆን

  • @ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ

    ሴቶችየ ግን ለምንድን ነው የወንድ ዘፍኝ እምታደንቁትና እምታፈቅሩት ቱ ለሴቶች ግን ዱቄታም እራቁታም እያላችሁ እሪ ትላላችሁ ሆ

    • @selamawitchanie5830
      @selamawitchanie5830 5 років тому +1

      haha... konjo eko new min tadergwalehi yefekeral betam liju

    • @martamarta8277
      @martamarta8277 5 років тому +1

      በስርአት ለብሠው ሥለማይዘፍኑ

  • @ላርዲማር
    @ላርዲማር 8 років тому

    ዋውውውው ቆንጆ ግን ምንም አይገርምም ይመችህ ቀጥልበት

  • @ልጅፀደኒያማርያም
    @ልጅፀደኒያማርያም 5 років тому +14

    ብለፋ ብለፋ ታዴ ለሣ ብለፋ ምን ይገርማል ከምቶቴ ብከፍልላት ምን ይገርማል እኔስ ለናቴ ብለፍ ምን ይገርማል

  • @kefazerihun1378
    @kefazerihun1378 5 років тому

    ይመችክ አድናቂህ ነኝ

  • @hanihni2625
    @hanihni2625 8 років тому +16

    ከዘፈኑ ይልቅ አስታየቱ ይገሪማል

    • @aynadisyemer7867
      @aynadisyemer7867 3 роки тому +1

      እውነትሽን ነው በጣም ነው የሚያምረው

  • @amniatamniat9543
    @amniatamniat9543 9 років тому

    waw betam ነው ደሰ የሚለው ግን ቀጥልበት

  • @eteneshtadesse8593
    @eteneshtadesse8593 10 років тому +4

    Waw waw waw

  • @hdgdjffjdjfjfo5716
    @hdgdjffjdjfjfo5716 5 років тому

    WOWWW Betam konjo new berta eshi❤

  • @foznewloove2013
    @foznewloove2013 10 років тому +10

    his cute but he seems his not comfortable with the camera i think he is lil bit shy

  • @reppinethio3027
    @reppinethio3027 10 років тому +2

    when is ur album coming??? love this

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 9 років тому +9

    ምንይገርማል 😍

  • @saliatsaliat7102
    @saliatsaliat7102 5 років тому

    የሰውነትክ ቅርፅ አድናቂው ነኝ 😁😁😁😁

  • @ኑኑነኝ-ጐ7ዘ
    @ኑኑነኝ-ጐ7ዘ 8 років тому +21

    ምንም አይገርምም ማርዬ ለወደዱት መልፋት

  • @elentibebe
    @elentibebe 10 років тому

    Realy very nice music....Berta..

  • @liyalove4414
    @liyalove4414 10 років тому +13

    I didn't even hear what he was saying I was busy focusing on his gorgeousness -:)

  • @meseretmekonen7591
    @meseretmekonen7591 2 роки тому

    mili betam arife dimts neberek beza lay wubetik gin tefak wodet hedek new anyway I hope see you coming back next time

  • @ftoon7072
    @ftoon7072 6 років тому +5

    አይኔ ፈዘዘ አተን በማየት ምን አለበት ባሌ ብትሆን

    • @seragena1539
      @seragena1539 5 років тому

      Ftoo N 😃😃 he is handsome

  • @harmelayetbarek2469
    @harmelayetbarek2469 10 років тому +1

    new fan of urs its amazing

  • @አቢቾወሎየዋአቢቾወሎየዋ

    እኔ ለእናቴ ጋብዣታለሁ እናቴ ለአች ብለፋ አዎ በጣም ምን ይገረማል ምን ይገረማል

  • @basmakuwait2057
    @basmakuwait2057 9 років тому

    miliya konjo leata lemagilats qaletoch yehatrugnala tebarki naw yemilah. ...

  • @TedEthio
    @TedEthio 10 років тому +6

    The artist appears to be camera-conscious - probably because he is new to the limelight. I feel he is too careful and it shows; he needs to act on camera as he would act alone in front of a mirror. It is ok to show your genuine feelings in sync with the music- I see you show the same facial expression throughout the song. Try to work with good Ethiopian producers- featuring a non-Ethiopian group may not be a smart strategy, especially when you are getting started. Call other veterans of Ethiopian music and seek their advise; you will avoid pitfalls along the way to stardom... Good luck.

    • @ethnow1562
      @ethnow1562 10 років тому

      You just spoke my mind.I was thinking the same thing though out the entire video. You need to relax okay milly

    • @זנבומקו
      @זנבומקו 10 років тому

      ETh now

    • @fecadelemmajote3428
      @fecadelemmajote3428 10 років тому

      Ethiopi

    • @TedEthio
      @TedEthio 9 років тому

      I see your point...

    • @zaynab669
      @zaynab669 7 років тому

      Ted Ethio ኮመንቶችእዝህካርአፍቃሪበዝታል፡ያላወደጨረታእንውጣአይዛችሁ

  • @ያውሩስራቸውነውያውሩስራቸ

    ቆጆ ለትዳር አይሆንም ኮመንተሮች ዝብላችሁ ላያችሁት ሁሉ በፍቅር አትውደቁ በተርፈ ሙዚቃው አሬፍነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በርታ

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal11 10 років тому +6

    This guy tho.......👌👌👌

  • @mamesweetidlawettewodros6419
    @mamesweetidlawettewodros6419 6 років тому

    የድምፁ የመልኩ ዋዉ ነው ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @maregayele4905
    @maregayele4905 8 років тому +5

    ስወድህ

  • @ጂ.ጂበጣምጥሩነውግንየሚኪ

    ምን ይገርማል እኮ ምን ይገርማል ለወደዱት ቢለፋ አድናቂህ ነኝ ለድምጽክ ሁለተኛው ቴዲ አፍሮ ነክ ይመችክ

  • @hfhfhfjff1364
    @hfhfhfjff1364 5 років тому +7

    ውበት ብሎ ዝም ሚሊ

  • @tiglovetiglove524
    @tiglovetiglove524 8 років тому

    wooooowwwww betam desi yelaladenakeh negn

  • @ኑኑነኝ-ጐ7ዘ
    @ኑኑነኝ-ጐ7ዘ 8 років тому +12

    እደ ባለ commento ቹ እሱ የሚኖረው ኢትዮ አይደለም ስለዚህ ክሊፑን የሚሰራው ከነጮቹ ጋ እንጅ ሀበሻ ከየትይመጣል ?እናተ ዋናው ስራውእንጅ ከሴታምን አላችሁ ?

  • @bontudereje6454
    @bontudereje6454 8 років тому +2

    wowwwwe yene konjo minm ayigermim bitlefa lemitwedew!!

  • @sadasada1406
    @sadasada1406 8 років тому +22

    አተ ከቻልክ ምንም አይገርም ልፋ

  • @Aa-xv6ld
    @Aa-xv6ld 6 років тому

    አድናቂህ ነኝ በጣም መልክህ ስቦኛል

  • @konjokonjo674
    @konjokonjo674 7 років тому +3

    ከዘፈኑስ አንተን በማየት አይኔ ፈዞ ቀረ ውውውይይይ ማማርህህ

  • @belayneshtadesse9560
    @belayneshtadesse9560 10 років тому +1

    Thank you so nice