BEST New Ethiopian Music 2014 Milly Wessy - Endatay Official Video

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 3 тис.

  • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ

    እንዳታይ ችግር ለምወዳት እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ የኔ ልዩ ዘመንሽ ሁሉ በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን እስኪ እህቱን የሚወድ ብቅ ይበል

    • @RATHER77
      @RATHER77 5 років тому +2

      እኔም እህቴን እወዳታለሁ

    • @ጀሚላእራያ
      @ጀሚላእራያ 5 років тому +5

      እኔ ሲሶቼን ስወዳቸው

    • @8adalyatama756
      @8adalyatama756 4 роки тому

      @@RATHER77 143

    • @8adalyatama756
      @8adalyatama756 4 роки тому +2

      143

    • @haymiyewerkuljigs1787
      @haymiyewerkuljigs1787 4 роки тому +1

      እኔም እህቴን እደ አይኔ ብሌን ነው የምሳሳላት በማንም የማልተካት አንድ እህቴ ኑሪልኝ የኔ ውድእህት የምኖረው ላንች ደስታ ነው የኔ አለም

  • @remlaahmed.woleywr4345
    @remlaahmed.woleywr4345 8 років тому +105

    ዋውውውውውው......... ለእናቶች በሙሉ ይጋበዝልኝ እናት እናት ናትና ....

    • @kab7764
      @kab7764 Рік тому +1

      ገከኸኘከወገኸዘጠአኸኸዘፐአኸአወጠሰጠሸቨአሸበጠዘኸአሸዘአዘሸአሸኘአከሸቨአሸበአሸበከከሸከሸ ከወገአኸጠአኸገከወገኸወገከወጠጸከገወከገአወገገአወጠኘሸበአሸቨከሸቨከቨሸከሸቨከ

    • @ttty7839
      @ttty7839 2 місяці тому +1

      ትክክልል

  • @ህይወትየድንግልማርያምልጅ

    *አባዬ በል ሰላም ሁንልኝ እንዳታይ ችግር እንዳታይ እንደ እናትም እንዳባትም እንደ ወንድም እንደ እህትም ሆነህ ያሳደከኝ አባቴ ለኔ ሁለ ነገሬ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንድዬ*

  • @msrakdegefe4024
    @msrakdegefe4024 4 роки тому +67

    እማ መቼም ችግርና መከራን እንዳታይብኝ የኔ ልዩ 😘😘😘😘😘😘

    • @asiyaendris1610
      @asiyaendris1610 3 роки тому +1

      My mom too ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @godisgoodallthetimejesusis6006
    @godisgoodallthetimejesusis6006 6 років тому +49

    ይሄ ዘፈን በጣም ለምወዳት አናቴ አማ ይሁንልኝ ላንቺ ነው መከራተተ የኔ ዉድ ሁለም ደስተኛ ሁኝልኝ አናቴ አወድሻለሁ

  • @abeba4793
    @abeba4793 5 років тому +15

    የልብ ትዝታ አለብኝ። እኔም ለናቴ ም ጋብዝኮት ማምየ። ድሜሽን ያርዝመውና ስደት መጋዙ በሰላም ክመለሰኝ አይሻለሁ እምየ። ምወድሽ

  • @ኦአምላኬበሰላምሀገሬመልሰ

    እኔስ ሴትን ልጅ የሚወድ ደስ ይለኛል ግን አደራ ሙዚቃው ብቻ እንዳይሆን ከምንም በላይ ግን ለሴት ልጅ ሰላሙን ይስጣት

    • @hatta833
      @hatta833 7 років тому +1

      ኦ አምላኬ በሰላም ሀገሬ መልለሰኝ

    • @sara-ei7zt
      @sara-ei7zt 5 років тому +1

      ግንኮእኔነኚቺግርእያየሁያለሁትባሌጋበዘኚአሁንወይጉድትርጉሙምገነገባኚ

  • @abdiwasaabdi3531
    @abdiwasaabdi3531 4 роки тому +69

    I’m Somali but I was bron Ethiopia 🇪🇹 I grow up my home jigjiga Ethiopia
    But now I live in USA 🇺🇸
    I have been travel ethio March 21 2020
    And really enjoy to return my home

    • @bezagebremedhine5102
      @bezagebremedhine5102 4 роки тому +5

      W love you our Somali brothers and sisters

    • @abdiwasaabdi3531
      @abdiwasaabdi3531 4 роки тому +4

      @@bezagebremedhine5102
      Thank you brother we love our brother and sister

  • @hawltabey928
    @hawltabey928 5 років тому +115

    ይህን ሙዚቃ ለምየ ኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ጋብዣችሆለሁ ሚሊ አንተም ችግር እንዳታይ

    • @hanelove6686
      @hanelove6686 2 роки тому

      😘😘😘😘😘😘😘 እኛም ላች ጋብዘናል እማ

    • @MimiMimi-xw8ko
      @MimiMimi-xw8ko 2 роки тому

      ❤️❤️❤️👈

  • @yenesenait2471
    @yenesenait2471 9 років тому +7

    በጣም ለጆሮ ልዩ የሆነ ቃና ያለው፤መሳጭ ግጥምና ዜማ ደራሲውን ከልብ አመስግንልን ሚሊ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታ

  • @mazaaeschale4102
    @mazaaeschale4102 8 років тому +22

    መዝፈን ብቻ ሳይሆን በተግባርም
    መሆን አለበት ዘፈኑን በጣም በጣም ወድጀዋለው

  • @YeshiAsefa-o7j
    @YeshiAsefa-o7j 10 днів тому +1

    ለሴት ልጅ በእውነት ክብር ይገባል❤
    እምየ እናት መቼም ክፉ አይንካት❤❤❤

  • @BahtaNguse
    @BahtaNguse 10 місяців тому +5

    Ethiopia people love people me from eritrea adis abeba neburuku betam new miwedachu beteleye adiss. Abeba mekele one love ethio.eritrea🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @kdjxk1730
    @kdjxk1730 8 років тому +16

    ውይ ይህን ዘፈን ስንት ጊዜ ደጋገምኩት በጣም ነው ምወደው ለማሚና ለአባዬ ይሁንልኝ ዘፈኑ በደንብ ይገልጽልኛል

  • @PFDJ
    @PFDJ 3 роки тому +16

    Wow shikorina, what a impressive song! Keep going 👏🌹🇪🇷❤🇪🇹

  • @alemalem1374
    @alemalem1374 9 років тому +6

    ሚሊዮን በጣም ደስየሚል ሙዚቃ በርታ አድናቂክ ነኝ መልካም የስራ ዘመን

  • @afraa3615
    @afraa3615 7 років тому +6

    እናትዬ ውለታሽን ከፍዬ አልጨርሰውም ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር ጨማምሮ ይስጥሽ እወድሻለው እደያዬ

  • @aminanuri7799
    @aminanuri7799 5 років тому +8

    የሁላችንንም እናቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቆልን እናመሰግናለን እኔ ሙዚቃ አድናቂ አይለሁም ግን ይሄን እወዳለሁ

  • @pincenaamaan628
    @pincenaamaan628 9 років тому +37

    your voice is super awesome love it
    Actually I don't understand Ethiopian language but I loved this song very much
    Hats off to you milly :)

  • @meselumengistu8438
    @meselumengistu8438 8 років тому +232

    ሚሊ በጣም ነው የማመሠግነው ይህን ዘፈን ለእናቴ ጋብዣታ ለሁ

  • @meron-ci5dz
    @meron-ci5dz 5 років тому +45

    እማየ የኔ የደሥታየ ምንጭ ሤይከፋሽ ኑሪልኝ

  • @מלקמנשגטנט
    @מלקמנשגטנט 3 роки тому +4

    አባየ የኔ ልዬ አባት ለእኔ የሆንህውን መቸም አልረሳም እድሜ እና ሰጥቶ ያኖርልኝይ ♥♥

  • @maraliyasabiou1834
    @maraliyasabiou1834 4 роки тому +6

    La première fois que je l'ai écouté c'était en 2016. Je me suis dit que je n'avais encore jamais entendu un son aussi merveilleux et beau que ça. Le meilleur !

  • @AliHUSSEIN-ol2vb
    @AliHUSSEIN-ol2vb 3 роки тому +30

    Much love from Eritrean living paris 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤🇪🇹🇪🇹

    • @annasmith3778
      @annasmith3778 3 роки тому +4

      Lots of LOVE from Ethiopia 🇪🇹 xxx🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @elroe9352
    @elroe9352 8 років тому +59

    ለእማምዬ ****ሁሌም ሠላም ሁኚልኝ ለኔ ****ላይ አልሻም ክፉሽን ባይኔ****እናትዬ የኔ አለም የገለፀልኝ አምላክ እድሜሽን ያርዝምልኝ

    • @zenatyimam7697
      @zenatyimam7697 7 років тому +1

      በጣም አስጠላኝ የስደት ኑሮ

    • @jameelahusain3732
      @jameelahusain3732 7 років тому

      ኤልሮኢ Elroe

    • @medinaedris736
      @medinaedris736 7 років тому

      zenat yimam ayizosh aht

    • @amhouse2534
      @amhouse2534 7 років тому

      +Jameela Husain all e

    • @umar0563
      @umar0563 7 років тому

      betame.lmewda.wda.enata.yedersele.mekeya.denebo.

  • @tarikuaayisa7885
    @tarikuaayisa7885 7 років тому +9

    ይህ ዘፈን በጣም ነውየምወደዉ ለዉድ ወዳጆጄ በሙላ ተጋበዙልን

  • @neseemsebah8320
    @neseemsebah8320 5 років тому +8

    የማልጠግበው ብሰማው ብሰማው እስካሁን የማይሰለቸኝ ዘፈን ኡፍፍ ሚሊ ወሲGod Bless You💕💕💕💕💕💕💕😘

  • @saymenaman3252
    @saymenaman3252 2 роки тому +40

    በተለይ ሁሉን ዉጣዉረድ አይታ ላሳደገችን ለእናታችን ከነተግባሩ የሚሰጣት ልዩ መልእክት ነዉ እናቴን ጋብዥታለሁ !!

    • @ggbb9341
      @ggbb9341 2 роки тому +1

      ፨፨፨፨

  • @rahwamammey514
    @rahwamammey514 7 років тому +73

    Much Love from Eritrea ❤️❤️🇪🇷🇪🇹

  • @የሚካኤልጥገኛነኝአርሴማ

    ይህን ዘፈን ማንነቴን ለምሰጠው ለውድ ወንድሜ ችግር እንዳታይ እወድሀለው ወንድሜ ለዘመነት ደስታህን እንጅ ሀዘንክን እንደላይ

  • @Mesi16
    @Mesi16 4 роки тому +29

    a great song accommodating all situations/kinds of love (family, country, friends........) and timeless. 100 % lyrics
    100 % melody
    100% voice.
    well done.

  • @abdirahmanabdikadir7910
    @abdirahmanabdikadir7910 4 роки тому +25

    Mom I love you..... I remember Ethiopia there I once lived for 5 yrs I had along time in Addis ababa there I can not forget my real friends. My lovely ethiopian wife . Really in my heart always feeling loneliness when missing from Addis I like Ethio

  • @brechatali9221
    @brechatali9221 3 роки тому

    አንተዬዋ አንተንም ችግር እንዳታይብኝ ሙዚቃዎችህ ውስጤ ናቸው አድናቂህ ነኝ በርታ ወንድሜ

  • @Ethiopia716
    @Ethiopia716 Рік тому +3

    Long time since I listened this wonderful song.
    Looks new again. We need patriotic song Abt Amhara Fano ✊🏽
    Anyways ሚስጥር አይደለም ጠፍተሀል ወንድምአለም ወንድምጥላ 😅🤗

  • @Mpac197
    @Mpac197 Рік тому +9

    Ilove you from algeria 🇩🇿🇩🇿

  • @mvrdara
    @mvrdara 5 місяців тому +2

    Underrated this should have 70 million views

  • @yeshiwonde2308
    @yeshiwonde2308 9 років тому +8

    I don't know but this song opens my day .I love it so much. thanks man for the song

  • @መዲኢትዮጵያዊትመዲኢትዮጵ

    ይህንን ዘፍን ለአባቴ እናቴን ቀብሬ በለጋነት እድሜ ጉልበቴ ሳይጠና ስደትን መረጥኩ ችግርን እንዳታይ ብዬ መከራን እንዳታይ ሁሌም እወድካለሁ😓😓😢😢😢😢

    • @መዲኢትዮጵያዊትመዲኢትዮጵ
      @መዲኢትዮጵያዊትመዲኢትዮጵ 7 років тому

      😢😢😢😢😢እሺ እማ😍😍😍😍😍

    • @maremmo1698
      @maremmo1698 6 років тому +1

      መዲ የአባትዋ ልጅ የአርሲዋ መለሎ Ayzosh mara

    • @zakyatessema9931
      @zakyatessema9931 6 років тому +2

      አባቴ የነ ውድ አባቴ ይህን ሙዚቃ ጋበዝኩህ ምንም አይነት ችግር እንዳታይ እኔው ልቀበለው ያንተን ችግር ፈጣሪ ባለህበት ሠላሙን ሁሉ ያብዛልህ

    • @gjhggfikirtemaryamalehegn3315
      @gjhggfikirtemaryamalehegn3315 5 років тому

      😥😥😥 አይዞሽ ማሬ

    • @mahiyimesgen8981
      @mahiyimesgen8981 5 років тому

      እግዝያብሄር አንቺንም አባትሽንም ይጠብቃችው እድሜና ጤና ይስጣችው ቶሎ ለመገናኘት ያብቃችው። የተባረክሽ ልጅ ነሽ አባትሽን ለመርዳት በልጅነትሽ መውጣትሽ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 27 днів тому +1

    የኔ ውድ እናት ችግርም ሀዘንም እንዳታይብኝ አባቴ የኔ ጀግናዬ ምንም ችግር እንዳታይ ኑሩልኝ ቤተሠቦቼ በሙሉ❤❤ ዛሬም 2017 ያደመጠው

  • @timcorfield3743
    @timcorfield3743 7 років тому +18

    I'm from tanzania but I like Ethiopia songs very nice

  • @hanategegn7736
    @hanategegn7736 5 років тому +3

    Betam lamewadew abate nd enate🤩🥰 aba mechem chger endatay ....bel selam hunligi lane hunligi lane....ema betam ewadshalhu yene liyu enat fetari edmena tena yesetesh 🙏🙏🥰🤩🥰🤩🥰🤩🥰🤩

  • @አልሃምዱሊላህ-ጰ6ጰ
    @አልሃምዱሊላህ-ጰ6ጰ 3 роки тому +2

    ማነው እንደኔ በ2021 ደጋግሞ የሚያየው

  • @deeqopuntland7607
    @deeqopuntland7607 9 років тому +42

    Iam from somalia.
    I Really really really love and enjoy this song..
    I dont get what he said..but I love and appreciate this song from the core of my heart♡♡♡
    I love ethopian cultures too♡

  • @ሜሪፍቅርናት
    @ሜሪፍቅርናት 8 років тому +597

    እህ ለኛ ለስደተኞች ነው የሚገባን
    ለቤተሰቦቻችን ብለን ስደትላይ ለተሰደድነው መከራን ችግርን በደልን ለተቀበልነው ለኛ ለስደተኞች

  • @mrjerrygh8476
    @mrjerrygh8476 3 роки тому +66

    I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭

    • @ayatayat424
      @ayatayat424 Рік тому +3

      9

    • @Burt865
      @Burt865 Рік тому

      @@ayatayat424 😢😢🎉🎉 4:48 😢 4:48 4:48 😢😮😂 4:54 😢😊🎉😮😮 😂🎉🎉🎉

    • @chaltuethiopia3736
      @chaltuethiopia3736 Рік тому +1

      🙏❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @danawedmu2854
      @danawedmu2854 Рік тому

      ​@@chaltuethiopia37361

    • @ethiopiyeye369
      @ethiopiyeye369 Рік тому +1

      If you interest learning Ethiopian language, you can learn it. I am from Ethiopia.

  • @በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ
    @በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ 5 років тому +7

    ሰወደክ እኮ ጀትል ነገር ነክ በናታችው አደርሰልኝ እደምወደው 100% ሙዚቃው ደግም ለቤተሰቦች ይደረሰልኝ በሰደት የምሰቃይ እታችው ነኝ አይዞሽ በሉኝ

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 9 років тому +107

    ይሄ ሁሉ ክብር ለእናቴ ይሁንልኝ እማ መምህሬ መሪዬ ጓደኛዬ😍😍

  • @sudeysiahmed6408
    @sudeysiahmed6408 5 років тому +46

    Iam from somalia I love Ethiopian music 🥰🥰✌

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +34

    2020 እንደኔ የሚያዳምጥ👉👍😍

  • @hayatalduraz2604
    @hayatalduraz2604 7 років тому +23

    I really miss my mother 😭😭😭😭😭

  • @የበረሃሰንደል
    @የበረሃሰንደል 6 років тому

    ይህን ሙዚቃ ስሰማ ማሚን እያስታወስኩ እህህ "አደራ ከክፍ ጠብቅልኝ ብየ ፀለይኩኝ ለአንድየ" ማሚዋ በህይወት እያለሁ ክፍሽን እንዳላይ። እናመሰግናለን ዋውውው ነው።

  • @u.molopyane
    @u.molopyane 3 роки тому +5

    Definitely my favorite song 😭❤️.. Sending u love all the way from SOUTH AFRICA.

    • @mahadboba7331
      @mahadboba7331 3 роки тому

      Here is an idea for you react to it on your channel. It will boost you channel as well

  • @Robel-z4s
    @Robel-z4s 4 роки тому +22

    It’s 2020.But, I’m still enjoying this music 🇪🇷

  • @ኡሚሀያቲ
    @ኡሚሀያቲ 5 років тому

    ወይኔ ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው ሙዚቃ ዋው ድምፅህ በጣም ተመችቶኛል ሰላምህ ይብዛ

  • @zahraalzahra7070
    @zahraalzahra7070 2 роки тому +8

    ይህ ሙዝቃ ለእሚየ አትዮፒያ እናቶች ይጋበዝልኝ❤💛💚

    • @djsjsjsjsjsdjsjsjsjddjd3694
      @djsjsjsjsjsdjsjsjsjddjd3694 Рік тому

      ♥️💛💚🫖🫖🫖🫖🫖🫖🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    • @GnJrj-m7b
      @GnJrj-m7b 5 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @latinamom3277
    @latinamom3277 9 років тому +10

    still my favourites songs in amharic..thanks Milly

  • @arsenalbestfan8859
    @arsenalbestfan8859 4 роки тому

    ዋው ምርጥ ስራ የለለ ተመችቶኛል ረጅም ዕድሜ ከጤና ገር ተመኛውልክ አድናቅህ ነኝ

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 3 роки тому +5

    በጣም ምርጥ የክፍለ ዘመኑ ስራ ነው ❤🙏

  • @historyabera8089
    @historyabera8089 6 років тому +9

    ሚሊ ምርጥ ካልኳቸው አንዱ ይሄ አልበም ነው ♥♥♥ተደጋግሞ የማይሰለች ድምፅ

  • @kiduish21
    @kiduish21 5 років тому

    I don't understand why the Dislikes are. Even he's kuletam I like the the music..
    አንተ ደግሞ በዚህ አሪፍ ዘፈን ብቻ ጠፋህ።

  • @lulabinjemal2958
    @lulabinjemal2958 6 років тому +15

    mom this song is a gift to you
    I wish you a long life I love you mom my everything 💟

  • @meseretjote1042
    @meseretjote1042 4 роки тому +3

    በጣም የምወድልህ ዘፈን ነዉ አክትክ እራሱ ይመቸኛል 👍👏

  • @madesumsung2539
    @madesumsung2539 6 років тому +1

    እንዳታይ ችግር እንዳታይ......ውብ አለሜ የቤታችን ሲሳይ ነሽ እማ ችግር እንዳታይብኝ ነው እኔነቴን በአስሪዎች ግፍ ያጣሁት ብዙ ነገሬን የምከስረው እናቴ ከለላዬ ነሽ ችግር ጭርሶ እንዳታይብኝ እማ ሜሊ አመሰግናለሁ ይህን ሙዚቃ ለአደይ መዓረይ ለአለምዬ ይሁንልኝ!

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 5 років тому +5

    እማን ከተለየዃት 9 አመቴ አይ ስደት ለእማየ ይሁንልኝ ናፍቆቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ ውድ💝

  • @fanielhabteab7509
    @fanielhabteab7509 6 років тому +18

    I love ❤️ you Ethiopia 🇪🇹 music

  • @NardosAkalu
    @NardosAkalu 22 дні тому

    በጣም ምርጥ ዘፈን ብሰማዉ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ አዲስ ነጠላ ዜማ ጠብቃለዉ ሚሊዮን

  • @aavalestormiconicperformer
    @aavalestormiconicperformer 3 роки тому +20

    Can we take a moment and acknowledge the dancers. They are really on beat.

    • @Redone1962
      @Redone1962 2 роки тому +1

      It's well chrographed

  • @hassanmohamud304
    @hassanmohamud304 7 років тому +41

    I'm from Somalia and I love Ethiopian music

  • @semuhabshawit716
    @semuhabshawit716 4 роки тому

    Enatee yene wed lanchi new i love u adhako naf jiradhuu wagaa 1000 milye amsegnalow 😍😍😍

  • @musajohn9296
    @musajohn9296 5 років тому +18

    Timeless. Classic. Love this and I am Nigerian

  • @nenalwanga7116
    @nenalwanga7116 4 роки тому +3

    Wessy, you are the best indeed! i can't get enough of your smile, rhythm :)

  • @ታሜዉስጤነው
    @ታሜዉስጤነው 2 роки тому

    ማሚ ችግር እንዳትይ ❤ አንተ ደሞ እንዴት አባትክ ታምራለህ ✌️

  • @beliseasabimana8737
    @beliseasabimana8737 3 роки тому +4

    Much love from the great Burundi....very good vibes

  • @yordanosyordi2201
    @yordanosyordi2201 8 років тому +84

    በጣም ለምወዳት እናቴ እድሜ ይስጥሽ

  • @Ame-story.ኢትዩ
    @Ame-story.ኢትዩ Рік тому +2

    ቲክቶክ ላይ ለመጀመሪያ ስሰማው 👍 በይ ሰላም ሁኝልኝ ለኔ እናቴ ሀገሬ 😢😢😢😢

  • @Rነኝያባቴቅምጥል
    @Rነኝያባቴቅምጥል 5 років тому +27

    በሰው ሀገር አገቴን ደፍቸ እምኖርው ያተን ችግር ላለማየትነው አባታለሜ ችግር እዳታይ አባዬ ውውውድድድድድ

  • @hagigache5389
    @hagigache5389 Рік тому +3

    After 6 years still in love with this music for mom mom is my Everthing ❤❤😢

  • @aloma1442
    @aloma1442 6 років тому

    ውውውይይይይይይይ ስወደው ይሄን .ሙዚቃ። ብዙ አስታውስበታለሁ እድሜ ና ጤና ይስጥህ። ችግር እዳታይ ውውይይይይይ የኔ አሳቢ

  • @mycatriyethiopia1660
    @mycatriyethiopia1660 8 років тому +159

    ለምወዳትና ለማከብራት ወዱዋና ለተከበረችው እናቴ እማማማማማማ ይሁንልሽ ሁኒልኝ ሰላም ላንች ነው ማሚ ቆጆ ስወደሽ ሽ ለኔ የሆሽውን መቸእረስቸ ብቻ ተሳክቶልኝ

    • @amirmripweh5397
      @amirmripweh5397 8 років тому

      1ማሚ ኑሪልኝ ለዘላለም MY CATRIY ETHIOPIA

    • @alemassefa2417
      @alemassefa2417 8 років тому

      ማሚ ኑሪልኝ ለዘላለም MY CATRIY ETHIOPIA። ትክክክክል ማር እኔም ለውዷ እናቴ ይድረሳት እላለው

    • @wadadboukhalil3813
      @wadadboukhalil3813 7 років тому

      ማሚ ኑሪልኝ ለዘላለም MY CATRIY ETHIOPIA . '

    • @wadadboukhalil3813
      @wadadboukhalil3813 7 років тому

      ማሚ ኑሪልኝ ለዘላለም MY CATRIY ETHIOPIA .. 1 i t. : m m

    • @emanokhi7761
      @emanokhi7761 7 років тому +1

      Alem Assefa mmmm

  • @zenish5793
    @zenish5793 9 років тому +4

    Omg! I am obssesed with this nice melody!

  • @natyketema8501
    @natyketema8501 5 років тому +2

    ይህን ሙዚቃ ስምቼ አልጠግበው ከሙዚቃው ፍቅር ሳይዘኝ አልቀረም ደጋግሜ ነው የምስማው ሚሊዬ ስወድህ እኮ

  • @hiwothiwot1860
    @hiwothiwot1860 7 років тому +12

    ዋው ቆንጆ ነው በዚህ ቀጥልበት ♥♥♥♥♥

  • @VinodKumar-wq9hp
    @VinodKumar-wq9hp 6 років тому +23

    Iam from India I love the music a lot

    • @amen1903
      @amen1903 6 років тому

      We share a lot together Indian and Ethiopian. We are also enjoying the Indian music and such a wonderful Indian movies too. Peace and love from Ethiopia to you man!

    • @VinodKumar-wq9hp
      @VinodKumar-wq9hp 6 років тому

      @@amen1903 👍👍👍

  • @አስንቃ
    @አስንቃ 3 місяці тому +1

    እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ እወድሻለሁ የእናቶችን ክፉ አያሣየን

  • @atharalsadek5547
    @atharalsadek5547 7 років тому +57

    much love from sudan ..we love ethiopian people and songs

  • @nyankenmuokding7378
    @nyankenmuokding7378 6 років тому +3

    Beautiful. I love your songs specially Endatay and swag, I love you mmwwwaaaaa.

  • @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ

    ሚሊ ምርጥ ሰው ይህን ሙዙቃህን ስወደው ይመችህ ጠንክር ግን ሌላ ሙዚቃ አሰራም እንደ በጣም አዲንቂህ ነኝ

  • @asmarinobela
    @asmarinobela 8 років тому +25

    ብጣዕሚ ጥዕምቲ ደርፊ

  • @biralbelbase8618
    @biralbelbase8618 5 років тому +6

    I cant understand words what song is saying but im enjoying in music.... Im from NEPAL.....

  • @አልሚነኝጎንደሬዋ
    @አልሚነኝጎንደሬዋ 3 роки тому +1

    እማየየ የኔ ድምቀት ችግር መከራ እንዳታይ

  • @MichaelAndarge
    @MichaelAndarge Рік тому +3

    One of my favorite childhood song and I still listen this masterpiece

  • @ashayusuf205
    @ashayusuf205 9 років тому +14

    am a kenyan & i love ethopian songs

  • @EYUTUBE-kh8jm
    @EYUTUBE-kh8jm 10 місяців тому +1

    በጣም እወድዳለሁ ፍቅር❤❤❤❤❤

  • @sarahlitho8331
    @sarahlitho8331 5 років тому +6

    I dont understand bt love the song so much 😊endatay much love from kenya

  • @jacobmadol3099
    @jacobmadol3099 7 років тому +22

    This music is not in the World, very beautiful.

    • @jahramohamed6183
      @jahramohamed6183 6 років тому

      Jacob Madol ወደድኩት ይህን ልጅምን ይሻላል

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 місяці тому

    ዋው ሞደል የሌለችበት ሥራ ይህን ብቻ አየሁ ይሄማ ለእናቶች መሆን አለበት 🎉👌👍

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 4 роки тому +3

    ለእናት ጋበዚኩ ማም የነ ከረመላ❤❤❤❤👌

  • @ሙናየእናቴጉአደኛ
    @ሙናየእናቴጉአደኛ 6 років тому +25

    ለእኔ የሆንሽውን መቼ፡- እረስቼ ብቻ ተሳክቶልኝ የሀሳቤን አግኝቼ:- ህልሜ መክፈል ነበር ውለታሽን በፊትም ምኞቴ!!!

  • @ALEMITUASHU
    @ALEMITUASHU 11 місяців тому +1

    wow leb feses yaregal abo mesetegn lela alem west gebahu 🤔🤔🤔😍😍😎😎🤓🤓💯💯💯💯💯❤❤❤❤✌✌✌

  • @yaltefetewuhilme6542
    @yaltefetewuhilme6542 6 років тому +3

    ሚሊዮን አሪፍ ስራ ነው በርታ
    ለዉድ እናቴ ይድረስልኝ ችግር እዳታይ እማ እዉድሻለሁ ዘላለም ኑሪልኝ