በኢሉቦባር የአማራ ተወላጆች ጭፍጨፋ በኮረነገኛ በፌ/ፖሊስ ኮሚሽነር ደምበላሽ በባለሀብቶች የተቀነባበረ ሴራ 2ኛ ዙር ሴራ የድምፅ ማስረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • በኢሉቦባር የአማራ ተወላጆች ጭፍጨፋ በኮረነገኛ በፌ/ፖሊስ ኮሚሽነር ደምበላሽ በባለሀብቶች የተቀነባበረ ሴራ የድምፅ ማስረጃ

КОМЕНТАРІ • 119

  • @SahadaSahada-lm6ut
    @SahadaSahada-lm6ut 2 дні тому +11

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ወንድሜ የእውነት አምላክ ይጠብቅሀል

    • @DunyaA-ry5mt
      @DunyaA-ry5mt 2 дні тому +1

      አግዚአብሔር ይማሰገን በእውነት አምላክ ይጠብቅህል

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 2 дні тому +6

    አድሎ የሌለህ እውነተኛ ኢትዬጵያ ጀግናው ኑርልን

  • @azabewollo1807
    @azabewollo1807 2 дні тому +2

    ቶሌ: ጀግናው: ምንጊዜም: የአንተ አድናቂህ: ነኝ። ስንቱን: እውነትና: ሐቅ: ይዘህ: ለንፁሐን: ድምፅ: እራስህን: አሳልፈህ: የሰጠህ: እውነተኛ: ሰው: ነህ። ፈጣሪ: ይጠብቅህ።

  • @SahadaSahada-lm6ut
    @SahadaSahada-lm6ut 2 дні тому +5

    ቶሌ ትለያለህ የእውነት አምላክ ይጠብቅህ

  • @elsayilma348
    @elsayilma348 2 дні тому +2

    ቶሌ የእመብርሃን ልጅ እግዛብሄር ይጠብቅ የንፁ ሃምላክ ይጠብ ቁ አንተ እውነተኛ ልጅ የኢትዮጰያ ሀምላክ ይጠብቅ ።አሜን አሜን አሜን

  • @alemasefaw2006
    @alemasefaw2006 2 дні тому +9

    እግዜአብሔርይጠብቅህቶሊእግዜአብሔርከአንተጋርነው

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 2 дні тому +3

    ሶሊ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤ አይዞህ እውነተኛ ሰው ሳለ አይመሰገንም ። ስናጣው እንጂ አይዞህ በርታ እራስህን ጠብቅ

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 2 дні тому +3

    ኦነግ አብይ አህመድ አማራን ዘር እያጠፋነዉ ድል ለአማራህዝብ

  • @regattesfamariam7893
    @regattesfamariam7893 2 дні тому +3

    courage tole. as long as you stand with truth you will be safe and be rewarded by God. I pray for you always.God bless you.

  • @קלקידןימטו
    @קלקידןימטו 2 дні тому +2

    የእውነት አምላክ ይጠብቅህ ጀግና ነህ

  • @tsigezeleke6008
    @tsigezeleke6008 День тому

    እግዚአብሔር መርጦሀል የንፁሀንን ህይወት እንድታድን በርታ የኔ ወንድም

  • @Eshetumerso
    @Eshetumerso 2 дні тому +2

    ቶሌ ምናይነት ምርጥ ሰውን ነህ

  • @addisfour
    @addisfour 2 дні тому +1

    ወይ ሴራ!!! የፈረደበትን አማራ በምክንያት ሊጨፈጭፍ ነው:: አጋልጠሀችዋል! ወንድምህንም ያትርፍልህ.

  • @azabewollo1807
    @azabewollo1807 2 дні тому +1

    ቶሌ: እንዳንተ: ጀግና: መቼም: የለም። የእውነት: ሰው: ፈጣሪ: ይጠብቅህ።

  • @BelayAssena
    @BelayAssena 2 дні тому +2

    አይዞኝ ከጎንህ ነን አትከፋ።

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 2 дні тому +1

    የአማራ ድያስፖራ የሰለጠነ ትምህርት ያለበት ሀገር እየኖሩ ምንም አያቁም። ሮቦት ይበልጣቸዋል። የአማራ ፊደል የቆጠሩ በደሳለኝ፣ በመሰለኝ፣ በስሜት፣ በውታፍ ነቃይነት ነው ጭንቅላታቸው። ዕውቀታቸው ምንም አልተቀየረም የዛሬ 40 ዓመት እንደመጡ አልተቀየሩም። የማያፍር ሰው ማስተዋል የጎደለው ነው። ድል ለአማራ ህዝብ።።።

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 2 дні тому

    ቴሌ የእውነት የስውነት ጥግ. እውነተኛ ኢትዩጵያዊ ነህ አላህ መልካም ስራህን ቅን ይህን አላህ ተመልክቴ አንተንም ቤተስብህንም ከከሀዲወቺ ከጨካኞቺ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ 🤲

  • @Salam-ke5sv
    @Salam-ke5sv 2 дні тому +1

    በርታልን ቶሌ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 2 дні тому +2

    ቶሌ መድሀኒአለም ይጠብቅህ ።

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 2 дні тому +1

    የአማራ ዲያስፖራ በታማኝ በየነ መሪነት ከኦሮሞ ብልጽግና ጋር ቆመው ግብጽንና ፋኖን ይዋጋሉ። የታማኝ በየነ ቡድን ከኦሮሞ ብልጽግና የተከፈለው ዶላር አለው። የታማኝ በየነ ቡድን አማራን አታለው ትግራይንና አማራን አፋጅተዋል ከኦሮሞ ብልጽግና ዶላር ተቀብለው። ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ።።።

  • @Justnowtube-y5j
    @Justnowtube-y5j 2 дні тому +1

    Tole 🙏 you are my brother 💪 I trust you for ever my hero 👍

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 2 дні тому +2

    Telosa 🎉 sitazin iyesemahu saligarah bemekrete, yetiglihin fire satibela, satay😢 bekagn sitil sisema, ijig amognal 🤔 Tolosa❤❤❤ yemiawkih yemiwodih yemimekabih bilom yemiakebrih ijig bizu nachew. Tselat des aybelew🤔😥

  • @mussiegebreyes3845
    @mussiegebreyes3845 2 дні тому +1

    U r wonderful and amsgnalwe don't worry God always protect you and one day it's came true

  • @Eshetumerso
    @Eshetumerso 2 дні тому +1

    ምናይነት ምርጥ ሰውን ወሌ ቶሌ

  • @Eshetumerso
    @Eshetumerso 2 дні тому +1

    ቶሊ ምርጥ ሰው

  • @emanmohammed6085
    @emanmohammed6085 2 дні тому

    ቶልየ ትለያለህ አቦ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም❤❤❤❤

  • @mekdesworku9096
    @mekdesworku9096 День тому

    ምን ጊዜም እውነት ያሸንፋል። እውነትና መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። የዋሹት በሙሉ በእግዚአብሔር ፊት መደበቅ አይችሉም። የድል ጊዜ ቀርቧል።

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 2 дні тому +2

    ቶሌ መቸም ውለታው አይረሳም

  • @TisatefMerzo
    @TisatefMerzo 2 дні тому +5

    እውነት እድሜ ከጤና ይስጥሽ

  • @aregatsegaye3770
    @aregatsegaye3770 2 дні тому +1

    እውነት አሸናፊ ነች።

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 дні тому +1

    ቶሎሳ የአገር ተወካይ ብቻ

  • @jejdjxndndmd3362
    @jejdjxndndmd3362 День тому

    ሰላምክ ብዝት ይበል ቶሌ

  • @eshetusisay5077
    @eshetusisay5077 2 дні тому +1

    1

  • @gidada1
    @gidada1 2 дні тому +4

    ለምን ባንዲራን ተውክ?

    • @tolosaethiopia
      @tolosaethiopia  2 дні тому +2

      ትግል ጨርሻለሁ በራሴ መንገድ ላይ ለብቼየ ተራምጄ ለብቻየ የታገልኩትን ትግል ስጨር የሀገር ሰንደቅዓላማ በክብር አስቀመጥኩት አንተ ደግሞ የአቅምህን አድርግ እኔ ደክሞኝ ጨርሻለሁ

    • @addisfour
      @addisfour 2 дні тому +1

      @@tolosaethiopiaበርታ ወንድሜ❤

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422 2 дні тому +1

    HI. TOLEA

  • @saravilla9921
    @saravilla9921 2 дні тому +1

    "tolesa egezabehr yetebkeh

  • @LESHETADANGNE
    @LESHETADANGNE 2 дні тому

    ❤ስወድህዉይ

  • @ttlove618
    @ttlove618 2 дні тому +1

    Hi Tolsha

  • @HaymanotTirfe
    @HaymanotTirfe День тому

    በርታ--በርታ

  • @عيشهابرهيم
    @عيشهابرهيم 2 дні тому

    ቶሎሳእባክህ።ህዝብንአትርፍ

  • @GirumeEmu
    @GirumeEmu День тому

    Tole Nurlgn Selamh bizt yibelelgn abate

  • @lulululu-tc2gw
    @lulululu-tc2gw День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiogedigediethio1712
    @ethiogedigediethio1712 2 дні тому +1

    2

  • @BelayAssena
    @BelayAssena 2 дні тому +1

    አንድ ቁጥር

  • @DanielYwondwossien
    @DanielYwondwossien 2 дні тому

    ቶሌ ተባረክ

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 дні тому +1

    ኢቶፒያዊ

  • @tgs859
    @tgs859 2 дні тому

    We’re is Ethiopian flag?

  • @zelalemamare9586
    @zelalemamare9586 2 дні тому +1

    1

  • @DanielYwondwossien
    @DanielYwondwossien 2 дні тому

  • @Eshetumerso
    @Eshetumerso 2 дні тому

    ምርጥ ሰው

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 2 дні тому +1

    እንደቶለሳሁላችንምእውነትብንናገርፈጣሪይቅርይለንነበርበዚህሰዓትያልከበበንመከራከቦናል

  • @omanmasirah9032
    @omanmasirah9032 2 дні тому

    ❤❤😊😊

  • @ftunebetire667
    @ftunebetire667 22 години тому

    2

  • @Eshetumerso
    @Eshetumerso 2 дні тому

    አሜን

  • @Jet1972p
    @Jet1972p 2 дні тому +1

    አቤት ቶሌ አሁንም ደግመህ የሚወዱህን ታስቀይማለህ አማራው ግልብጥ ብሎ አይደለ እንዴ አሁንም የሚያህ ግን ግራ ይምታጋባ ሰው ሆንክብኝ ለማንኛውም ጨፍጫፊው አዛዡ ኦሮሞ ነው እውነት ኦሮሞ በጉልበት ባይመራ አማራ አማራን ይገላል ገድሎስ ነበር በፊት ሰምተንም አናቅ

  • @lulululu-tc2gw
    @lulululu-tc2gw День тому

    I love you

  • @GirumeEmu
    @GirumeEmu День тому

    Tole Sew Molto Sew tefa gize Lay komenal yante wendm legnam wndmachn new fetary kezih yatrfln

  • @HaymanotTirfe
    @HaymanotTirfe День тому

    አትበሳጭላቸው ብልጥ ሁን

  • @eshetusisay5077
    @eshetusisay5077 2 дні тому

    እንዳለ

  • @Serkh-mg2un
    @Serkh-mg2un 2 дні тому

    ❤😢😢❤😊😢😢😢

  • @Goodmon369
    @Goodmon369 2 дні тому

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 2 дні тому

    አንተ ግን ትናንት ደብረጽዮን ነው ቀጣዩ ፕሬዚዳንት አላልክም😂😂😂

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 2 дні тому

    ቶሌ ተረጋግተን መስማት አልቻልኩም መሀል እየገባ ሀሳብህን በተረጋጋ መልኩ አስተላልፍ አሁን አንተ በሚረብሹ ሰዎች ነው እየመራህ ነው።

  • @ethiodire2645
    @ethiodire2645 2 дні тому +1

    1111

  • @عيشهابرهيم
    @عيشهابرهيم 2 дні тому

    11😊

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 2 дні тому

    1111

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 2 дні тому +1

    Berita

  • @kidusyosef21
    @kidusyosef21 2 дні тому

    111🎉❤😊

  • @geberu899
    @geberu899 2 дні тому

    ዋና ውናውን ብቻ

  • @elsayilma348
    @elsayilma348 2 дні тому

    ቶሌ ተዎቸው ሀሳብህን ሊያጠፉብህ ነው ዝምብለ የጀመርከውን ጨርሳ

  • @mamitalemu1192
    @mamitalemu1192 2 дні тому

    22

  • @esayasbayleyegn2574
    @esayasbayleyegn2574 2 дні тому +1

    ወንድም ቶሎሳ ፊልድ ማርሻሉ ከግብፅም ሆነ ከሶማሌ ምንም አይነት ወረራ እና ስጋት የለብንም እያሉን ነው እኮ: : ሀገር ይቀድማል በሚል አብይን ማጋለጥ ላቆም ነው እያልክን ነው? ሀገራችን የውጭ ስጋት የልባትም እያሉን ስልሆነ ስራህን ቀጥል: : ከአማራ ዲያስፖራ ጋር ያለህን ብሽሽቅ አቁም ምክንያቱም አንተን ከነመፈጠርህ እማያቅህ እኮ ብዙ ነው: :

    • @tolosaethiopia
      @tolosaethiopia  2 дні тому +1

      አንተም እራስህን እንድታውቀኝ አልፈልግም ቀመኛ አወቀኝ አላወቀኝ ምን አገባኝ የእግዚአብሔርን ስራ ነው የሰራሁት ቂመኛ መሬት ላይ ላለው ምን ሰራ ጠላት ከመፍጠር እንጂ ትንሽ አታፍርም አሽሙር ለመናገር ስትዳዳ አንድ ቀን ላግዝህ ብለህ አጠገቤ ቁመህ ያማታውቅ ትንሽ ልሰቀጥጥህ ይገባ ነበር ሰው ብትሆን ላደረክልን ነገር እናመሰግናለን በገንዘብህ ጭምር መረጃ እያመጣህ ለታገልከው ባልክ ነበር ቂመኛ ውለታ አያውቅም 5 አመት የሰራሁት ስራ በቂ ጨርሻለሁ

    • @esayasbayleyegn2574
      @esayasbayleyegn2574 2 дні тому

      @@tolosaethiopia ቶሎሳ ምንድነው እንደዚህ ሆድ እሚያስብስህ? እምትሰራውን ስራ ሳላደንቅ ቀርቼ አይደለም: : ሰውን ከሚበድሉት ውጪ ማንንም ወቅሼም አልፅፍም አንተንም እልወቀስኩም: : በጅምላ በውጭ የሚኖረውን ሁሉ አማራ መኮነን አግባብ ነው ወይ የሚል ጥያቄ ማንሳት አሽሙር ይባላል? እምትሰራው ለእግዚአብሄር ያልተድበቀ ውነት ነው ብለህ ያመንክበትን ስለሆነ ምስጋና አትጠብቅ: : ምስጋና እና ጭብጨባ ብዙዎችን ወደ ትእቢት ሲውፕስድ አላየህም እንዴ? እኔ አልወቀስኩህም አልሞከርኩም ላሳስብህ እንጂ: : ቂም ጠላት ይፈጥራል ያልከውን በጣም እስማማበታለሁ አንተም በስራህ ትታወቃለህ እና የዲያስፖራው ምስጋና አያስፈልግህም: : ለዲያስፖራው አማራ ያለህን ስሜት ደጋግሞ መናገር ለምን ይጠቅማል? መልካም ምሽት ይህንልህ የኔወንድም: :መልክቴን አይተህ ጊዜህን ወስደህ ስለመለስክልኝ በጣም አመሰግናለሁ: :

    • @SahadaSahada-lm6ut
      @SahadaSahada-lm6ut 2 дні тому

      ደነዝነህ ቶሌ ብዙ ሰው ያቀዋል ቶሌ በርታ ወንድሜ ለሆዳም ቦታ አትስማቸው ጀግናነህ

    • @esayasbayleyegn2574
      @esayasbayleyegn2574 2 дні тому

      @@SahadaSahada-lm6ut ሶስት ትንሽ መስመር በቅጡ መፃፍ እማትችይ ለምን "ደንዝነህ" ትያለሽ? በዛው ቀጥለሽ ምስጋና ትቸሪያለሽ ለምን መሳደቡ አስፈለገ? የጠየቅኩት ጥያቄዎች እና አስተያየቶች እንጂ ስድብ አልነበረም: : ቶሎሳ ስደቢልኝ አላለሽም እሱም አልሰደበኝም ስለዚህ ከቻልሽ ሀሳብሽን እንየው አለዚያ ዝም ማለት ማንን ገደለ?

    • @esayasbayleyegn2574
      @esayasbayleyegn2574 2 дні тому

      @@SahadaSahada-lm6ut ብዙ ሰው ያውቀዋል ግን ሁሉም አማራ አያቀውም ከገባሽ ማለት ነው: :

  • @Eshetumerso
    @Eshetumerso 2 дні тому

    11111111111

  • @sarahtekle4534
    @sarahtekle4534 2 дні тому

    1111111111

  • @abnetgesese5822
    @abnetgesese5822 2 дні тому

    Tole

  • @SdHd-xr6lm
    @SdHd-xr6lm День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @LESHETADANGNE
    @LESHETADANGNE 2 дні тому

    1

  • @solomontesfayegemechu5210
    @solomontesfayegemechu5210 День тому

    2

  • @tadesseteklemariamgeneralc1792
    @tadesseteklemariamgeneralc1792 2 дні тому +1

    1

  • @geberu899
    @geberu899 2 дні тому +1

    2

  • @RhamaRuiz
    @RhamaRuiz 2 дні тому

    Tayyyyyyyyyyyy🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GirumeEmu
    @GirumeEmu День тому

    1

  • @AslifoLove
    @AslifoLove День тому

    1

  • @IbrahimSiraj-c3p
    @IbrahimSiraj-c3p 2 дні тому

    1

  • @yidideyayekoyesew7835
    @yidideyayekoyesew7835 2 дні тому

    2

  • @BizuworkshiferawBizuworkshifer

    2

  • @asegedechmoges2391
    @asegedechmoges2391 2 дні тому

    1

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 2 дні тому

    1

  • @amarechhailu6499
    @amarechhailu6499 2 дні тому

    1

  • @ZelalemZolla-h3m
    @ZelalemZolla-h3m 2 дні тому

    2

  • @elsayilma348
    @elsayilma348 2 дні тому

    2

  • @salamon-ll2qw
    @salamon-ll2qw 2 дні тому

    2

  • @tamiratkebede7006
    @tamiratkebede7006 2 дні тому

    2

  • @MohamedToulama
    @MohamedToulama 2 дні тому

    2

  • @GirmaMekonnen-t3h
    @GirmaMekonnen-t3h 2 дні тому

    2

  • @mysweetblue4546
    @mysweetblue4546 2 дні тому

    2

  • @alemayehubogale8322
    @alemayehubogale8322 2 дні тому

    1

  • @negatuabera8558
    @negatuabera8558 2 дні тому

    1

  • @ShimelesAbebe-vo3ib
    @ShimelesAbebe-vo3ib 2 дні тому

    1

  • @wondimudamena3378
    @wondimudamena3378 2 дні тому

    1