Alemneh Wasse እኛም እኮ ብሶት አለን!!

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 282

  • @bualt_tube
    @bualt_tube 2 години тому +64

    ዘመን የማይሽረው አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነህ ክብር ይገባሃል 🙌

  • @aliadem9778
    @aliadem9778 2 години тому +32

    አለም እዉነተኛ ታማኝ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ላንተ ሁሌም ክብር አለን🙏🙏🙏

  • @TadeMan-w6m
    @TadeMan-w6m Годину тому +20

    አለም አንተ እኮ አለም የማይረሳህ እቁ ነህ ወለታህ በዙ ነው ለሀገርህ ሰርተሀል ዘመንህ ይባረክ❤

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 Годину тому +15

    አንጋፋ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ የኛ ጀግና ነህ ሁሌም እናዳምጥሀለን በርታ

  • @SG-km6ts
    @SG-km6ts Годину тому +9

    የኛ ማህበረሰብ ለእግዚአብሔርም ለሴጣንም የማይመች ነው ዝም ብለህ ስራህን ስራ አበሳው 👍👏

  • @frewtilahun5079
    @frewtilahun5079 2 години тому +24

    አለምነህ ዋሴ የምንወደው የምናከብረው አንጋፋ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛችን ነው በርታልን ።

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU Годину тому +7

    አለምዬ የህይወት ዘመን አንደኛዬ ነህ
    ጤና ብቻ ይስጥህ

  • @getnettadesse9440
    @getnettadesse9440 2 години тому +15

    ዓለም አንተ የጋዜጠኞች ውሃ ልክ ነህ የማይችሉ ሰወች ናቸዉ እርሳቸው ።።።።

  • @mintetadesse79
    @mintetadesse79 2 години тому +16

    አለሜ ለደዚህ አይነት ስወች ቦታ አትስጣቸው አንተ የተመለከትከውን የሰማሀውን መናገር ብቻ ነው ወደፊት አለሜ

  • @מיהנין
    @מיהנין 2 години тому +11

    ጤና ይስጥልኝ እንዴት ዋላቸሁ ጋዜጠኛ አለመነህ ዋሴ አንተ በትክክል የሆነዉን እና የሜሆነወን የምታሰቀመጥ እውነተኛ ትክክል የሆነ ነዉ መታቀረበዉ እኔ የናንተን ፖሮግራም ጥዋትም ማታም ለመሰማት ነዉ የምጋጋዉ

  • @DanielBegashaw-xw9hh
    @DanielBegashaw-xw9hh 2 години тому +13

    ስለ እስራኤል እና ኢራን የሚያወሩ ብዙ ሚድያዎች አሉ
    የእናንተን ዜና ካልሰማሁ ልክ ናቸው ብዬ አላምንም
    እንደውም እውነተኛ ዘገባ ሚገኘው ከአንተ ስለሆነ ከሌሎች ማዳመጥ አቁሜያለሁ
    በተረፈ ስለሚሰጥ የዘቀጠ አስተያየት
    እንደማህበረሰብ የሞራል ዝቅጠት ውስጥ እንዳለን የሚያሳይ ነው
    ምንም እንኳ ጸጉራችን ተመልጦ ዃላኪስ ሊገባ ቢደርስም እንደገና ግብረገብ ትምህርት መማር ሳይጠበቅብን አይቀርም
    የሞራል ውድቀት ውስጥ ነን

  • @anafhulu3369
    @anafhulu3369 Годину тому +4

    እውነት ክብር ይገባሃል። አራዳ እና ምራቅ የዋጠ በእኔ ዕድሜ አንጋፋው።

  • @bikiladinegde2029
    @bikiladinegde2029 Годину тому +4

    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ!!!
    አለምነህ ምርጥ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ነው!!!
    አይዞ ወንድሜ ይህች ሀገር ለባንዳዎች ቦታ የማትሰጥ ነች።

  • @SamiAssefa
    @SamiAssefa 2 години тому +7

    ምርጥ የመግቢያ እርእስ አለሜ አለሜ እኔም እንደ ደሞዝችሁ ከፈይነቴ በማበረታታት ማለቴ ነው አስተያየቶቼን ያማከለ ሀሠብ አላያሁም ምሳሌ ተናግሪ በነበረው የኢራን አቅምም የእስራኤልን ውሳኔ አጸፈው በኒኩለር እና ነዳጅ አቅራቢያ ጥቃት በማስቀረቶ በምክንያትነት የኒኩለር ሙከራዎ ፍሬው አይደለም ትላለህን

  • @Yeshiwas230
    @Yeshiwas230 Годину тому +3

    እኔ ቋሚ አድማጭህ ነኝ ልክ ልክ እያልክ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ተባረክ ያንተ አይነት 1000 በኖረን

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Годину тому +4

    አለም ነህ ዋሴ ምርጥ የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ በርታ ከእውነት ጋር ነህ

  • @dawitgetahun5104
    @dawitgetahun5104 2 години тому +12

    አለምነህ ዋሴ ምርጥዬ ስወድህ እኮ

  • @HailuWakene
    @HailuWakene 2 години тому +8

    እውነታችውን ነው ፤ ማንም ክፍት አፉን በከፈተ ቁጥር ስሜትህ ሊነካ አይገባም። ሥራህን ዝም ብለህ ስራ፤ እባክህ፥ እባክህ አትስማችው በእግዚሐቤር።

  • @MelakuLake-lh6gq
    @MelakuLake-lh6gq Годину тому +4

    የእውነነት እንዳተ ያለ መረጃ የሰጠን የለም
    ባንተ የተነሳ ሌሎችም ይማራሉ በየ ተስፍ አደርጋለሁ በርታ በጉጉት ሁሌም እንጠብቅሃለን❤❤❤❤❤❤

  • @yayehyiradkassa2551
    @yayehyiradkassa2551 Годину тому +2

    የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ
    አይዞህ አትበሳጭ
    በስነስርአት የምናዳምጥህ አለን
    በርታልን

  • @ywt8340
    @ywt8340 Годину тому +3

    አዋዜ ታዋቂው ጋዜጠኛ አለምነው ዋሴ አንተ ድንቅና አስማተኞ የሆንክ ክብር ያለህ ሞያህን የምታከብር ጉበዝ ጋዘጠኛ ነህ በረታ ገንዘብ መስራት ከፈለክ በቀን ከስድስት ዜናዎች በላይ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እያዋዛህ ብዙ ሳትጨነቅ የተለያዩ ትርጉም ዜናዎችን ልቀቅ እውነት የሆኑትን የሰዎችን የአገራችንን የዪትዮብ ዜናዎች የሰማከውን ወቅታዊ የሆኑትን በመውሰድ ከአንተ በውቀት ከታጨቀው ምርጥ የአለም ዜናዎች ጋር ቀላቅለው ያኔ ገንዘብ ትሰራለህ እንወድሀለን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝለታለን ከአድናቂዎችህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 години тому +7

    በጣም እንወድሀለን አንጋፋዉ ተወዳጁ ጋዜጠኛ አለም ነህ ዋሴ በጉጉት ነዉ የምንሰማህ

    • @tesfayetadesse9610
      @tesfayetadesse9610 6 хвилин тому

      አለም በየቀኑ ያንተን ዜና በጉጉት ነዉ የምጠብቀው እባክህ ኮተታሞቹን ተዋቸው እና ዝም ብለህ ስራህን ስራ ለእስካሁኑ 🙏🙏🙏

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 2 години тому +7

    አዋዜ ድንቅ ስው ነክ
    እኔ እወድሀለው እስላሞች እስራኤልን ስለማይወዱ አንተን ይቃወሙሀል ቴክት ኢዚ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Годину тому +2

    አለምነህ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ አሁን የሚተቹና የሚሳደቡትን አትስማቸው ጀግና ነክ በጣም በስራክ❤❤❤

  • @rahelligedion511
    @rahelligedion511 2 години тому +5

    Alemneh you are the best journalist
    Don't give up

  • @genetbeyene83
    @genetbeyene83 2 години тому +6

    እውነተኛ የዜና ምንጫችን ጋዜጠኛ አለም ጋዜጠኛ ማለት አንተን ነው ❤♥️♥️🎉👍

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG27 Годину тому +3

    አለም ለማንም የማብራራት ግዴታ የለብህም እኮ አንተ ምርጥ ዘመን ተሻጋሪ ነህ ማንም ሊተችህ አይችልም

  • @Liyou-ro8qk
    @Liyou-ro8qk 2 години тому +5

    ጥሬ ሀቅ ማቅረብ ትክክል ነዉ ምንም አላጠፋህም ተዋቸዉ ይንጫጩ። የራሳቸዉ የወረደ ንቃተ ህሊና ነዉ።

  • @HajerDeju
    @HajerDeju 2 години тому +9

    ማናችሁም አለምነን ዋሴን የመተቸትም ሆነ የመቃወም ብቃትም፣አቋምም፣ሞራልም የላችሁም።
    አለምነህ አድናቂህ ነኝ ከአዲስ።

  • @Meskeerem
    @Meskeerem 2 години тому +6

    አለም በዝህ ቀጥል የምታቀርበው ምርጥ ነው

  • @tesfalemtsehay07
    @tesfalemtsehay07 Годину тому +1

    አንተ ምርጥ ነህ። ፍትህ ከዚህ ዓለም አይጠበቅም። ለእያንዳንዱ ጊዜ ይመጣል።

  • @YitbarekNaizghi
    @YitbarekNaizghi Годину тому +4

    አለምነህ፣ አሉን ከምንላቸው በጣም ጥቂት ጎበዝ ጋዜጠኞች አንዱ ነህ፣ ቢያንስ ለኔ።

  • @betremussiegetinet
    @betremussiegetinet 26 хвилин тому

    አለምነህ you are a head of the habesha community. ራስክን እንደ አስተማሪ ቆጥረህ ተጓዝ፣ ያንተ አስተሳሰብና አካሄድ ነው ለሃገርም ለወገንም የሚጠቅመው።

  • @Johnnyq123
    @Johnnyq123 Годину тому +2

    Nowadays, it's hard to find a Real person . Be Real man like Alemeneh Wasse. We all Eritreans loves you ❤️

  • @yadelewbelachew8168
    @yadelewbelachew8168 2 години тому +4

    አለምነህ እግዜአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @destazeru
    @destazeru 43 хвилини тому +1

    አለምየ ሊሠባብሩህ ነው አትስማቸው አንተ ጀግና ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ 100% አንተ ትክክል ነህ እውነት በቃ ተዋቸው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @עלמוביינה
    @עלמוביינה 2 години тому +5

    አንተ እውነተኛ ጋዜጠኛ ነህ እውነት ያቸንፋል ኑርልን❤

  • @workufikadu
    @workufikadu 35 хвилин тому

    አለምነህ እዉነተኛና ታማኝ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ላንተ ሁሌም ክብር ይገባሀል እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 2 години тому +3

    አይገርምም አለም አኔ አሁን ነው የመሰለኝ ወይ ጉድ በጣም የሚገርም ነው ለማንኛውም አለምዬ እንወድካለን ከባድ ሰው ነክ በርታ አለምዬ❤❤❤❤

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 35 хвилин тому +1

    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
    ካለምክንያት ስድብ ውርደቱ ለራስ ነውና 👌🏿

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 47 хвилин тому

    አንጋፋው የጥንቱ የጠዋቱ ዘመን ተሻጋሪ እየሰማነው ያደግነው ምርጡ ጋዜጠኛ አለምነዋሴ ትለያለህ ሁሌም አንደኛ ነህ ኑርልን ❤❤

  • @sphonetastic286
    @sphonetastic286 2 години тому +4

    ተዋቸው አለምዩ ይየሰውን ፉላጉት ማአማላት ከባድ ነው እና እንወድሀለን ከቤሩት ሊባኖስ ማርታ ❤❤ love you

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 2 години тому +4

    Alemneh Sewdh Sakebrh Eko 🙏❤

  • @Zeeman1990-t6d
    @Zeeman1990-t6d Годину тому +1

    I have great respect for you both, Alem and Isso, for your detailed coverage of Middle Eastern politics, the Russia-Ukraine war, and much more, all delivered with exceptional professionalism and integrity. However, I’d like to point out that while you’ve provided in-depth coverage of figures like Yahya Sinwar, Mohammed Sinwar, Ismail Haniyeh, Mohammed Deif, Marwan Issa, Hassan Nasrallah, Fuad Shukur, Akil, and Ayatollah Khomeini, I’m curious why there hasn’t been a thorough analysis of Ethiopia during this critical time. Our country truly needs journalists with the highest levels of integrity and professionalism to address the significant misinformation circulating. Your insights could help fill this gap. Thank you for your service!

  • @destazeru
    @destazeru 40 хвилин тому +1

    እውነት አለምየ ብዙዎቹ እኮ በጥሩ ሀሳብ ነው የምንከታተለው ትንሾቹን ተዋቸው አደራ አትዘን ለኛ ጀግና ነህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @yelfemare7008
    @yelfemare7008 8 хвилин тому

    እኛ ላአንተ ትልቅ ክብር አለን ከልጅነት ጀምሮ በጉጉት የምንጠብቅህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ

  • @addisnet21
    @addisnet21 37 хвилин тому

    🟢አለም the Golden voice keep doing the 👏 great job. ያው ታቀው የለ የmedia ነገር. We love you bro!

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak8771 Годину тому +1

    Thanks for doing this especially keeping your country in mind when you do UA-camr news

  • @tesfaybishaw318
    @tesfaybishaw318 Годину тому

    አድናቂህ ነኝ አለም፡ ሽብርተኞችን በስማቸው ጥራቸው። ድል ለእስራኤል

  • @CalnNega
    @CalnNega 2 години тому +4

    ኮሎኔል መንግቱ...ወርቅ ስታነጥፍለት...ይመኛል ያሉት ትዝ አለኝ። ምንም ብትሰራ ምሥጋና አትጠብቅ ትክክለኛ ሥራ ላይ ነህ በርታ። እግዚአብሔር አምላክ ጤና ሰላም ያብዛልህ።

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 години тому +1

      ትክክል እኮ ነው ያለው መንግሰቱ

    • @w.h167
      @w.h167 Годину тому

      ሰው በላው መንግሥቱ እንኳን የሚደነቅ እና የሚተሰብ አይደለም ! የኢትዮጵያን ወጣቶች የጨረሰ እጋንንት ነው

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Годину тому +1

    Dr GOD bless you and your family 🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MoE-nj3qn
    @MoE-nj3qn 32 хвилини тому

    የአዋዜን ስራዎች አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ:: ሞያን በስነምግባር ያዋዛ; ሚዛናዊነትን ያማከለ የጋዘጠኝነት ልክ ነዉ:: ❤❤❤

  • @mussiegebruwold3379
    @mussiegebruwold3379 23 хвилини тому

    አለምነህ ዋሴ ዘመን አይሽሬው ምርጡ ጋዜጠንኛ አንተ ነህ በርታ!!!!

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Годину тому

    አለም እግዚአብሔር አደበተ ጥዑም አድርጎ እኮ ነው የፈጠረህ❤ ብርቅዬ እንቁ ጋዜጠኛ ነህ! ዜና ሲባል 🎉አንተ ብቻ የምታቀርበው ዜና ብቻ ነው እውነት የሚመስለኝም የማዳምጠውም :: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🏾❤

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 2 години тому

    Alem awase biblical background plus historical information & knowledge I so liked your news berta gobez

  • @Zenaneh
    @Zenaneh Годину тому

    ጥቂት የማይባሉ የመስራት! የመለወጥ ራዕይ የሌሏቸው ግን የሚሰራን እየተከተሉ የሚወቅሱ እና የሚያኮስሱ አሳዛኝ ዜጎች አሉን! ማንበብ! መስራት! ማበረታታት! የማይሆንላቸው ቡድኖች ይኖራሉ! ቢሆንም ብዙ ቅን ማህበረሰብም ስላሉን ለነርሱ ሲባል ጨለማውን ቡድን መርሳት ይገባናል! የጋዜጠኝነት የሙያ ልክን ያየሁት አንድ ባንተ ነው!!!!! በርታ!!!! እኛምእንድንበረታልህ!! ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን

  • @NegusaTase
    @NegusaTase Годину тому

    አለምነህ ዋሴ የምትለው እውነት ነው በእስራኤል እያለህ ማስተላለፍ ስትጀምር እያለቀስሁ አዳምጥህ ነበር ለምን ኢትዮጵያ እያለህ የምታስተላልፈው ዜና እየናፈቅኸኝ አብተኸኝ እዳደኩ ሁሉ ነበር ያዳመጥሁህ እና በሚያምረው ድምፅህ ስታስተላልፍ የታመመይድናል የደከመው ይበረታል የተኮረፈ ፈገግ ይላል አሁንም አንተ እውነት ነው የምትሰራው በርታ

  • @marthasolomon7295
    @marthasolomon7295 43 хвилини тому

    Aleme for me you are a responsible and respectful journalist..I like you and your work.
    I am proud of you
    Thank you for what you did and you are doing.❤

  • @jamila8885
    @jamila8885 Годину тому +2

    ትክክል ነህ ሁልግዜ ትቆጨኛለህ

  • @DTFNews
    @DTFNews Годину тому

    ሰላም አለም የሚሳደቡት ወገንተኛና አላዋቂ ሰዎች ናቸው አንተን ከኢራቅ ጦርነት ዘመን ጀምሮ ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ሙያህን እየተወጣህ ያለህ ሰው ነህ ለዚህም ስራህም እኛም ምስክር ነን ስለዚህ ምንም አትጨነቅ ቦታም አትስጣቸው ወገንተኛ መሆን ካስፈለገ እኮ እኛም መፅሐፍ ቅዱስ እያጣቀስን ወገንተኛ መሆን ይቻላል እስራኤል ትጠፋለች ሲሉ እንደማጠፋ ደግሞ ቃሉ አስረግጦ ይናገራል ግን ይሄን አንድ ጋዜጠኛ ሃይማኖት አጣቅሶ ዜና መናገር ሙያውም ሕሊናውም አይፈቅድለትም እኛ አድማጮች ወገተኝነትን ትተን ለራሳችን እንወቅ ከተቻለ ሰላም እንዲወርድ ለሁሉም እንደየ ሀይማኖቱ መፀለይ ነው ያለበት ስለዚህ አለም በርታ እናከብርሀለን እንወድሀለን አመሰግናለው

  • @abdulselamelias5944
    @abdulselamelias5944 2 години тому +1

    አለምነህ ጥሩ ነው አስተያየትህ ደስ ይላል የማህበረሰብን አመለካከት ለማስተካከል የምታረገው ጥረት
    አንድ ጥያቄ አለኝ ላነተ የምእራባዊያን ሚዲያ ምን ያህል ሚዛናዊ ናቸው ትላለህ?

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu Годину тому

    አለም ነህ የሁሌም ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በግሌ ከነ ድምፅህ 🎉 ❤ ዛሬ እንኳን አንተ ተናጋሪውን አስተያየት ስንሰጥ እንኳን ስድብ ያጠግቡናል መቻል ነው እሚያስቀኝ የሆነ ሰው ሳያቅህ ሲሰድብህ

  • @addisyiheyis3180
    @addisyiheyis3180 Годину тому +2

    ማን እንደሚረብሽ እናውቃለን አለምነህ ኢትዮጵያ የሚኖሩ የሙስሊም ፅንፈኞች ናቸው።

  • @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
    @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu Годину тому

    You will always be our legend. We love and respect you!!!

  • @Nati_man1221
    @Nati_man1221 Годину тому

    እውነት ነው አገራችን በትምህርት ላይ የያዘችው መንገድ ራሱን በገመድ ላይ አንጠልጥሎ እንደሚገድል ....ተምረናል ብለው ባዶ ምክንያቱም ወረቀቱ ስለሚታደላቸው አገርን እንመራለን የሚሉት

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 37 хвилин тому

    Alemneh! You are a real professional known for marvelous presentation of truth. Please, understand that this social media forum is partly sick . It is not only you there are many persons victimed by social media hooligons. አንተ በርታ!! ለሙያውና ለሕዝብ ታስፈልጋለህና!!!

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 Годину тому

    በርታ ወንድሜ ድንቅ ስራ እየሰራህ ነዉ ቀጥልበት። የአገርህን የወንድሞችህን መገዳደል አለመዘገብህ አዋቂነትህን ነዉ የሚያሳየዉ

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 2 години тому +1

    Please Aleminh don't worry about most comments which are discouraged you. We need you. You are icon of media. Most people who unnecessary comments are ignorant.

  • @ProMobile-pg8nc
    @ProMobile-pg8nc Годину тому

    አለምነህ ምርጥ እና ሀቀኛ ለሀገር የሚያሰብ ጋዜጠኛ ነህ ግዳጂ ላይ ሆነን እንኳ ያንተን ሰንሰማ ነው የምንደሰተው

  • @dadaddada9116
    @dadaddada9116 2 години тому +1

    አለምነህ እግዚአብሔር ከጓንህ ይሁን 👌👌❤

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 2 години тому +1

    ስለ,, ሀገራችን,, ተረስቷል,, ቢያንስ,, ለተፈናቀሉት,, በጦርነት

  • @GezahegnAbroOfficial
    @GezahegnAbroOfficial 36 хвилин тому

    በርቱልን አለምዬ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ ♥️♥️♥️

  • @kbsi9112
    @kbsi9112 2 години тому +3

    የተበላሸ እየጠበበ የመጣ ትውልድ ነው አትፍረድ ለ33 ዓመት የተሰራበት የፖለቲከኞቻችን ትሩፋት ነው
    Don't go back
    Keep going

  • @HailuDiriba-q6r
    @HailuDiriba-q6r 2 години тому

    I respect u forever.u are genius man thank u.

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 11 хвилин тому

    አለምነህ...ዋሴ...ዳሪዬስ...ሞዲ....ደምሴ....ዳምጤ.......ሀገር...ወዳዶች....የማከብራቸዉ...ምወዳቸዉ....ኢትዬጲያዊ❤❤❤❤

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 43 хвилини тому

    ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ሰላመ እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር እድሜ ይስጥህ
    ስራህን ከልጅነት እስከ እውቀት ዜናህን ለመስማት እጓጓለሁ
    አሁን ደግሞ መኖሬን ወይም መሞቴን የማውቅበት ዜና መስማት የምችለው ባንተዜና ነው። ስራህ ዋጋ ቢያስከፍልም ለኛ ደግሞ እውነቱን የምንረዳው አውነቱን የምናውቅበት ስለሆነ በጉጉት እንጠብቅሃለን
    በርታ አስተያየት ያበረታል
    ያደክማል ግን መልካሙን ተቀበል መጥፎውን ልብ ይስጥህ ብለህ እለፈው

  • @belaynehwerdofa5038
    @belaynehwerdofa5038 Годину тому

    ከብዙ አመት በፊት የማውቅህ ጎበዝ ጋዜጠኛ አለምነህ በርታ ለህሊና ታማኝ ሁን!!!!

  • @nubaTigilu
    @nubaTigilu 51 хвилина тому

    ልክነክ ታላቅ ወንድሜ ብትልም ይገባሃል አንተ የእዉነት ሚዲያ ነክ በርታ የኔ ጀግና

  • @ywt8340
    @ywt8340 Годину тому +1

    ክበርልን እንወድሃለን አለምነው ዋሴ ድንቅ ጋዜጠኛ

  • @techilogetahu3452
    @techilogetahu3452 34 хвилини тому

    ትክክለኛ የጋዜጠኛ ሙያን የማይረዱ እና የራሳቸውን ስሜት ለማንፀባረቅ ጫና የሚያደርጉ ሰዎች በአዋዜ ኮሜንት ላይም ብዙ አሉ።

  • @yagu2173
    @yagu2173 Годину тому +1

    አለምነህ፡በውቀት፡የተመረኮሰ( knowledgable journalist of our time) ጋዜጠኛ፡ነው፡ ከግሩም፡ድምጹ፡ጋር፣ወንድሜ፡በርታ።👍

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 43 хвилини тому

    አለም ነዋሴ ሐቀኛ ጋዜጠኛ እንቁ ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ❤❤❤

  • @DawitSamuel-f8t
    @DawitSamuel-f8t Годину тому

    እውነትን ቢመረንም መዋጥ ግዴታችን ነው።አለም ስለ ምስራቅ አፍሪካ ወቅታዊ ሁኔታ እና ስለ ቀይ ባህር ሰፊ ትንተና ብትሰራልን።የሀይማኖት ፅንፈኞችን አትስሜቸው ጠበው ያጠብሀል ሁል ግዜ እንደምትለው (ወገንተኝነታችን ለወሬ ነወ)

  • @itsmydam5912
    @itsmydam5912 2 години тому +6

    አዋዜ👍

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 2 години тому +1

    አለምየ ለምን ትጨነቃለህ አብዛኛው ሰው እኮ ያለውን ነው የሚሰጠው ሰለዚህ አንተ ሰራህን ትክክለኛውን መርጃ ሰለምትሰጥ በየቀኑ አንተን መሰማት ሱሰ የያዘን ሰወች አለን እውነተኛ ሚዲያ ነው አንተ እንደሌሎች ውሸት እያሰተላለፍክ አይደለም እነሱ ለላይክና ሰብሰክራይብ ብዙ ያወራሉ እናንተ ጋ ደግሞ እንደዛ አይደለም ሰለዚህ አለምየና ኢሳያሰ በርቱልን ምርጦች ነችሁ
    እንወዳችሁ አለን❤❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Годину тому +1

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tigistzegeye2971
    @tigistzegeye2971 2 години тому +2

    አለምየ ከልጅነትኔ ጅምሮ መርጬ ፈልጌ የማደምጥህ ! ባለ ልዮ ተሰጦ ስለሆንክ ትለያለህ።

  • @makibarki9491
    @makibarki9491 Годину тому

    Honestly, you’re one of the few truly qualified journalists we have in this country, and what you said in the video is spot on. The other reality, though, is that people are already aware of your ties to Israeli heritage, which makes it harder for them to see you as neutral, especially in a political system so rooted in identity. Unfortunately, you can’t change this way of thinking, but the best approach is to confront it head-on.

  • @kersemadesalegn2476
    @kersemadesalegn2476 46 хвилин тому

    አለምነህ አንዳንድ ሰዎች እነርሱ የሚያዉቁት ነገርና ቡድን ብቻ ትክክል የሚመስላቸወ አሉ ለምሳሌ አንድ ሰዉ ለራሱ ጥቅም ብሎ ሄደህ ቤትህን መኖሪያህን አቃጥል ቢልህ ተቃጥላለህ
    አታደርገዉም እንደዚሁም ሁሉ ለራሱ ጥቅም ሲል አገሩን አጥፋ ተብሎ የሌላ አገር ተልዕኮ ይዞ አገሩን የሚያጠፋዉን ላኪዉ አገር ለራሱ ጥቅም ብሎ ሲልከዉ የሚላከዉን ምን አይነት ዜጋ ነዉ ?

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 2 години тому +3

    ለ"middle east" ብቻ ትኩረት ትሰጣለህ። ለምን? (ያዉም ጦርነትን በተመለከተ ብቻ)።
    የዜና "specialization" አለ ወይ?

  • @saron3238
    @saron3238 53 хвилини тому

    አለምነህ don’t surprise for negative comments because you became upset you are the best journalists ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 28 хвилин тому

    ሰማእቱ መርቆሪዎስን አስታወስከኘ
    ሰማእቱ በረከቱ ይርብንና የአንድ ሀገር ጦር በግዚአብሔር ኃይል ድል ተስቶ ቢመጣ መርቆሪዎስ ያሸነፈው እኛ በምናመልካቸው ጣኦት ነውና ስገድላቸው አለው ንጉሱ።
    ሰማእቱም ያሸነፍኩ በእግዚአብሔር ሀኃይል ነው ጠኦት እኮ ግዕዝ ድንጋና እንጨት ነው ። እንኳን እኔ ሊረዳ እራሰንም አያድንም ብሎ አልሰግድም ለአምላክ ብቻ እሰግዳለሁ አለ ። ከዛ ንጉሱ እንዲሰግድ አስገደደው አልሰግድም ብሎ እንቢ አለ ። ንጉሱ ከመከራ ሀገሩን አድኖለት የሸለመው ሰማእትነትን ነው።
    ለዚህ ጀግና ወታደር ለሾም ለሸለም ሲባው ሽልማቱ መሰየፍ ነው።
    አለም እንዲህ ናት ። እውነቱ አይጥማትም በእውነትህ ጽና። እውነት አርነት ያወጣል። ዋጋውም ዘላለማዊ ነው
    ያንተን ዜና ሰምተን ስለምንጽናና አውነት እውነቱን ከመናገር ወደ ሀላ አትበል ቸሩ መድኃኔ አለምረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
    አሁንም የእስራኤልና የሊባኖን ነገር እያስጨነቀን ነው እውት እውነቱን ንገረን
    የአብርሐም አምላክ
    የይስሀቅ አምላክ
    የያዕቀብ አምላክ በወደደወና በፈቀደው ሰለላም ይስጠን
    ኑርልን
    የየዕቆብ

  • @Addisu-k6y
    @Addisu-k6y Годину тому

    Wonderful journalist keep up

  • @osmanbelachew1342
    @osmanbelachew1342 45 хвилин тому

    Alem , don't care about stupid people, lemanem mhayeb atcenqe, you are hero, real man and journalist

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 Годину тому

    አለምነህ ዋሴ ምስጋና ይገባሀል

  • @SamuelSam-l8l
    @SamuelSam-l8l 35 хвилин тому

    " አብዛኛዎቹ የሽልማት ድርጅት ተብየዎች ፊውዳልስቲክ ናቸው " ድንቅ አባባል ።

  • @kersemadesalegn2476
    @kersemadesalegn2476 Годину тому

    አለም አለም አለም በርታ አለም ነህ ስለአለም ታሰማናለህ

  • @betiabebe1470
    @betiabebe1470 2 години тому +4

    ትክክል ለመሸለም አለቅላቂ መሆን አለብክ

  • @ZelalemDesta-k1r
    @ZelalemDesta-k1r Годину тому

    Manim edatsema be Akuwami tsina ketlibet❤❤bravo Awaze

  • @לגסהאינגדה
    @לגסהאינגדה 2 години тому +1

    Alemye emitlewu bedenb yigebagnal ehin emil bemulu gedel yigbu zim bileh ketil berta alemye❤