ጎርጎራ እጅን በአፍ የሚያስጭን ፕሮጀክት ሆኖ ተጠናቋል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @aberabeyene3802
    @aberabeyene3802 4 місяці тому +12

    ጥሩ ሥራ ነው።
    ከድፍን ጥላቻ ወጥተን የተሻለ ነገር ሲሰራ ማድነቅ ባህላችን ይሁን።

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 4 місяці тому +56

    ለቃሉ ታማኝ ለሆነው የኢትዮጵያችን ውድ ልጅ ዶ/ር ዓብይ አህመድ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ።አንዲሁም አብረውት በቅን ልቦና ዕውቀታቸውን ፣ጉልበታቸውን ገንዘባቸውን አቅማቸውን ሀሉ ለለገሱና ለውጤት ላበቁት ወገኖቻችን ሁሉ ክብርና ሞገስ፣ዕድሜና ጤና ከሀብት ጋር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉💐💐💐🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 4 місяці тому +60

    ዋው ዋው አብቹ ንስሩ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Shemsukemal-gb4sf
    @Shemsukemal-gb4sf 4 місяці тому +60

    አብቾ ይችላል እውነትም እጅ በእፍ የሚያሲዝ ፕሮጀክት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ ትችላለህ ❤❤❤❤

  • @قاسمقاسم-د4ن
    @قاسمقاسم-د4ن 4 місяці тому +53

    ተቸላለህ🙏🇪🇹❤

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 4 місяці тому +20

    የተፈጥሮ ጸጋን የበለጠ አጉልቶ ለማሳየት ና የሰው የእጅ ድንቅ ስራ ሲታከልበት ምን ያህል አስደናቂ እንደሆነ ያመለክታል ። Brilliant idea with brilliant outcome is totally appreciated without any match word to express it.

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 місяці тому +46

    ዋዉ እንዴት ድንቅ ስራ ድንቅ የመሪያችን ራእይና ትግበራ የሰሩ እጆች ይባረኩ ኢትዮጵያችን ከፍ ከፍ ብላልናለች አላህ ይመስገን ዶክተር ፍሰሀ ካሳሁን ዮሴፍ ካሌብ ሚኪ ሌሎችም አገር ወዳድ ጀግኖች ሁሉ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @selamlehulu2055
    @selamlehulu2055 4 місяці тому +36

    ወርቅ ቢያነጥፉለት ፋንድያ አለ መንግስቱ ሃይለማርያም ወዶ አይደለም ኧረ ልብ ይስጠን ማድነቅ እንልመድ

  • @hiyabalex
    @hiyabalex 4 місяці тому +31

    We stand with Dr.Abiy !!!!

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 4 місяці тому +27

    በህይወቴ እደዛሬ ተደስቸ አላቅም ሀገሬ ሰላሟ ተመልሶ ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @esubefikru7993
    @esubefikru7993 4 місяці тому +44

    👏👏👏👏👏👏👏 ማንም ብታምን ባታምን የኢትዮጵያ ስጦታ ❤❤❤❤

  • @mohasalihnuru19
    @mohasalihnuru19 4 місяці тому +36

    ክቡር ጠቅላያችን አብቹ እንኳን አብሮ ደስ አለን ❤❤❤🎉🎉🎉
    ጎርጎራ ፕሮጀክት በፈተናዎች የመፅናት አቅማችን የተገለጠበት ውጤት ነው።

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 4 місяці тому +31

    Brilliant- young outstanding leader and entire leadership team. Thank you for all you do for our beloved Ethiopia 🇪🇹. Let the talkers talk and you continue with your excellent leadership journey. Blessings

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 4 місяці тому

      That was the mantra of woyane until they run away to Mekelle in hiding from the public wrath instead of listening to the real issue of Ethiopians and resolving it.

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 4 місяці тому +29

    Congratulation my pm Abichu የሚሰራ የሚደክም ጀግና መሪ እናመሰግናለን እመ ብርሃን ትጠብቅክ

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 4 місяці тому +33

    ❤አቡቹ ጀግና የተናገርገከውን የምትሰራ ቆራጥ መሪ አየን በዘመናችን ❤እናመሰግናለን የትውልድ አባት ❤

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe 4 місяці тому +66

    እናንተ ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ ሰሪዎች ናችሁ። በርቱ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 4 місяці тому +34

    በእዉነት ይህ የማይገባዉ የተረገመ መሆን አለበት:: አቢቹ ሁሌም ካንተ ጋር ነን::

  • @aschalewmatthewos4539
    @aschalewmatthewos4539 4 місяці тому +18

    የላቀ እዉነተኛ ጀግንነት በሥራና በፍሬ ይገለጣል ። ይደምቃል ። ❤❤❤
    እንኳን ደስ አለን 🎉🎉🎉

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 4 місяці тому

      @@ayilelemma187 ዲፍን ጭቅላት

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 4 місяці тому +16

    ድንቅ ነው፣ተአምር ነው።ሀገሬ ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ የልጅሽ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ራዕይ ዕውን ሆኖ በተግባር እየተገለጠ ነው።
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው።

  • @abrahamtsega655
    @abrahamtsega655 4 місяці тому +13

    ቢገፉህ የማትወድቅ ብረቱ ሰው ፈጣሪ ይርዳህ

  • @eskindirbekure4168
    @eskindirbekure4168 4 місяці тому +41

    አሜን ጀግናው መሪአችን ፈጣሪማ ከአንተና ከእኛ ጋር ነው አቢቹ እንወድሃለን በርታ❤❤❤

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 4 місяці тому +13

    Ethiopian prime minister Dr Abeyeyeye you’re a winner!!! Viva Viva Abeyeyeye I have unconditional Love for you!! Your enemies they have to accept you are the winner!!!❤❤❤❤❤

  • @ethiopianalemayehuzewde5029
    @ethiopianalemayehuzewde5029 4 місяці тому +12

    ዘይገርም ነው አቤት ውበት በርቱ ቸሩ መድሐኒያለም ከናተጋር ይሁን አስጀምሮ የሚያስጨርስ ፈጣሪ ክብር ይግባው ጀግኖች ናችሁ በርቱ

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 4 місяці тому +26

    I’m proud you’re Ethiopians leader ❤❤❤❤

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo 4 місяці тому +59

    የእኔ ድንቅ መሪ ዶክተር አብይ ኢትዮጵያን በአለም ሁሉ ከፍ አደረክ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 4 місяці тому +10

    የተግባር ሰው የኔ መሪ ዘመንክ የቅዱሳን አምላክ ይባርከው በእውነት 🙏አምላከ ቅዱሳን በደሙ ይከልልልክ በስውርም በግልፅም ከሚመጣ ጠላት አሜን🙏

  • @EtaferahuWaki
    @EtaferahuWaki 4 місяці тому +25

    አገር በሚሰሩ እጆች ትለማለች!!! ❤❤❤❤❤❤❤

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 4 місяці тому

      ​@@ayilelemma187ብትመከር ብትነገር የማይገባህ ደነዝ

  • @agdr895
    @agdr895 4 місяці тому +27

    ፋኖና ምላሱ የሚል ግጥም ጻፍ ጻፍ አለኝ።

  • @muhammedtegegne7836
    @muhammedtegegne7836 4 місяці тому +32

    ጀግናው መሪያች አላህ ካንተጋይሁን አላህ ሂዳያይስጥህያርብ

    • @vovonar
      @vovonar 4 місяці тому

      Murtedin ante jil

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 4 місяці тому +1

      ​@@vovonarjealousy kills.

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 4 місяці тому +1

      @@ayilelemma187 Brainless,scumba*. Game over.

    • @gech12man
      @gech12man 4 місяці тому

      aye yechefichafi lisan medihanialem yedfah yeewunet amilaki

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 4 місяці тому +31

    ሃገር በሚሰራ እጅ እንጂ .....!!❤😍😘

  • @abatehordofa
    @abatehordofa 4 місяці тому +24

    እንኳን አብሮን ደስ አልን

  • @MekonnenNeguse
    @MekonnenNeguse 4 місяці тому +5

    እግዚአብሔር መሪ ስለሰጠን ሀገራችን ያለጥርጥር ታድጋለች

  • @faoziaaboulrahman3902
    @faoziaaboulrahman3902 4 місяці тому +8

    የኔ ድንቅ መሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ ትችላለህ የኔ ውድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽💪🏾💪🏾💪🏾

  • @muktaromer5055
    @muktaromer5055 4 місяці тому +20

    ጀግኖቻችን ናችሁ ፈጣሪ ይጠቡቃችሁ
    ትልቅ አፈፃፃም በመሆኑ ሌላውም ሊማርበት ይገባል
    አገር በጦርነት ተሰቃይታ ይሁሉ መከናወኑ በአሏህ እገዛ ነው።

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 4 місяці тому +3

    አብቹ አባ-መላ አንተ እኮ ድንቅ ስጦታችን የኢትዮጵያ ዕንቁ ተባረክልን በሁሉ መንገድ አሸናፊ ነህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 4 місяці тому +7

    ❤ ፈጣሪ ይጠብቅልን ያሉትን አሜን

  • @ZeburaMohammed-fz4px
    @ZeburaMohammed-fz4px 4 місяці тому +39

    አብይ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 4 місяці тому +17

    💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐አብቹ ጀግና እናመሰግናለን

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 4 місяці тому +9

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ሌላ ምን ይባላል

  • @MulugetaAndargie-cd3cz
    @MulugetaAndargie-cd3cz 4 місяці тому +4

    ብራቮ!! ብራቮ!! ዓብይ ኣህመድ!! ለኣማራ ህዝብ ልዩ ትምህርት፤ ልዩ ስጦታ ኣግኝቷል።

  • @TgstGirma
    @TgstGirma 4 місяці тому +5

    ከኢትዮጵያ አልፎ አፍሪካን እንደምታስከብር እንተማመናለን 💚💛❤️🇪🇹🙏

  • @FelekeDemisse-d3u
    @FelekeDemisse-d3u 4 місяці тому +48

    አይ አብቹ ባለ ጊዜ ጠሎች ብለው ሲጠሩህ አሁን በእጅጉ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም የተጀመሩ ተግባራቶች በጊዜውና በሰአቱ ተጠናቆ በአይናችን እያየን ስለሆነ ነው አንተም እንዲሁም ስማቸው የተጠቀሱ ኢትዮጲያን ልጆች በሙሉ እንካን አደረሳችሁ አደረሰንእላለው አገራችንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 4 місяці тому +52

    አብቹ ስላንተ ለመገለፅ ቃላት ያጠረኛል ብቻ አላህ ይጠብቅህ ❤

    • @MissSamira-gf3kw
      @MissSamira-gf3kw 4 місяці тому

      የማሽቃበጥ ጥግ

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 4 місяці тому +3

      @@MissSamira-gf3kwየሙቀጫ ልጅ

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 4 місяці тому

      ​@@MissSamira-gf3kwbrainless saboteurs. Game over 😂😂😂.

    • @MissSamira-gf3kw
      @MissSamira-gf3kw 4 місяці тому

      @@alemalemye4812 tay ebakish lelas

    • @MissSamira-gf3kw
      @MissSamira-gf3kw 4 місяці тому +3

      @@alemalemye4812 አልሳደበም ብየ ነው እንጂ አሪፍ መልስ ነበረኝ ግን ከተሳደብኩ ካንቸ በምን ተሻልኩ

  • @MohammedEshetu-h1h
    @MohammedEshetu-h1h 4 місяці тому +19

    ትለያለህ የኔ ጀግና

  • @legesealemtsehay3505
    @legesealemtsehay3505 4 місяці тому +3

    አሜን ሁሌም ፈጣሪ ከአንተ ጋር አለ አብሮህም እየሰራ ነው !!!

  • @tizibtdinku
    @tizibtdinku 4 місяці тому +13

    Dr. Abiy, all i wish is a long life to you, so that our country may hold, firmly, on to the journey of prosperity and move on.
    God bless you!!!!

  • @Elsaleulseged
    @Elsaleulseged 4 місяці тому +20

    እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥህ

  • @Solgeb-k2n
    @Solgeb-k2n 4 місяці тому +14

    God bless Ethiopia and its people ❤❤❤

  • @by8344
    @by8344 4 місяці тому +11

    I feel proud. Thank you.

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 4 місяці тому +6

    አብቹ ሺ አመት ንገስ ከሚጠሉህ የሚውዱህ ይበልጣሉ እና አንተ ለኢትዮጲያ የተሰጠህ መልካም እድል ነህ

  • @akliltechane2660
    @akliltechane2660 4 місяці тому +17

    ጀግናው

  • @abrehamtilahun7490
    @abrehamtilahun7490 4 місяці тому +3

    ንጉሱ ሆይ በጠላቶችህ ሰገነት ላይ ቆመህ ጠላቶችህን ድባቅ የመታህበት በሞገስ በድል ከፍ ያልክበት ድንቅ ስራ።
    ገና ጠላቶችህን እንደ ትቢያ ታራግፋቸዋለህ💪 ፅና በርታ ሁሌም ከአንተ ጋራ ነን 😉🇪🇹❤

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 4 місяці тому +11

    ❤❤❤❤❤Dr Abeyeyeye!!!

  • @tigi886
    @tigi886 4 місяці тому +15

    አብይ👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 4 місяці тому +5

    ውይ ዝንዬ አንኳን ተወለድሽ እና አብይን አግብተሽ አማቻችን አረግሽልን ደስ ይላል ጎንደርን የሚመለከት መሪ መጣ ተመስገን አስኪ ጎንደርና ወሎ አባካችሁ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ የሚለማ ብዙ ቦታ አለ ወደ ሥራ ዙሩ ጊዜ ሀውልት አደለም ቆሞ አይጠብቅም እና እባካችሁ አብቹ አያምልጣችሁ በፈጣሪ እለምናችሁ አለሁ ወይ እቴጌ ጣይቱ እልሟ በዚህ በአብይ አህመድ ጊዜ እውን ሊሆን ነው አሶማ አዲስ አበባ ሳይሆን ጎንደር ላይ ቤተመንግሥቱን ልትሰራ አሰባ ነበር ምን ዋጋ አለው አድሜ ለአባ መላ ኃሳቧን አከሸፈባት እንጅ ሰለዚህ ከተባበራችሁ ጎንደርን አውሮፖን የምታሰንቅ ከነታሪኳ ውብ ማድረግ ትችላላችሁ እየተኮሳችሁ ከራማዋን ከመግፈፍና እርስ በርስ ከመጫረስ ባትገነቡ አንኳ ሰላም ሰጧት የአኬ ሥንቱን አውርተን እንዘልቀዋለን የሚያስተውል ጠፋ እኮ ነቀዝ ብቻ ክብርና ሞገስ ለወጣቱና አሰተዋዩ መሪ ለአብይ አህመድ አሊ አድሜና ጤና ይስጥልን ደስ ብሎኛል የመጥጥ ውሀው ነገር አደራ

  • @ASRAT-j6d
    @ASRAT-j6d 4 місяці тому +17

    የኛ ዉድጀግና በርታ🎉👊👍💪👏🙏🙏👏👏👏👏

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw 4 місяці тому +1

    እንደ ክርስቶስ መስቀል የአማራን ህዝብ እውነት ለመደበቅ ብታሴርም in million አሳምነው ጽጌዎች ስላሉ አታስብ ነፃ ያወጡታል፡፡disthank you.😢😢😢

  • @shalomalem8096
    @shalomalem8096 4 місяці тому +18

    ጀግና እኮ ነክ

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc 4 місяці тому +19

    God bless you Dr Abiy and his family amen 🙏 🙌

  • @Aschenakii
    @Aschenakii 4 місяці тому +22

    በርታ አቢቹ አምላክ ካንተ ጋር ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 місяці тому +27

    ኢትዮጵያችንን አላህ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

    • @vovonar
      @vovonar 4 місяці тому

      Keminu ante geltu

  • @ermiyasvlogs6046
    @ermiyasvlogs6046 4 місяці тому +3

    ፈጣሪ በብዙ ስለረዳን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 4 місяці тому +12

    Dr, Abeyeyeye tell them the truth!!!
    Show them the truth!!!

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 4 місяці тому +26

    አብቹኮ ይችላል ግን ምን ዋጋ አለው ብዙ በምንቀይርበት ግዜ እርስ በርሳችን ያለ መስማማት ስንናቆር ግዜውን እየጨረስነው ነው

    • @ahmedabufaris100
      @ahmedabufaris100 4 місяці тому +4

      ጁንታው ካልጠፋ ገና ያባላናል እኛ ብልጥ ካልሆን ገና ያጫርሰናል

  • @eskindirbekure4168
    @eskindirbekure4168 4 місяці тому +17

    ጀግና❤❤❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 місяці тому +12

    Our beloved leader ❤❤❤

  • @tasfayelegese288
    @tasfayelegese288 4 місяці тому +15

    ጀግናጀግና❤

  • @Dagi-38cj
    @Dagi-38cj 4 місяці тому +2

    ኢትዮጵያዊያን በሀሰት ወሬ ከመነዳት ተቆጥበን ነገሮችን በማስተዋል እያየን በቅንነት እና ሌላው ከኔ ይሻላል በሚል ትሁት ልብ እንድንኖር ፈጣሪ ይርዳን።🙏❤

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 4 місяці тому +1

    ብዙ የተቀደሱ አሳቦችን በማመንጨት ኢትዮጵያን እያሻገርክ ያለህ ድንቅ ብርቅ መሪያችን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MubarekHussen-iw8uc
    @MubarekHussen-iw8uc 4 місяці тому +18

    እናመሰግናለን አብያችን ሽህ አመት ግዛ

  • @abateendeshaw8063
    @abateendeshaw8063 4 місяці тому +8

    Thank you, Pm Abeyi Ahemed (DR)

  • @melakufikru4724
    @melakufikru4724 4 місяці тому +9

    Keep going strong, my pm!

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 4 місяці тому +4

    I’m speechless! This is really a gift from the man who loves his country beyond lip service!
    This is a success story of our future!
    ______________
    እውነትም : እጅን : በአፍ ላይ : ያስጫነ : ድንቅ : ሥራ!
    አብቹ : ፈጣሪውን : አስቀድሞ : የሚገሰግስ : የእውነት : መስጠትን : በትእግስት : የሚያውቅ : ድንቅ : መሪ!
    _________________________
    شوفو يا الشعب الإثيوبيا! والله ما شفت شي هذا الفندق في غير مكان.
    الحمدلله انا مسرورة و انا اريد لأشكر رئيس الوزراء در. أبي احمد علي.
    الله يحفظه و يجعله في عافية
    الله يطول عمرك.
    أنت صنعت الفندق جيدا.

  • @taz09216
    @taz09216 4 місяці тому +31

    We stand with our prime minister. Every Amhara loves you. 💪🏽✊🏽

    • @tuttuttuttut5061
      @tuttuttuttut5061 4 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

    • @marumekie1742
      @marumekie1742 4 місяці тому

      Big fool!!! are you really amhara?

    • @tuttuttuttut5061
      @tuttuttuttut5061 4 місяці тому

      ​@@marumekie1742it's a government hired troll. You can notice by the way they post. They are trying to trick us into believing they are regular people. It is known for a while.

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 4 місяці тому +30

    አብቹ አባ መላ ኑልኝ እኔስ ጥሎብኝ ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 4 місяці тому +2

      Enem❤❤❤

    • @HiwotDebebe
      @HiwotDebebe 4 місяці тому

      ​@hirእኔምሶutdamtew8552

    • @kinpa4504
      @kinpa4504 4 місяці тому +1

      Me too😢

  • @KumilachewLegese
    @KumilachewLegese 4 місяці тому +20

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክፉ የሚያስብብህ የጨለማውን ሐይል ወጋው

    • @HiwotDebebe
      @HiwotDebebe 4 місяці тому +3

      አሜንንን

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 4 місяці тому

      አንቺን ክፍ የሚያሳስብሽ የጨለማው መንፈስ ይወጋ እሱስ ከልጅነት እስከ እውቀት ከመጥፎ ከገስ ነፃ ነው

  • @fahmimume7350
    @fahmimume7350 4 місяці тому +12

    Amazing job.

  • @MikoMiko-tb6tc
    @MikoMiko-tb6tc 4 місяці тому +1

    ጎደሪ ሙሉ ህዝብ ነው የመርጠህ አማቺቼን ህዝብ ይገባውል ሙሉ ህዝብ ጎደሪ ነው የመርጠህ ብርታ❤❤❤

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 4 місяці тому +7

    Wow I proud you’re my leader!!!

  • @AschalewuKebede
    @AschalewuKebede 4 місяці тому +3

    ❤❤❤ትለያለክ ፈጣሪ ይከተልክ ይጠብቅክ ለኔ ልዩ ነክ ክብር ለአተ ይውን

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 4 місяці тому +2

    Thank you so much!its been dreams come true🎉keep shaining Ethiopia 🎉

  • @yayahala615
    @yayahala615 4 місяці тому +23

    የከፍታ ዘመን ከአብቹ ጋራ ❤

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 4 місяці тому

      ​@@ayilelemma187እንዲሁ በቅናት ትቃጠላለህ

    • @yayahala615
      @yayahala615 4 місяці тому

      @@ayilelemma187 የአብይ ጠላት ይሙት ።።። ኢትዮጵያ ገና ኸፍታዋ የጨምራል ።።ሆ መብታችን ነው ።።አብቹን መወደደ ።።

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 4 місяці тому +13

    ለቱሪዝም ኢንዳስትሪው ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጋል ልማት አገር ሲያሳድግ እያየን ነው በርቱ ይቀጥል

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 4 місяці тому +1

    Dr Abiy አንተ ስራ ሌላው UA-cam ላይ ገንዘብ ለመለቃቀም ጥሩ የፓለቲካ ትንታኔ ይሁንላቸው God be with you. Thank you so much ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 4 місяці тому +2

    አብቹ ጀግና መሪዬ ያሰበውን የተናገረውን የፈፀመ ጀግና መሪ ትወልድ ምንግዜም ያመሰግንሀል ያከብርሀል እግ/ ር እድሜ ጤና ይሰጥህ አንተን የሚጠብቅ አምላክህ አይተኛም አያንቀላፋም

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 4 місяці тому +2

    አንተ ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ ትሰራለህ ጠላቶችህ ዘመን ተሻጋሪ ጠላቻን ይዘራሉ❤

  • @madotube3523
    @madotube3523 4 місяці тому +2

    Amazing leader keep going our prime we are proud of you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @User_19967
    @User_19967 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ዘራቹሁ ይለምልም ሁላቹሁም እግዚአብሔር የትግራይን ጦርነት እንዳቆመልን በመላ ኢትዮጵያ ያለውን ጦርነትም ያቁምልን ሰላምን ፍቅርን❤ አምላክን መፍራት ለሁላችንም ያድለን አሜን

  • @LemmaMijena-xw9rs
    @LemmaMijena-xw9rs 4 місяці тому +4

    I wish I could see the same beautiful project at Ambo town !!! May God bless all Optimistic mind thinkers !!!

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 4 місяці тому +3

    የሚሰሩ እጆች ሁሌም ይባረኩ !

  • @EshetuMengistu-t9t
    @EshetuMengistu-t9t 4 місяці тому +1

    ተባረክልን ሌላ ምን እላለሁ

  • @AminAbabulgu-z2j
    @AminAbabulgu-z2j 4 місяці тому

    Congratulations! Visionary, committed and hardworking PM.

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 4 місяці тому

    እዚህ የጎርጎራ ፕሮጀክት የተሳተፋችሁ በሙሉ እጅግ በጣም እድለኞች ናችሁ ሀገራችሁ እጅግ በጣም ነው የምትኮራባችሁ:: ኢትዮዽያችን የወላድ መካን አደለችም እናንተን የመሰሉ ብዙ ልጆች አሏት እድሜና ጤና ሰጥቷችሁ የበለጠ እንድትሰሩ ይርዳችሁ እጅግ በጣም ስሜታዊ ነው ያደረገኝ

  • @EsheteTesfahun
    @EsheteTesfahun 4 місяці тому +5

    እንኳን ደስ አለን

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc 4 місяці тому +2

    አንተ ጎበዝ ነህ ነገን አቅርበህ የምታይ በእርታ ::

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 4 місяці тому +3

    ዋው ድንቅ ነው እናመሰግናለን ።❤❤❤❤❤

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx 4 місяці тому

    ክብር ለጌታ ይሁን። የፈጣሪያችን ስም ሲጠራ እንዴት ደስ ይላል ያለሱ ምንም ስለማይከናወን።🙏🙏🙏🙏

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 4 місяці тому +1

    Amen. Glory to our almighty God.!!

  • @SabaAbduraman
    @SabaAbduraman 4 місяці тому +1

    አብቹ አንተም ማለፊያ ነህ❤❤❤❤

  • @wubawk
    @wubawk 4 місяці тому +3

    A great leader, we proud of you