እማማ ዝናሽ አኩርፈዉኛል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 вер 2023
  • Ethiopian elder funny women emama zinash untold story for the first time on maraki weg program with journalist gizachew ashagrie getnet

КОМЕНТАРІ • 990

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  8 місяців тому +222

    Thank you all!! SUBSCRIBE

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 8 місяців тому +11

      Gezachew eski wed seifu fantahun bet gora bele kechalke 🙏

    • @user-vv8yw3fu7m
      @user-vv8yw3fu7m 8 місяців тому +4

      ግዜግንእኔምከብሬቢላነውማሥጎበኝህኢሻአላ❤❤❤❤

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 8 місяців тому +3

      ግዝሽ አፈስከው ምርቃት ❤
      ማራኪ ወግ ተባረክ ❤

    • @HananKsa-lj2mj
      @HananKsa-lj2mj 8 місяців тому +1

      ግዝየ አተን ባላይ መረጥኩ ሣይህ እሠቃያለሁ

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 8 місяців тому +1

      @@HananKsa-lj2mj 🙄😂🙆😂😂😂😂 love 👈 እች ነገር ያዘችሽ አምልጭ 😂❤❤❤

  • @user-gz7vx5hv5v
    @user-gz7vx5hv5v 8 місяців тому +248

    የኔ እናት አላሕ እድሜዎትን ያርዝመዉ ሐቂቃ ከአዛዉቶች ጋር መዋል ብዙ ነገርን ያሥተምራሉ

    • @betelihemtilahun8490
      @betelihemtilahun8490 8 місяців тому

      V dz z

    • @alaminyahya1949
      @alaminyahya1949 8 місяців тому

      ከዚ በላይ ምን ይጨምሩ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 7 місяців тому +3

      ​@@alaminyahya1949ምን ማለት ነው አው አላአህ ምን ይሳነዋል ከዚህም በላይ ያቆይልን ምን ማለት ነው😮

    • @user-st4wi7hh7j
      @user-st4wi7hh7j 5 місяців тому

      ​@@alaminyahya1949😂😂😂😂😂😂 እድሜ ያኑራቸው

  • @phonetastic5392
    @phonetastic5392 8 місяців тому +112

    እዚህ ውስጥ ያላቹ እንደማማ ዝናሽ እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ የማታ እጀራ ይስጣቹ

    • @aydamehadi8737
      @aydamehadi8737 8 місяців тому +3

      ላንተም/ላንቺም፡ ይስጥ።

    • @rahelkidane3798
      @rahelkidane3798 8 місяців тому +1

      Amen 🙏

    • @tube5169
      @tube5169 7 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-jp3ym1do9q
      @user-jp3ym1do9q 7 місяців тому

      አሜንንንንንንንንንን❤❤❤❤

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 7 місяців тому

      አሜን

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 8 місяців тому +76

    የዚህ ዕይታ የዘካሬያስን እና የጎደኞቹን ልበ ቅንነት እና ማንም ሰው በእድሜ ሲቆይ የሚያሰተምረው ለትውልድ ይኖራል በእማማ ዝናሽ ውስጥ እራሳችንን ማየት ተገቢ ነው" ዘከሬያስ".…ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነህ👌💚💛❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 8 місяців тому +1

      ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 8 місяців тому +114

    ሰው ሲያረጅ ግን ልክ እንደ ህፃን እዉነተኛና ግልፅ ነው የሚሆነው እማማ ዝናሽዬ ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 8 місяців тому +4

      እዉነትነዉ 😘😘

    • @dagnemekonnen
      @dagnemekonnen 8 місяців тому

      😮😮

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 8 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 8 місяців тому +3

      ሸረኛ ሰው ግን ህፃንም ሆኖ አርጅቶ ውሸትታም ድብቅ የሚሆንም አለ። ጥሩ ልብ ያለው ግን ወጣት ቢሆንም ቢያረጅ ሁል ጊዜ እውነተኛ ነው።

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 6 місяців тому +2

      @@User-lu8gn
      Tekekel! 👍

  • @mimihenok5576
    @mimihenok5576 8 місяців тому +56

    ዘኪ ከእግዚአብሔር በታች ለዚህ ያበቃሀቸው አንተ ነህ ። መልካም መስራት መልሶ ይከፍላል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በርታ ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 8 місяців тому +1

      ደምሩኝ በቅንነት

  • @user-zz1in8lg7i
    @user-zz1in8lg7i 8 місяців тому +101

    የኔ እናት አራት ልጆች ሞቱብኝ ሲሉ አሳዘኑኝ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 8 місяців тому

      ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 8 місяців тому +64

    እውነት ቃል የለኝም ማራኪ ሀብታሞችን ብቻ ሳይሆን ድሀውንም መጎብኘትህ ያስደስታል በርታ ወንድማችን ፕሮግራምህ ምርጥ ነው ቀጥልበት

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 8 місяців тому

      ደምሪኝ እማ❤❤

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 8 місяців тому +93

    እስከ ዛሬ ብዙ ቤቶችን ፣ ታዋቂ ሰዎችን ቤት አስጎብኝተህናል🙏 ለኔ ግን በግሌ የዛሬው ፕሮግራምህ ይለያል እማማ ዝናሽዬ የደስታዬ ምንጭ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 8 місяців тому +109

    እውነት ነው ሊያኩርፎ ይገባል እሰከዛሬ ሳታያቸው ይሁን ሁሉ በቀኑ ነው እድለኛ እናት የኛን የማታ እንጀራችንን ያሳምርል

    • @edenagabis5556
      @edenagabis5556 8 місяців тому +1

      አሜን

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 8 місяців тому

      ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤

    • @sarafaraq9857
      @sarafaraq9857 2 місяці тому

      Amene ameneeee
      🙏🙏🙏☺🙏🙏🙏

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 8 місяців тому +65

    እናቴ እውነቱዋን ነው የማታ እንጀራ ይስጥሽ የምትለኝ እማማ ዝናሽ እግዝያብሄር እረጅም እድሜ ይስጦዎት ዘኪ በልጆችህ እግኘው ተባረክ❤

  • @teshomegebre4075
    @teshomegebre4075 8 місяців тому +28

    አበቃለት የተባለውን ህይያየምትቀጥል የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር ክበር ተመስገን አሜን ።😊

    • @tsion4649
      @tsion4649 7 місяців тому

      Amen mezimure Dawit 113/112 :9

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 місяців тому +161

    እግዚአብሔር የህፃናቱንና የአዛውንቱን ፀሎት ይስማልን ሀገራችን ሰላም ትሁንልን🙏🏾

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 8 місяців тому +2

      አሜን 🤲🤲🤲🤲😢💚💛❤️🙏

    • @masaret6014
      @masaret6014 8 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @IeyamesfineMesfine
      @IeyamesfineMesfine 8 місяців тому +1

      Aman Aman Aman ❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 8 місяців тому +1

      አሜን ❤ደምሩኝ 🎉🎉🎉

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 8 місяців тому

      ​@@seblewengel2843ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤

  • @terytill3652
    @terytill3652 4 місяці тому +7

    😭😭😭መቆም ቢያቅተኝ በጉልበቴ ነው የምፀልየው እልጋው ፀሎት ቦታዬ ነው ላገሬ እፀልያለሁ እናቴ የእርሶን እድሜ እና ማስተዋልን ይስጠን ❤️

  • @user-kp8vs2ox3z
    @user-kp8vs2ox3z 8 місяців тому +40

    😢የኔ እናት ልጆቻቸውን ነፍስ ይማር 😔 ዘኪ ዘመንክ ይባረክ መልካም ልጅ ይስጥክ ፈጣሪ አንተን መልካም ልጅ ስጣቸው 🙏 አንተ መልካም ማራኪ ተባረክ 🙏

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 8 місяців тому +46

    ዘኪዬ ተባርክ እድሜ ለአንተ እና ለጉዋደኞችህ እማማ ዝናሽን መሽከም ትልቅ ሃላፊነት ነው እንደ ወገን ።ነገህን ፈጣሪ ያሳምርልህ የባዳ ዘመድ ያብዛልህ አሜን።

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 8 місяців тому

      ደምሪኝ እማ ❤❤❤

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 8 місяців тому +56

    እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር እድሜውን ይስጦት ❤❤በተለይ ምርቃታቸው ከአገር ሰላም ጋር የሚሉት አሁን ገባኝ ❤❤❤

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 8 місяців тому +1

      Bexam 🙌🏾

    • @hope8216
      @hope8216 Місяць тому

      14:15 ለምንድነው ፊታቸውን ሰውነታቸውን በመነካካት እማማ ዝናሽን የምታስቸግሯቸው? ለምንድን ነው እማማ ዝናሽን ሳታስፈቅዱአቸው የምትስሙአቸው? ይህ በአሜሪካን ሀገር ወንጀል ነው:: ያለፈቃዳቸው የምታደርጉት ነገር ሁሉ harrasment ይባላል:: ያሳስራል::

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 8 місяців тому +16

    አላህ ጥሎላይጥል እንደዚ አይነት ልጅ ሰጦት አላህ እድሜና ጤና ይሥጦት እንዴት ደሥ የሚሉ እናት ናቸው እድሜና ጤና ይሥጦት ማራኪ ወጎች በርቱ

  • @Helen78978
    @Helen78978 8 місяців тому +25

    እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጥዎት ዘኪ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @trhbtrb7718
    @trhbtrb7718 8 місяців тому +18

    የሳቄ ምጭ እማማዝናሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጠወት

  • @user-nx1op9ry3l
    @user-nx1op9ry3l 8 місяців тому +11

    እማማ ዝናሽ በጣም ነው የምወዶት ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ያድሎት ።

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 8 місяців тому +9

    ስወዳቸው እማማ ዝናሽን ❤❤❤❤ከመጀመሪያው ጀምሮ ነበር ስከታተላቸው የነበረ ዘካርያስ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 8 місяців тому +6

    ወላሂ በጣም ነው ያዘንኩት ታሪኩ ስሰማ እኔም ብቻ ስቄበት ነበር ማልፈው ለካ ይሄን ሁሉ ታሪክ አለው አላህ ይጨምርልህ ዘኪ ማራኪ ወግ እናመሰግናለን

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 8 місяців тому +8

    እማማ ዝናሽ የሁሉ እናት ናቸው እኛ አብሶ አረብ አገር ያለነው ጥሩ መዝናኛ ናቸው እሳቸው አለም ሁሉነው ነው የሚያቸው እንወዳቸዋለን አንተም እግዚሐብሔር ይስጥህ በርታ

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 8 місяців тому +13

    ማራኪ ወግ ብሩክ ሰው ነህ ይጨምርልህ እርጋታህ መልካም ነው። ሰውየው ግን ታድሎ ጸጋ የበዛለት ግሩም ሰው ነው።

  • @meseretmamuye8703
    @meseretmamuye8703 8 місяців тому +86

    ዘንድሮ ያልጨመረ የእርስዎ ህልም መፍቻ ብቻ ነው

    • @worldpscho
      @worldpscho 8 місяців тому +1

      emama zinash eko dollar ,nedagi alchemerebachew

    • @user-sg5om8gq2w
      @user-sg5om8gq2w 8 місяців тому +1

      ክክክ

    • @aaaa-tw2yr
      @aaaa-tw2yr 8 місяців тому +1

      😂😂😂😂

    • @user-rq2iu1gx7t
      @user-rq2iu1gx7t 8 місяців тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-ok9bt1bh1g
      @user-ok9bt1bh1g 8 місяців тому +1

      ክክክክክክክክክክክክ ኡነት ነው

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 8 місяців тому +34

    እማማ ዝናሽ በወታደር ነው የምጠበቀው ሲሉ አንድ ብርጌድ ያላቸው ነውኮ የሚመስሉኝ እኔማ ወታደሮቹ ሲሉ አንድ ቀን ዝርግፍ ብለው እንዳይመጡ እያልኩ እጠብቃለሁ❤😂😂😂😂😂

  • @yenekonjo1066
    @yenekonjo1066 8 місяців тому +13

    ማራኪ ወግ ዛሬ ቤስት ሰው አቀረብክ ጎበዝ ❤❤❤

  • @abaymebriat2346
    @abaymebriat2346 8 місяців тому +9

    ትዝታ አትቀሰቅሰ የኔ እናት እግዛብሔር አምላከ ሰራው ብዙ ነው መቼሰ💕❤💞

  • @rodibayou1352
    @rodibayou1352 8 місяців тому +7

    ስወዳቸው እማማ ዝናሽ አንተም ጋዜጠኛው ተባረክ ❤

  • @mussieadera7044
    @mussieadera7044 8 місяців тому +18

    እኔ አሜሬካ ነው !! ግን ሁሌ ደስታ የለምና በጣም በሜከፋኝ ጌዜ !! እማ ዝናሽን. ካወኩ. በዋላ !! ምንም መከፍት !! ባይፍቅም. !! አይምሮየን በመልካም !+ አስተሳሰቤ. ይቀየራል ። እናቴንም !! ያስተዉሱኝል ። ሀቅም ስላላቸው. ።

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll 8 місяців тому +14

    የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት ከጤና ጋር. 🙏 ከእሳቸው ምን ተማራችሁ. የስለት ብር ብር ሳትስጥ እኔ አልቀበልም. አሉ የኔ እናት 🙏❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 8 місяців тому

      ደምሪኝ እማ ❤

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 8 місяців тому +5

    ግዞ በጣም አክባሪህ ነኝ ተባረክ የእማማ ዝናብ ምርቃት ይድረስህ መልካምን አጋር እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ ❤❤❤

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 8 місяців тому +5

    እውነት ነው እማማ ዝናሽን በጣም ነው የምወዳቸው አንዳንዴ ዘኪ አዲስ ቪዲዮ ካለቀቀ እንደእናቴ ይናፍቁኝና የቆየ ቪዲዮ አያለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏 ዘኪም እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ🙏 ማርታ ነኝ ከአሜሪካን/አትላንታ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 8 місяців тому +3

    ማራኪ ወግ በጣም እናመሰግናለን ዛሬ ቆንጆ እንግዳ ነው የጋበዝክልን አንዳንድ ቀን እንዲህ አይነት ሰዎችንም ብታሳየን ቆንጆ ነው በብዛት የምታቀርባቸው እንግዶች ከፍ ያሉ ሰዎችን ነበር እንጠብቃለን የነዘኩንም ቤት በጉጉት እንጠብቃለን ዛሬ ሻርክ ምርቃት የማማ ዝናሽዬን ❤❤❤

  • @azebitadesse918
    @azebitadesse918 8 місяців тому +3

    አንድ ቀን ግን ዘኪ ጠፋ ቢባሉ እማማ ዝናሽ ያብዳሉ መወለድ ቋንቋ ነው ኡኡኡኡይ ዘኪ ሙሉ ግዜውን ሰቷቸዋል በጣም ብልህ ሰው ናቸው ችግር እንጂ ጭነወቅላታቸው ዋውውው ጋዜጣ ታትማለህ አዙረህ ነው የምትሸጠው ማለታቸው በራሱ ከአይምሮ በላይ ነው ኡፍፍፍፍ ዘኪ ተባረክ

  • @alemtube12
    @alemtube12 8 місяців тому +5

    የኔ እናት ስወደወት አያቴን እየመሰሉኝ አሁን አሁን ማየት ትቸ ነበር ማራኪ እናመሰግናለን ቤተሰብህ ነኝ ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም ነበር እማማ ዝናሺየ ስላየህልን🙏🙏ዚኪ በጣም ነዉ እምናመሰግንህ አገር ስገባ እንደማያቸዉ ተስፋ አለኝ ቀጣይ በዘኪ ቤት🎉🎉🎉

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 8 місяців тому +14

    አዛውንት አያሳጣን እናት እባቶችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን እማማ ወጣት እየሆኑ ነው እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ እነ ዘኪ 👏👏💐💐
    ግዜ በርታ 👏👍👍

  • @user-hy9fz3wx3c
    @user-hy9fz3wx3c 8 місяців тому +2

    ዘኪወስ እግዚአብሔር ዓምላክ ውለታህን እሱ ይክፍልህ ❤❤❤አንተ መልካም ስው ነህ እንዳተ ያለውን ያብዛልን እንኳን አደረሳቹ ለመስቀል በዓል እማማ ዝናሽን ሳምልኝ ከዱባይ ቹቹ ነኝ❤❤❤

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 8 місяців тому +3

    እኔ የመጀመሪያ
    ቀን ቪዲዮ በጣም እየጮሁና አጥንታቸው እንዳይሰበር በጥንቃቄ አድርገው ይዘው ከቤታቸው ሲወጡ በጣም አልቅሻለሁ ዘኪ ና ጏደኞቹ በዚሁ አጋጣሚ በጣም አመሰግናችኇለሁ እግዚአብሔር ብድራችሁን ይመልስላቸው 🙏🙏🙏

  • @user-rc1ty4ot3x
    @user-rc1ty4ot3x 8 місяців тому +10

    ዛሬ ተረኛ እማማ ዝናሽ ናቸው እድሜ ከጤና ይስጠወት እናመሰግናለን ግዝሽ

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e 8 місяців тому +13

    እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል በእማማ ዝናሽ ብቻ የታየው ታምር ነው
    🙏🙏🙏🙏

    • @edenedu4580
      @edenedu4580 8 місяців тому +1

      በጣም እግዚአብሔር ተስፋ የሚያደረግ አያፍርም

    • @edenedu4580
      @edenedu4580 8 місяців тому +1

      እሱ የታመን ነው

  • @gek9067
    @gek9067 8 місяців тому +7

    ታሪክ የሚቁ ትልቅ ሰው ናቸው ለትውልድ ታሪክ እናስቀራለን ፃፍላቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 8 місяців тому +8

    ማራኪ ወግ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ያላቸውን ብቻ ሳይሆን እንዲህ አይነት ቤትንም መጎብኘታችሁ ደስ ብሎኛል።❤❤❤❤

  • @Meseret21
    @Meseret21 8 місяців тому +12

    የኔ ወዲ እናት ማነዉ እንደነ እማማ ዚናሽን የምወዳቸው በላይክ አሳዩኝ❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 8 місяців тому

      ደምሪኝ እማ❤❤❤

  • @mishu372
    @mishu372 8 місяців тому +7

    ዘካርያስዬ እኔ የምኖረው ውጭ ነው አሁን ለገና እመጣለሁ መላኩ ሚካኤልን በጣም እንደሚወዱት አውቃለሁና የሚካኤልን ያደረገልኝን ነግሬአቸው ለልጆቼ ምርቃት ማግኘት እፈልጋለሁ

    • @gadi6563
      @gadi6563 4 місяці тому +1

      ሌሎችም እሚያስተዋውቃቸው አጥተው የሚኖሩ ስላሉ አፈላልጋችሁ እርዱ

  • @worke7270
    @worke7270 8 місяців тому +1

    በጣም አዝናናህኝ
    Thank you❤❤

  • @user-yp7mh9xk3k
    @user-yp7mh9xk3k 8 місяців тому +1

    ማራኪዬ በጣም ነው የሚወድህ❤ የአእህቴን ልጅ ትመስላለህ። ለማንኛውም ዛሬ ጥሩ ሀሳባቾ ነው ያነሳላችሁ አሜን። እረዳለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiya9587
    @kiya9587 8 місяців тому +3

    ግዜ እውነት አሪፍ ስራ ነው እየሰራክ ያለህው ዛሬ አሪግ ቤት ነው የመጣህው እማማ ዝናሽ ነብሴ ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤

  • @user-jf8vn6tj3v
    @user-jf8vn6tj3v 8 місяців тому +3

    ከእማማ ዝናሽ ጋር የነበርህ ቆይታ ጥሩ ነበር አጠረ ቀጣይ ጊዜ ብታቀርባቸዉ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ አግኝቻቸዉ አዉቃለሁ ከካናዳ

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 8 місяців тому +1

    ዋው ግዞ ደስ ይላል በጣም እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጦት ዘኪም ኑርልን እንጠብቃለን ግዞ በሚቀጥለው ከዘኪጋር ❤❤❤

  • @user-wi1bk8wy1i
    @user-wi1bk8wy1i 8 місяців тому +1

    ዘካርያሰ እ/ር ይባርክህ መልካምነት አይወሰድብህ እ/ር አገልግሎትህን ያብዛልህ ተባረክ

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 8 місяців тому +7

    የኔእናት ፈጣሪ ለዚ ፀጋ ስላበቃዋት ፈጣሪ ይመስገን እናተ ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈላቹ ፈጣሪ ይስጣቹ

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 8 місяців тому +7

    ማራኪ ወግ ዛሬ ቁም ነገር ሰራህ ሚዲያ እንዲህ ነው ይልመድብህ ዝቅ ብለህ የወጣህበትን ማህበረሰብ መጎብኘት ይልመድብህ በጎ አድራጎት ስራን የሚሰሩ እንደነዘኪን ያሉ ወጣቶችን ፕሮግራም በመስራትና በማስተዋወቅ የበኩልህን ድርሻ አስተዋጾህን ቀጥልበት ! ❤❤❤

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 8 місяців тому +1

    ታድለህ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስመጣ ሳላያቸው አልመለስም እድሜና ጤና ይስጠን ። ዘካ ራስ አመሰግናለሁ እንኳን አደረሳችሁ ጀሙን ሳምልኝ ።ውድድድድድድድ

  • @gutachaka9808
    @gutachaka9808 8 місяців тому

    ክክክክክክክክ ውይ ጋዜጠኛው ግን ልባቸውን አወለከው።ደስ ስትሉ የድሮ ኢትዮጲያውነት ቅንነት ፍቅር መተጋገዝ የሚታይበት ተባረኩ ለምልሙ።

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 8 місяців тому +6

    ዛሬ ሁለተኛ ነኝ እማማ ዝናሽዬ በጣም ነው የምወዳቸው

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 8 місяців тому +4

    ዘኪ መልካም ሰው ነህ እመቤቴ የማማ ዝናሽን እድሜ ይስጥህ

  • @exodus134
    @exodus134 8 місяців тому +2

    በስማም! መጀመሪያ እዳህን ክፈል አሉ:: ጥልቅ ነው ትርጉሙ:: ግዞ ዛሬ ምርጥ እንግዳ ነው ይዘህልን የመጣኧው - very meaningful. ሣቅህም ለጆሮ ደስ የሚል ልስልስ ያለ ነው- የፕሮግራምህ አሪፍ ማጀቢያ-: ይበል!🙏🏽

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 8 місяців тому +2

    ዘኪ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ክፉ አይንካሀ❤❤

  • @hayatuAli-te1bz
    @hayatuAli-te1bz 8 місяців тому +4

    ኧረ ይቀጥል በጣም ከዛ በዘለለ እማማ ዝናሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ።

  • @userenter2635
    @userenter2635 8 місяців тому +6

    እማማ ማር ተጌቶነው እንዴ በጣም ጥሩነው አሉ😂እውቀታችው እኮ የሚገርምነው ወታደር በተክሊል አያገባም ምክንያቱም ጦርሜዳ ከሄደ ሰው በእጅ ሊጠፋበት ይችላል አሉ የኔእናት አይዞዎት🙏

  • @user-nc1jy6gy7v
    @user-nc1jy6gy7v 8 місяців тому +2

    ግዜ በእውነት ጥሩ ስራ እማማ ዝናሽ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ያድልልን እናመሰግናለን

  • @Tehun-yr3zb
    @Tehun-yr3zb 8 місяців тому +1

    ዛሬሰ በጣም አሳዘኑኝ አሰለቀሱኝ እማማዝናሸ አይዞት ዘኪን የመሰለ ልጅ እግዚብሔር ይመሰገን እያሰላሰሉ ብቻዬን አላድርም አሉ ይደፍሩኛል ብለው ይፈራሉ እንዴ አይዘዎት በላቸው ዘክዬ፡፡

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 8 місяців тому +11

    ዘካሪያስ ባለፈው ክረምት ከልጆቼ ጋር መጥቼ ከውጪ እማማ ዝናሽንም ለማየት ስልክ መጀመሪያ ስታወራኝ ቆይተህ እዛ መጥቼ ስደውል ዘግተኸን ልጆቼም አዝነው ነው የተመለስነው❤😢😢

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 8 місяців тому +5

    በጣም የዘኪ እና የቤቲ ቤተሰብን በሙሉ አስተዎውቀን ማራኪ ከተቻለም የማማ ዝናሽ ጉረቤት ወይዘሮ አበበችን እና ጋደኛቸው ወይዘሮ ስላስን አብረህ ቢሆን ደስ ይላል

  • @user-se8to4qe5q
    @user-se8to4qe5q 8 місяців тому +1

    ZEKIYE ANTEKO TELEYALEH 🥰🙏🙏🙏Tebarekilin Wedmee🥰🙏🙏

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 8 місяців тому +1

    ይቀጥል በናፍቆት ነው ምንጠብቃችሁ ከቡና ጋር የማማ ዝናሺ ጨዋታ ደግሞ ቁርስ ነው እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y 8 місяців тому +4

    የኔ እናት ዮ አላሉም❤እረጅም እድሜ ከጤናጋ እማማ ዝናሽዬ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 8 місяців тому +8

    😂😂❤❤እማማ ዝናሽ በኢየሱስም ዘመን ይጨመርሎት❤❤

  • @getahungebrye2449
    @getahungebrye2449 Місяць тому +2

    የሁሉም መጨረሻው ሲያምር ነውና መጨረሻችንን ያሳምርልን እማማ ዝናሽን በክብር ያቆየ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ።

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg 7 місяців тому

    የዛሬ አምስት አመት እማማ ዝናሽ አሁን ግን ተመስገን ልውጥ ተባረክ ዛኪ🙏

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 8 місяців тому +41

    የህልም መፍቻው ሁለት መቶ አልበር እንዴ እንዴት ቀነሰ😂😂😂እኔ እራሱ ከእማማ ዝናሽ አይቼ ጓደኞቼ ህልም ፍቺልን ሲሉኝ ብር እየጠየኩ ነው😂😂😂😂

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 8 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እስኪ ፍችልኝ ነፍ ሕልም አለኝ

    • @halimahalima9186
      @halimahalima9186 8 місяців тому

      💓💓💓💓💓💓

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 8 місяців тому

      @@blueblueablueblue5904 ነይ አብሺሪ ሁለት መቶብር ብቻ አዘጋጂ😂😂

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 8 місяців тому

      😂😂

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 8 місяців тому

      😅😅😅😅ይመችሽ

  • @user-vn1mx7uq1m
    @user-vn1mx7uq1m 8 місяців тому +4

    ይህን እድል ማን ያገኘዋል ዘካሪያስ ኪሮስ እግዚአብሔር የመርጠህ

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 2 місяці тому +1

    ትህትናህ ግን የኔ አባት በርታልኝ፡፡ማርያምን፡፡እማማ እድሜ ይስጥዎት

  • @user-sx5ms8sq6j
    @user-sx5ms8sq6j 8 місяців тому +2

    ፈጣሪ እድሜዎን ከብዙ ጤና ጋር ይስጦት።የኔ እናት

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c 8 місяців тому +7

    ማራኪ ምርጥ ብሮግራም

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 8 місяців тому +7

    ዘኪ ምርጥሰው ኑርልን የሳቄምንጭ እማማዝናሽ

  • @fifichbdvieucdj594
    @fifichbdvieucdj594 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤😂😂😂ግዛው በርታልኚ 😂😂😂እማማዝናሽ ስዎዶት😂😂❤

  • @yewoinshetmekonnen5013
    @yewoinshetmekonnen5013 Місяць тому

    ዘኪና እማማ ዝናሽ እንኳን አደረሳችሁ። ዘኪ ተባረክ በየጊዜው አያያዝህን ለሳቸው የምታደርገውን መልካም ነገር ባየሁ ቁጥር ያን የመጀመሪያ ጊዜ ሁኔታቸውን በአይነ ልቦናዬ ወደኋላ እየመጣ ስላንተና መልካም ለሚያደርጉ ሁሉ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ። ግሩም ስለሆነ እርደታውም እደነቃለሁ። እሳቸውንም አምላካቸው ምን ያህል እንደሚወዳቸው ይታያል። እድሜ ይስጣችሁ።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 8 місяців тому +11

    የኔ እናት እረጂም እድሜ ይስጥዎት

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 8 місяців тому +14

    እግዚአብሔር በቅን ልቦች ላይ አድሮ ነው በተለይ በዘካሪያስ ላይ ለእማማ ዝናብ አሁን ላሉበት ደረጃ መድረስ😢

  • @user-su8by1vd9s
    @user-su8by1vd9s 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ብዙ ዕድመና ጤና ይስጥሽ እናቴ እንዴት መታደል ነው ከነሱ መዋል 😍😍😍

  • @user-pb1ec7fn3q
    @user-pb1ec7fn3q 8 місяців тому +3

    ይማሮት ባልክከበት ለምን እዛው አትቀርም አይይ እማማ ዝናሽ😂😂😂😂 ምርጥ የጥንት አራዳ

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 8 місяців тому +5

    የማማ ዝናሽ ምርቃት ለኛም ይድረሰን አሜን

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 8 місяців тому +1

    በርታልይ ግዛቸው እማማ ዝናሺ እድሜ ይስጠወት ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wegenewsemayat3055
    @wegenewsemayat3055 6 місяців тому

    thank you gize you made me to have a clear understanding about emama zinash rather than the others

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 8 місяців тому +3

    እደዛሬ ስቃ አላቅም የኔ እናት እድሜ ጤና ይሰጠዎት

  • @tube896
    @tube896 8 місяців тому +3

    እናትና ልጅ እንዲሁም ግዞ እንኳን አደረሰችሁ ዛሬ ግን እናትና ልጅ ምን ሆናችሁ ጭቅጭቃችሁ እኮ ፍቅር ነዉ አቦ ስወዳቹ እኮ ይሄ ሰውዬ ሰራተኛዬ አላሉም

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 8 місяців тому +1

    ግዛቸዉ የኔ ትሁት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቶሉቶሉ ልቀቅ ጠፍተሀል ቤያስ በሳምን2ቨዶ ፖስት አድርግ በርታ

  • @msrak4498
    @msrak4498 7 місяців тому

    የኔምርጦች,,እመብርሐን ትዳራቹን ቤታቹን ትባርክ❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 місяців тому +4

    የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @edomedom4342
    @edomedom4342 8 місяців тому +3

    ዋው አሁን ገና አስደስትከን የእኔ እናት እማማ ዝኑ ❤❤

  • @Mekdelawitzmki91
    @Mekdelawitzmki91 8 місяців тому +2

    ህልም ፍቺ የሚፈልግ ጎራ ይበል ወደዚህ ቤት❤

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 8 місяців тому +1

    እማም ዝናሽዬ የኔ ናት እወዶታለሁ ❤ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት🙏🏾ዘኪ ልዩ ነህ እግዚአብሔር እድሜህን ያፍዝመው የልብህ ይሙላልህ❤

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j 8 місяців тому +3

    ማማ ዝናሽ 😂 ውይ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ያድርገ አምላክ💙🙏

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 8 місяців тому +13

    እድሜ ይስጦት
    እግዚአብሔር እማማ
    ዝናሽዬ❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 8 місяців тому

      ደምሪኝ እማ ❤❤❤

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 6 місяців тому +1

    ገዙዬ ተባረክ እማማ ዝናሽ ጋ እንኳንም ሄድክ አራት ሚስቲ ስትል ሻዬ እየጠጣሁ ነበር ትን አለኝ😂😂😂😂❤❤❤

  • @ahmedyacin-gy2rl
    @ahmedyacin-gy2rl Місяць тому

    በጣም።ተባረኩ።የስራቹህን።ፈጣሪ።ይባርካቹህ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 8 місяців тому +9

    😂😂😂😂
    ምን አገባክ
    አይ እማማ ዝናሽ