ፍልፍሉ ህልሙን ሊያስፈታ…ከእማማ ዝናሽ ጋር _ አዝናኝ ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • This is the official UA-cam Channel of Comedian Filfelu and Demise wanos You Can get the latest and lot of funny entertainment Program
    Our Contant
    SaqTera Gust
    SaqTera Comedy video
    #SaqTera Funny Drama
    #Comedy Music
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 ሳቅ ተራ Tube

КОМЕНТАРІ • 783

  • @zekitube2212
    @zekitube2212 2 роки тому +312

    ስለመጣችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ። በሳቅ እና በቀልድ ብቻ ሳይሆን አልፎ አልፎ የምታደርጉት የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴም ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም ።
    እግዚአብሔር አምላካችን እንደ እማማ ዝናሽ ያሉ እናቶቻችንን ከችግር እና ከመከራ ይጠብቅልን ።

    • @tirste2744
      @tirste2744 2 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @neimayesuf2653
      @neimayesuf2653 2 роки тому +3

      ዘኪዬ የለህም ነበር አመለጠህ ክክክክ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 2 роки тому

      Bless you all

    • @godisgood2728
      @godisgood2728 2 роки тому

      ዘኪ አማማ ዝናሽ አንዳንዴ ስው ያስደነግጣሉ አንተ ምከራቸው አሳቸውን ለማስደሰት ነው ስው እሚጥረው አና 🙏

    • @tadelchlemiwhaanaa7050
      @tadelchlemiwhaanaa7050 2 роки тому +1

      Amen amen amen

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 роки тому +9

    እኳንም አብሮ አደረሰን♥ አታስልፍልፋት የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት

  • @sosenawondimu2572
    @sosenawondimu2572 2 роки тому +8

    What a amazing woman represented me to all women thank you Emma zen ash love you happy meskel 🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @metimeti5009
    @metimeti5009 Рік тому

    እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።እንደ እርሶ በሀገራችን ሀቀኛ ሰው የብዛልን ።🙏🙏🙏

  • @Alfiyabintabdla
    @Alfiyabintabdla 3 місяці тому

    ጎበዝ እማማ ዝናሽ ኩሩ እናት

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 2 роки тому +1

    ፍልፍሉ የሆነ ነገር አምልጦሃል 😂😂😂😂

  • @ሰላሚናመሀመድ
    @ሰላሚናመሀመድ 2 роки тому +2

    ወሎ ግባ ቀስ ብለህ እማማ ዝናሽ ምን ለማለት ፈልገው ነው ከበዳቸው😅😅

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 роки тому

      ሰላሚና ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @መታገዜዋጋአለው
    @መታገዜዋጋአለው 2 роки тому +1

    😀😀😀😀😀😀😀ወይ ወይወይ ወይወይፍልፍሉ💖💖💖💖

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 2 роки тому +48

    😂😂😂 ኧረ በሳቅ ሞትኩ ፍልፍሉ ከእማማ ዝናሽ ጋር ወይኔ የስራህን ይስጥህ ፍልፍሉ ሆዴን አሳመምከኝ ውይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 2 роки тому +24

    ኧረ ሌላም ቀን ሂዱ በሳቅ ሆዴ ፈረሰ እኮ

  • @ganettegigi6594
    @ganettegigi6594 2 роки тому +36

    😂😂😂😂😂😂ወሎ ግባ ቀስ ብለህ በማጣህባት መንገድ

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 роки тому +89

    አይ ፍልፍሉ 😂😂😂 ለማንኛውም እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን❤️❤️🙏🙏👍

  • @Hhh-lw9mb
    @Hhh-lw9mb 2 роки тому +14

    ህልም ስታዩ ለስው ተማውራታችሁ በፊት ዱአ አድርጉ
    ክርስትያኖች ፀልዩ

    • @abyssiniabihonegn8707
      @abyssiniabihonegn8707 Рік тому +2

      ትክክል ህልም አይነገርም።
      ይሄ ግን ለቀልድ ነው

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 2 роки тому +19

    ምንም ሳይሰሩ ገንዘብን በአቋራጭ መንገድ ለማግኘት ለምደክሙ ላስተዋለ ትልቅ ምሳሌ ነው
    ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ ለእማማ

  • @muluwondemaghg3699
    @muluwondemaghg3699 2 роки тому +67

    ጌታ ሆይ እንደማማ ዝናሽ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
    ስራ ፈጥረዋል

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 2 роки тому +33

    BAGA AYYAANA MASQALAA GEESSAN!
    መልካም የደመራ እና የመስቀል በአል !

    • @rajrajuraj9858
      @rajrajuraj9858 2 роки тому

      Ameen baga walin nuu gahee
      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ::❤❤❤❤😍

    • @meskeremelese6154
      @meskeremelese6154 2 роки тому

      Amen baga waluman nu gahee🙏😍😍😍

  • @wallawebrahim7401
    @wallawebrahim7401 2 роки тому +31

    እኔ ሙስሊም ነኝ ክርስትያን እህት ወንድሞቻችን አከብራለሁ ለሳቅ ተራና ለእማማ ዝናሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ መልካም ባአል

  • @zedraya8818
    @zedraya8818 2 роки тому +17

    ወሎህን ገባ በመጣህበት እግር አሉ እማማ ዝናሽ ውይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😜

  • @psychology.fact-----777
    @psychology.fact-----777 2 роки тому +34

    ጌታ ይባርክህ ወንድም ብዙ ክብር አሳየሃቸው ሰው የዘራውን ያጭዳል

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    ከጃንሆይ እና ከዛ በፊት የነበረው ትውልድ ሀቀኛነቱን በእማማ ዝናሽ አይተናል።

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 роки тому +18

    የኔናት እግዚአብሄር እድሜዎትን ያርዝምልን ።

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 роки тому +25

    ወየው ወደ ሀገርህ ግባ😀😀
    አይ ፍልፍሉ በበአሉ ፍታ አርከን እማማ ዝናሺ ሺ አመት ኑሩልን

    • @godsbabies
      @godsbabies 2 роки тому

      ደደቦች ምስኪን ሰው ላይ መሊላጥ አያስቅም ያሳቅቃል ፍልፍሉ ሞተች as far as am concerned⚔️🔥⚔️🔥⚔️🔥 እናቱ ትበዳለት⚔️🔥

  • @fikirtewoldemariam8092
    @fikirtewoldemariam8092 2 роки тому +88

    የሁላችን እናት የሆኑትን እማማ ዝናሽን ስለምትጎበኝዋቸው እግዛብሄር
    ሁላችሁንም ይባርክ::

  • @عايشهاثيوبيا-ز2ذ
    @عايشهاثيوبيا-ز2ذ 2 роки тому +21

    ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 2 роки тому +47

    ለማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለሷቸው የሰጠውን መባርክ ለኛም ይስጠን እኳን አደርሻችሁ

    • @ivana3219
      @ivana3219 2 роки тому

      🎉

    • @ivana3219
      @ivana3219 2 роки тому

      ❤😢🎉

    • @ivana3219
      @ivana3219 2 роки тому +1

      😢🎉😢😢🎉😢😢😢😢

    • @ivana3219
      @ivana3219 2 роки тому +1

      😊😅😢😂

    • @ivana3219
      @ivana3219 2 роки тому

      😊🎉😢😊🎉❤😢😢😢😮😂

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 2 роки тому +13

    ሀቀኛ የእግዚአብሔር ሰው እባካችሁ ልባቸውን አታድርቁት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ❤️💛💚 🇧🇴

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 2 роки тому +13

    እውነትም ሳቅ ተራ!😁😁😁

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 роки тому

      ጦይባ እህቴ ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @AbdulApp
    @AbdulApp 2 роки тому

    ሰውን ለማሳቅ ብለን እናቶች ላይ በዚህ መልኩ መቀለድ አግባብ አይመስለኝም.... This Is Not Funny Don't Play With Elders

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 2 роки тому +56

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ ማማ ዝናሽየ ።ፍልፍሉ የሰራህን ይሰጥህ መደበረያ አደረግሀቸው አል

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 2 роки тому +8

    ወይኔ ፍልፍሉ ይሄ ህልምነው የሆረር ፊልም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meronblen1926
    @meronblen1926 2 роки тому +10

    መቼስ የሚያየው ህልም ስለ ምግብ መሆን አለበት

    • @SH-js3xc
      @SH-js3xc 2 роки тому +2

      እርግጠኛ ነኝ አንድ ብሬ ለሊቱን ሙሉ ብቻውን እየባላ ሲያድር ነው የሚየው፣ከዛ እማማ ዝናሽ ይህን ሲስሙ በውታድር ተክቤቤ ነው ያለሁት ነው የሚሉት፣ ፍልፍሉ እንውድሃለን

  • @የስልጤዋበሬዳ
    @የስልጤዋበሬዳ 2 роки тому +15

    ወሎ ግባ ቀስ ብላክ አለሉም😂😂💞

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 роки тому +10

    ወይኔ በሳቅ ሁለት ፍልፍሉ ሆናችሁ
    ክክክክ

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    እማማ ዝናሽ ፌመስ ሆኑ እኮ እድሜ እና ጤና ይስጠዎት😍

  • @smdn13
    @smdn13 2 роки тому +8

    ወይጉድ እሜማ ዝናአሽ እንዲህ ታአዋቂ ይሁኑ😍😍

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 2 роки тому +3

    😃😃😃😃😃😂😂😂 ህልሙ ልክ አይደለም ብራችሁን እንኩ አላሉም በመጨረሻም ወሎ ግባ አሉት ካካካካ ሀይ ፍልፍሉ

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 роки тому +22

    እንኳን ለብርሃነ መስቀል አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meseretwondimu9193
    @meseretwondimu9193 2 роки тому +5

    ውይ ዘኪዩ ለመልካምነትህ ሳለመሰግንህ አላልፍም
    እማማ ዝናሽ የቆረቡ ዕለት ቀረጻ ባይኖራቸው ጥሩነው ቁርባን እርጋታን ይፈልጋል

    • @selamneeri5546
      @selamneeri5546 2 роки тому

      You are right This is very wrong. What happened to zekaryas ?

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 2 роки тому +1

    ምነው ምነው የክርስቶስን ስጋና ደም ወስደው ትጫወቱባቸዋላችሁ ህጉን እያወቅህ ምታስለፈልፋቸው እንዲህ ሲጮሁ ጥሩ አይደለም ውሸትና ገንዘብ በስጋወደሙ አፋቸው ዘካርያስ እየተስተዋለ እኔና ጓደኞቼ እናመሰግናለን

  • @ስሜነውኢትዬጵያ
    @ስሜነውኢትዬጵያ 2 роки тому +6

    እማማ ዝናሽዬ እና ፍልፍሉ አሁን ጨዋታ ጀመራችሁ

  • @tebabe
    @tebabe 2 роки тому +9

    የናስ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚን በሉ🌹
    እማማ ዝናሽ
    ተጥለው እዛ ሁነው ዛሬ የማታጀራ ስጠኝ በሉ🌹

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +7

    አቤት አቤት አቤት ምናለ ጥሩ ነገር ብትመኝ በመስቀል እንደዚህ አይነት የውሸት ህልም ፍቱልኝ አይ ፍልፍሉ ሟርት በራስህ ላይ አይይ

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 2 роки тому +10

    እማማ ዝናሽ በጣም የሚገርሙ ናቸው በጣም ነው ፈታ ያደረጉን

  • @lindatoms1102
    @lindatoms1102 2 роки тому +5

    እኔ ስፈታው ጡት መያዣ እንደሚያስፈልገው ነው የገባኝ #የኤደን_ትዳር

  • @solyana1793
    @solyana1793 2 роки тому +7

    በመጣህበት ወሎ ግባ ተመልሰህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @geez2115
    @geez2115 2 роки тому +27

    እንክዋን አደረሳቹ ለብርሀነ መስቀሉ ምርጥ የምንግዜም ቀልደኞች እማማ ዝኑ ግን ማንም አይሸውዳቸውም 24/7 እንደ ነቁ ናቸው ህልሙ ትክክል አይደለም ተብልዋል😊

  • @ALiALi-vd3rs
    @ALiALi-vd3rs 2 роки тому +5

    ወሎ ግባ አየ ፍልፍሉ ሰፍሳችሁ አይማርም 🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 роки тому +17

    እግዚአብሔር ይባረካችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @soresa5238
    @soresa5238 2 роки тому +4

    ፍልፍሉ ፀጉርህ ከሁላ ኪስህ ሳይገባ አስተክል 😂😂😂

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 2 роки тому +38

    ዉይ ፍልፍሉ ግራ የገባዉ ህልም ነግረህ ግራ አጋባሀቸው ። ለማንኛውም ስቀናል እንኳን አደረሳችሁ ።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +5

    ወይ እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
    ፍልፍሉ ተኝቼ ልምጣ ክክክክክ 😀😀

  • @ለሥራበሥራ999
    @ለሥራበሥራ999 2 роки тому +4

    ሳቅ ለመሳቅ በቅድሚያ የሰዉ ልጅ ደስተኛ መሆን አለበት ደስተኛ ለመሆን ሰዉ ሰዉ መሆን ይኖር
    በታል

  • @mattewe492
    @mattewe492 2 роки тому +5

    እማማ ዝናሽ ዛሬ ፈታኝ የሆነ ህልም ነው የገጠማቸው

  • @hayati1840
    @hayati1840 2 роки тому +3

    አይ ፍልፍሉ. ቁምነገር ስያዎራ እራሱ እየቀለደ ናዉ የሚመስለኝ 😄😄😄

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 роки тому +6

    እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችው ውድ የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ለአገራችን ሠላም ለህዝባችን ፍቅርን ያድልልን

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 2 роки тому +5

    ክክክክክክክክ ውይ ፍልፍሉ ❤❤❤❤ክክክክክ ጉድህ ፈላ መንግስት ስላል መጥክ ነው😂😂😂😂

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 роки тому +4

    ፍልፍሉ የተረገምክ ሚስቴ ትንቀዥቀዣለች ትላለኸ አይይይ 😀😀😀😀👈👈👈

  • @billy6166
    @billy6166 2 роки тому +12

    ፈጣሪ ይህን እያየ እንዴት ይታረቀን!
    ይህ አይነት በአረጋውያን ላይ መቀለድ በሁላችንም ቤት አለ፣አድገንበታልም። ስለዚህም ነው ፈጣሪ እንዲህ ላለ ዘመን አሳልፎ የሰጠን።
    ኧረ እባካችን የቀልድ ዘመን ይብቃ!

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw 2 роки тому +29

    ኧረ ፍልፍሉ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 роки тому +1

      ወሎየዋ ነይ ደምሪኝ ወሎየዋ እህትሽን

    • @razanalzamil3479
      @razanalzamil3479 2 роки тому

      ሰላም

  • @afrihome3945
    @afrihome3945 2 роки тому

    አትሌት ደራርቱ ቱሉ የጎጃምን እስክስታ አቀለጠችው...! ትንሽ ቆይታ አለቀሰች!
    ua-cam.com/video/lIHsVzwu3eA/v-deo.html
    ሳቅ እና ለቅሶ፤ዳንኪራ እና የኢትዮጵያዊያን መከራ የተደበላለቁባት ኢትዮጵያን የምትመስለውን ልዩ ሴት ua-cam.com/video/lIHsVzwu3eA/v-deo.html ላይ ስትውረገረግ ተመልከቷት❤
    🎤
    ማስታወቂያ ነው!

  • @የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ
    @የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ 2 роки тому +6

    ኧረ ኡ ልቤ ባፊ ልቶጣ ነው ልቀቁት🙄🤣🤣🤣

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 2 роки тому +6

    በእውነት ከፍቶኝ ሳለቅስ ነበር ያመሸወት እና እማማ ዝናሽ እና ፍልፍሉ አሳቃችሁኝ

    • @helendemissie9980
      @helendemissie9980 2 роки тому

      Lemin alekesh ayzosh Hulu yalfale

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 роки тому

      ጠላት ሴጣን ያልቅስ የኔ እህት በስጋ ኑሮ ባይሞላ አትከፊ ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል ከምንም በላይ የድንግል ማርያም ልጅ ካንቺ ጋር ነዉ ተደሰቺ ተጽናኚ ፀልዬ ለሚጠፋ ነገር አትጨነቂ የሚያስፈልግሽን እርሱ ይሰጥሻል

    • @atsedemihrete1346
      @atsedemihrete1346 2 роки тому

      Ayzosh ehta atalksh, lesu ngeriew, hulu besu yialfal,tsely

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 2 роки тому

      ሳቅሽን ይመለስ እግዚአብሔር እንባሽ ይታበስ የኔ እህት

  • @linakebede5645
    @linakebede5645 2 роки тому +14

    ፍልፍሉ ይፈል ፍልሕ

  • @kelemualemayehu2189
    @kelemualemayehu2189 2 роки тому +25

    ሀቅን የተማርንበት ኮሜዲ ነው። በርቱ

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 роки тому +3

    የፈስ ድምፅ ሰምቻለሁ በአፋ ይሁን በታችኛው እጃ ብቻ በርቀቅ ሲል 😂

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 2 роки тому +8

    ወይ ፍልፍሉ እንዴት እንዳሳከኝ😂😂😂

  • @susumale7546
    @susumale7546 2 роки тому +3

    አሌክሰዬ እንኳን አደረሣቹ በመቀጠል ማእተብክን አድርገው

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 2 роки тому +2

    "ወሎ ግባ በመጣህበት ግባ " አይ እማማ ዝናሽ lol ...የት ነው ሀገርህ ሲሉ ደስ ይሉኛል ...የመጣህበትን ማወቅ ይፈልጋሉ ያከብራሉ ደስ ይላል

  • @brtukanabera8222
    @brtukanabera8222 2 роки тому +3

    አይ እነ ፍልፍሉ ስወዳቹ እማማ ዝናሽዬ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +6

    ወሎ ግባ ቀጥ ብለህ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 2 роки тому +3

    ታረቀኝ በ100 ቀስ ብለህ ውሎ ግባ it's so funny

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 роки тому +5

    የኔ ምስኪን አዳረቃችሁ አቸዉ

  • @Yourfavoriteyoutubebanana
    @Yourfavoriteyoutubebanana 2 роки тому +4

    እማማ ዝናሽ ለ ባለ ወሎው አዝነውለታል ቀጥ ብለሕ ወደ ወሎሕ😁😁❤️🇪🇷🇪🇹

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 роки тому +10

    እማማ ዝናሺ እንኳን አደረሶት እናታችን 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @solomontilahun3169
    @solomontilahun3169 2 роки тому +1

    ያልሰሩትን ብር አልተቀበሉም ህሊና አላቸው

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Місяць тому +1

    ፍልፍሉ እና ማማ ዝናሽ 😄😄😄😄😄

  • @mulugetakifle5782
    @mulugetakifle5782 2 роки тому +3

    😀😀😁😁 እማማ ዝናሽ ንግግሮት ይጣፍጣል እድሜና ጤና ይስጦት

  • @rahwaberhe7474
    @rahwaberhe7474 2 роки тому +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን!! የዓመት ሰው ይበለን!!

  • @natiman3333
    @natiman3333 2 роки тому +3

    ተባረኩ ጥሩ እይታ ነው በጭዋታ መሀል ጥሩ ስራ ሰራቹው 🍀🌻🌹

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 2 роки тому +1

    ለሁላቹም የመስቀሉ አይል አይለይቹውሀእ።

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 2 роки тому +5

    የእውነት ተኝቼ መጣለው ካካካካ ሀይ ፍልፍሉ

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 2 роки тому +26

    እማማ ዝናሺ የሁሉ እናት! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!!

  • @maheasrat1077
    @maheasrat1077 2 роки тому +3

    ፍልፍልዬ የኔ ፍቅር ፈጣሪ ከነቤተሰብ ይጠብቅ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 2 роки тому

    በጣም ሀፂያትነው እንዴየትህልም ፋቱተብሎ ብር ትላላችሁ ባታሣሥቷቸው ምንአለ እንደማሥጠንቆልማለትትነው ከይቆቅርታ ጋር

  • @medimekonan4512
    @medimekonan4512 2 роки тому +2

    ሀሀሀሀሀሀሀ ወሎ ቀስብለህ ግባ አሉ እይ እማማ ዝናሽሽሽ🤣🤣🤣

  • @danydan6662
    @danydan6662 2 роки тому

    [ ዮሐ 14 :6 ]
    6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
    7 እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
    8 ፊልጶስ። ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው።
    9 ኢየሱስም አለው። አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ። አብን አሳየን ትላለህ?
    10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።
    11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ።
    12 እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥
    13 እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።
    14 ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።
    15-16 ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
    17 እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።
    18 ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ።
    19 ገና ጥቂት ዘመን አለ ከዚህም በኋላ ዓለም አያየኝም፤ እናንተ ግን ታዩኛላችሁ፤ እኔ ሕያው ነኝና እናንተ ደግሞ ሕያዋን ትሆናላችሁ።
    20 እኔ በአባቴ እንዳለሁ እናንተም በእኔ እንዳላችሁ እኔም በእናንተ እንዳለሁ በዚያን ቀን ታውቃላችሁ።
    21 ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለችው የሚጠብቃትም የሚወደኝ እርሱ ነው፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም እገልጥለታለሁ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +2

    ወቸጉድ እማማ ዝናሽ? ህልም 100 ብር? ቢዝነስ ነው? ጥሩ ነው ሲያንስ ነው😃

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 2 роки тому +2

    ኧረ ውውው ገደላችሁን በሳቅ፣ እውይ እማማ ዝናሽ ኡፍፍፍፍፍ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @negusagabrielng5515
    @negusagabrielng5515 2 роки тому

    አስመሳይ ዘማሪ አዘምሪ በየጎረቤቶቻችሁ ልክ እደ እማማ ዝናሽ ከአልጋላይ ወርደው ውሃ መጠጣት ያቃታቸው ስንት ደካማ አዛውንትና እናቶች እረግጣችሁ ነው የመጣችሁት ሰነፍ ማህበረሰብ

  • @abesha0268
    @abesha0268 2 місяці тому

    ምንኛ እማማ ዝናሽ እድለኛ ናቸው !! የማታ እንጀራ ይስጠኝ የሚባለው በእኚህ እናታችን በትክክል ተፈቷል::

  • @ashuteka6391
    @ashuteka6391 2 роки тому

    እውነታቸውን ነው በመንግስት ትፈለጋለህ የህዝብ መገልገያ ገንዘብ ትበሳለህ እንዴ ሰው ለማሳቅ ይሄ ሁሉ ማረግ አይጠበቅብህም ህልምህ እራሱ ያዝናናል

  • @mulugetanaramo8435
    @mulugetanaramo8435 7 місяців тому

    Woy imameye! ዘ እባክህ ቁም ሳጥኑ እንዳይወድቅባቸው ከግድግዳው አያይዘው Thanks

  • @NATANEM-Tube21
    @NATANEM-Tube21 2 роки тому +3

    "ስራ የለኝም ግን ከስራ ስባረር ህልም ኣየሁኝ"ኣላለም ተመቸቺኝ

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 2 роки тому

    ሞራል ሲኖር እንዲ ያስገድዳል ያልሰራህበትን ብቻ ሳይሆን እማችለውን አለመቻልህን አውቀ አታበላሽ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 роки тому +1

    ውይ አደሰቋቸው ግን እማማ ዝናሽ የእውነት ህልም ነው የሚፈቱት ገንዘቡንም መለሱ

  • @getpation20
    @getpation20 2 роки тому +7

    ውይ የኔ እናት ሲያሳዝኑ she was very concerned when the guy told her he has no job.

  • @eyasuasgedom197
    @eyasuasgedom197 2 роки тому +10

    የአክብሮት ማጣት ስሜት እንዲሰማኝ ነው ያደረገኝ በተለይ አንደኛው የሚጠቀማቸው ቃላት ደስ አይልም።

  • @honeymar140
    @honeymar140 2 роки тому +1

    በእውነት እማማዝናሽ እግዚአብሔር ይወዳታል። ምን ብለው ነው የፀለዬት ። የስጋ ልጅን ወስዳ የመንፈስ የልጂም በላይ አቅብጦ ታግሶ እኔጃ ቃላት ያጥረኝል 🇪🇹🇪🇷ዛሬ በእናት በአባት በአያቶቻችን የምናፍር አንጠፈም ። ⛪️እግዚአብሔር ከላይ ተመልክቶታል ። መልሱም የሚታይ ነው ።🇪🇷🇪🇹ሁሉም ቢቀር አስቆራቢ ማግኝት ትልቅ ነገር ነዉ። ይሆን ያላገኙ ነደያን ሳስብ 😭😭ማመኝል። ትልቅ ኘገር እግዚአብሔር በርሶ አደረገ ።የወላድ በኳን ናን እናት ሙሽራ አድርጎ አባባአባቴ መጨረሻዬን መጨረሻችንን አሳምርል ።ንግስተ ሰማይ ወምድር እመብረሀን አገራችን ወገኖቻችንን ታደጊ አሜን።

  • @solomondenbel5938
    @solomondenbel5938 2 роки тому

    ፍልስፍና የስራህን ይስጥህ አሮጊቷን ግራ አጋባአቸው ብቻ እንደእብድብቻሄን አስቃችሁኛል

  • @meazabeyene8125
    @meazabeyene8125 Рік тому

    እናንተ ግን ተው በቆረቡበት አፋቸው እንዴት እንደዚህ ታስለፈልፏቸዋላችሁ ደስ አይልም