Ethiopia፡ ሰበር - አረጋ በ11ኛው ሰዓት.እ.ጅ.ሰጡ! ምሽቱን ጉድ ተሰማ ጀ/ሉ አመኑ! | ጀዋር ከኬንያ "ተስፋ ቆርጫለሁ" | ከአ/አ የተሰማው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @tamagnnews
    Ethiopian News Today May 30/ 2024.
    #Ethiopia #ethiopianews #amhara
    አረጋ በ11ኛው ሰዓት ተናገሩ | አብይ.ጉ.ድ ሰሙ | ጀዋር ከኬንያ ከአ/አ የተሰማው || ግንቦት 22/2016 ምሽቱን የተሰሙ አበይት መረጃዎች
    Amhara News , PM Abiy , Ethiopia today
    Tamagn News.

КОМЕНТАРІ • 136

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 3 місяці тому +14

    የፍሽሽት ስርአት ወንበር አስጠባቂ መከላከያ ነው ያለው!!
    ድል ለአማራ ፍኖኖኖኖኖኖኖ!!!

  • @IghRrr
    @IghRrr 3 місяці тому +11

    ድል ለፋኖኖኖ

  • @OmanDuqm-i2s
    @OmanDuqm-i2s 3 місяці тому +2

    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p 3 місяці тому +14

    ገነ አንገታችሁን ትደፋላችሁንምድረ ባዳ ድል ለጀግነው ፋኖ❤ ሞት ለባዳ ፋሽስት

  • @klieben9942
    @klieben9942 3 місяці тому +19

    ይህን ጀዋር የሚሉት ወስላታ ለምን መስማት አለብን? ስለእርሱ መስማት አንፈልግም ። የኦሮሞ የሚላቸው ወንበዴዎች ከፋኖ ጋር አብረው የሚጠቀሱ አይደሉም ። የድኃው የአማራ ተሰዳጅ ደም አለባቸውና ።

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 3 місяці тому

      በትክክል ይሄ ወስላታ ማን ያምነዋል አብይም ጅዋርም አንድ ናቸው ሁለቱም የአማራ ጠላት ናቸው የግራኝ አብይ አህመድ ግን የሚብሰው ሺ ዓመት ንገሥ ባለው ሕዝብ ላይ ያደረገው የፖለቲካ ሴራ እና ግፍ ያማል ድል ለአማራ ፋኖ ግራኝ አብይ አህመድ እግዚአብሔር ፍርዱን የሚሰጠው ቀን ሩቅ አይሁን ከነ ግብር አበሮቹ

  • @NegA-g2i
    @NegA-g2i 3 місяці тому +2

    ድል ለፋኖ!

  • @BemerawAckalu
    @BemerawAckalu 3 місяці тому +4

    ህዝቡግን አድያልገባው ነገርአለ ጠቅላይሚኒስትሩ ጤንነቱ ምርምር አለበት

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 3 місяці тому +3

    መከላከያን አትመኑ ከራያ ህዝብ ተማሩ የራያንህዝብ ክዶ ከወያኔ ተባብሮ ወደ ወራሪነት ተሣታፍነት ተቀይሯል።

  • @abdiyesuf2336
    @abdiyesuf2336 3 місяці тому +4

    fano my blood

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 3 місяці тому +5

    ይህ አታላይ የመከላከያ አፈቀላጤ ፋኖ ጎንደርን ይጠብቅ እኛ ወልቃይትን እንጠብቃለን አለና የአብይ አህመድ አፈቀላጤ ሊያቀልጠን እመኑን አለ ።

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 3 місяці тому +8

    ሲሸነፉ ብዙ ይዘባርቃሉ ።ፋኖየ ቀጥል የአማራ ህዝብ ነፃ እስኪወጣ አላማችሁ ማንም ወሬኛ ባዶአፍ እስስት ተለዋዋጭ ጭራቅ መሪ አትስሙ።

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 3 місяці тому +2

    ሰይጣን ሰላምን እንዴት ይደግፋል.

  • @tewodrosAfework-l6b
    @tewodrosAfework-l6b 3 місяці тому +3

    የማነውጀዝባየልፀግናወታደር

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 3 місяці тому +13

    ኮሎኔሉ ማንን ነዉ ሊሸዉድ የሚሞክረዉ ? ለመሆኑ እንዴት ብልጽግናን ማመን ይችላል ? ፋኖ ወደፊት ገፍተህ ድልህን አፋጥን !!

  • @geremewGezahege
    @geremewGezahege 3 місяці тому +1

    ታማኚ እንኳ ደህና መጣችሁ❤ 1:29

  • @bayouasfaw
    @bayouasfaw 3 місяці тому +5

    ንግድ ባንክ የገቡትን ማን ይቁጠረዉ

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 3 місяці тому +2

    ድል🌈ፋኖ🌈አሐመሐራሐ🌈ፋኖ

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu 3 місяці тому

    ወስላታ የት አባህ ትገባለህ ሰላም ፋኖ ያሸንፋል በክንዱ ያሸንፋል ❤🎉🎉🎉

  • @mekdeswodajeneh3478
    @mekdeswodajeneh3478 3 місяці тому +1

    ዕድሜ ለአቢይ አህመድ

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 3 місяці тому +5

    ይሄንን ቡሽቲ ጀነራል ሰማህልኝ?!

  • @CASTROSUUU
    @CASTROSUUU 3 місяці тому +1

    ከአዲስ አበባ አስተዳደር በተጨማሪ የሀገሪቱ የግብርና ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ለዚህ ዋነኛ ማሳያ ናቸው።

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 3 місяці тому +2

    አይ አረጋ ማን ነው ጎትቶ እዚህ ያመጣህ ይሄን የመጣህበትን ቀን ሦስቴ እርገመው

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 3 місяці тому +2

    I could not believe how for our life had come d,from mr Abey to this I had tears in my eyes when I started here you were telling everybody that you were going to be this b😢president. Now look at you. You are going to do this for rest of your life.

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 3 місяці тому

    ሢጠናተበትውነቱንታናገር

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 3 місяці тому

    Miss you my king

  • @beyenetibebu-ib2kk
    @beyenetibebu-ib2kk 3 місяці тому +2

    ቃቃ ጨዋታ

  • @tነኝወለየዋ
    @tነኝወለየዋ 3 місяці тому

    አተአኽያምንአሥፈራኽ

  • @tigisttube8598
    @tigisttube8598 3 місяці тому +1

    🙏🙏

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 3 місяці тому +2

    ምነዉ ፋኖ እንኩዋን ትጥቁን ሱሪዉን ያወልቃል ብላቺሁ አልነበር እንዴ ? የምን ልመና ነዉ ? በጥፊ አንመታም ምናምን የምትሉት ልትገሉት ፎክራቺሁ ሄዳቺሁ አልነበረም እንዴ ! ለጀግናዉ ፋኖ ተንበርክካቺሁ እጅ ስቱ ! ከዛ ሁሉም ሰላም ይሆናል ! አሳፋሪዎች !

  • @AsliAhmed-h5c
    @AsliAhmed-h5c 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 3 місяці тому +2

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!!!

  • @የሃቁንጉስተቃረበ
    @የሃቁንጉስተቃረበ 3 місяці тому +2

    እውነትህን ነው የኦህዴድ መከላከያን እናምነዋለን ? እሺ ወልቃይትንና ራያን ከማን ነው የምትጠብቀው ከህውሃት እንዳትል አብራቹ ናችሁ . ውሸትን በቅጡ መዋሸት እንካን አትችሉም . ድል ለፍትህና ለህልውና ለሚፋለመው ለፋኖ❤❤❤

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 3 місяці тому +2

    Down down gala apartheid from Ethiopia!!!!!!!!!

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 3 місяці тому +3

    Gena meche Midre Hodam 😡😡
    Fano yashenifal 🐅

  • @AminahKader
    @AminahKader 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢❤

  • @herjjrjr4623
    @herjjrjr4623 3 місяці тому

    ❤❤ د ل ل فانو ❤❤

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 місяці тому +2

    Arega ye Oromo barya.

  • @danielazeze
    @danielazeze 3 місяці тому

    ማን፡ሊአምንህ፡አምጧቸው፡አላም፡
    😅😅

  • @DanielTinoka
    @DanielTinoka 3 місяці тому

    ye teklayun amerar siyabelashu yeneberut be hizb yemaydegefewun sira yemiserut balesiltanat nachewu.

  • @ZerhunZekarias-um1xu
    @ZerhunZekarias-um1xu 3 місяці тому

    Hulu,kifu,yixefal,

  • @Nasradin-fg6yx
    @Nasradin-fg6yx 3 місяці тому

    0:12

  • @DanielTinoka
    @DanielTinoka 3 місяці тому

    Tigray tatakiwoch gar enkuwan torinetu kebad hono be wuchi ena be hizib tibibir newu siltan yetetebekewu.ahun arat teklay gizat hizb gar tornet akahido machenef endet yichallal?

  • @FentawAmbaw
    @FentawAmbaw 3 місяці тому

    Kkkkk lekachw wutulin enj amaran endhim ethiopian enga fanowoch entebikalen

  • @getenethalu7233
    @getenethalu7233 3 місяці тому

    Adis Abeba Bezewewerna Beshumet Ye memeta Yeswe Hayle Ke Oromeys Becha Sayhon Kagewe Beherm Chemer New?

  • @solomon1331
    @solomon1331 3 місяці тому +1

    Nasty general losser where he have been before , fano is not plaing stupid game with u ,fano do not want stupid like abiy ,abiy is amhara killer crminal ,we amhara and fano fight him untill abiy give his hand.

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 3 місяці тому

    እናንተ ወስላታ ሁላ ሳሰኛቹ ሰላም ትላላቹ ኑፅሃ እያፈሳቹ ስንት ግዜ ልታጃጅሉት አማራ ይበቃል

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 3 місяці тому

    አብይ፡በለጌ፡ጋጠወጥ፡የመነውን፡ህዝብ፡የከዳ፡አውሬ፡መንግስት

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 3 місяці тому +7

    የአቢይ አህመድ ከልጅነት እስከ አሁን ድረስ ያለው የማጭበርበር ስራ ከንቱ ቅዠት እውቀት አልባ የማፊያዎች የውንብድና ተግባር ነው። ድል ለአስጨናቂው ፋኖ

  • @ahmedumerumer3155
    @ahmedumerumer3155 3 місяці тому +13

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ በጥፊ አንነካም አላለም መሳሪያውን ቀርቶ ቀበቶውን እናስፈታለን ብለህ ገብተህ ቻለው እግድህ

    • @SanaEthyobia
      @SanaEthyobia 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 3 місяці тому +14

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🤲💚💛❤️👈✊✊✊

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 3 місяці тому +2

    ማናቸው እኚህ እናንተ ፋኖን አምጡ እኛ ሁመራን እንጠብቃለን የሚሉን ብልጣብልጥ የወያኔ ተወካይ ጀነራል????ጨዋታው ሁሉ አያ በሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ እልም ካለው ገደል ገብተህ ቀረህ ወይ???

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 3 місяці тому +14

    ድል ለፋኖ

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 місяці тому +20

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 3 місяці тому +24

    ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለአማራ ፋኖ እግዝአቤሔር ይርዳችሁ

  • @Abraham-d6x
    @Abraham-d6x 3 місяці тому +13

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @AbaGebresilase
    @AbaGebresilase 3 місяці тому +5

    አሁን ዘመነ መሳፍንት፤ ከርሞ ዘመነ ነገሥት ይሆናል

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 3 місяці тому +4

    ምን አሳሰበክ አተሆዳም ሁመራን አተነክ የምትጠብቀው ይሄን ሰአት ሁመራን አመቻችተክ ይሆኒል ?

  • @HeatHear-d6j
    @HeatHear-d6j 3 місяці тому +6

    ድል ላማራልጂ ፍኖ❤❤❤❤እውነት ያሸንፍል❤

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 3 місяці тому +3

    መከላከያውን አትመኑት ለምንለወያኔ መንገድ እየከፈቱ ወደ አማራ እያስገቡ አይደል እውነት

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 3 місяці тому +2

    አብይ ፡ የኢትዮጵያ ፡ ህዝብን ፡ በተለያዩ ፡ መንገዶች ፡ እያሰቃዩ ፡ መኖር ፡ ማብቃት ፡ አለበት።
    የአብይ ፡አስተዳደር ፡ ዘረኛ ፡ ገዳይ ፡ ከሚወገዱ ፡ አንደኛው ፡ ነው። መወገድ ፡ አለበት።

  • @gugsaalula56
    @gugsaalula56 3 місяці тому +2

    እነ ሚኒሊክ እነ አፄ ሀይለስላሴ አአሁን መፈጠር የነበረባቸው ያሁኑ ጊዜ መሪዎች ደግሞ በዘመነ መሳፍንት ጊዜ መፈጠር ነበረባቸው

  • @mulugetatolosa
    @mulugetatolosa 3 місяці тому +2

    የሺዋስ የሺዋስ አበዛ ይሄ ሰውዬ አብረው የጀመሩት ቢዝነስ አለ ወይስ ብር አበድሮታል

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 3 місяці тому +4

    ፎኖፎኖፎኖ፣፣ወደሀላአዪመለሰም፣፣፣ፎኖአዪሰምማም፣፣፣አዪታረቃቺሁም፣፣፣ያጠፋቸሀል

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 3 місяці тому +11

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @yuthyuth1106
    @yuthyuth1106 3 місяці тому +6

    እናሸንፋለን ፋኖ ያሸንፋል ድል ለጀግናዉ ፋኖ

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 3 місяці тому +6

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 3 місяці тому +3

    አማራ እና ትግራይ ህዝብ የሚያዋጋው ጉዳይ የለውም አብሮ ለመጥፋት እንሆ ማወቅ አለባችሁ ለጋራጥላታችሁ መመቻቸት ነው ትርፉ ለመጥፋት ።

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 3 місяці тому +4

    ይች ወሬፋኖን ለማታለልነው😂ድልለፋኖ❤❤❤❤

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 місяці тому +5

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 місяці тому +5

    እሁንስ በዛ ስው በደመ ተጨማለቅ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 місяці тому +2

    ለምን እርስ በራሳቼው አገራቼውን እንደማይጠብቁ አልገባኝም እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛልን ለአገሬ ሰዎች💚💛❤🙏😍

  • @eyuas-l7y
    @eyuas-l7y 3 місяці тому +2

    እኔኮ የሚገርመኝ እደጀዋር መሰደድ ነው ተባለ የምትሉት ቤተሰብ ጋር መሄድም ስደት ሆነዴ

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie 3 місяці тому +2

    Aye ye Ethiopia mekelakeya .

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 3 місяці тому +2

    ምክንያቱን ልንገርህ ያስገባቸው ኮዶምንየም ቅድሚያ እዲሰጡ ነው ከኦሮሚያ ክልል ያመጧቸው የአዲስ አበባ ተወላጅ ውሃ በላሽ ይገርማል በእውነት ያሳፍራል

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie 3 місяці тому +2

    ሰሞኑን ወደ አንድ ታዋቂ የሞያና ቴክኒክ ማስልጠኛ ሄጄ ነበር: እናም በዚያ ከሚማሩት ውስጥ 95% ኦሮምኛ ተናጋሪዎች እንደሆኑ ታዘብኩኝ!!

  • @mogesguangul3898
    @mogesguangul3898 3 місяці тому +2

    አዎ!
    ሁመራን እንጠብቃለን!
    ፋኖን ሰብስባችሁ አምጡ? ተባለ እንዴ? ኡነቲኪን ናውውው?

  • @etete-rq4cw
    @etete-rq4cw 3 місяці тому +1

    ድል ለአማራ🥰🥰🥰🥰⛪️🕌🥰🥰 የሚገርሙኚ የሚማርኩትን ይቀልባሉ እነናሆም እናቢለዜር ይሙቱ ይኖሪ ለምን በማረኩት መግደል እነስ ከሞቱም አፋራ መቅመስ አለባቸዉ ካሉም ይታሰሩ ግን ለናት ማሳተወቅ አለባቸወ

  • @QunneSisay
    @QunneSisay 3 місяці тому +1

    All beden give the postion to fanoo other wise with ppparty and abey no peaceful all beden if you love your pople give to your postion to fanoo this is only solution then peace come.fanooo be sroous million pople daid we need jectice and reall change. Viva true fanoo.

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 3 місяці тому +1

    የአብዪአገዛዛየመጨረሻ፣፣፣ዝፍጥ፣፣፣ገዳዪ
    የወረበላግዜ፣፣፣፣የህንንልጋጋምአብያቺሁንያዙት፣፣ሰላምዪሆናል

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 місяці тому +2

    Endet ye Amhara zern Oromo yazal mogn.Ahun ke Oromo yewegenu Amhara woch wedefit tetekami lihonu new....mogn Oromo yihe gim timb government zerun enji lela biher zor bilo ayayim.

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 3 місяці тому +2

    በቃ ይብቃ ሰላመረ እንፍጠር አማራ ክልል በድህነት ወደመ

  • @WoinshetDesta-ym2xz
    @WoinshetDesta-ym2xz 3 місяці тому +3

    Dele letebdelut wogenoche

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 місяці тому +1

    ይህንም ጥንብንም ጋላም ምናባትዉንም ይላልንስ ለቅቆም ክልልዉ ይዉጣልንም ካልወጣም ግንባርዉ ግንባርዉ እየልነም እናስወጣዉም አለን ጅግናዉ አማራም ተነስ ጠላትህንም በለዉ ግንባርዉ ግንባርዉ ማለትም ነዉም መፍትሄዉንም በላክንድህም ነዉም ሰላምህንም ምታስከብረዉ ጅግናዉ ወንድዉም አማራም በልመናም ሰላህንም ሚሰጥህም የለም ከገዳይህምኦህደድዉንም ኦሮንም ከተገንጣይም ታህትም ትግርየም ጨፍጫፊንም ትግርየም ጨፍጫፊይንምኦሮንም ሰላምህንም አይሰጥህም ተነስ ታገል አማራም ጅግናዉ በለዉ ግንባርዉ ግንባርዉ እያል ሸኘዉ ወደማይመለስበትም አለምንም።

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 3 місяці тому +1

    እየተገደላችሁ አነካቸዉም ትላላችሁ ?አሁን ነዉ ሰላምን የምትፈልጉት ?የአማራ ህፃናት አዛዉንት የአብነት ተማሪዎች ቤተክርስትያን መስጊድ ሲቃጠል ሲረሸኑ የነት ነበራችሁ ? ህዝብ ከቀነሳችሁ ሁላ ? በፓርላማ ሰላም ያዉጃል እንደገና 43 ባስ በፕሌን ወታደር ይልካል ዛሬ የሚናገረዉን ነገ የማይደግመዉ ምን ጉድ ነዉ ?

  • @HadisHawarya
    @HadisHawarya 3 місяці тому +1

    ከዚህ በኋላ ቁማር መብላት አትችሉም።
    እውነተኛ የሀገር መከላከያ ከሆናችሁ የክልሉን ህዝብ ለቃችሁ ውጡ።

  • @السبايدرمان-ز8ي
    @السبايدرمان-ز8ي 3 місяці тому +1

    ድልለአማራህዝብለተገደለዉያሸንፋልፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖፋኖ🎉🎉🎉አላህከናተይሁንፋኖወድሞቸ🎉🎉🎉

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 3 місяці тому +1

    የትአባክ። ወራዳ የአማራን እያሰጨረሰከ
    አንተ በነረዳ። ፋኖ የአማራ የቁርጥ ቀን
    ልጀ ነው ደል ለፋኖ

  • @REd-jl5tc
    @REd-jl5tc 3 місяці тому +1

    መግሥትነው ችግር የሚፈጥር ሸገር ሲቲ ቡሎ መንግሰት አፈርሰቡንንን

  • @AddisTesfa-mn9bp
    @AddisTesfa-mn9bp 3 місяці тому +1

    Yes selamawi gazetegnana yemikrbet tewekayochin yifita

  • @ZenebeAbebe-t4x
    @ZenebeAbebe-t4x 3 місяці тому +1

    Del li fano Amhara togethers well come to Ades Ababa 4 kilo now 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💛❤️

  • @arwaxxx8352
    @arwaxxx8352 3 місяці тому +1

    ጀግና ፋኖ አበጨበጫችሁ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @HiwotTegne
    @HiwotTegne 3 місяці тому +2

    Del lae fanoooooooo

  • @ZahraZahra-lg6mk
    @ZahraZahra-lg6mk 3 місяці тому +7

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya Місяць тому

    ድል🌈ፋኖ🌈ለሐተሐበሐደሐለሐ🌈ለሐተሐዎሐራሐደ🌈ለሐተሐራሐደሐ🌈
    አሐመሐራሐ🌈
    አሐገሐሪሕ🌈ኢሕያሐሌሄ🌈አሐገሐሪሕ🌈
    አሐልሕበሐ🌈አሐመሐራሐ🌈
    ለሐአሐመሐራሐ🌈አሐሚሕለሐኪሕ🌈ፋሐጠሐሪሕ🌈
    ጎሆንሕ🌈ሆኖ🌻ያሐግሕዘሐልሕ🌈
    አሐመሐራሐ🌈በሐዎሆለሐደሐ🌈
    በሐልሕጆሆቺሒ🌈በሐአሐገሐፋሐ🌹ፋኖ
    ይሕኮሆራሐልሕ🌹🌻🍀
    ፋኖ🌻🌈መሐንሕሚሕ🌻🌈አሐያሐግሕድሕሚሕ🌈🌻
    ይሕገሐበሐልሕ🌈🌻ሲሕልሕጠሐንሕ🌻🌈ይሕራሐከሐበሐልሕ🌈🌻ኢሕትሕዮጵያሐ🌻ከሐዘሐራሐኛሕነሐትሕ🌈
    ይሕለሐቀሐቀሐልሕ🌈አሐድሕ❤አሐሰሐቡሕ❤አሐድሕ❤ልሕቡሕ❤አሐድሕ❤አሐገሐሪሕ❤ይሕሆነሐልሕ
    ፋኖ❤ቡሕቸሐ❤ያሐሲሕተሐከሐኪሕለሐል
    ቡሕጺሕግሕነሐ❤ዘሐራሐኛሐ❤ይሕዎድሕቀሐልሕ❤ድል❤ፋኖ❤አሐመሐራሐ❤ድል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisTesfa-mn9bp
    @AddisTesfa-mn9bp 3 місяці тому +1

    Le. Amharaw Telat yetgray hizb new

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 3 місяці тому

    መንግስት እያጭበረበረና እያፈነ ለመኖር የሞከረ ጊዜ እንደተዋረደ ማዎቅ ነበረበት ያሳዝናል አሁን እረፍዶባችሗል

  • @KaleMan-o1e
    @KaleMan-o1e 3 місяці тому

    ገና ምን አይ ቶ አንገት መድፋት ገና ምን አይተው ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 3 місяці тому

    ደራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏💔💔💔💔💔💔ደራ🖤🖤🖤💔💔💔💔🖤💔❣️💔

  • @MandefroAbebayehu-n8r
    @MandefroAbebayehu-n8r 3 місяці тому

    Ketafi wenbede terebeza min malet endehu yawkut yihon midire leba dirgit keamara gar eko new wugiya yegemerikew tewetwu achberibari hula man yisemahal dil lefano

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 3 місяці тому

    አኮውን እነሱው አግንተው ፋኖው ነው አይሉው ወጣቱውን ጨረሰውት አደል