''የዘንድሮን ዋንጫ ከፋሲል ከነማ ውጪ ማንም አያነሳውም'' ሱራፌል ዳኛቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ''የዘንድሮን ዋንጫ ከፋሲል ከነማ ውጪ ማንም አያነሳውም'' ሱራፌል ዳኛቸው
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ •

  • @MIkItube
    @MIkItube 3 роки тому +17

    ቃሉን ጠብቆ እመቤቴን እንዳለው ይህው ዋንጫውን በለቹህ ሱሬ ጎበዝ ልጅ

    • @elshadiysavesisay5171
      @elshadiysavesisay5171 3 роки тому

      Mik አየሽው ፋሲሎች አሸነፉ እንኩአን ደስ አለን

  • @bettydarsema9257
    @bettydarsema9257 3 роки тому +10

    እመቤቴን❤❤❤❤❤❤

  • @saraymer2584
    @saraymer2584 2 роки тому +1

    በመቤቴ ምሎ ቃሉን የጠበቀ የኛ ጀግና ኬበሩልን ፋሲል ደማችን❤

  • @misganuyigezu-n2h
    @misganuyigezu-n2h Рік тому

    best creative player in ethiopia surafel dagnachew😍

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 4 роки тому +6

    አፄወች ሁሌም አሸናፊ ናችሁ

  • @yaniyamuhammed9371
    @yaniyamuhammed9371 3 роки тому +1

    ምርጥ ልጅ

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 2 роки тому

    ሱራየ ጠንካራ ልደጂነህ በጣም ነው የምወድህ በግሌ ወንጪው ዘንድሮ የኛነው የአፄወች

    • @eletawi2908
      @eletawi2908 2 роки тому

      ዋንጫው ወደሚገባው ሳንጅዬ መቷል

  • @tazebachewbekele428
    @tazebachewbekele428 4 роки тому +4

    ሱራፌል እንደማንኛውም የፋሲል ደጋፊ የቡድናችን አባል ስለሆንክ አከብርሃለው። ባልከው ነገርም እስማማለሁ። ነገር ግን በንግግር ብቻ የሚመጣ አንድም ነጥብ የለም። ክለቡን፣ ሙያን፣ ደጋፊውን ማክበርና የሚጠበቅብህን እንደቡድንና እንደተጫዋች ማድረግ ይጠበቃል። ይህንን አድርገህ ውጤት ባይመጣ እንኳ ጥረትን ዋጋ የሚሰጥ ደጋፊ ነው ያለው። ይህንን ያልኩበት ምክንያት ታች አመና ያንን ያህል ግፍ የሰራብን ቡድን ላይ አምና ምን አይነት ጨዋታና ውጤት እንዳመጣችሁ አይተናል። ያስተዛዝባል። ዘንድሮም ከማለዳው ከስኬት ችግር መወራት ጀምሯል። ክለቡን አክብሩ፣. ለሥራችሁ ታመኑ፣ ጣሩ፣ ሁሉም ደጋፊ በመውጣትም በመውረድም ከእናንተ ጋር ነው።
    በተረፈ ላንተና ለቡድን አጋሮችህ እንደግለሰብና እንደቡድን እንዲሁም ለፋሲል ስኬት እመኛለሁ።

  • @girumkassa2544
    @girumkassa2544 3 роки тому +1

    ታላቅ ሠዉ ።

  • @mearaaalmmrr1141
    @mearaaalmmrr1141 3 роки тому +2

    ኮፊደንስ ደስ ሲል

  • @lamrof
    @lamrof 3 роки тому

    ድንቅ ርቱዕ ተናጋሪ ነው። ሲያስረዳ በትኩረት እንዳዳምጠው አድርጎኛል።

  • @saladinmahames7345
    @saladinmahames7345 2 роки тому

    Hi

  • @wonduxx5355
    @wonduxx5355 3 роки тому +1

    ጋዘጠኛ ስርአት መማር ይገባሃል። ነገሩ አንተ ከዚህ በሁኣላ መሻሻል ይከብዳሃል።

  • @liyatube754
    @liyatube754 3 роки тому +1

    አልፈናል።

  • @yisihakabraham8098
    @yisihakabraham8098 3 роки тому

    AYI TUNCHA...

  • @mikiyasmesay5291
    @mikiyasmesay5291 3 роки тому +1

    Keshem gazetegna astekakel yekerhalllll

  • @Daniel-tigist
    @Daniel-tigist 4 роки тому +3

    ለማንቃት ቡና ከምትጠጣ ለምን ለቡና አትጫወትም ዘላለምህን ትነቃ ነበረ ደሞ ለአርሰናል ብትፈርም ደሰ ይሉኛል

  • @GiasBd-uc9jp
    @GiasBd-uc9jp 3 роки тому

    ብያ አታውቅም እኔ ባተ ፍቅር ልሞት እደደረስኩ ሱራ

  • @abush5346
    @abush5346 3 роки тому

    Kashim gazetagna mindinaw Kemah naw enede yegabahew minidinaw yamiyatadifeh

  • @foziadenur9835
    @foziadenur9835 3 роки тому

    photo nw miyanesaw sura

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 3 роки тому

    Edalhew yehew fasil wesedew