በሶ ይዣለሁ....ሱራፌል ዳኛቸው ለአሜሪካው የእግርኳስ ክለብ ፈርሟል ... ሱሴ ፕሌይ ስቴሽን መጫወት ነው ክፍል 2 | Seifu on EBS
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ሱራፌል ዳኛቸው መንግስቱ (መስከረም 11 ቀን 1997 ተወለደ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለብ ፋሲል ከነማ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካኝ ሆኖ የሚጫወተው ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ነው።
ሱራፌል ፕሮፌሽናል ህይወቱን በአዳማ ከተማ የጀመረ ሲሆን በ2016-17 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል።
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ሱሬ የኛ ስጦታ ፋሲላዊዉ❤❤❤❤❤❤ እንዎድሀለን በየ ሄድክበት እግዚአብሄር ይከተልህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
ከ4 አመት በፊት ጀምሬ በችሎታው ስለምደነቅ እየ ልጅ ለአውሮፓ ክለብ እንደሚመጥን እናገር ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ሱሬ መልካም እድል
ይቅናህ ሱራ ሁሌም በፋሲላውያን ልብ ትኖራለህ 🇦🇹🇦🇹🇦🇹
ሱራ በሄድክበት ሁሉ መልካም ነገር ይግጠምህ እንወድሀለን ምርጥ ብቃትህን አሳይተህ ከፍ ትላለህ
መልካም እድል መልካም የውጤት ጊዜ ይሁንልህ እንወድሀለን ፋሲሎች
መልካምኖ ይግጠምህ የኛ ንጎሰ❤ የፍሲሎ ጀግና
ሱሬ በእጄ ያሳደኩት ልጅ ነው ጥሩ እና ታዛዥ ልጅ ነበር እንኳን ደስ አለህ
ሱራ በሄድክበት ሁሉ መልካሙን ይግጠምህ ይቅናህ ነብሮዬ 🐅 ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን 🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹
ሱሬ እግዜአብሄር ካንተጋር ይሁን።
ዋው ሱሬ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው የመርቲ ጀጁ ፈርጥ እንወድሃለን
ሱራ ምንም እንኳን ፋሲሎችን ያለ አንተ ማየት ቢደብረኝም በሔድክበት ሁሉ መልካሙን እመኝልሃለሁ ❤
ሱራ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
ጌታ እየሱስ ይርዳክ ሱራ
ሱራየ ❤ መልካም እድል ይቅናህ 🇦🇹 ❤ያሳካልህ🙏❤
መልካም እድል ሱሬ እንወድሀለን የፋሲል ድምቀት
ፈጣሪ ይከተልህ ሱሬ ሜዳ ከመግባትህ በፊት ፈጣሪህን አስቀድም መረቡን በጎል ነው ምታናጋው የስፖርት ዜና ላይ ስምህን የሚቀባበሉት ያረግሀል ፈጣሪ
this is a very gentle, calm and collected guy. i want to meet him when he comes here.
እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!!! ቶሎ ውጣ ደግሞ እንዳይገሉህ !!! የልጆችህ አምላክ ይጠብቅህ
ሱራፌል ....hero..God bless you
መልካም እድል ሡሬ
እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ
እንኳን ደስ አልህ ሱራፌል !
Wish u all the best!!
በጣም ይገርማል ሱራፌል የተወለድከው እኔ ከሀገር ከወጣሁ ከሳምንት በዃላ በ1997? ይኸውልህ እንግዲህ እንደወጣሁ አልተመለስኩም አንተም ፕሮፌሽናል ተጫዋች ሆንክ። ያሰብከው ይሳካልህ።
ሱሬ ምርጥ የሰፈሬ ልጅ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ቀሄድክበት ሁሉ እሱ ይከተልህ ጀግና ወልዶ ጀግና ያሳደገህ የመርቲው እቁ በቃ ትለያለህ ጀግና ሱራችን
ሱሬእግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉
እመቤቴ ትከተልህ ❤❤❤
True Gunner❤
ሱራየ እግዜአብሄር ይከተልህ ።
ሱሬ ምርጧ ጎንደሬ ይቅናሽ አባ❤
ይቅናህ ወንድማለም🙏🏾❤️💚💛❤️
best of luck Sura ⚽
Sureye❤
እግዚአብሔር ካሰብከው ይድርስህ
እኳን ለረመዷን ፆም አደረሳቺሁ
ሱሬ ምርጡ❤
ይቅናህ መልካም እድል❤❤❤ ሱሬ
የፋሲሉ ፈርጥ💪😍
Oh wowww Amazing congregations🎉🎉🎉🎉
Sura yegita moges kanete gare yeun ራስ እንጂ ጅራት አትሆንም ደስ ብሎኛል ለአንተ እና ለቤተሰቦችህ congregation
Congratulations ነው ትክክለኛው
@@MamoMihiretu😂😂😂
Yigebashal surayee
ሱሬ ምርጥ ይቅናህ❤❤
Good luck Surafel!! Seifu pls invite Abel Yalew he signed for Egypt club. He is one of the best striker of this time.
We interview someone only play for Europe and USA.
ይቅናህ ወንድማለም ❤❤❤❤❤❤❤
We love you
መልካም እድል ሹሬ ከሜሲ🐐 ጋር ስትጫወት ለማየት ያጓጓል 🙏🥰
Welcome to DMV 🎉!
ሱራፌል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ መልካም እድል ይግጠምህ❤❤❤❤
መልካም ጊዜ
❤❤❤good luck jegnaw sura 10 ❤
ሱሬ ምርጥዬ
ይቅናው መልካም ስራ
ሱራ Arsenal✌️
ሀበሻ ሰለምያካብድ ነው...የ ሁሉም ክዋስ ተጨዋቾች ደሞዝ የታወቀ ነው.
ይቅናህ ሱራ
Very soon you will be playing for Madrid
Good luck hero❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ yene wed
Arife edema lay nw yeferemew at z age 40 congratulations 🎉
Good luck brother
ይቅናህ ነብሮ❤❤
I m from Canada I love you surafel ...telale😂
We will see you with DC UTD
abate yigebahal tileyaleh
Seifuyeyeee
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Good luck sura
Ke gabahuu ALaa
Tasfaa yakorataa hezeeb
አጭር መልስ ማብራሪያ የሌለው
ይቅናህ ሱራ
ምንም ስም ማጥፋት አይደለም ስለደረሰብን ነው በዛላይ የሚያመናጭቁትስ እንደው እያቆራረጥን በባቡር መጔዝ ቢቻል ብቻ ልቦና ይስጣቸው እውነት ነው እርስ በራሳችን ካሜራ መቅረስ
ይቅናህ
አንበሳውው❤❤❤❤
Sure ye Merti enkuachin amele senayu melkam ygtemih
where is part 1
It’s only one episode
ሰይፉ ያለ ምክንያት አምድ ለም የማከብርህ ምግብ ላይ ጥንቃቄ ያልካት እውነት ነው
sura adama bel enji
RFK Stadium
sure berta
ታዋቂ እግር ዃስ ተጨዋችን ሰለ ሱስ መጠየቅህ በጣም ያስገርማል!!!የማይመስል ጥያቄ መጠየቅ ምን አመጣው?
Messin atibekehi selam beliligy😂🤝❤
Wode fite
የጨብሲዋ ነገርስ
Sur yleyal
የልጅነት ህልሙን የኖረው እግር ኳሰኛ - ሱራፌል ዳኛቸው
ua-cam.com/video/BL87CevkK0w/v-deo.htmlsi=QxhkPEJ7U9GRCinX
First
yeknah sura melkam edel yhunleh
ከአርሰናል ደጋፊነትክ እና ከሜሲ(ከፊፋ) ጎን ከመሆንክ ውጪ በጣም ነው ምትመቸኝ ሱራታ 🤜🤛
ሰገጤ ። ሩጫህን እይ ኳስ ይቅርብህ
12345678 ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ Ballond'or ዶማ በኢሊጎሬ የሚሰጥ ሽልማት የለም ።
😂😆🤣😃😁
Yefasil mirt. Yikinah
Syfu gin giragebthal
ል DC Ihit club new yeferemew altebalem inde
በነገራችን ላይ ለዲስ ዩናይትድ አደለም የተመረጠው፣ ለሁለተኛ ዲቪዚዬን ነው፣ ከጐበዘ ወደ ላይ ለመ ምጣት ይችላል።ዋናው እዚህ ደረጃ መድረሱ ነው።
Ronaldigno went to jail for using his brother’s passport to inter Paraguay 🇵🇾,he has no drug problem or wasn’t an addict either
Tetknak ergatak ygrmale endih aynetn sew egziyabihar hula bsekat ygobegnale mesi megrmegn eyan hulu jabed serto thutentu ygrmgnale egziyabihar kant gar yhune erasekn ementken tebik egnam ezih kmetmtabt hager nen meten enayalen enabrtalen eha sekat ygnam chmer new ysekat ymjameryaw neger yment ena ysera tenkara new berta wondmachn ds blonale
Yemeche sore
E/ryketelh
ትንቢት እና ትቢት
=========
የኣለም ዋንጻ ጉብኝትዋን ትትዠምር ለ ፳፳፮ የኣደይ ኣበባ ስታዲዮ ያለቀ እንዴሁ... ባንዴራም ኣበባም ኣዲርገው በፎቶኣግራፍ ብሎም ቢዲዮ ኣለም ዋንጻ ታሪክ መጣፍ historic participation ንግድ ነ:: ንግድ:: ኣምላክ ተኮሙኒስ ካርታ ይባርካት:: ኣሜን::የ sponsor ያለህ ኣትሉም ወይ:: የፎሊስ ያለህ ኣትሉም ወይ:: ኦሆሆ አሃሃ:: ለፍቅር ሌባ ህግ የለም ወይ:: ኣሆሆ ኣሃሃ:: Boogie that Swing....ይበላሃል ይበላሃል ዥቦ:: ኦሆሆ ኣሃሃ ነ:: ኢትዮጵያ ሃገራቺን ይባል ቅጀት ኮሙኒስ ነ::
ኦነግ እንዳያግቱት ወንድማችንን. ሱራ ኮርተንብሃል
አይሻልም ፈኖ
Batam. Goboze. Lije. Nehe.