ሱራፌል ዳኛቸው ከትንሿ መርቲ ጀጁ እስከ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን/EBS Sport

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 122

  • @ቲጂወለተማሪያም
    @ቲጂወለተማሪያም 5 років тому +18

    ሡራ (ነብሮ) በርታ ጀግናየ ገና በአውሮፓ ክለቦች እንደማይህ አልጠራጠርም እንወድሃለን የፋሢል ደጋፊ ነኝ🇦🇹😘

  • @ማሂ-ቨ6ጀ
    @ማሂ-ቨ6ጀ 5 років тому +16

    ደስ የሚል ጨዋ ልጅ ሱራ በጣም እወድሀለው በርታልን የፋሲል ከነማ ደጋፊ ነኝ😘

  • @worknehworkneh5659
    @worknehworkneh5659 5 років тому +8

    ሱራ የ መሀል ሜዳው ሞተር በርታልን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን የፋሢል ደጋፊ ነኝ

  • @ወለተጊዮርጊስ
    @ወለተጊዮርጊስ 5 років тому +14

    ፋሲል ከነማ የአማራዎች አርማ በርቱልን

  • @bizuneshethioyoutube
    @bizuneshethioyoutube 2 роки тому

    የሐገሬ ልጅ

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 5 років тому +6

    እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ... እዲህ ጀግና የሆንከው እሷን ይዝህን ነው ለካ..እናትህን ኪዳነምህረትን ጠበቅ ወድም ሱሬ...

  • @kiyayegetaliji7876
    @kiyayegetaliji7876 5 років тому +6

    ሱሬ ምርጥ የመርቲ መጠራችን ብርቁ የሰፈሬ ልጅ እልምክ እውን ሆናል ገና ትጓዛለክ በርታልን እኖድካለን ገና ብዙ ይመነጫሉ ከመርቲ ብዙ አሉ

    • @imissumomethiopia541
      @imissumomethiopia541 5 років тому +1

      ይቅርታ ግን መርቲ የኔ አካባቢ ነው

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому

      @@imissumomethiopia541 መርቲ ወዴት አካባቢ ነው መተሐራ ነው ? ውዴ በፍቃደኚነት ቻናሌ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ

    • @mesimarfromgonderamehra9194
      @mesimarfromgonderamehra9194 5 років тому

      መርቲ አማራ ክልል ውስጥ ነው ወይስ ሌላ ክልል ውስጥ

    • @ወለተማርያም-ዘ7ቨ
      @ወለተማርያም-ዘ7ቨ 5 років тому

      መርቲ ግን የት አካባቢ ነው

    • @kiyayegetaliji7876
      @kiyayegetaliji7876 5 років тому

      @@mesimarfromgonderamehra9194 ኦሮሞ ክልል

  • @ስመኝባየ
    @ስመኝባየ 5 років тому +8

    ሱሬ ምርጥስው ፍጣሪ ይጠብቅህ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @xuufxuhfdu2017
    @xuufxuhfdu2017 5 років тому +2

    ሱራፌልየ እመብርሀን ትጠብቅህ የኔ አንበሳ

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ

    ጨዋ ልጅ ነህ ሱረፌል የኔ ጌታ ስወድህ 😘
    የፋሲል ደጋፊነኝ🇦🇹🇦🇹💪💪💕💕💔💔
    በርታ ፋሲል ውስጤ ነው😘😘😘😘😘

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 років тому +1

    ሱራፌል ዳኛቸው የኔጌታ ስወድህ የፋሲል ደጋፊነኝ

  • @HddbiJddcn
    @HddbiJddcn Рік тому

    ነብሮ በርታከአንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ

    ሡራፍልየ አይዞህ ያሰብከውን ያሣካልህ የኢ/ያ ጀግና

  • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ

    ሱራፌል አላህ ይጠብቅህ

  • @begogenetie2983
    @begogenetie2983 5 років тому +1

    ሱራ(ነብሮ) የምንጊዜም የኢትዮጵያችን ጀግናችን ነህ፡ ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታልን፡፡

  • @hayukwt4218
    @hayukwt4218 5 років тому +2

    በርታ 🌹❤🙏💕ሱራፌል የአማራ እቁ

  • @Bewketuadinew
    @Bewketuadinew 5 років тому +1

    ሱራፌል ዳኛቸው የኔ ጌታ ስወድህ ::ሱራ (ነብሮ) ጀግና ነህ ቀጥልበት በጣም ትችላለህ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 років тому +6

    ሑልጊዜ ደስስስስ ይበላችሁ ፋሲሎች

  • @alexu183
    @alexu183 4 роки тому

    Sure & hailu በርቱ መርቲዎች. Kerim የሚቆጨኝ ቸጫዋች

  • @mestwetyilma4924
    @mestwetyilma4924 5 років тому +8

    ምርጥ ያገሬ ልጅ በጣም አኩራህን የምር ፈጣሬ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @leulgenene3927
    @leulgenene3927 5 років тому +1

    Surafel የኛ ጀግና

  • @NatnaelShumi
    @NatnaelShumi 4 роки тому +1

    የእኔ ምርጥ ወንድም ገና ብዙ ታሳየለ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    በረቱ የሀገራችን ጀግኖች እናንት ናችሁ

  • @wudemenge1525
    @wudemenge1525 5 років тому +2

    ውስጤ ነህ

  • @ተሙፍቃዱ-ፈ1ፀ
    @ተሙፍቃዱ-ፈ1ፀ 3 роки тому +1

    ሱሬ የአርሴናል እና የሚሲ ደጋፊ ስለሆንክ ደስ ብሎኛል ልክ እንደኔው ነክ

  • @መሲየአባጊዮርጊስዘጋ-ጰ5የ

    ነብሮዬ በርታ ፋሲል± ቢዲ=አማራ

  • @twakegelila8251
    @twakegelila8251 5 років тому +4

    ሱራ ጀግና ነህ ቀጥልበት በጣም ትችላለህ

  • @ageridese2854
    @ageridese2854 5 років тому +3

    አበሳ💪💪

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому

      ውዴ በፍቃደኚነት ቤተሠብ እንሁን ጎራ በይ

  • @genetyearsema8689
    @genetyearsema8689 5 років тому +2

    የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ጀግናችን

  • @ሙናወሎየዋ-በ9ደ
    @ሙናወሎየዋ-በ9ደ 5 років тому +3

    ሱራ የኔ እንቁ ሥወድህ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому

      ውዴ በፍቃደኚነት ቻናሌ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    በርታ ፈጣሪ ህልምህን ያሳካልህ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 5 років тому +1

    ዋው እንኳን ደሥ አለሕ ወድም ጎበዝ በርታ ከዚሕ በለይ ከተ እጠብቃለን

  • @mulugetaabrarie1351
    @mulugetaabrarie1351 5 років тому +2

    ጀግና

  • @bereketdaniel1094
    @bereketdaniel1094 4 роки тому

    ሱራ በርታልን ብዙ እንጠብቃለን ትችላለህ

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 років тому +1

    በርታልን እያኮራከን ነዉ

  • @binyamseyoum2648
    @binyamseyoum2648 5 років тому +8

    መልማዩን አክብሩልን።

  • @Tube-ry5xe
    @Tube-ry5xe 5 років тому +1

    የኔ ጀግና በርታልን

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому +1

      ውዴ በፍቃደኚነት ቻናሌ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ

    • @Tube-ry5xe
      @Tube-ry5xe 5 років тому

      @@eyutube1977 ok

  • @አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ

    በርታልን የኛ ጀግና ውድድድድድድ ከልቤየ

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 5 років тому +2

    ሱሬ ከስያትል አድናቂህ ነን

  • @ቤቲሚጣየአፁዱልጅ
    @ቤቲሚጣየአፁዱልጅ 5 років тому +3

    መርቲ ያፈራች ሱሬ ኩራታችን የሰፈራችን ምርጥ

  • @mesimarfromgonderamehra9194
    @mesimarfromgonderamehra9194 5 років тому +1

    የኔ የዋህ

  • @የፍርቱናእናትፍቅር
    @የፍርቱናእናትፍቅር 5 років тому +3

    የኔ የኛ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому +1

      በጣም
      ውዴ በፍቃደኚነት ቻናሌን ጎብኚልኝ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቨ7ጸ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቨ7ጸ 5 років тому +1

    በርታ

  • @imissumomethiopia541
    @imissumomethiopia541 5 років тому

    ሱራ የኔ ጀግና ያሰብሐው ተሳክቶ እንደማይህ እርግጠኛ ነኚ ትችላለህ አንበሳዬ ፍጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ❤❤❤😘

  • @ሚኒሊካዊነኝየአድዋጀግና

    ሱራዬ ሰወድክኮ የሆንክ አንበሳነገር🇦🇹ጀግናዬዋ

  • @birabirotube9191
    @birabirotube9191 5 років тому +8

    ሙጂብ ቃሲም እራሱ የልተወራለት ጀግና ነው መሸለም አለበት ደግሞ እስቡበት እስታዲኤም መሰራት አለበት

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 років тому

    የኔጌታ ሀሳብህን ያሳካልህ

  • @mitiafro963
    @mitiafro963 5 років тому

    Wowww betam gobez nek yemechik sura wow

  • @tsegayeabebe7147
    @tsegayeabebe7147 5 років тому

    Sura you are best

  • @etyolove335
    @etyolove335 5 років тому +2

    ጀግና 💪

  • @ቤቲሚጣየአፁዱልጅ
    @ቤቲሚጣየአፁዱልጅ 5 років тому

    የኔ ጀግና

    • @sajidaberro6172
      @sajidaberro6172 5 років тому

      ጀግና የሀገሬ ልጀ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @ቤቲሚጣየአፁዱልጅ
    @ቤቲሚጣየአፁዱልጅ 5 років тому

    ሱልጣን ምስጋና ይገባዎል

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 років тому

    የኔጌታ በርታ በርታ ጀግናነህ ገና ትቀጥላለህ

  • @diboraanbacew5586
    @diboraanbacew5586 4 роки тому

    ነብሮ በርታ

  • @geichman7818
    @geichman7818 4 роки тому

    surafial betam tamraleh ketlibet yasebkew yasakalih

  • @lominegeseyoutube1417
    @lominegeseyoutube1417 5 років тому +2

    Wouuuu 👍💪👍

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому

      ውዴ በፍቃደኚነት ቪዲዮዬ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ

  • @ሚኒሊካዊነኝየአድዋጀግና

    ሱራዬ ሰውድክ🇦🇹😘

  • @abushmisaye3910
    @abushmisaye3910 5 років тому +1

    sura sura

  • @ሰናይትሀብቴ
    @ሰናይትሀብቴ 11 місяців тому

    መርቲን አልፎ ኢትዮጺያን አስጠራክ ጀግና ጓረቤቴ

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 4 роки тому +1

    ስቲዲዎም ሜዳውን መስተካከል አለበት በደንብ

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 3 роки тому

    SURAFEL and ABUKI ARE THE BEST PLAYER:::::BOTH ARE THE FUTUTRE

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 5 років тому +4

    I hope Surafel will read my comment.
    As a former footballer, and a coach now, I see a big potential and talent in him. But, this is not enough.
    To become a professional football player, it requires a lot of dedication, hard work, focus and discipline.
    The majorities of Ethiopian players, play maximum 4 or 5 years, after that all would disappear. Why? Because they are surrounded by bunch of clowns, and no knowledge about football.
    Surafel, I will give you some advices, if you follow them step by step, I guarantee you, 2 years from now you be playing in Europe.
    READY?
    1- Discipline
    2- Train twice a day
    3- Good nutritions, high in proteins and carbs.
    4- Sleep good, minimum 10 hour a night.
    5- Drink plenty of water, to avoid dehydration and muscle cramps.
    6- Never sleep without drinking milk.
    7- Never touch alcohol and Beer. I know some people will tell you, alcohol is good for your body, don't listen to them, your is producing natural alcohol from the food that you eat.
    8- Never go to bars and nightclub.
    9- Stay away from cigarette, shisha and Marijuana.
    10- Listen and focus to what your coach is saying.
    I will see you in Europe, 2 years from now. God will.

    • @solomonmamo1517
      @solomonmamo1517 5 років тому

      Those trainers who you called them clowns and don't have football knowledge are the ones who trained him and contribute a lot for his succsess to be the best player of the year. In the years to come, With the help of his trainers he will keep shining in his home land and hopefully abroad. Shame on your comments.

    • @tootzytoot9668
      @tootzytoot9668 5 років тому +2

      @@solomonmamo1517 Bro, you completely missed my point. I'm talking about those, who used to give us tea and lemon after practice, to the point of dehydration. I'm not talking about his coaches of today.

    • @peace4all520
      @peace4all520 5 років тому +1

      solomon mamo
      You completely misunderstood what he wanted to convey which is true. You better go back and read it again so that you will be able to correct yourself.

    • @tootzytoot9668
      @tootzytoot9668 5 років тому +1

      @@peace4all520 I appreciate for taking the time to explain my points. Thank you Bro.👍👍👍

  • @amanuel6553
    @amanuel6553 3 роки тому

    እረ እኛንም እዩን

  • @gideontilahun374
    @gideontilahun374 4 роки тому

    If I’m not mistaken he scored a goal against Ivory Coast.

  • @ሊያየድንግልልጅ
    @ሊያየድንግልልጅ 5 років тому

    Wowww

  • @sanikonjosanikonjo4705
    @sanikonjosanikonjo4705 5 років тому +1

    ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልክ

  • @elsatube8733
    @elsatube8733 5 років тому

    ሱሪ ውስጤ ነው 😑

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 5 років тому +1

    I hope he gets picked by a team in Europe. It is really difficult for him to raise his game in Ethiopia.

  • @danielgetu5611
    @danielgetu5611 4 роки тому

    ሱሬ ወደፊት ጥሩ ደረጃ እንደምትደረስ ትልቅ ተስፋ አለን ትችላለህ ሱሬ

  • @tensaeadugna5397
    @tensaeadugna5397 5 років тому

    suray yewente adenakihe ngi bretalene

  • @barisaabile1521
    @barisaabile1521 4 роки тому

    👍🏼💪🏻

  • @ashenafimiskir7286
    @ashenafimiskir7286 5 років тому

    Sure mirtua...

  • @bekeleyitayew9340
    @bekeleyitayew9340 5 років тому

    ከፋሲል እንዳትወጣ እንወድሃለን

  • @egzeabarybarkkasamaysamaya2317
    @egzeabarybarkkasamaysamaya2317 5 років тому

    Sura batam yamadanx mirt yasafar kilas batam waw yidgat safaran ayawet kuas madya wayina batam dase bilogal sura barta yana abasa

  • @AnaAna-zo1vf
    @AnaAna-zo1vf 5 років тому +1

    Yagera lji berta sura

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому

      ውዴ በፍቃደኚነት ቤተሠብ እንሁን

  • @bekelerediet3843
    @bekelerediet3843 3 роки тому

    Abuki ena sura Ethiopia buna bnayachew

  • @emantubr778
    @emantubr778 3 роки тому

    ወንድሞቻችንን አታስጨርሱብን😔እናንተ ለዬቱብ ጥቅማቹ ብላቹ ነው ሶሻል ሚዲያ ላይ እንዲወጡ የምታደርጉት😏እዚህ ላይ መቅረብ የሚጠበቅባቸው አይመስለኝም ምቀኛ በበዛበት ሀገር😥😥😥😥

  • @fentahunb
    @fentahunb 5 років тому +1

    guadegnaye slehone enji jemal enkuan kuas kim ayzm

  • @marcaoleg6150
    @marcaoleg6150 4 роки тому

    Bebro

  • @eyobwondu
    @eyobwondu 3 роки тому

    መልሰሃል ያው ወደ አፍሪካ ዋንጫ፣ ይቅናህ አቦ Europe ላይ ላይህ እቋምጣለሁ!

  • @lamrof
    @lamrof 3 роки тому

    ሱራፌል ስትሮጥ ወደ መሬት ዝቅ ትላለህ። ይህ ፍጥነትህን ይገታዋል አድካሚም ነው። "how to run with a high hip" ብለህ ዩትዩብ ላይ ፈልግና የምታገኛቸውን ቪዲዎዎች አጥናቸው ተለማመዳቸው።

  • @rozeamira4075
    @rozeamira4075 5 років тому

    ሰላም ያገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ያሰባችሁትን የልባችሁን ፈጣሪ ያሳካላችሁ ፍቃዳችሁ ከሆነ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቅን እንሁን ቅንነት አይጎዳም አብባችሁ አትለፉ subscribe Me Gaise

  • @nouralichaddad2961
    @nouralichaddad2961 5 років тому

    Surafeli mar berta fasil deme new

  • @DerraTube
    @DerraTube 5 років тому

    ..ዉድ እና የተከበራችህ የebstv እስት አንድ ግዜ ሱብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው

  • @ቤቲሚጣየአፁዱልጅ
    @ቤቲሚጣየአፁዱልጅ 5 років тому

    Ere bezu alu gena yewtalu

    • @kiyayegetaliji7876
      @kiyayegetaliji7876 5 років тому

      አሉ ገና ቤቲ በተለይ የሴቶች ስንት ብቃት ያላቸው አሉ

    • @kiyayegetaliji7876
      @kiyayegetaliji7876 5 років тому

      እኔ ያቆምኩትን ኳሴን ብጫወት ይሻለኛል ከመዳም ጭወት

  • @Nope-259
    @Nope-259 5 років тому

    ke kuase belay ergataw des sel

  • @kalebgmechale2157
    @kalebgmechale2157 5 років тому

    እውነተኛው ነብሮ

  • @abutiglu3641
    @abutiglu3641 5 років тому +2

    ፀጉር ህ ስለበዛህ እና ስታይሉ አንተነትህን ስለሚያሳንሰው! እባክህ አሳጥረው ወይም ተቆረጠው????