ት/ሕዝቅኤል የተነበያቸው እኒህ አስፈሪ የዘመን ፍፃሜ አካላት ምንድናቸው⁉️መገለጥ ጀምሩ🔴እኒህ መንፈሳዊ ዐይኖችን ያወቀ - ሕይወቱን የጠበቀ🅾️Abiy Yilma

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

КОМЕНТАРІ • 60

  • @MesfinBelay-y1v
    @MesfinBelay-y1v 12 днів тому +7

    ይህ ከእግዚአብሔር የተሰጠኸ ነው ጽናትኸ ትጋት ምስክር ነው በርካታ ወንድሜ።

  • @YoniTadesse-w4w
    @YoniTadesse-w4w 12 днів тому +6

    አብዬ ኑርልን!!!!

  • @fentayabuhay1527
    @fentayabuhay1527 12 днів тому +5

    ወንድማለም መምህር ሰላምህ ይበዛ በክርስቶስ ❤❤❤❤

  • @hannahailuchala1463
    @hannahailuchala1463 12 днів тому +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ወንድሜ

  • @سينكا
    @سينكا 12 днів тому +1

    ለመረዳት አእምሮአችን መዲሃን አለም ይክፈትልን መምህራችን አንተን የሰጠን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫

  • @retasa7652
    @retasa7652 12 днів тому +3

    ፈጣሪ አምላኬ ይብርክህ መምህር አብይ እኔ ከ ሀዋሳ ጀምሮ አውቅሃለሁ አንተርቪው አደርገሄኛል እውቀትህን አደንቃለሁ ከ ኢጣሊ ነኝ

  • @JshxgdHdggejw
    @JshxgdHdggejw 12 днів тому +3

    መመምህር አብይ መድሀኒ አለም ክርስቶስ በዕድሜ በፀጋ ይባርክህ ፈጣሪ እዳተ ያሉትን ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @FanuelAndebrhan
    @FanuelAndebrhan 12 днів тому +3

    እግዚኣብሄር ይርዳህ ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልልን ፡ በተለይ እነዚ ኣስር ቀንድ የተባሉት መንግስታትና ኣራተኛው ኣውሬ የተባለው ለማን እንደሆነ ፡ በስተመጨረሻ ትጠፋለች የተባለላት ባቢሎንስ ማን ናት ኣብራራልን ወንድማችን ኣብይ ከይቅርታ ጋር ❤🎉❤

  • @Sashoman
    @Sashoman 11 днів тому +1

    የእግዚአብሔር ቃል የፈፀሙ ዘንድ ግድ ነው

  • @GetachewNatan
    @GetachewNatan 12 днів тому +1

    ስለትንቢተ ሕዝክኤል ብዙ ጊዜ ትንታኔ ሲሰጥ አይታይም ። እናመስግናለን ወንድማችን 👏

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es 11 днів тому

    እናመሰግናለን መምህር ከአንተ ብዙ ብዙ ትምህርት አጊቻለሁ 🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን እድሜውን ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @AnaniaAzaria-s9d
    @AnaniaAzaria-s9d 12 днів тому +2

    አብይ እድሜውንና ጤናውን ይስጥልን 😊❤

  • @YeabeDere
    @YeabeDere 12 днів тому

    በነገራችን ላይ እንደዚህ ዓይነት መምህራኖችን ማበረታታት ማገዝ አቅም መሆን አለብን ከብዙ በጥቂቱ ነው የምናገኛቸው ስለዚህ እግዚአብሔር ዘመናቸውን እዲባርክና አገልግሎታቸውም እነዲባረክ አበረታቱ እመብርሃን ትጠብቅህ መምህር

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ 12 днів тому +3

    መምህር አብይ ቃለህይወት
    ያሰማልን

  • @AlemZerihun-q8i
    @AlemZerihun-q8i 12 днів тому +4

    ሰላም መምህሮ አብይ ይልማ አንቂያችን በርታልን

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  12 днів тому +1

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 12 днів тому

      ​@@abiyyilmasaddistvእየሱስ ያድናልንም ጨመር አርግበት ሰይጣንና መናፍስትን አግዝፈህ የት ልታደርሳቸው ይሆን??

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 12 днів тому +3

    አብያችን ከነቤተሰብህ በመንግሰተ ሰማያት የከፏታዉን ቦታ ያድላችሁ ቸሩ ደጉ ርሁርሁ አምላካችን መድሀኒ አለም የአለሙ ቤዛ ዬከተልህ በህዬወትህ መሰመር ሁሉ

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 12 днів тому +3

    አብዘሀኛው መፅሀፍቅዱስ የነገረን እየተፈፀመ ነው :በንሰሃ: ሙሉ ለሙሉ ወደ እግዚአብሔር እንድንመለስ እግዚአብሔር ያግዘን ::
    በርታ ስመረጃው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ስራህን ስትጀምር ቀንህን ለእግዚአብሔር አስረክብ ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidstBogale
    @kidstBogale 11 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @mattibel-p6u
    @mattibel-p6u 12 днів тому +2

    Lemindnew gin like yemanadergew ewnet yigermal betam😮

  • @Lemlemtameru
    @Lemlemtameru 12 днів тому +3

    እናመሰግናለን ወድማችን ጌታ ይጠብቅ

  • @MisrakHaile-x6k
    @MisrakHaile-x6k 12 днів тому

    ወንድሜ አብይ አኔ አንተን መከታተል ከጀመርኩ አራት አመት ሆነኝ አንተ እግዚአብሄር ገገፀልህ ስለዚህ የሚያደምጥህ ድህነት ይሁንለት አንተ ግን የምታመልከዉ አምላክ ከነዚህ የጨለማ ሰዎች አሱ ይጠብቅህ

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 11 днів тому

    ነፍሳቸውን በገነት ታኑረው😢

  • @azebgetachew277
    @azebgetachew277 7 днів тому

    ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ ዛሬ ፕሮግራምህን እስከመጨረሻው ተከታተልኩ እና ወደድኩት የዚህን ያህል መገለጥ እያለህ ለምን ብዙ ጊዜ ስለ ክፉ መናፍስት ስታብራራ ትኖራለህ ለሀሰተኛው መናፍስት ብዙ ጥናት ሰራህ ሳታውቀው የማህበሩ ደጋፊ እየሆንክ ነው የሀያሉን እግዚአብሔር ስራ ብትገልፅበት ሰው ታንፅበታለህ ሀሰትኛው መሲህ መቼ ይምጣ ምን ይምሰል ለኔ ምን ይጠቅመኛል የምከላከልበትን የአምላኬን መንፈስ ባውቅ እመርጣለሁ ትኩረትህን አስተካክለው አቅም አለህ የአሁኑን ወድጄዋለሁ ተባረክ

  • @SeyaSeya-v2f
    @SeyaSeya-v2f 12 днів тому +22

    አረ ላይክ አርጉ ምንድን ነው ጉዱ አሻራቹ አያልቅ አያስከፋል እናበረታታው እንጂ መምህራችንን

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  12 днів тому

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @mare7241
      @mare7241 12 днів тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 12 днів тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 12 днів тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 12 днів тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Demlesintayhu-w2z
    @Demlesintayhu-w2z 12 днів тому

    መምህር ልዑል እግዚአብሔሩ ይጠብቅ ለእኛ መስኈሚያ እዝነ ልቦናችን ይክፈትልን ::

  • @rehanarefaw8552
    @rehanarefaw8552 11 днів тому

    በጣም እናመሰወግናለን ሳትሰለች ሁል ቀን ለምታስተምረንነገር ሁሉ

  • @brhanZegeye
    @brhanZegeye 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ልዩትንታኔ
    ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Messret
    @Messret 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይጠምቅህ ወንድማችን❤❤❤

  • @goitomabadiabadi
    @goitomabadiabadi 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤በርታ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 9 днів тому

    Egziabher hoy edet melkam neh❤

  • @HanaHanadejene
    @HanaHanadejene 12 днів тому +1

    day 7 easop ethiopiya sadis end of day ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @wosenageru9723
    @wosenageru9723 12 днів тому

    ሀ ግእዝ ይመለስ🎉🎉🎉🎉

  • @TigistSisay-v7b
    @TigistSisay-v7b 12 днів тому +3

    አብየ አንዴት ነህልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @AnwarTriche-o5d
    @AnwarTriche-o5d 11 днів тому

    ሰላም አብይ ለአንተ ይሁን ብዙ ግዜ ሆኖዋል ስለ ዘር እና ማዳበሪያ ያወራኸዉ አይረሳኝም

  • @ĎÂĞÎČÎŤŶŽÊÑŠ
    @ĎÂĞÎČÎŤŶŽÊÑŠ 11 днів тому

    💙💙💙💙💙💙💙

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 12 днів тому +5

    የኢትዮጵያ መሬት ደም መጠጣቱን የሚያቆመው መቼ ነው?
    የኢትዮጵያ ገበሬ መሬት አልባ ሀገር አልባ የካድሬ አውሬ የተሰማራባት ነው?

  • @MunawTamiru-j8v
    @MunawTamiru-j8v 9 днів тому

    አሁን ጥሩ ነው መንፈ/የሳይንስ ማለት እደዚህ ነው

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl 5 днів тому

    LIKE and SHARE enadig wegenoch. Lijung enaberetataw. Betam gobez ena des yemil sibiena yalew sew new.

  • @MilkanaMegos
    @MilkanaMegos 12 днів тому +2

    እንደዚህ እይነት እውቀት እና
    ማጋለጡ ላይ እተኩር
    ዝም ብለህ ፓለቲካ እታብዛ
    ይሄ እሁን ጥሩ ነው

  • @mesfinzemaryam
    @mesfinzemaryam 12 днів тому

    Abiy you have to reconsider these AI videos just search,explore, the ancient and real images and painting deeply ok my brother maybe the false one beterefe abiye berta eshi, እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ወንድሜ መምህር አብይ ቃለህይወት
    ያሰማልን

  • @mngscklo624
    @mngscklo624 12 днів тому +3

    በቃ አንተ ሁሉም ነገር መናፍስት ነው የሰደድ እሳት ሲነሳ መነፍስት በረዶ ሲወረድ መናፍስት

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  12 днів тому

      @@mngscklo624 ሃሳብ እንደ እንጨት በእጅ ይጨበጣል ? መንፈሳዊ/የማይጨበት ነው። ያ ከሆነ ማይታየው ዓለም ሁሉ መንፈሳዊ ነው። እዛ ላይ ያለውን ካልተረዳኸው ጭንቀትህን እንኳ መረዳት አትችልም። So everything has a spiritual version of it. ...ለመረዳት ከፈለክ ብዬ ነው!

  • @PrmarkPta
    @PrmarkPta 11 днів тому

    አንተ ሰዉ ብዙ ብዙ ፕሮግራሞችህን ተከታትያለሁ የማታውቀውን ከማውራት ብትቆጠብ

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  11 днів тому

      @@PrmarkPta አንተ ሰው Alkotebbbmmmm😂😂😂😂

  • @AsterHailemariam-x3p
    @AsterHailemariam-x3p 12 днів тому

    እር መች ነው እውነት የምታወራው

  • @AsterHailemariam-x3p
    @AsterHailemariam-x3p 12 днів тому

    አንተ ማን ሰለሆንክ ነው ከዚ ግዜ በኋላ ያለውን የምጠነቁለወ

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 12 днів тому

    እስኪ አንድ ቀን ስለ እየሱስ ታላቅነትና አዳኝነት ተናገር።
    ሰይጣንና መናፍስትን አግዝፈህ አግዝፈህ የት ልታደርሳቸው ነው።🤔