የቢሾፕ ደጉ ከበደ ከባድ ክህደት በኢየሱስ ማንነት ላይ| እናፈርሳለን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 104

  • @rahelarega6757
    @rahelarega6757 10 годин тому

    በኢየሱስ ስም ይፍረስ የሐሰት ትምህርት ሁሉ። ተባረክ 🙏

  • @YakMms
    @YakMms День тому +5

    መሎስ ተባረክህ በጌታ በእየሱስስስ ስም ፀጋ ይብዛልህ እንወዳለን ወንድማችን

  • @getegobena5009
    @getegobena5009 День тому +2

    በኢትዮጵያ አቆጣጣር 1984 ይህንን የስተት ትምህርታቸው:ብዙ ሰዎች ላይ ዘርተው ነበር::ተባረክ ውንድም ሜሎስ

  • @TekleBuruk-x3i
    @TekleBuruk-x3i 19 годин тому +4

    በመጽሀፊ ቅዱስ ስላሴ የለም። በፊት አልነበረም፡ ዛሬም የለም ፡ በሀላ አይኖርም ለዘላለም አለም የለም ።ሰው በሰልሰጣን የቀመጠው እንደ አንተ ስላሴ የስተምራሉ የሰብካሉ። ሰልጣን ኢየሱስ የሰጣቸው አይፈሩም፡ ጳውሎስ ደጉ ኢ የሱስ ክርስቶስ የስተምራሉ ይሰብካሉ ድል ለወንጊጌል ኢየሱስ ይሁነን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abelmamo7090
      @abelmamo7090 19 годин тому +1

      wendeme be egziabeher leg emen ye aganent temert atesma

    • @user-vh6ig3vb
      @user-vh6ig3vb 17 годин тому

      ሁለት ገፅታ የምል ያንተን ስብከት አሳየኝ ከመፅሐፍ ቅዱስ????

    • @Mamaye1983
      @Mamaye1983 12 годин тому

      Melesee leyaredd tebyeww yun..

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 11 годин тому

      የለም አልነበረም አይኖርም እየቀለድክ መሆን አለበት ያለን ነገር ሽምጥጥ አድርገህ ከካድክ አንተም የለህም ለዘላለም አትኖርም።

  • @Wassie12
    @Wassie12 День тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሜሊ! ዋናቸውን ነው ሚዛን ላይ ያስቀመጥከው..በእግዚያብሔር ቃል ላይ የተነሳ ውሸትና ቅጥፈት ይፈርሳል! ይቀጥል

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 20 годин тому +3

    ሜላ ፀጋ ይብዛልህ 😇

  • @Yofi_bek
    @Yofi_bek 17 годин тому +2

    🥂እየፈረሱ ስላሉ ምንፍቅናዎች 🙌

  • @ሳሮንየማነ
    @ሳሮንየማነ День тому +2

    ወንድም ሜሎስ ዘመንህ አገልግሎትህ በጌታ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetgashaw5606
    @genetgashaw5606 День тому +1

    God bless you more and more 🎉👏🙌🙏🏼💯

  • @Papumama-j8h
    @Papumama-j8h День тому +1

    ተባርከኃል!!🙏

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 23 години тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ሜሎስ 🙏
    ❤ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Melkam4515
    @Melkam4515 День тому +1

    ተባረክ melos 👏👏👏

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 День тому +1

    Stay blessed

  • @kakishtsega
    @kakishtsega 18 годин тому +1

    Amen geta zemnhen yebarkwe❤❤❤

  • @amanueltimotewos-ev8tl
    @amanueltimotewos-ev8tl День тому +1

    ሜሎሳችን ተባረክልን በብዙ ❤❤

  • @tilahungizaw2528
    @tilahungizaw2528 23 години тому +1

    ተባረክ ወንድሜ ሜሎስ!!!

  • @bereketlemma5222
    @bereketlemma5222 День тому +2

    እጊዘአብሔር በክርስቶስ ሆኖ አለምን ከረሱ ጋር ያስተርቅ ነበር ይለል

  • @emeba951
    @emeba951 22 години тому +1

    ጌታም ጥበበኛና አዋቂ ስለሆነ ዓለምን ከፈጠረ በኋላ መጨረሻ ላይ ሰውን ፈጠረ ለምን አብሬ ሰራሁ እንዳይል፡ሰውም ምንም አስተዋጽዖ የለውምና ፡፡

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 14 годин тому +1

    So weared miniayinet sew new.Melaye tebarek ende it is plainly cleare

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc День тому +1

    ተባረክ ወድመ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraAl-i6n
    @SaraAl-i6n День тому +1

    ተባርክ❤

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 День тому +1

    This is really end time to much confusion for those who lack knowledge 💔😭✝️🙏

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx 15 годин тому +1

    “እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።”
    - ዘፍጥረት 1፥26 ይህንን የእግዚአብሔርን ቃል ምን እናርገው አለበለዚያ ልፍጠር ለምን አይልም???

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 22 години тому

    የማዎስ ወንጌል 16:1-4❤❤❤

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 День тому +1

    ተባረክ ስእጦታቺን ማብራርያዉን ምን ሊያረጉ ነው በዚህ እድሜ ቃአሉን ልእባቸው እያወቀ ማስተማር በርግጥ ትልቅ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር እርዳን እኛንም 🙏🙏🙏🙏

  • @GizachewBirhanu-h9d
    @GizachewBirhanu-h9d 17 годин тому +1

    Tebarek

  • @YeabsiraKasahun-iq7tu
    @YeabsiraKasahun-iq7tu День тому +2

    melos lelaw pls endetayew mfelgew paulos fikadu or be fikadu eyedanen nw mn malet nw cherso yenesun ngr eyastegaba nw lelaw bible beki aydelem what does it mean getan bzu ngr copy yaregal mejemeria lay tru meslogn nbr gn ahun lay sayew akahedu tru aydelem

  • @bereketabera9212
    @bereketabera9212 15 годин тому +1

    Melaye berta. Enafersalen 🔨🔨🔨

  • @19720AF
    @19720AF 16 годин тому

    Andegnawnu yesigabet lukanda nech libs atlebsim

    • @Mamaye1983
      @Mamaye1983 12 годин тому

      Why..this is our culture !!

  • @emeba951
    @emeba951 22 години тому +1

    እንዴ እኚህ ሰውዬ ምን ሆነዋል !? ከጊዜ በኋላ የማንሰማው ጉድ የለም ! ሜሎስ ወደ ብርሃን ስለገለጥከው ተባረክ !

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 День тому +1

    አለም ሳይፈጠር ክርስቶስ ነበር እኛን ሊያድን ነው አምላክ ሰው ሆነ

  • @YeabsiraKasahun-iq7tu
    @YeabsiraKasahun-iq7tu День тому +6

    mela only jesus nbereku betam adegegna temehrt nw miastemrut

    • @Mamaye1983
      @Mamaye1983 12 годин тому

      Enkuan Geta erdakk.,,

  • @izantemesgen6692
    @izantemesgen6692 6 годин тому

    pls yedachu ye esachawun timihrt tamalikatu yezihn chifn nigigr atisimut ..b/c esu yemiyastamrawu tmhrt silalelawu tirki mirki yaworal

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew6651 День тому +1

    Tebarek wondime

  • @ermiaszewduyehuala3020
    @ermiaszewduyehuala3020 День тому +1

    Bertalien mela, enwedihalen

  • @bereketlemma5222
    @bereketlemma5222 День тому +1

    ቃል ነው ሥጋ የሆ ነው ዮሐንስ 1 /14 ተመለከት

  • @ZinashTesfayeYedemuwild
    @ZinashTesfayeYedemuwild День тому

    በተጨማሪም ዕብራውያን 1 (Hebrews)
    7፤ ስለ መላእክትም፦ መላእክቱን መናፍስት አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ
    8፤ ይላል፤ ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።
    9፤ ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ፥
    10፤ ይላል። ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤
    11፤ እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 День тому

    Yanten yestetoch tmrt man yafrsew keantebelay kehadiy ale

  • @FisehaAssefa-y6q
    @FisehaAssefa-y6q 10 годин тому

    ሜሎሰ ተሸወደሀለል ብሾፑ ያሉትን ነው የደገምከው ::ሌላው የእግዝብሄር " ልጅ" በስጋ ተገለጠ የሚል የለም

  • @yaredGmeskel-g7w
    @yaredGmeskel-g7w 16 годин тому +4

    ሜሎስ የሎስ ይላስህ አልልህም ጌታ ኢየሱስ አእምሮን ይክፈትልህ ሉቃ 24÷45 ያስተውሉ ዘንድ አእምሯችልውን ከፈተላቸው እንደተባለው ይርዳህ
    ነገር ግን ባንተ ያውም ባልዳነ አእምሮ እና ህሊና ከዚህ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ላይ አፍህን ስትከፍት በትጠርበ ድንጋይ መዳንህን እየዘጋህ መሆኑን አስተውል አይጠቅምህም ይህ ዱርዬ አድራጊ መንፈስ ነጭ ልብስ አስለብሶ እንዳይገልህ ከአንተ ይልቅ እጅግ ሰባት እጥፍ የገሃንም ደጆችን አፍ የሚያዝጋ ልጆች አላት ቤተ ክርስቲያን የእርሷ መንፈስ አሰራር ለምጥበቅ በሚል ዝም ስላልን እነሜሎስ አስንዳቦና እንክርዳዳቸውን ሲቅረሹ ዝም ብለን የምናይ አይድለንም ፊት ለፊት የምንገናኝበት ጊዜው ቅርብ ነው እስከዛው አስታውኩ በይሚዲያው
    ሜሎስ

    • @TUMITUBEJESUS
      @TUMITUBEJESUS 14 годин тому +2

      yesew amlaki atehun kalu yemilewen bel

    • @Mamaye1983
      @Mamaye1983 12 годин тому

      Melan btagegiww..min ltadergew..Eywetken kalflkw.mokrewww...!!! + Ewket kalk bewket yun..negegrek..keza balefee..enante yalachunn..egam alen..okay ...yemanm sew yesetet temertt....Be Eyesus sem yfersall ❗️❗️❗️❗️

  • @bereketlemma5222
    @bereketlemma5222 День тому

    አለምን የፈጠረበት በቃሉ ነው ዘፍጥረት ታመለከት

  • @MilionDojamo
    @MilionDojamo День тому

    yenesu ko yilayal ibakachihu yiley

  • @GBM-m4s
    @GBM-m4s День тому +1

    እየሱስ ለምን ብቻውን አምላክ ተባለ ብሎ የሚቃወም አጋንት ብቻ ነው ::
    ከየኢየሱስ ሌላ አምላክ አለ ብሎ የሚያስተምር ሁሉ ከአጋንት ነው :: ክርስቶስ( አምላክ )አይደለም የሚል ሐሰተኛ ነው:: አምላክ አንድ ብቻ ነው (ዘዳ6:4)እርሱም ክርስቶስ የሱስ ነው :: "አማኑኤል "

    • @abelmamo7090
      @abelmamo7090 19 годин тому

      gera ke migebah be selase emen

  • @bereketlemma5222
    @bereketlemma5222 День тому

    1 ጢሞት 3/16 ኢግዘብሔር በሥጋ ተገለጠ ይለል

  • @bereketlemma5222
    @bereketlemma5222 День тому

    ተደ ምን እያልክ ነው ዓምለክ ስንት ልታደግ ፈለክ ስላሴን ከት አመጣ አሳየን

  • @ganatgant1278
    @ganatgant1278 День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @henokgizaw5980
    @henokgizaw5980 День тому

    🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 День тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @meaza5096
    @meaza5096 День тому

    የእውነት አሁን ከጴንጤ ተጠበቁ ወዮላቸው ግን 😢

    • @mamitosara1854
      @mamitosara1854 День тому +5

      ይሄ አስተምህሮ የጴንጤዎች/ የፕሮቴስታንት እምነት አስተምህሮ አይደለም።
      የ only Jesus / አስተምሮ ነው

  • @God-db9vp
    @God-db9vp День тому

    ሓዋርያት ከተከልዋት ኣንዲት ቤተክርስትያን ወጥቶ ትክክለኛ ትምህርት ይዞ መቀጠል ኣይቻልም፡
    ከጌታ ቤተክርስትያን ውጭ የተመሰረተ ማሕበር ሁሉ የገሃነም ደጆች ያሸንፈዋል፡ወደ አንዲት የጌታ ቤተክርስትያን ተመለሱ።.

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t День тому +1

      የቷ ናት እሷ ቤተክርስቲያን?

    • @sofiadubai3330
      @sofiadubai3330 День тому +1

      Yetua nat esua

    • @God-db9vp
      @God-db9vp День тому

      @@ketty-x7tአንዲት እውነተኛ ቤተክርስትያን የተኛዋ እንደሆነች ለማወቅ፡ የቅዱስ ጴጥሮስና የቅዱስ ዮሓንስ ደቀመዝሙር የነበሩት በፊልጵስዩስ መልእክት አራት የተጠቀሰው ቅዱስ ቀሌምንጦስና ቅዱስ አግናጥዮስ የተባሉት ቅዱሳን የጻፉት መልእክት ኣግኝተህ ኣንብበው፡ መልሱ እዛ ኣለ።.

    • @God-db9vp
      @God-db9vp День тому

      @@sofiadubai3330 አንዲት እውነተኛ ቤተክርስትያን የተኛዋ እንደሆነች ለማወቅ፡ የቅዱስ ጴጥሮስና የቅዱስ ዮሓንስ ደቀመዝሙር የነበሩት በፊልጵስዩስ መልእክት አራት የተጠቀሰው ቅዱስ ቀሌምንጦስና ቅዱስ አግናጥዮስ የተባሉት ቅዱሳን የጻፉት መልእክት ኣግኝተህ ኣንብበው፡ የሌሎችም ኣለ፡
      መልሱ እዛ ኣለ።

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t День тому

      @@God-db9vp አንተ ንገረኝ😁

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 13 годин тому

    መ'ቅዱሳዊ የሚባል ቋንቋ የለም፣ ለምን?ቢባል ፣"የቱ መጽሐፍ?"ሚለውን ፍጥጫ ያሰከትላል።ጴንጤ ውም የገዳም ጴንጤ መሆን ጀምሯል፣ታቦት መሸከም ነው የቀረው

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 9 годин тому

      ግጥም አድርጎ ነው መፃፍ ቅድሳዊ መረጃ ተይዞ ሚወራው ስለ ስላሴ ሲወራ ከገዳምና ታቦት ጋር የሚያያይዘው ነገር ያወራ የለም። ዮሐንስ 17
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹-² ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓይኖቹን አነሣና እንዲህ አለ፦ አባት ሆይ፥ ሰዓቱ ደርሶአል፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ፥ በሥጋም ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደ ሰጠኸው፥ ለሰጠኸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸው ዘንድ ልጅህን አክብረው።
      ³ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።
      ⁴ እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤
      ⁵ አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።
      ⁶ ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ ለእኔም ሰጠሃቸው፤ ቃልህንም ጠብቀዋል።
      ⁷ የሰጠኸኝ ሁሉ ከአንተ እንደ ሆነ አሁን ያውቃሉ፤
      ⁸ የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁና፤ እነርሱም ተቀበሉት፥ ከአንተም ዘንድ እንደ ወጣሁ በእውነት አወቁ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ አመኑ።
      ⁹ እኔ ስለ እነዚህ እለምናለሁ፤ ስለ ዓለም አልለምንም ስለ ሰጠኸኝ እንጂ፤ የአንተ ናቸውና፤
      ¹⁰ የእኔም የሆነ ሁሉ የአንተ ነው የአንተውም የእኔ ነው፤ እኔም ስለ እነርሱ ከብሬአለሁ።
      ¹¹ ከዚህም በኋላ በዓለም አይደለሁም፥ እነርሱም በዓለም ናቸው፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው።
      ¹² ከእነርሱ ጋር በዓለም ሳለሁ የሰጠኸኝን በስምህ እኔ እጠብቃቸው ነበር፤ ጠበቅኋቸውም መጽሐፉም እንዲፈጸም ከጥፋት ልጅ በቀር ከእነርሱ ማንም አልጠፋም።
      ¹³ አሁንም ወደ አንተ እመጣለሁ፤ በእነርሱም ዘንድ ደስታዬ የተፈጸመ እንዲሆንላቸው ይህን በዓለም እናገራለሁ።
      ¹⁴ እኔ ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ፤ እኔም ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉምና ዓለም ጠላቸው።
      ¹⁵ ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም።
      ¹⁶ እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉም።
      ¹⁷ በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።
      ¹⁸ ወደ ዓለም እንደ ላክኸኝ እንዲሁ እኔ ወደ ዓለም ላክኋቸው፤
      ¹⁹ እነርሱም ደግሞ በእውነት የተቀደሱ እንዲሆኑ እኔ ራሴን ስለ እነርሱ እቀድሳለሁ።
      ²⁰-²¹ ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
      ²²-²³ እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
      ²⁴ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝን ክብሬን እንዲያዩ እኔ ባለሁበት የሰጠኸኝ እነርሱ ደግሞ ከእኔ ጋር ይሆኑ ዘንድ እወዳለሁ።
      ²⁵ ጻድቅ አባት ሆይ፥ ዓለም አላወቀህም፥ እኔ ግን አወቅሁህ እነዚህም አንተ እንደ ላክኸኝ አወቁ፤
      ²⁶ እኔንም የወደድህባት ፍቅር በእነርሱ እንድትሆን እኔም በእነርሱ፥ ስምህን አስታወቅኋቸው አስታውቃቸውማለሁ።

  • @bereketlemma5222
    @bereketlemma5222 День тому

    ዓለማት የፈጠረ በቃሉ ነው የፈጠረ

  • @bisratmezgebu9294
    @bisratmezgebu9294 10 годин тому

    ስላሴ አስተምሮን እነ ፓውሎስ አላስተማሩትም የቆስጣንጢኖ ፖለቲካ ነው ።

  • @DANNYDARZA
    @DANNYDARZA 6 годин тому

    ምንምኮ አድስ ነገር አልተናገርክምእሳቸዉ ምና ሉ አለማትን በልጁ ፈጠረ ማለት አለማትን በቃሉ ፈጠረ ማለት አይደለም እንደ ? እዉነት የ ኦንልጅሰስ ዎንገል ከሰማይነው

  • @SelamSelam-om8gq
    @SelamSelam-om8gq День тому

    ይህ ሰዉዬ ኦንሊ ጂሰስ ናቸዉ አብ ወልድ ነዉ የሚል አስተምሮ ያላቸዉ ያዉ $$$የተገዙ ናቸዉ

  • @MeseretShahamo
    @MeseretShahamo 16 годин тому

    Dilu yegna now don't west time

  • @HenockTeklehimanot
    @HenockTeklehimanot День тому +2

    ጋሼ እንደው ድከሙ ቢልዎ እንጂ በክርስቶስ አካል ውስጥ ያለው እራሱ ክርስቶስ ነው ሌላ ማንም የለም በአብ ወስጥም ያለው እራሱ አብ ነው ....ቱታ ኮት ጃኬት ምናምን አይሰራም ከወንገል ውጪ የሆነ ከንቱ መረዳት ነው ይቅርታ ግን....

  • @TUMITUBEJESUS
    @TUMITUBEJESUS 14 годин тому

    which is demonic teaching

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 13 годин тому

    ኢየሱስ መለኮት እንጁ የአብ ቅጥረኛ አይደለም፣አባት ማለት አምላክ ማለት አይደለም፣

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 9 годин тому

      እየሱስ እግዚአብሔር ነው እየሱስ እግዚአብሔር ከሆነ መለኮት ነው እየሱስ የአብ እንድያ ልጅ ነው እየሱስ አልፍና ኦሜጋ ነው እግዚአብሔር አብ የምወደው ልጄ እርሱ ነው እርሱን ስሙት ያለው እየሱስ አለማትን ሁሉ የፈጠረ ነው እየሱስ በመንፈስ ቅድስ ሶስተኛ የስላሴ አካል የተፀነሰ ነው እየሱስ የአብን ስራ አላማ ሊፈፅም ስጋን የለበሰ የተወደደ የታረደ የእግዚአብሔር በግ ነው እየሱስ በር ነው እየሱስ ቅጥረኛ ነው ያለ የለም ያንተ የተሳሳተ አስተሳሰብ አልክ። “ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፥ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።”
      - ማቴዎስ 11፥27“አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።”
      - ዮሐንስ 3፥35“ጻድቅ አባት ሆይ፥ ዓለም አላወቀህም፥ እኔ ግን አወቅሁህ እነዚህም አንተ እንደ ላክኸኝ አወቁ፤”
      - ዮሐንስ 17፥25“ከዚህም በረት ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤ እነርሱን ደግሞ ላመጣ ይገባኛል ድምፄንም ይሰማሉ፥ አንድም መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ።”
      - ዮሐንስ 10፥16

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 13 годин тому

    ኮተታም ቲዎሎጂ ባለበት ፣ኢየሱስ መለኮት ነው ለማለት ይከብዳል፣ሉቃስ "ተወለደ"ሲል፣ "ዮሐንስ ከሰማይ ወረደ"ብሎ፣ገለበጠው፣

  • @19720AF
    @19720AF 16 годин тому

    Ante denkoroo maferia

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 13 годин тому

    ሥላሴ"ምናባዊ የቲዎሎጁ ቅዠት መሆኑን ካልተረዳችሁ፣ ሙልጭ ብሎ ገዳም መግባት ነው፣የጳውሎስ ልፍለፋ ሁሉ ፣የአብርሃምን ዘር አየሱስን አላሳየም፣ስሜቱን ብቻ ነበር ያጋባብን።

  • @bereketlemma5222
    @bereketlemma5222 День тому +3

    አንተ ነህ ተቃወምህ አነዱን ፈጠርን በመጻሐፍ ቅዱስ የለለሌን ስለሴን የምትሰብከው

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 13 годин тому

    "አብ " "ወይም፣አባት :father"ሚለው ሐሳብ ጳውሎሰ የወለደው፣አይሁዳዊ ቃል ነው፣

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 10 годин тому

      ቃሉ አይልም ይች ንግግር አጋንንታዊ የሰነፍ ንግርት ናት እናስተውል የታችኛውን ቃል ተናጋሪው እየሱስ ነው ጌታ ተሳስትዋልን????? አባት እያለ አብን ሲያወራ ሲፀልይ ክብር ሲሰጥ
      “በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለ፦ አባት ሆይ፥ የሰማይና የምድር ጌታ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤”
      - ማቴዎስ 11፥25
      “አዎን፥ አባት ሆይ፥ ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና።”
      - ማቴዎስ 11፥26
      “አባ አባት ሆይ፥ ሁሉ ይቻልሃል፤ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን አንተ የምትወደው እንጂ እኔ የምወደው አይሁን አለ።”
      - ማርቆስ 14፥36
      “ኢየሱስም፦ አባት ሆይ፥ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው አለ። ልብሱንም ተካፍለው ዕጣ ተጣጣሉበት።”
      - ሉቃስ 23፥34
      “አባት ሆይ፥ ስምህን አክብረው። ስለዚህም፦ አከበርሁት ደግሞም አከብረዋለሁ የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ።”
      - ዮሐንስ 12፥28
      “ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓይኖቹን አነሣና እንዲህ አለ፦ አባት ሆይ፥ ሰዓቱ ደርሶአል፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ፥ በሥጋም ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደ ሰጠኸው፥ ለሰጠኸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸው ዘንድ ልጅህን አክብረው።”
      - ዮሐንስ 17፥1-2
      ዮሐንስ 17
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹-² ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓይኖቹን አነሣና እንዲህ አለ፦ አባት ሆይ፥ ሰዓቱ ደርሶአል፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ፥ በሥጋም ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደ ሰጠኸው፥ ለሰጠኸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸው ዘንድ ልጅህን አክብረው።
      ³ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።
      ⁴ እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤
      ⁵ አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።
      ⁶ ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ ለእኔም ሰጠሃቸው፤ ቃልህንም ጠብቀዋል።
      ⁷ የሰጠኸኝ ሁሉ ከአንተ እንደ ሆነ አሁን ያውቃሉ፤
      ⁸ የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁና፤ እነርሱም ተቀበሉት፥ ከአንተም ዘንድ እንደ ወጣሁ በእውነት አወቁ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ አመኑ።
      ⁹ እኔ ስለ እነዚህ እለምናለሁ፤ ስለ ዓለም አልለምንም ስለ ሰጠኸኝ እንጂ፤ የአንተ ናቸውና፤
      ¹⁰ የእኔም የሆነ ሁሉ የአንተ ነው የአንተውም የእኔ ነው፤ እኔም ስለ እነርሱ ከብሬአለሁ።
      ¹¹ ከዚህም በኋላ በዓለም አይደለሁም፥ እነርሱም በዓለም ናቸው፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው።
      ¹² ከእነርሱ ጋር በዓለም ሳለሁ የሰጠኸኝን በስምህ እኔ እጠብቃቸው ነበር፤ ጠበቅኋቸውም መጽሐፉም እንዲፈጸም ከጥፋት ልጅ በቀር ከእነርሱ ማንም አልጠፋም።
      ¹³ አሁንም ወደ አንተ እመጣለሁ፤ በእነርሱም ዘንድ ደስታዬ የተፈጸመ እንዲሆንላቸው ይህን በዓለም እናገራለሁ።
      ¹⁴ እኔ ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ፤ እኔም ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉምና ዓለም ጠላቸው።
      ¹⁵ ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም።
      ¹⁶ እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉም።
      ¹⁷ በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።
      ¹⁸ ወደ ዓለም እንደ ላክኸኝ እንዲሁ እኔ ወደ ዓለም ላክኋቸው፤
      ¹⁹ እነርሱም ደግሞ በእውነት የተቀደሱ እንዲሆኑ እኔ ራሴን ስለ እነርሱ እቀድሳለሁ።
      ²⁰-²¹ ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
      ²²-²³ እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
      ²⁴ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝን ክብሬን እንዲያዩ እኔ ባለሁበት የሰጠኸኝ እነርሱ ደግሞ ከእኔ ጋር ይሆኑ ዘንድ እወዳለሁ።
      ²⁵ ጻድቅ አባት ሆይ፥ ዓለም አላወቀህም፥ እኔ ግን አወቅሁህ እነዚህም አንተ እንደ ላክኸኝ አወቁ፤
      ²⁶ እኔንም የወደድህባት ፍቅር በእነርሱ እንድትሆን እኔም በእነርሱ፥ ስምህን አስታወቅኋቸው አስታውቃቸውማለሁ።

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt День тому +1

    እናፈርሳለን ትላለህ አናትህ ይፍረስና ዝም ብለህ የሰው እምነት ስታንቦራጭቅ ከምትውል ለምን በቀጥታ ወንጌል አትሰብክም?የሌላን እምነት መተቸት ያንተን እምነት ትክክል የሚያስብል መሰለህ?አንተንስ ያቺ ኖሀሚን የተባለቺውን ልጅ ይዘዝብህ ከእውቀት ነፃ መሆንህን ለጠየቀችህ መልስ አጥተህ ስትንተባተብ ነው የታወቀብህ አሁን እናንተ ተሀድሶዎች ምናቹህ ነው የታደሰው ምንም አልታደሳችሁም ጨቅላዎች😂😂😂😂ሲያዩክ መፅሀፍ ቅዱስ ይወሀል ግን ሁሌ የሌላን እምነት ስትተች ትኖራለህ ትችት ወንጌል አይደለም ትችት የአንተን እምነት ትክክል አያስብለውም አንተ ተሀድሶ አይምሮህን አድሰው በመጀመሪያ

    • @abelmamo7090
      @abelmamo7090 19 годин тому

      atechu fox

    • @Mamaye1983
      @Mamaye1983 12 годин тому

      Chenklat sikefet ytayal ....mulabet..bewket memlse sitchell...sedeb..yabatken yediyabilos neww,,,,Aunm negem .Yesetet temertt be Eyesus semmm Enafersalen ❗️❗️❗️

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 13 годин тому

    ጴንጤ ታቦት መሸከም ነው የቀረው፣"ሥላሴ፣ ቅዳሴ፣ይላል፣አብ፣ወልድ መ'ቅዱስ እያሉ አማልክትን መፍጠሩ ላይ ጴንጤ ተስማምቶበታል፣የገዳም ጴንጤ ነዋ፣የት ያመልጣል፣

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 10 годин тому

      ንግግርህን በእውቀት አድርገው አትቀደድ እስቲ መፃፍ ቅድሽ አስተምረን አብ የለም ወልድ የለም መንፈስ ቅድስ የለም የሚል ቦታ አሳየን ።

  • @sohabazeydibnu5482
    @sohabazeydibnu5482 День тому +1

    የምር ግን ስላሴ የሚለው concept መፅሐፍ ቅዱሳዊ ሳይሆን የሮማውያን፣የግብፃውያን አንዲሁም የጥንት ባዕድ አመለኮ ለምምድ ሆኖ ሳለ ከጊዜ በሗላ ክርስትና ውስጥ ሰርገው ከገቡ ከባድ የስህተት አስተምህሮዎች መካከል አንዱ መሆኑን አላውቅም አያልክ ነው ???

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t День тому

      የስላሴ concept ምንድነው?

    • @REHEMAWORD
      @REHEMAWORD День тому +1

      መጽሃፉ ስላ አባት ስለ ልጅ እና ለመንፈስቅዱስ ያወራል ታምናለህ

    • @sohabazeydibnu5482
      @sohabazeydibnu5482 День тому

      @@REHEMAWORD ከስላሴ አስተምህሮ ጋር ታድያ ምን ያገናኘዋል ?

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 9 годин тому

      ስላሴ concept አይደለም የነበረ ያለ የሚኖር ሶስት አካል በግብር የተለያዩ በአካል አንድ የሆኑ ናቸው ጌታ ይባረክ 1ኛ ዮሐንስ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ³ እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
      ⁴ ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን።

  • @samira-pl4zc
    @samira-pl4zc День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 13 годин тому

    ኢየሱስ መለኮት እንጁ የአብ ቅጥረኛ አይደለም፣አባት ማለት አምላክ ማለት አይደለም፣

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 13 годин тому

    ኮተታም ቲዎሎጂ ባለበት ፣ኢየሱስ መለኮት ነው ለማለት ይከብዳል፣ሉቃስ "ተወለደ"ሲል፣ "ዮሐንስ ከሰማይ ወረደ"ብሎ፣ገለበጠው፣

  • @BenjaminHirboro
    @BenjaminHirboro 21 годину тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tilahungizaw2528
    @tilahungizaw2528 23 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤