#ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 56

  • @GEBEYANU
    @GEBEYANU  День тому +10

    25 ሺህ ብር በወር ለመኖር ይበቃል?
    ሕዝብ አንጂ መንግስት አይቸገርም
    ሰው ኑሮ ሲከብደው . . .
    በቁጥጥር እና በማስፈራራት ይሆናል?
    ሰው እንዴት ነው የሚኖረው?
    ብዙ ድሆችን የመፍጠር አካሄድ
    አንደበት፤ በተለያየ ሙያ እና አስተሳሰብ ላይ የሚገኙ ሰዎች ተጋብዘው ሙያዊ እውቀት እና ልምዳቸውን እንዲሁም አስተሳሰብ እና አመለካከታቸውን የሚያጋሩበት ፕሮግራም ነው፡፡ ከግል እስከ አገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳ ያላቸውን ጉዳዮች በቁምነገር እና ዘና ባለ ሁኔታ የሚያጋሩ እንግዶችን እየጋበዝን አብረናችሁ እንቆያለን፡፡
    የዛሬው ቆይታችን በካእብ ደምስስ ጠያቂነት ከሰሎሞን ሹምዬ ጋር ነው፡፡ ውይይቱ ያተኮረው በአሳሳቢው የኑሮ ውድነት ላይ ሲሆን ዘርዘር ያለ እና መሬት ላይ ባለው እውነታ ላይ የተመሠረተ ዳሰሳ ነው፡፡ የመፍትሔ ሃሳቦችም ተሰንዝረዋል፡፡ በተለየም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ራሱን የሚያኖርበት ገቢ የሚያገኝበትን ሁኔታ መንግስት እንዴት ማመቻቸት እንዳለበት የመነሻ ሃሳብ የቀረበበት ነው፡፡
    ሌሎች ምሑራን እና የሚመለከታቸው አካላት ትኩረት ሰጥተው በውይይት እንደሚያዳብሩት ይታመናል፡፡ የገበያኑ ቤተሰቦችም እንደምትወያዩበት እና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንደምታካፍሉን እንጠብቃለን፡፡
    ቪዲዮው ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ብታደርጉ እናመሠግናለን! መልካም ቆይታ!

    • @jacob-vh8fe
      @jacob-vh8fe 18 годин тому

      Keep going bro 🙏🏻

  • @oknew-fq9pr
    @oknew-fq9pr 3 години тому +1

    ሶል በርታ የንድ ፍቃድ አወጣጥ ላይም አስተያየት አክልበት

  • @Talentfirst1
    @Talentfirst1 21 годину тому +1

    እውነተኛ የህዝብ ሀሳብ ስላንፀባረክ ጥሩ ነው በርቱ።

  • @HanaTefera-jx7hz
    @HanaTefera-jx7hz 12 годин тому +2

    U do a lot. u are the voice of nations . I respect u so much.

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 16 годин тому +8

    በግምት የሚጣል ከፍተኝ ታክስ ነው ሰውን ያማረረው! ይህ ዘራፊ የወንበዴዎች መንግስት እስካልተወገደ ድረስ ሕዝብ ሰርቶ መኖር አይችልም!

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 10 годин тому

    ያሳዝናል በጣም ይህ የአብዛኛው ኢትዬጵያዊ ሰቆቃ ህይወት ነው በአገዛዙ የተጫነበት 😢😢😢😢😢።

  • @jemalahmed2134
    @jemalahmed2134 22 години тому

    ሰለሞን ስወድህ ያኑርልን
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ክበርልኝ

  • @ETWuba
    @ETWuba 18 годин тому +5

    በእቅድ ሰዎችን ደሀ በማድረግ ጥቂት ታማኝና ካድሬ ባለሀብቶችን የመፍጠር ሁኔታ ይታየኛል ያሳዝናል

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv 22 години тому +4

    በቅድሚያ የህዝብ ልሳን የሆነውን የበፊቱ ገበያኑ የአሁኑ አንደበት ሚዲያን ከልብ አመሰግናለው።ሲቀጥል የሚነሱ ሀሳቦች ሰፊውን ህዝብ ያማከሉ እና ያሉትን ችግሮች በማውጣት እና የመፍትኤ ሀሳብ በማመንጨት (ሰሚ አካል የለም እንጂ)ችግሮችን ለመቅረፍ እንደሚጥር ከዚህ ቀደም በነበሩት ውይይቶች ተመልክተናል።ነገር ግን ጥሩ ውይይት ጥሩ ጭብጥ ያዘ ሲባል ልክ እንደ መንግስት የፕሪቶሪያ ድርድር ለሚከታተለው ህዝብ ግልፅ ሳይሆን ከሚዲያ ይርቃል ደሞ ተመልሷል፣ከቀጠለ strong ሆኖ እንዲቀጥል እና ለህዝብ ተአማኒ መሆን አለበት እላልው በርቱ።

  • @sofelutesfatsion299
    @sofelutesfatsion299 9 годин тому

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @EdenAmare-v6i
    @EdenAmare-v6i 12 годин тому

    Well comeback Sol !

  • @gebre3741
    @gebre3741 22 години тому

    Much respect to the guest(Mr. Solomon)

  • @me_212
    @me_212 10 годин тому +1

    እኔ መሳተፍ እፈልጋለው social structure sociopolitics and peace n security plus economy በነዚህ ርእሶች ዙርያ ውይይት ብናደርግ መልካም ነው ዝግጁ ነኝ

    • @GEBEYANU
      @GEBEYANU  9 годин тому

      Please email: gebeyanu@gmail.com and you will be welcomed. 🙏

    • @me_212
      @me_212 5 годин тому +2

      ​@@GEBEYANUThank you,I appreciate you for the concern you have towards the community and again thanks for welcoming ideas and perspectives with an open arms.

  • @me_212
    @me_212 9 годин тому

    እኔ export business ላይ ነው የምሰራው እደሚታወቀው export የአገራችን የጀርባ አጥንት ነው ነገር ግን ትልቁ ማነቆ የሆነብን የመንግስት ብልሹ አሰራር እና የደላሎች ሌብነት ነው።።።እኔ የሚገርመኝ መንግስት ዘርፉን አበረታታለው እያለ በተቃራኒው መንገድ መሄዱ ነው።

  • @AntenehTsegaye-k5m
    @AntenehTsegaye-k5m 15 годин тому

    No1

  • @tameremenzew7578
    @tameremenzew7578 23 години тому +1

    What you said about tax is quiet correctly explained . They don't accept now a days bank interest as an expenses .

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 3 години тому

    በሰጡን ዋጋ ተቀብለን የምንሔደው መጠየቁን ጠልተን አይደለም ሰሚም የለም መፍትሔም የለም ጭራሽ ሊላ ነገር እላይህ ላይ መጠምጠም ነው።

  • @kaleablegesse1917
    @kaleablegesse1917 9 годин тому

    kezi befit hasabachewn kemteraterachew sewoch wst neberk; yezarew gn beka fact nw; yesetekewm personal recommendation betam temechtognal, ketlbet👌👌

  • @SmilingBird-bg4nq
    @SmilingBird-bg4nq 23 години тому +1

    ሰላም

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 18 годин тому

    👍👍👍👍👍ጥልቅ ሀሳብ ሌባ መንግስት

  • @Fanos_podcast10.
    @Fanos_podcast10. 14 годин тому

    👏👏👏👏👏

  • @MsayeYehunie-pk4zq
    @MsayeYehunie-pk4zq 16 годин тому +1

    ሲሚንቶን በሚመለከት እውነታውን አልተረዴችሁም ወይም መንካት አልፈለጋቾሁም እውነታው ከፋፍሪካው በአነስተኛ ዋጋ ወጭ አድርገህ የተወሰኑ ሰዎች ብቻ እንዲነግዱ ማድረግ መንግስታዊ ነጋዴዎች በመፍጠር የተፈጠረ የዋጋ ንረት ነው። ህጋዊ ነጋዴዎችን በማባረር ደረሰኝ የማይሰጡ ህገወጦችን ማሰማራት። መገናኛ የነበሩ ነጋዴዎችን እንዴት ቦታውን አፍርሰው እንዳባረሯቸው ማስታወሱ በቂ ነው።

    • @me_212
      @me_212 8 годин тому

      አልሰማሀውም ማለት ነው።።።ህገወጥ ደላሎች በመሃል ገብተው እየበጠበጡት ነው ብሎ አስረድትዋል

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 18 годин тому

    መንግሥት ያለ ገቢ ብዙ መራመድ አይችልም::

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 18 годин тому +1

    የሰው ኑሮ ከተዳከመ ማለት መንግስት ገቢ መሰብሰብ አይችልም!!!

    • @AYB171
      @AYB171 18 годин тому

      @@jj2024-s1d.መንግሥት መኖር የማይችል ከከተማው ውልቅ ብሎ መውጣት አለበት ካለ ቆየ

  • @YemaneYemane-yc6nm
    @YemaneYemane-yc6nm 16 годин тому +1

    አሳብህ ሁላ የሚወድቅ የለውም መግስት መሀይም ነው የምታወራውን አይረዳም ድሮን በምን ይገዛል😂😂😂

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 10 годин тому

    የሌለውን ገንዘብ ያላገኘውን ገቢ አስገድዶና አስጨንቆ ታክስ ብሎ መዝረፍ የተለያዩ የታክስ ደንብ እያወጡ አንድ ዜጋ ላይ በመደራረብ ነጥቆ ሳር ተከልኩልህ አበለፀኩህ ማለት ስራ ትተን ንግድ ፈቃድ ለመመለስ ተገደድን እንጂ በዚህ አሰራር የሚፈጠር ብልጽግና የለም ሊኖርም አይችልም ። ባጠቃላይ ወይም ሆነ ተብሎ የሚሰራ የህዝብ ጥላቻ ነው አለዛም በፍጹም የመሪነት ብቃት ማነስ የተፈጠረ ችግር ነው ።

  • @DagiW530
    @DagiW530 22 години тому +1

    ድሆችን የመፍጠር አካሄድ:

  • @kitilayadessa8872
    @kitilayadessa8872 16 годин тому +1

    እትዮጵያ ውስጥ እኮ አንድ senior specialist Doctor ደሞዝ ከ11K በታች መሆኑን ታወቃላቹ ግን ያውም የባለፈው ጭማሪ ጋር

  • @abeltilahun5312
    @abeltilahun5312 22 години тому +4

    መሰደድ ግድ ነዉ ማለት ነው

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 21 годину тому

    ❤❤❤❤❤

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 18 годин тому

    Electric, water, cleaning agents,....are not included

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 18 годин тому +2

    It would be interesting to know how many Ethiopians are paid above 20,000Br! I bet it would be less than 0.0009%

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 10 годин тому

    ቢወራ አያልቅም የቱን ጥለን የቱን እናውራ ? በዚህ 2 ቀን ውስጥ በጣም የገረመኝ ጠቅላይ ሚንስትሩ ጅማ ሄደው 15000 ቤት አፍርሼ ካሳ ያልጠየቀኝ ህዝብ ነው ማለታቸው በመጀመሪያ እንደዚህ አይነት ህዝብ ወይም ሰው አለም ላይ አለ ወይ ብዬ ስገረም በቀጣይ የሚሆነውንም ሊያስተላልፉ የፈለጉት መልእክት ምን እንደሆነ ሳስበው ቃላት ሁላ ያጥረኛል ። ይሄን ሁሉ የህዝብ ጩኸት ከምንም ያልቆጠሩትስ የብቃትና የእውቀት ማነስ ነው ወይስ ሆነ ተብሎ የሚሰራ አላማ ያለው የህዝብ ጥላቻ ?

  • @emebettesfaye-fn4gn
    @emebettesfaye-fn4gn 2 години тому

    Yet tifahe? Buna shaye kere ende,?

  • @mebratukifay7226
    @mebratukifay7226 23 години тому

    like

  • @samuel97ification
    @samuel97ification 18 годин тому +1

    Ethiopia is a country where most people live in rural areas. Only 20% of the population lives in urban areas!! Most people who live in rural areas do not pay taxes. It is impossible for the government to collect more taxes from the people living in urban areas!! The so called tax to GDP ratio does not work in Ethiopia.

  • @projectclue3334
    @projectclue3334 20 годин тому

    Eneko migermegn endezih…Ainet dynamic Astesaseb noroh yhen hizb magez endet yaktehal….what’s the problem….get in the game….trust me you will be the greatest….

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 23 години тому +6

    ዕብድ የሚመራት ሀገር ለ IMF ሀገሪቷን ሽጧት ባለ ዕዳ አርጓታል

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 18 годин тому +1

    ደንቆሮ መሪ ሀገር ሲመራ መጨረሻው አያምርምና ከአሁኑ በጊዜ መፍትሔ ማበጀቱ ይጠቅማል እላለሁ::

  • @NeyimaAli
    @NeyimaAli 8 годин тому

    Tefeh. Something. Dese. Blelgale

  • @mehdiseid3047
    @mehdiseid3047 22 години тому

    😂

  • @NuraAnda
    @NuraAnda 20 годин тому

    Hasabhn lecho Letan teykachew sol

  • @samuel97ification
    @samuel97ification 18 годин тому

    Ethiopian government creates inflation by priniting a lot of Birr that does not reflect the economic reality! In addition, Ethiopia has been devaluating its currency for the past 30 +years, which is also creating inflation!!

  • @saristubesaris6177
    @saristubesaris6177 3 години тому

    Dear Solomon with all due respect regarding to inflation the ways you describe it nor ur opinion is very poor