Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀልአባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንጌልየእግዚአብሔር ሰው ነው ተወዳጅ በሰማይየተረማመደ በጽድቅ አደባባይ (፪)ፈውስና ጸሎቱ ቃሉ የተሰማወንጌል የሰበከ በገጠር ከተማየኢቲሳው ኮኮብ የደብረ አስቦቱለወንጌል ተዋጋች ንፅህት ህይወቱ+++አዝማዝ+++ፋናው እስከዛሬ ሲያበራ የኖረየኢትሳው አባት ፍስሃ ፅዮንእግዚአርያ እናቱ ማህፀነ ብሩክወለደች ኮከብን ሲኦልን የሚያውክ+++አዝማች+++ዲያቢሎስ እስካሁን ስሙ ሲጠራበትሲገረፍ ይኖራል በእሳት ሰንሰለትአዲስ ሐዋርያ የኢትዮጵያ አባትደጋና ቆላውን በመስቀል ባረካት+++አዝማች+++ምንጩና ፏፏቴው ተራራው ቅዱስ ነውየአባታችን መስቀል ፀሎት ስለነካውየተራመደበት የዳሰሰው ሁሉ ድዊይ ይፈውሳል ሳርና ቅጠሉ+++አዝማች+++ (፪)የተረማመደ በፅድቅ አደባባይ (፫)ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ።❤
❤
Thank you so much .I love it .lishemededew nw
የሚደንቅ መዝሙር ልብ የሚሰውር ተክልዬን የገለፅክበት ጥበብ በእውነቱ ይለያል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏
ማነው እንደኔ እየደጋገመ እሚያዳምጠው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🙏🙏💐😊
እኔ👏👏👏
እኔ
እኔ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
Ena
በእውነትም መዝሙር ከእግዚኣብሄር የሚሰጥ ጸጋ መሆኑን ያስመሰከረ መዝሙር።
ገና ሰስማው ነው ውስጤ ሰላም አሚስማው 🙏
❤🤲🤲👏🙏🙏🙏
ይህን የመዝሙር ግጥም የፃፉ እጆች ምንኛ የታደሉ ናቸዉ😊😊😊❤❤❤❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
21ኛው ክ/ዘመን ላይ ሆኜ የፃድቁን የተክልየን ዘመን በህሊናየ ስስለው : በእውነት ያን የተባረከ ዘመን ናፈኩት ; ቃለ ሂዎት ያሰማልን
አሜን
እኔም ሁሊ ሳላውቀው የሚናፍቀኝ ዘመን
Emen
❤❤❤❤
የሚደንቅ መዝሙር ልብ የሚሰውር ተክልዬን የገለፅክበት ጥበብ በእውነቱ ይለያል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
🎉
❤❤❤
😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመቤቴን ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው የኛ እንቁ እምነት ያቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከት ይደርብን❤🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amen bewunet
ገና ሲጀምር ልብ የሚሰውር መዝሙር ይልማ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
Ewunet new
እውነት ለመናገር እኔ እንደዚህ ነው ሚሰማኝ
ምርጥ ነው።
ተክልዬ ያረስካት ኢትዮጵያኮ ወንጌል ያስተማርከዉ ኢትዮጵያዊኮ አለቀ ተቀሰፈኮ እዚአብሔርኮ ተጣላዉ አረ ተክልዬ ዝም አትበል አረ ወየዉ ህዝቤን😭😭😭😭😭😭 ወገኔን በለን😭😭😭😭😭😭😭
ይህንን መዝሙር ቅርብ ግዜ ነዉ የሰማሁት እጅግ ደስ የሚል ዉስጥን የሚያረጋጋ አሁንም እየደጋገምኩ አዳምጠዋለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ደግሞ ዛሬ በስመአብ ቃላት የለኝም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፈውስና ፀሎቱ ቃሉ የተሰማ ወንጌል የሠበከ በገጠር ከተማ 24❤........ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አባታችን 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአባታችን የአቡነ ተክለ ኃይማኖት ረድሄት በረከት ይደርብን ሀይልና ብርታቱን ይስጠን ለንስሀ ሞት ያብቃን!!!
Amen
@@venusabebe4078 gdugduhsCubrkvxkaegjFxubczy
እጅግ የሚጣፍጥ ዝማሬ ፃዲቁ ይጠብቅልን አጥንት የሚያለመልም የመልአክትን ዝማሬ ያሰማልን !!!! ቃላት የለኝም ስለ መዝሙሩ ባለቤቱ አምላካችን ይመስገን!!!
imo
የፃድቁበረከትፀጋአይለየንለዘላለምአሜንይሁንልን
Ewunet new enem
😊😊😊😊😊
አሜን ፫
ተክልዬ አባቴ ከ ክፉ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቀን ✝️👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
የኔ አባት ትክልዬ በወንጌል ያረሰረሶት ሀገርና ህዝቦ ባህዛብና በመናፍቅ እርሾ እየጠፋች ነውና ወደ አምላካችን እንዲማልዱልን በፀሎት እንበርታ እህት ወንድሞቼ ነገን በእምነት በእውነት እንዳባታችን እንድንጋደል እግዚአብሔር እንዲረዳን እንበርታ በእውነት በእምነት ፀንተን እንቁም
ኣሜን እግዚአብሔር ይርዳን❤❤❤❤
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለች እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች በያለንበት ልንጮህ ይገባል ቤተክርስቲያን እንደጧፍ እየነደደች ነው ዝም አንበል ዝምታ ይሠበር
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ህዚባችን እና ሀገራችን ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏😭😭
elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelezemare mlaeket yasmalen
good
ለዘላለም የሚኖረው እግዚአብሔር ብቻ ነው
ዘማሪ የልማ ግን እንዴት የታደልክ መልካም አገልጋይ ነህ! እግዚአብሔር በምስጋና እንድታገለግለው መርጦሃል ከመጀመሪያው አንስቶ እስከአሁን መዝሙሮችህ አጥንት ይዘልቃሉ 🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን!
Of course ❤❤❤😊😊😊
አሜን አሜን አሜን አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል አባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንጌል እልልልልልልልልልል ዘማሪ ይልማ ሀይሉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በዕድሜ በጤና ያኑርልን የአባታችን የፃድቁ የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው አይለየዎት አምላከ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያ ሀገራችንን ትንሳዬዋን ያሳየን ❤❤❤❤
የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ረድኤት አይለየን። ለሊቀ መዝምር ይልማ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን መዝሙሮችህ ሁሉ አጥንት የሚያለመልሙ ናቸው። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን ❤️👏👏
?????..????.????.?.?ዠዠ..ዠዠ፣፣፣ዠዠ፣፣፣❤፣.፤፣
አረሳት ኢትዩጵያን በእርፈ መስቀልአባ ተክለሀይማኖት ሰባኪ ወንጌልእልልልልልልልልል ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የፃድቁ አባታችን ተክለ ሀይማኖት ለእኛም ለስደተኞች ልጆቹ እረደታቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን
L7lullptu
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የአባታችን በረከት ከሁላይን ጋር ይሁን አሜን!!!😇😇😇
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤
እህህህ ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ነው በእውነት ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ መዝሙሮችህ ሁሉ እጅግ በጣም ድንቅ ናቸው እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ
Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen amen Elelllllllllllll Amen des yelal egezabeher yemesgen amen amen amen zimare melakt yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll takileye abate beriketachew yedriben amen amen amen amen amen amen amen amen amen
አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል አባ ተክለ ሀይማኖት ሰባኪ ወንጌል😢😢😢 ተክልዬ ፃድቁ አባቴ ሀገራችንን ያስምርልን ከዚህ ክፉ ዘመን ያውጣን አቤቱ ጌታ ሆይ ለቀደሙ ፃድቃን አባቶቻችን ስለገባህላቸው ቃል ኪዳን ብለህ አቤቱ ማረን ማረን ማረን😢😢ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን አባታችን ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ❤❤❤❤
ቅዱሳንን የሚጠሉ ይፀፀታሉ እንዳለ መጽሀፍ እኛ ግን እውነት እናምናለን አባ ተክለሀይማኖት ሰባኪው ወንጌል የእግዚአብሔር ሰው
ሰላም ያለው መዝሙር ጩሄት የለው ዕረፍት አለው❤❤
አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀልአባ ተክልሃይማኖት ሰባኪ ወንጌልእንኳን ለአባታችን ለአቡነተክለሃይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ! አደረሰን!እልልልልልልልልልልል!!!
Belayneh Getaneh amen amen amen
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
የተዋህዶ ልጆች በያለንበት ልንጮህ ይገባል ቤተክርስቲያን እንደጧፍ እየነደደች ነው ዝም አንበል ዝምታ ይሠበር እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን
አባታችን ዘማሪ ይልማ መድኃኔዓለም አገልግሎትህን ይቀበልልህ።አንተ ሁሌም ነፍስን የሚቀድሱ በእንባ የሚያጥቡ ዝማሬዎችን ትመግበናለህና በዕድሜና በጤና ያኑርህ።
እግዘብሔርን ስለ ይልማ ይመስገን ❤❤❤🎉
አረሳት ኢትዩጵያን በእርፈ መስቀልአባ ተክለሀይማኖት ሰባኪ ወንጌል
*የሀዋርያው መልኩሴ ተክል ሀይማኖት አባቴ ለውሮ ያድርስን አሜን *ዝማሬ መላይክትን ያስማልን💒👏!*
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዜማ 🙏🙏🙏🙏🙏
አጥንትን የሚያለመልም የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንደማችን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ።
ይልማ ድምፅክ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሌላም ጨምርልን
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ፀሎት ቤተክርስትያናችንን አገራችንን ይጠብቅልን
Amen amen amen
አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀልአባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንገልየእግዚአብሔር ሰው ነውተወዳጅ በሰማይየተረማመደ በፅድቅ አደባባይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችንአረረረ ዝምታው ይሰበር⛪🙏 💚💛❤ ለዘለዓለም ትኑር
ዝማሬ መላክ ያሰማል ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላምን ይሰጥልን
አርሳት ኢትይጵያን በእርፈ መስቀል
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልንተክለሃይማኖት አባቴ እባክህ ዛሬም እንደጥንቱ ኢትዮጵያን አስባትተዋህዶን ጠብቅልን ጸሎትህ በረከትህ አይለየን አሜን ለደጅህ አብቃኝ አባቴ♥♥♥♥👏👏👏👏🌹🌹
አቡነ ተክለ ሀይማኖት የኢትዮጵያ አባት:: እባክዎን ኢትዮጵያን ዘንበል ብለው ይዩአት ያ እርስዎ የዘሩት መልካም ዘር ጨርሶ ሊጠፋ ነው
የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከተወት ይደርብን
ፀድቁ ሁሌም ከኔጋር ነው❤💚💛❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬያሰማልን!!!!!!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏 የእስራኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያንና ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን በምህረቱ በይቅርታው ያስብልን😭😭😭
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን
ደስ የሚል ዝምሬ ፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክላሀይማኖት ይጠበቅህ
ጥዑመ ዝማሬ በእውነት ውስጣችን ደረስ ገብቶ በሀሳብ ልብቻንን ጭልጥ አድርጎ የሚወስድ ዝማሬ ነው። ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን Isaiah 56 አማ - ኢሳይያስ4: እግዚአብሔር ሰንበቴን ስለሚጠብቁ ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ስለሚመርጡ ቃል ኪዳኔንም ስለሚይዙ ጃንደረቦች እንዲህ ይላልና፦5: በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ፤ የማይጠፋም የዘላለም ስም እሰጣቸዋለሁ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓💚💛💓
ስንቴ ደጋግሜ እንደሰማሁ አላውቅም ። ገና ሲጀምር እራሱ የሆን ሰውነትን የሚነዝር ነገር አለው ቅዳሴው እና ድንቅ የሆነ ግጥም ነው። በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
ቃል የለኝም ለዚሕ መዝሙር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በእውነት የኔንም ልብ በወንጌሉ ቃል እረሳት አባቴ ተክልዬ ምልጃውና ፀሎቱ አይለየን። ውድ ዘማሪያችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክትን ያሰማልንኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
በቃል ክዳናቸው እንድንድን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልኝ !!!!
ዝማሬ መላእእክትን ያሰማልልንንእልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤😭😭😭 የእስራኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያንና ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን በምህረቱ በይቅርታው ያስብልን
አሜን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሪያ መላህክትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች
እልልልልልልዝማሪ መላእክት ያሰማን ፀጋን. ያብዛልን በርከታችው ይድረስኝ የአባታችን ፃዲቁ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንተዋህዶ ዘለላም ትኑሪ
amen
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርጌታ ይመስገን እምአምላክ ትመስገን ይገባታል መልአክቶች ቅዱሳኖች ክብር ምስጋና ይድረሳቸው አባ ተክለ አይማኖት አርሳት ኢትዮጵያውያን ደስ ሲስል በውነቱ ልዑል እግዚአብሔርጌታ የሚደሰትበት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እኔም ሚስጥር በሰማዩ አይቻአለው በከፍታ ያእለች ከሰማዩ አንድ የሆነች አይማኖቴ መሰረቴ የተጠመኩባት ከተወለድኩ እስከ ሞቴ የማልተዋት ትኑርልኝ ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መልእክትን ያሰማልን መንግስትን ሰማይን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርከው በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
በስመአም ይኄንን የንስሐ መዝሙር ሳዳምጥ እንዴት ነፍሴን ደስ እደሚላት ዘማሪ ይልማን እድሜና ጤና ይስጥልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
❤😊
የምወደው መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይርዳን አሜን
እውነት ለመናገር በጣም ከባድ ነው ግሩም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ምን ቃል አለ እኛም አመስጋኙ የቀደሳቸውን አክባሪ ያርገን ።
አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀልአባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንጌልየእግዚአብሔር ሰው ነው ተወዳጅ በሰማይ
አቤት ደስ ሲል ሀገሬ ሁሌም አብቢ ኦርቶዶክስ የዘላለም ኑሪ
Addis hawaria yeethiopia abat tewahadon yitebkuat kaliot yasemaln
አሜን አሜን አሜን
Amen 🙏🙏🙏😘😘😘😍😍
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
አረሳት ኢትዮጵያ ደስየሚል ነው ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል!!! እጅግ በጣም
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የትንቢት መፈፅሚያ አታድርገን እንደ ቸርነትህ ማረን እኔስ እጅግ አመመኝ የቤተክርስቲያን ጉዳይ .. እባክህ ተው ፍረድ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን ፫
ቃለ ህይወትያሰማልን መንግስትን ሰማይንያውርስልን ያገልግሎት ዝመናቹሁን ያርዝመው አሜን አሜን አሜን
ብጣም ያመራል መዝሙር ወንዴሜ ጸጋ የብዝኅ
በስመ ሥላሴ እንዴ ነው ልብን የሚያረስርስ መዝሙር ነው። ገጣሚውንም ዘማሪውንም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ያ አገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
የሚገርም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላህክት ያስማልን የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለፃድቁ ተክለ አይማኖት በአል በስላም አደረሳችሁ በያላችሁበት እኛንም በስደት ያለነውን በስላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን ፫ ።
Enkuan abro aderesen wndmachn yeamet sew yibeln amen
አቡነ ተክለ አይማኖት አገራችን ጠብቅልን 😭😭😭😭 ቤተክርስቲያናችን ላይ እየደረሰብን ያለውን አንተ ተመልከት ዘድሮስ መከራችን በዛአ
ተክልዬ አባቴ ከአይኖት አልራቅ❤❤❤
አረሳት ኢትዮጵያን በዕርፈ መስቀልአባ ተክለሐይማኖት ሰባኪ ወንጌል።💚💛❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 የፀድቁ በረከቱ ይደርብን 🥰
5-12-2015 በእዉነት እግዚብሔር ኢትዮጵያን አለሁ በላት 😢ድንግል እናቴ ከልጅሽ ጋር አስታርቂን 🥺🤲
አስታራቂ ላቀ ካህን ኢየሱስ ነው
የወደው ነገር እንዴት ነው ፍቅር ❤❤❤❤
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ማኅቶት አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን ያስፍልን ከልብ እናመሰግናለን
One of the most hypnotizing Mezemures ever by our brother Yilma, God bless you.
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
አሜንአሜንአሜን አባታችን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን እድሜና ጤናያድልልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ የፆድቃን የቅዱሳንሀገር ምነውአሁን አህዛብ ቅርስሽን ሊያጠፉ ጥላትሆነውተነሱብሽ ፆድቁአባታችን አቡነተክለሀይማኖት ሀገራችንአስቡአት በቤተከርስቲያንላይ እየሆነያለው ግፍመቼነው የሚቆመው እግዚኦምሀረን ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭
ምንጩና ፏፏቴው፣ተራራው ቅዱስ ነው፣የአባታችን መስቀል ፅኑን ስለካው፣የተራመደበት የዳሰሰው ሁሉ፣ደዊ ይፈውሳል ሳርና ቅጠሉ።ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ምን ዓይነት ግሩም ጉሮሮ ነው እግዛብሔር ያደለህ......
❤❤❤መሰጠት ያስፈልጋል❤❤❤ ምርጥ ነው። አዳዲስ ዘማሪዎች ታላላቆቹን መስማትና መማር አለባቸው።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
የቅዱሳኑን ገድል ለማይሰማው ለሚንቀው ለዚህ ትውልድ አዘንኩ!የገባው እንዲህ ባማረ ግጥም እና ዜማ ቅዱሳንን ገድላቸውን ያወድሳል
ወለተ ማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በረኸት ይደርብን 🕯🕯🕯🌹🌹🌼🌼🌼🌸
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ሊቀ መዘምራን
አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን!!!! ዝመሬ መላእክትን ያሰማልን !!!!
ሰንበት ትምርት ቤት ስንዘምረው ውስጤን ይወረኛል ተክልዬ አባቴ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን፡አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልንአቡነ ተክልየ ፀሃይ የመንጌል ሠባኪ እምየ ተዋህዶ ታደገት!!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
Tadiu hulachinenm yetebdun❤❤❤❤❤ hagerachinn egziyabhar yaseblen
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያባታችን ፃድቁ ቴእኪሌ ኃይማኖት ዛሬም ምልጃቼው ኬቴዋህዶ ሀይማኖታችንና ከአጌራችን እትዮጵያ ጋራ ፀንቶ ለዘላሌም ይኑር 🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀልአባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንጌልየእግዚአብሔር ሰዉ ነው ተወዳጅ በሰማይየተረማመደ በጽድቅ አደባባይ ፪
የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን እልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
አሚን እሰይ እልልልልልልልልልል ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ የተባረክ ወንድማችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን
ልጄ ይህን መዝሙር ቀንም ሆነ ለሊት ሢያለቅሥ ሢከፈትለት ይተኛል የ3 ህፃን ነው
Yene fiker tekelye yasadekuk ❤. I love this mezemur too
@@danayithabte4733 አሜን አመሠግናለው
wow😊
ያሳድጉልሽ ቃለ-ሕይውት ያሰማልን
Yehew yenem endezaw new
አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል
አባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንጌል
የእግዚአብሔር ሰው ነው ተወዳጅ በሰማይ
የተረማመደ በጽድቅ አደባባይ (፪)
ፈውስና ጸሎቱ ቃሉ የተሰማ
ወንጌል የሰበከ በገጠር ከተማ
የኢቲሳው ኮኮብ የደብረ አስቦቱ
ለወንጌል ተዋጋች ንፅህት ህይወቱ
+++አዝማዝ+++
ፋናው እስከዛሬ ሲያበራ የኖረ
የኢትሳው አባት ፍስሃ ፅዮን
እግዚአርያ እናቱ ማህፀነ ብሩክ
ወለደች ኮከብን ሲኦልን የሚያውክ
+++አዝማች+++
ዲያቢሎስ እስካሁን ስሙ ሲጠራበት
ሲገረፍ ይኖራል በእሳት ሰንሰለት
አዲስ ሐዋርያ የኢትዮጵያ አባት
ደጋና ቆላውን በመስቀል ባረካት
+++አዝማች+++
ምንጩና ፏፏቴው ተራራው ቅዱስ ነው
የአባታችን መስቀል ፀሎት ስለነካው
የተራመደበት የዳሰሰው ሁሉ
ድዊይ ይፈውሳል ሳርና ቅጠሉ
+++አዝማች+++ (፪)
የተረማመደ በፅድቅ አደባባይ (፫)
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ።
❤
❤
Thank you so much .I love it .lishemededew nw
የሚደንቅ መዝሙር ልብ የሚሰውር ተክልዬን የገለፅክበት ጥበብ በእውነቱ ይለያል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏
ማነው እንደኔ እየደጋገመ እሚያዳምጠው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🙏🙏💐😊
እኔ👏👏👏
እኔ
እኔ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
እኔ
Ena
በእውነትም መዝሙር ከእግዚኣብሄር የሚሰጥ ጸጋ መሆኑን ያስመሰከረ መዝሙር።
ገና ሰስማው ነው ውስጤ ሰላም አሚስማው 🙏
ገና ሰስማው ነው ውስጤ ሰላም አሚስማው 🙏
❤🤲🤲👏🙏🙏🙏
ይህን የመዝሙር ግጥም የፃፉ እጆች ምንኛ የታደሉ ናቸዉ😊😊😊❤❤❤❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
21ኛው ክ/ዘመን ላይ ሆኜ የፃድቁን የተክልየን ዘመን በህሊናየ ስስለው : በእውነት ያን የተባረከ ዘመን ናፈኩት ; ቃለ ሂዎት ያሰማልን
አሜን
እኔም ሁሊ ሳላውቀው የሚናፍቀኝ ዘመን
Emen
Amen 🙏
❤❤❤❤
የሚደንቅ መዝሙር ልብ የሚሰውር ተክልዬን የገለፅክበት ጥበብ በእውነቱ ይለያል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
🎉
አሜን
❤❤❤
😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመቤቴን ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው የኛ እንቁ እምነት ያቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከት ይደርብን❤🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amen bewunet
ገና ሲጀምር ልብ የሚሰውር መዝሙር ይልማ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
Ewunet new
እውነት ለመናገር እኔ እንደዚህ ነው ሚሰማኝ
ምርጥ ነው።
ተክልዬ ያረስካት ኢትዮጵያኮ ወንጌል ያስተማርከዉ ኢትዮጵያዊኮ አለቀ ተቀሰፈኮ እዚአብሔርኮ ተጣላዉ አረ ተክልዬ ዝም አትበል አረ ወየዉ ህዝቤን😭😭😭😭😭😭 ወገኔን በለን😭😭😭😭😭😭😭
ይህንን መዝሙር ቅርብ ግዜ ነዉ የሰማሁት እጅግ ደስ የሚል ዉስጥን የሚያረጋጋ አሁንም እየደጋገምኩ አዳምጠዋለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ደግሞ ዛሬ በስመአብ ቃላት የለኝም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፈውስና ፀሎቱ ቃሉ የተሰማ ወንጌል የሠበከ በገጠር ከተማ 24❤........ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አባታችን 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአባታችን የአቡነ ተክለ ኃይማኖት ረድሄት በረከት ይደርብን ሀይልና ብርታቱን ይስጠን ለንስሀ ሞት ያብቃን!!!
Amen
Amen
Amen
Amen
@@venusabebe4078 gdugduhs
Cubrkvxkaegj
Fxubczy
እጅግ የሚጣፍጥ ዝማሬ ፃዲቁ ይጠብቅልን አጥንት የሚያለመልም የመልአክትን ዝማሬ ያሰማልን !!!! ቃላት የለኝም ስለ መዝሙሩ ባለቤቱ አምላካችን ይመስገን!!!
imo
የፃድቁበረከትፀጋአይለየንለዘላለምአሜንይሁንልን
Ewunet new enem
😊😊😊😊😊
አሜን ፫
ተክልዬ አባቴ ከ ክፉ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቀን ✝️👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
የኔ አባት ትክልዬ በወንጌል ያረሰረሶት ሀገርና ህዝቦ ባህዛብና በመናፍቅ እርሾ እየጠፋች ነውና ወደ አምላካችን እንዲማልዱልን በፀሎት እንበርታ እህት ወንድሞቼ ነገን በእምነት በእውነት እንዳባታችን እንድንጋደል እግዚአብሔር እንዲረዳን እንበርታ በእውነት በእምነት ፀንተን እንቁም
ኣሜን እግዚአብሔር ይርዳን❤❤❤❤
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለች
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን
የተዋህዶ ልጆች በያለንበት ልንጮህ ይገባል ቤተክርስቲያን እንደጧፍ እየነደደች ነው ዝም አንበል ዝምታ ይሠበር
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ህዚባችን እና ሀገራችን ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏😭😭
elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelele
zemare mlaeket yasmalen
good
ለዘላለም የሚኖረው እግዚአብሔር ብቻ ነው
ዘማሪ የልማ ግን እንዴት የታደልክ መልካም አገልጋይ ነህ! እግዚአብሔር በምስጋና እንድታገለግለው መርጦሃል ከመጀመሪያው አንስቶ እስከአሁን መዝሙሮችህ አጥንት ይዘልቃሉ 🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን!
Of course ❤❤❤😊😊😊
አሜን አሜን አሜን አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል አባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንጌል እልልልልልልልልልል ዘማሪ ይልማ ሀይሉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በዕድሜ በጤና ያኑርልን የአባታችን የፃድቁ የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው አይለየዎት አምላከ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያ ሀገራችንን
ትንሳዬዋን ያሳየን ❤❤❤❤
የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ረድኤት አይለየን። ለሊቀ መዝምር ይልማ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን መዝሙሮችህ ሁሉ አጥንት የሚያለመልሙ ናቸው። በእድሜና በፀጋ ያቆይልን ❤️👏👏
?????..????.????.?.?ዠዠ..ዠዠ፣፣፣ዠዠ፣፣፣❤፣.፤፣
አረሳት ኢትዩጵያን በእርፈ መስቀል
አባ ተክለሀይማኖት ሰባኪ ወንጌል
እልልልልልልልልል ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የፃድቁ አባታችን ተክለ ሀይማኖት ለእኛም ለስደተኞች ልጆቹ እረደታቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን
L7lullptu
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የአባታችን በረከት ከሁላይን ጋር ይሁን አሜን!!!😇😇😇
አሜን
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤
እህህህ ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ነው በእውነት ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ መዝሙሮችህ ሁሉ እጅግ በጣም ድንቅ ናቸው እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ
Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen amen Elelllllllllllll Amen des yelal egezabeher yemesgen amen amen amen zimare melakt yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll takileye abate beriketachew yedriben amen amen amen amen amen amen amen amen amen
አሜን
አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል አባ ተክለ ሀይማኖት ሰባኪ ወንጌል😢😢😢 ተክልዬ ፃድቁ አባቴ ሀገራችንን ያስምርልን ከዚህ ክፉ ዘመን ያውጣን አቤቱ ጌታ ሆይ ለቀደሙ ፃድቃን አባቶቻችን ስለገባህላቸው ቃል ኪዳን ብለህ አቤቱ ማረን ማረን ማረን😢😢ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን አባታችን ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ❤❤❤❤
ቅዱሳንን የሚጠሉ ይፀፀታሉ እንዳለ መጽሀፍ እኛ ግን እውነት እናምናለን አባ ተክለሀይማኖት ሰባኪው ወንጌል የእግዚአብሔር ሰው
ሰላም ያለው መዝሙር ጩሄት የለው ዕረፍት አለው❤❤
አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል
አባ ተክልሃይማኖት ሰባኪ ወንጌል
እንኳን ለአባታችን ለአቡነተክለሃይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ! አደረሰን!
እልልልልልልልልልልል!!!
Belayneh Getaneh amen amen amen
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
የተዋህዶ ልጆች በያለንበት ልንጮህ ይገባል ቤተክርስቲያን እንደጧፍ እየነደደች ነው ዝም አንበል ዝምታ ይሠበር እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን
አባታችን ዘማሪ ይልማ መድኃኔዓለም አገልግሎትህን ይቀበልልህ።
አንተ ሁሌም ነፍስን የሚቀድሱ በእንባ የሚያጥቡ ዝማሬዎችን ትመግበናለህና በዕድሜና በጤና ያኑርህ።
እግዘብሔርን ስለ ይልማ ይመስገን ❤❤❤🎉
አረሳት ኢትዩጵያን በእርፈ መስቀል
አባ ተክለሀይማኖት ሰባኪ ወንጌል
*የሀዋርያው መልኩሴ ተክል ሀይማኖት አባቴ ለውሮ ያድርስን አሜን *ዝማሬ መላይክትን ያስማልን💒👏!*
አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዜማ 🙏🙏🙏🙏🙏
አጥንትን የሚያለመልም የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንደማችን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ።
ይልማ ድምፅክ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሌላም ጨምርልን
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ፀሎት ቤተክርስትያናችንን አገራችንን ይጠብቅልን
Amen amen amen
አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል
አባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንገል
የእግዚአብሔር ሰው ነውተወዳጅ በሰማይ
የተረማመደ በፅድቅ አደባባይ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን
አረረረ ዝምታው ይሰበር⛪🙏
💚💛❤ ለዘለዓለም ትኑር
ዝማሬ መላክ ያሰማል ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላምን ይሰጥልን
አርሳት ኢትይጵያን በእርፈ መስቀል
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
ተክለሃይማኖት አባቴ
እባክህ ዛሬም እንደጥንቱ ኢትዮጵያን አስባት
ተዋህዶን ጠብቅልን
ጸሎትህ በረከትህ አይለየን አሜን
ለደጅህ አብቃኝ አባቴ♥♥♥♥👏👏👏👏🌹🌹
አቡነ ተክለ ሀይማኖት የኢትዮጵያ አባት:: እባክዎን ኢትዮጵያን ዘንበል ብለው ይዩአት ያ እርስዎ የዘሩት መልካም ዘር ጨርሶ ሊጠፋ ነው
የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከተወት ይደርብን
ፀድቁ ሁሌም ከኔጋር ነው❤
💚💛❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ
ያሰማልን!!!!!!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏 የእስራኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያንና ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን በምህረቱ በይቅርታው ያስብልን😭😭😭
Amen amen amen
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን
ደስ የሚል ዝምሬ ፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክላሀይማኖት ይጠበቅህ
ጥዑመ ዝማሬ በእውነት ውስጣችን ደረስ ገብቶ በሀሳብ ልብቻንን ጭልጥ አድርጎ የሚወስድ ዝማሬ ነው።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን Isaiah 56 አማ - ኢሳይያስ
4: እግዚአብሔር ሰንበቴን ስለሚጠብቁ ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ስለሚመርጡ ቃል ኪዳኔንም ስለሚይዙ ጃንደረቦች እንዲህ ይላልና፦
5: በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ፤ የማይጠፋም የዘላለም ስም እሰጣቸዋለሁ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
🙏🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓💚💛💓
ስንቴ ደጋግሜ እንደሰማሁ አላውቅም ። ገና ሲጀምር እራሱ የሆን ሰውነትን የሚነዝር ነገር አለው ቅዳሴው እና ድንቅ የሆነ ግጥም ነው። በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
ቃል የለኝም ለዚሕ መዝሙር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በእውነት የኔንም ልብ በወንጌሉ ቃል እረሳት አባቴ ተክልዬ ምልጃውና ፀሎቱ አይለየን። ውድ ዘማሪያችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
በቃል ክዳናቸው እንድንድን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልኝ !!!!
ዝማሬ መላእእክትን ያሰማልልንንእልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤😭😭😭 የእስራኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያንና ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን በምህረቱ በይቅርታው ያስብልን
አሜን🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን ዝማሪያ መላህክትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች
እልልልልልል
ዝማሪ መላእክት ያሰማን ፀጋን. ያብዛልን በርከታችው ይድረስኝ የአባታችን ፃዲቁ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ተዋህዶ ዘለላም ትኑሪ
amen
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርጌታ ይመስገን እምአምላክ ትመስገን ይገባታል መልአክቶች ቅዱሳኖች ክብር ምስጋና ይድረሳቸው አባ ተክለ አይማኖት አርሳት ኢትዮጵያውያን ደስ ሲስል በውነቱ ልዑል እግዚአብሔርጌታ የሚደሰትበት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እኔም ሚስጥር በሰማዩ አይቻአለው በከፍታ ያእለች ከሰማዩ አንድ የሆነች አይማኖቴ መሰረቴ የተጠመኩባት ከተወለድኩ እስከ ሞቴ የማልተዋት ትኑርልኝ ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መልእክትን ያሰማልን መንግስትን ሰማይን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርከው በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
በስመአም ይኄንን የንስሐ መዝሙር ሳዳምጥ እንዴት ነፍሴን ደስ እደሚላት ዘማሪ ይልማን እድሜና ጤና ይስጥልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
❤😊
የምወደው መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይርዳን አሜን
እውነት ለመናገር በጣም ከባድ ነው ግሩም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ምን ቃል አለ እኛም አመስጋኙ የቀደሳቸውን አክባሪ ያርገን ።
አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል
አባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንጌል
የእግዚአብሔር ሰው ነው ተወዳጅ በሰማይ
አቤት ደስ ሲል ሀገሬ ሁሌም አብቢ ኦርቶዶክስ የዘላለም ኑሪ
Addis hawaria yeethiopia abat tewahadon yitebkuat kaliot yasemaln
አሜን አሜን አሜን
Amen 🙏🙏🙏😘😘😘😍😍
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
አረሳት ኢትዮጵያ ደስየሚል ነው ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል!!! እጅግ በጣም
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የትንቢት መፈፅሚያ አታድርገን እንደ ቸርነትህ ማረን እኔስ እጅግ አመመኝ የቤተክርስቲያን ጉዳይ .. እባክህ ተው ፍረድ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትያሰማልን መንግስትን ሰማይንያውርስልን ያገልግሎት ዝመናቹሁን ያርዝመው አሜን አሜን አሜን
ብጣም ያመራል መዝሙር ወንዴሜ ጸጋ የብዝኅ
አሜን አሜን አሜን
በስመ ሥላሴ እንዴ ነው ልብን የሚያረስርስ መዝሙር ነው። ገጣሚውንም ዘማሪውንም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ያ አገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
የሚገርም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላህክት ያስማልን የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለፃድቁ ተክለ አይማኖት በአል በስላም አደረሳችሁ በያላችሁበት እኛንም በስደት ያለነውን በስላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን ፫ ።
Enkuan abro aderesen wndmachn yeamet sew yibeln amen
አቡነ ተክለ አይማኖት አገራችን ጠብቅልን 😭😭😭😭 ቤተክርስቲያናችን ላይ እየደረሰብን ያለውን አንተ ተመልከት ዘድሮስ መከራችን በዛአ
ተክልዬ አባቴ ከአይኖት አልራቅ❤❤❤
አረሳት ኢትዮጵያን በዕርፈ መስቀል
አባ ተክለሐይማኖት ሰባኪ ወንጌል።💚💛❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 የፀድቁ በረከቱ ይደርብን 🥰
5-12-2015
በእዉነት እግዚብሔር ኢትዮጵያን አለሁ በላት 😢
ድንግል እናቴ ከልጅሽ ጋር አስታርቂን 🥺🤲
አስታራቂ ላቀ ካህን ኢየሱስ ነው
የወደው ነገር እንዴት ነው ፍቅር ❤❤❤❤
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ማኅቶት አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን ያስፍልን ከልብ እናመሰግናለን
One of the most hypnotizing Mezemures ever by our brother Yilma, God bless you.
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
አሜንአሜንአሜን አባታችን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን እድሜና ጤናያድልልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ የፆድቃን የቅዱሳንሀገር ምነውአሁን አህዛብ ቅርስሽን ሊያጠፉ ጥላትሆነውተነሱብሽ ፆድቁአባታችን አቡነተክለሀይማኖት ሀገራችንአስቡአት በቤተከርስቲያንላይ እየሆነያለው ግፍመቼነው የሚቆመው እግዚኦምሀረን ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭
ምንጩና ፏፏቴው፣
ተራራው ቅዱስ ነው፣
የአባታችን መስቀል ፅኑን ስለካው፣
የተራመደበት የዳሰሰው ሁሉ፣
ደዊ ይፈውሳል ሳርና ቅጠሉ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ምን ዓይነት ግሩም ጉሮሮ ነው እግዛብሔር ያደለህ......
❤❤❤መሰጠት ያስፈልጋል❤❤❤ ምርጥ ነው። አዳዲስ ዘማሪዎች ታላላቆቹን መስማትና መማር አለባቸው።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
የቅዱሳኑን ገድል ለማይሰማው ለሚንቀው ለዚህ ትውልድ አዘንኩ!
የገባው እንዲህ ባማረ ግጥም እና ዜማ ቅዱሳንን ገድላቸውን ያወድሳል
ወለተ ማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በረኸት ይደርብን 🕯🕯🕯🌹🌹🌼🌼🌼🌸
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ሊቀ መዘምራን
አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን!!!! ዝመሬ መላእክትን ያሰማልን !!!!
ሰንበት ትምርት ቤት ስንዘምረው ውስጤን ይወረኛል ተክልዬ አባቴ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን፡አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አቡነ ተክልየ ፀሃይ የመንጌል ሠባኪ እምየ ተዋህዶ ታደገት!!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
Tadiu hulachinenm yetebdun❤❤❤❤❤ hagerachinn egziyabhar yaseblen
እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያባታችን ፃድቁ ቴእኪሌ ኃይማኖት ዛሬም ምልጃቼው ኬቴዋህዶ ሀይማኖታችንና ከአጌራችን እትዮጵያ ጋራ ፀንቶ ለዘላሌም ይኑር 🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል
አባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንጌል
የእግዚአብሔር ሰዉ ነው ተወዳጅ በሰማይ
የተረማመደ በጽድቅ አደባባይ ፪