Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Amen Amen Amen❤❤❤❤
ጸጋውን ያብዛልሽ
ተባረኪልኝ!!
That's a perfect video.
Thank you very much for sharing. It's very helpful specially for kids!!
Tnks 🥰👏👏
ፅናፅንስ
💚💛❤🙏
thanks
❤❤❤❤❤❤
Yale kebero melemamed ychalal bet west be jerikan mnamn ehete ebakesh betam melmed felgalhu gen kebero yemagegnet edl yelegnm
ሰላም የኔ እህት። ይቅርታ ዘግይቼ በመመለሴ። ከበሮ ባይኖርሽም በቀላሉ መለማመድ ትችያለሽ። ቁጭ ብለሽ የግራ እግርሽን ታፋ የጠባቡ ክፍል፥ የቀኙን ታፋሽን ደግሞ የሰፊው የከበሮ ክፍል እንደሆነ አስበሽ ካለ ከበሮም መለማመድ ትችያለሽ።ድሮ ሕፃናት ሆነን ሰንበት ት/ቤት እንደዚህ ያስተምሩን ነበር። አንድ የሚያጨበጭብ ሰው ያስፈልግሻል። ፍላጎቱ ካለሽ በቀላሉ የምትለምጂ ይመስለኛል። ሲጨበጨብ ሁል ጊዜ ጭብጨባው ከግራ/ከጠባቡ እኩል ነው የሚሆነው እሱን አስታውሺ። እስኪ ሞክሪው ይረዳሻል ብዬ አስባለው።
Kemtasbew blay new melmed mfelgew telegram acc kalesh btlkilgn andand tyake endteykesh
እሺ ችግር የለም ያንቺን ቴሌግራም ላኪልኝ እና ጥያቄ ካለሽ በዛም መገናኘት እንችላለን።
እባክሽ ሰፋ ያለ ሌላ ቪዲዮ ብትሰሪልን ወይም ደግሞበአካል አግኝቼሽ ልታለማምጂኝ ትችያለሽ???
ሰላም። በጣም ይቅርታ ስለዘገየሁ። በዚህ ኢሜል ብትጽፉልኝ በስልክ መገናኘት እንችላለን seyoum.abeba@gmail.com
እረ እኔ ከበሮ አመታት መማር እፈልጋለሁ please እኔ ችግር ያለብኝ በሰፊው በኩል ነው እሱም ምንድነው በሰፊው በኩ ስመታ ይደረብብኛል ይፈጥንብኛል ቁርቋሮ ላይ ችፍር የለብኝም ምን ትመክሩኛላችሁ ???
ሰላም የኔ እህት። መጀመሪያ ሳትደርቢ ቀስ ብለሽ በየተራ በሰፊውና በጠባቡ በኩል እየመታሽ ተለማመጂ፥ ስትመቺ ግን በጠባቡ በኩል ያለውን ከጭብጨባ እኩል አድርጊው። ከዛ ይህንን በደንብ ስትለምጂ መደረቡ ቀላል ነው። እንደኔ ከመጀመሪያው ግን በመደረብ ባትለምጂ ጥሩ ይመስለኛል።
@@RibekaSam እሺ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ ስለመለሽልኝ ግን ኢትዮጵያ ስሄድ ክላስ መውሰድ እፈልጋለሁ ስንት ቀን ይፈጅብኛል ለመማር ???
@@netsanetkifle3928 በጣም ይቅርታ የኔ እህት ዘግይቼ በመመለሴ። ከበሮ ለመማር ብዙ ጊዜ አይወስድም፥ ምንም ከበሮ ሞክረው የማይችሉ ልጆችን እኔ ሳሳያቸው ከ5-10 ደቂቃ ብቻ ነው የሚወስድባቸው። ግን አንዳንዴ እንደ ሰዉ አቀባበልም ነው። አንቺ ግን ገና ከመጀመሪያው ከባድ ነው ብለሽ አታስቢ፥ ቪዲዮውን ከመጀመሪያ ጀምሮ ያለውን በደንብ እይውና ሞክሪው ይረዳሻል ብዬ አምናለው።
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ? የኔ ችግር ከሽብሻቦ ወደ ጭብጨባ ሲገባ ይጠፍኛል እንዴት ሰፊውንና በጠባቡ በኩል እኩል መጠቀም እንዳለብኝ ግራ ይገባኛል ከቻልሽ ብታስረጅን በሌላ video 🙏🏾 እግዚአብሄር ይስጥልኝ🙏🏾
በጣም አሪፎ

እባክሽ ሰፋ ያለ ሌላ ቪዲዮ ብትሰሪልን ወይም ደግሞ
በአካል አግኝቼሽ ልታለማምጂኝ ትችያለሽ???