Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
➨ በ ቪዲዮው ላይ ከበሮ በመምታት ሲያግዘኝ የነበረው ወንድሜ ፊቱ እንዲታይ ስላልፈለገ ነው ለዚህም ይቅርታ እንጠይቃለን !! ስላገዘኝም እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ይቅር ለእግዚአብሔር ወድማችን ችግር የለውም ይቅርታም አያሰጠይቅ ምንም አላጠፍችሁም ፀጋውን ብዝት ያርግላችሁ በርቱ
እግርህን አሳየን እናመሰግን አለን በርታወንድማችን
ችግር የለዉም ወድም አለም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹህ
የአጫብር ከበሮ አመታት አስተምረን
ጎበዝ ልጅ❤እግዚአብሔር ይባርክህ❤😊❤😊
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እናመሰግናለን ወንድማች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። በቀጣይ ወረብን በስፋት አስጠናን ።🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም ማለት ይህ ነዉ እግዚአብሔር መረጧቹሀል ከራሳቹህም አልፎ ለኛም ትልቅ ትምህርት እየሰጣቹህን ነዉ ፀጋዉን ያብዛላቹህ ሺህ አመት ኑሩልን 💕🙏💕እኔም ልቦናየ እድይዝልኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በዚሁ ቀጥል
አሜን አመሠግናለሁ
Betam tiru new egzihabher yistilign ...mulu yesewnet enkisikaseh bitay yeshale new
eshi egziabher yakberelegn
ተባረኩ እግዚ አብሄርያክብርልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
አሜን
በርታ ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ ፀጋውን ያብዛልህ
እናመሰግናለን ወንድማችን በረታ
አመሠግናለሁ
ye mtasayen arif neger gn ye likawunt shebshebo btasayen
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም
ዝማሬ መላእት ያሰማልን ከወረብ ጋር ደሞ
እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችን
ቃለሕይወትንያሰማልንያሰማልን
በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን! ሰላም ውንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም የቤተክርስቲያን ሰርዓት ነው. 1ኛ የቅዳሴ ሰርዓት ነው. በቅዳሴ ሰዓት የግል ፀሎት /ዉዳሴ ማርያም የመሳሰሉትን ማድረግ ይቻላል ወይ? 2ኛ ማህሌት, ቅዳሴ, ከዳን... እንዚህ ነገሮች አለገባኝም እባክህ ውንድሜ አስረዳኝ🙏 እግዝአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ያብዛልን አሜን!
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከበሮ መምታት ባንተ ትምህርት ችያለሁ የሁልጊዜ ፍላጎቴ ነበር አሁንም ጀምረህ እስክታበቃ ካንተ እኩል እየተለማመድኩ ነበር በጣምም ደስ ብሎኛ በሚቀጥሎ የእግር እንቅስቃሴ ብታሳየኝ ደግሞ ደስ ይለኝ ነበር ካላስቸገርኩ በተረፈ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ፤ እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ፤ አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Egziabher ystln kale hiwot yasemaln gena bzu entebkalen wendmachn 🙏
Amen amesegnalew
ጎበዝ ልጅ❤ እግዚአብሔር ያበርታህ
በርታ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
አሜን አብሮ ያሰማን
Kale hiwot yasemalen wendmoche.....nger gen keberowen ke wereb gare betmetaw geltse yehonelenal
Eshi
እግዚአብሔር ይመሰገን ወድሞቻችን ሰላማችሁ ይብዛልን በእውነት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰጥልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በጣም ግሩም ነው በርቱ
አሜን እናመሰግናለን
አሪፍ ነው በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሪፍ ነው። ወንድሜ በርታ ግን በሰፊው ወረብ ብሰራ ጥሩ ነው
መልካም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
ተባርክ ወድሜ 🙏
በጣም አመሰግናለው
ጥሩ ነው ይበልጥ ደግሞ ከወረብ ጋር ቢሆ ጥሩ ነው ደብር ነክ ማህበረ ቅዱሳን ይበልጥ እንከታተል ቀጥል ሌላም
በጣም እናመሰግናለን በርታ
አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በርታ ወንድማችን
ለጀማሪዎች ጥሩ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Kalehewet yasemaln
Amen
❤❤❤እናመሰግናለን ወንድም አለም ጸጋውን ያብዛልክ
ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን
Betami des yemili tmhiriti wendmie enie kante gar now yetemarku yekebero enamesgnalen
Egziabher yakberelegn
በጣም እናመሰግናለን
Yene abate seyaszenge liken yemeslgal egezeyabher kanti gare yhune
እደግ ተመንደግ የኔ ልጅ !!ዥማሬህ ታናሽ ቢሆንም ፍጻሜ ታላቅ ነው ።
አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እናመሰግናለን ቀጣይ ክፍል ሶስት የታል
well understand you
መጀመራ ሰላም እንዲ ትሆነለይ ይመኛ ኣሎ ልጠይቅ የፈለጉትን ኮቦሮ መምታቱ ኣሰየሀን ግን በመዝሙር እንዴት እንዲ መታ ልታሳየን በትህትና ይጠይቕ ኣሎ ደና ሁን የኔ ወንድም
እስቲ ወረብና እንቅስቃሴ ስራልን
በርታልን ወንድም
የአጫብር ከበሮ ስራልን
የአጫብር ወረብ እንቅስቃሴ
የቅበላ መዝሙር ከበሮ አመታት ብትለቅልን
Egzabiher yistilign
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዜማ በሉልን
ወንድም በናትህ የወረብ ከበሮ ጽናጽን አሳየን
በጣም ተመችተኸኛል በህይወቴ መማር ምፈልገው ነው። ወደ ፊት ኮንታክት አድርግህ እና በበለጠ በአካል እንድታስተምረኝ እፈልጋለሁ።
ችግር የለውም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ
ቃለ
በጣም እናመሰግናለንጥያቄ በእያንዳንድ ማለት በማመላለስ፤ በማሸብሸብ ባጠቃለይ በያንዳንዱ ስንት ስንት ግዜ እንመታለን በቁጥር ብትገልፅልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰
ከወረብ ጋር አሳየን።
ናሁ ሰናይ!!!
"በርታ❤"
Be ketay 7 tunm ye kebero Ametat beteketatay Entebkalen Tebarrku
eshi ende egziabher fekad
Ye achabir werebinim btasayen
Melkam
ቁርቋሮውን በደምብ አሳየን እባክህ
በጣም አስፈላጊ ጥሩ ትምህርት ነበር የጀመርከው ግን አቋረጥክ በሰላም ነው ወንድም?
አዎ በነገሮች አለመመቻቸት ምክንያት ነው 🙏
Like
Be werb mezmure behone
ግራኝ ነው ወይ ከበሮ የሚመታው ወንድማችን
አዎን
አመሠግናለሁ ❤❤
እግረህ አየታየ ቢሆን በጣም ጥሩ ነበር
❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
Ye begena asayen
ሰላም እንዴት ዋላችሁ በአገልግሎት ጊዜ የሽብሸባ እና የጭብጨባ ትርጓሜ በጽሁፍ ብትልኩልኝ? እባካችሁ
የፅፋት አመታት አሳየን ስለ ድንግል
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን
እባክህን 🙏🙏🙏🙏 ቀጣዩን ስራልን
የአጫብር ብታሳየን እባክህ
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
part 3 atseralnm wendmachin
Ende egziabher fekad eseralew
ወንድሜ ብጣም ጥሩ ።ግን ለምን ያለ ዜማ ሆነ ግልጽ ኣደለም ለምረዳት፡ይከብዳል
እሺ ተቀብያለሁ
ለወረቡ ሙሉ ሰውነትክ ቢሆን ጥሩ ነው
ከበሮ ስንትነው የሚሸጠዎ
አጫብር ከበሮ አመታት
ግን መዝሙር ሳጠና አልያዝ ይለኛል እስኪ በምን መንገድ ነው የምታጠኑ አጠናለው ግን ዘግቼ ለማለት ስፈልግ አይደለም መዝሙሩ ርዕሱ ይጠፍኛል
ወረብ ብቻ አስተምረን ማለቴ ጸናጽል
@@Maetent እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
እባክህን ሙሉ የወረብ አቋቋሙን ከመቋሚያ ጋር አሳዬን
የመቋቋሚያ አያያዝ ትምህርትስ አሰጥም
Egziabher yistih.....ke mekuamiya gar yalewin enkisikase bitseralin yitemenal
➨ በ ቪዲዮው ላይ ከበሮ በመምታት ሲያግዘኝ የነበረው ወንድሜ ፊቱ እንዲታይ ስላልፈለገ ነው ለዚህም ይቅርታ እንጠይቃለን !! ስላገዘኝም እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ይቅር ለእግዚአብሔር ወድማችን ችግር የለውም ይቅርታም አያሰጠይቅ ምንም አላጠፍችሁም ፀጋውን ብዝት ያርግላችሁ በርቱ
እግርህን አሳየን እናመሰግን አለን በርታወንድማችን
ችግር የለዉም ወድም አለም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹህ
የአጫብር ከበሮ አመታት አስተምረን
ጎበዝ ልጅ❤እግዚአብሔር ይባርክህ❤😊❤😊
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እናመሰግናለን ወንድማች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። በቀጣይ ወረብን በስፋት አስጠናን ።🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም ማለት ይህ ነዉ እግዚአብሔር መረጧቹሀል ከራሳቹህም አልፎ ለኛም ትልቅ ትምህርት እየሰጣቹህን ነዉ ፀጋዉን ያብዛላቹህ ሺህ አመት ኑሩልን 💕🙏💕እኔም ልቦናየ እድይዝልኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በዚሁ ቀጥል
አሜን አመሠግናለሁ
Betam tiru new egzihabher yistilign ...mulu yesewnet enkisikaseh bitay yeshale new
eshi egziabher yakberelegn
ተባረኩ እግዚ አብሄርያክብርልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
አሜን
በርታ ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እናመሰግናለን ወንድማችን በረታ
አመሠግናለሁ
ye mtasayen arif neger gn ye likawunt shebshebo btasayen
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም
አሜን
ዝማሬ መላእት ያሰማልን ከወረብ ጋር ደሞ
እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችን
አሜን
ቃለሕይወትንያሰማልንያሰማልን
አሜን
በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን! ሰላም ውንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም የቤተክርስቲያን ሰርዓት ነው. 1ኛ የቅዳሴ ሰርዓት ነው. በቅዳሴ ሰዓት የግል ፀሎት /ዉዳሴ ማርያም የመሳሰሉትን ማድረግ ይቻላል ወይ? 2ኛ ማህሌት, ቅዳሴ, ከዳን... እንዚህ ነገሮች አለገባኝም እባክህ ውንድሜ አስረዳኝ🙏 እግዝአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ያብዛልን አሜን!
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከበሮ መምታት ባንተ ትምህርት ችያለሁ የሁልጊዜ ፍላጎቴ ነበር አሁንም ጀምረህ እስክታበቃ ካንተ እኩል እየተለማመድኩ ነበር በጣምም ደስ ብሎኛ በሚቀጥሎ የእግር እንቅስቃሴ ብታሳየኝ ደግሞ ደስ ይለኝ ነበር ካላስቸገርኩ በተረፈ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ፤ እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ፤ አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Egziabher ystln kale hiwot yasemaln gena bzu entebkalen wendmachn 🙏
Amen amesegnalew
ጎበዝ ልጅ❤ እግዚአብሔር ያበርታህ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
በርታ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
አሜን አብሮ ያሰማን
Kale hiwot yasemalen wendmoche
.....nger gen keberowen ke wereb gare betmetaw geltse yehonelenal
Eshi
እግዚአብሔር ይመሰገን ወድሞቻችን ሰላማችሁ ይብዛልን በእውነት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰጥልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በጣም ግሩም ነው በርቱ
አሜን እናመሰግናለን
አሪፍ ነው በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሪፍ ነው። ወንድሜ በርታ ግን በሰፊው ወረብ ብሰራ ጥሩ ነው
መልካም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
ተባርክ ወድሜ 🙏
በጣም አመሰግናለው
ጥሩ ነው ይበልጥ ደግሞ ከወረብ ጋር ቢሆ ጥሩ ነው ደብር ነክ ማህበረ ቅዱሳን ይበልጥ እንከታተል ቀጥል ሌላም
በጣም እናመሰግናለን በርታ
አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን
በርታ ወንድማችን
አመሠግናለሁ
ለጀማሪዎች ጥሩ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Kalehewet yasemaln
Amen
❤❤❤እናመሰግናለን ወንድም አለም ጸጋውን ያብዛልክ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን
አሜን
Betami des yemili tmhiriti wendmie enie kante gar now yetemarku yekebero enamesgnalen
Egziabher yakberelegn
በጣም እናመሰግናለን
Yene abate seyaszenge liken yemeslgal egezeyabher kanti gare yhune
Amen
እደግ ተመንደግ የኔ ልጅ !!
ዥማሬህ ታናሽ ቢሆንም ፍጻሜ ታላቅ ነው ።
አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እናመሰግናለን ቀጣይ ክፍል ሶስት የታል
well understand you
መጀመራ ሰላም እንዲ ትሆነለይ ይመኛ ኣሎ ልጠይቅ የፈለጉትን ኮቦሮ መምታቱ ኣሰየሀን ግን በመዝሙር እንዴት እንዲ መታ ልታሳየን በትህትና ይጠይቕ ኣሎ ደና ሁን የኔ ወንድም
እስቲ ወረብና እንቅስቃሴ ስራልን
በርታልን ወንድም
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
የአጫብር ከበሮ ስራልን
የአጫብር ወረብ እንቅስቃሴ
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
የቅበላ መዝሙር ከበሮ አመታት ብትለቅልን
Egzabiher yistilign
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዜማ በሉልን
ወንድም በናትህ የወረብ ከበሮ ጽናጽን አሳየን
በጣም ተመችተኸኛል በህይወቴ መማር ምፈልገው ነው። ወደ ፊት ኮንታክት አድርግህ እና በበለጠ በአካል እንድታስተምረኝ እፈልጋለሁ።
ችግር የለውም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ
ቃለ
በጣም እናመሰግናለን
ጥያቄ በእያንዳንድ ማለት በማመላለስ፤ በማሸብሸብ ባጠቃለይ በያንዳንዱ ስንት ስንት ግዜ እንመታለን በቁጥር ብትገልፅልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰
ከወረብ ጋር አሳየን።
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
ናሁ ሰናይ!!!
"በርታ❤"
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Be ketay 7 tunm ye kebero Ametat beteketatay Entebkalen Tebarrku
eshi ende egziabher fekad
Ye achabir werebinim btasayen
Melkam
ቁርቋሮውን በደምብ አሳየን እባክህ
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
በጣም አስፈላጊ ጥሩ ትምህርት ነበር የጀመርከው ግን አቋረጥክ በሰላም ነው ወንድም?
አዎ በነገሮች አለመመቻቸት ምክንያት ነው 🙏
Like
Be werb mezmure behone
ግራኝ ነው ወይ ከበሮ የሚመታው ወንድማችን
አዎን
አመሠግናለሁ ❤❤
እግረህ አየታየ ቢሆን በጣም ጥሩ ነበር
❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
Ye begena asayen
ሰላም እንዴት ዋላችሁ በአገልግሎት ጊዜ የሽብሸባ እና የጭብጨባ ትርጓሜ በጽሁፍ ብትልኩልኝ? እባካችሁ
የፅፋት አመታት አሳየን ስለ ድንግል
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን
እባክህን 🙏🙏🙏🙏 ቀጣዩን ስራልን
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
የአጫብር ብታሳየን እባክህ
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
part 3 atseralnm wendmachin
Ende egziabher fekad eseralew
ወንድሜ ብጣም ጥሩ ።
ግን ለምን ያለ ዜማ ሆነ ግልጽ ኣደለም ለምረዳት፡ይከብዳል