አብርሽ እና ሩታ ከዳኒ ጋር ታረቁ.ዳኒ ይቅርታ ጠየቀ💕

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 6 тис.

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 3 дні тому +1184

    በመታረቃቸዉ ደስ ያለዉ ብቻ እስኪ 👍👍❤

  • @TsigeEthio
    @TsigeEthio 3 дні тому +585

    ጌታን አብርሽና ሩታ ምርጥ ልጆች ናቸው ልባቸዉ ንፁ ነው ለማንኛዉም እንኳን ታረቃቹ

  • @GagdshBvddv
    @GagdshBvddv 3 дні тому +477

    👌👌❤ይቅርታ ከምንም በላይ ነዉ 🙏

    • @ሀና
      @ሀና 3 дні тому +1

      ❤❤❤❤❤

  • @Rutagrace
    @Rutagrace 3 дні тому +56

    አብርሽየ መልካም ሰው ለሴት ልጅ ያለው ክብር🎉🎉

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 3 дні тому +1182

    አብርሽ በፀብ ሳይሆን በፍቅር አሸናፊ ነው የምትሉ ብቻ👍👍👏👏

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 3 дні тому +339

    ተመስገን ጌታ ሄይ ዳኒ ልብ ገዛ😂😂😂ግን አብርሽና ሩታ እራሳችሁን ጠብቁ የኔ ውዶች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jafeerrani5730
    @jafeerrani5730 3 дні тому +132

    አብርሽ ማርያምን ዳኒ አይታመንም እራሳቹ ጠብቁ ብቻ ፈጣር ይጠብቃቹ 🙏😢

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 3 дні тому

      ጎሸ የተመቸኝ ሀሳብ ነዉ👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @dir204
    @dir204 3 дні тому +28

    አብርሽ እናትህ ወርቅ ነው የወለደችው ከባድ የፍቅር ሰው ነህ ተባረክ አንድ ቦክስ ሳይቀምስ ይቅር አልከው ?? ይሁን መልካምነትህን ለአለም እስተምረሀል❤❤ርብርብ የፍቅር ሰው ነህ ከልቤ ነው

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 3 дні тому +212

    አብርሽ መልካም ሰው ነህ ማርያምን የይቅርታ ልብ ያለህ ሰው ነህ❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 дні тому +1037

    የግሬስ ፈማሚሊ ደጋፊወች ብቻ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ደግሞ ደምሩኝ

    • @Flyonaግሬስ
      @Flyonaግሬስ 3 дні тому +2

      ደምሪኝ ወንድሜ🎉🎉🎉❤❤

    • @TagiTagiamman
      @TagiTagiamman 3 дні тому

      We.love.you.gires❤❤❤❤❤

    • @UgUf-bd4hz
      @UgUf-bd4hz 3 дні тому

      አንተ ልጅ ግን አሽቃባጭ ነገርነክ😂😂😂

    • @UgUf-bd4hz
      @UgUf-bd4hz 3 дні тому

      አንተ ልጅ ግን አሽቃባጭ ነገርነክ😂😂😂

    • @Rosa-fx4bd
      @Rosa-fx4bd 3 дні тому

      Deramwe lfetme nwe mlte nwe

  • @SideraMohamed
    @SideraMohamed 3 дні тому +134

    የአለሙ ጊታ ❤❤❤❤አላህ ❤❤❤❤❤አንድ ና አንድ ብቻ ነው የኝ ውዱ ነብይ መሀመድ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️ስለላሁ አለይሂ ወስለም የአላህ መልክተኝ ናችው ስለላሁ አለይሂ ወስለም ሙስሊም ላደርከኝ ጊታ አላህዋያ አመስግንሀለሁ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤አላህዋይ ❤❤❤❤❤❤ርበል አለሚን ♥️♥️♥️♥️♥️

    • @jemila51
      @jemila51 3 дні тому +3

      ❤❤❤አልሀምዱሊላህ❤

    • @Flyonaግሬስ
      @Flyonaግሬስ 3 дні тому +1

      ደምሪኝ ውዴ❤❤

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 3 дні тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 3 дні тому +2

      ሠለላህ አለይሂ ውሠለም የሀቤበላህ መሀመድ

    • @SadaMekonan
      @SadaMekonan 3 дні тому +1

      Saw saw saw❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gezayeinatu
    @Gezayeinatu 3 дні тому +40

    “ጻድቃን ሆይ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ ሐሤትም አድርጉ፤”
    - መዝሙር 32፥11

    • @meretechhassni305
      @meretechhassni305 3 дні тому

      አሜን ለኔ እሱ ይሻለኝ የኔ ጌታ እወደዋለሁ❤

    • @Waklyum
      @Waklyum День тому

      Amen amen amen

  • @meronalem2663
    @meronalem2663 3 дні тому +54

    ዳኒ በጣም መልካም ነገር ነው ያደረከው ሰው ጥፉቱን አውቆ የቅርታ መጠየቅ በጣም ታላቅነቱን እግዘብሔርን ማክበር ነው ዳኒ ወደ ቀልብህ ስለተመለስክ ወደ ማስተዋል ወደ እራስህ ስለተመለስክ ፈጣሪ በይቅርታ የሚያምን ልብ ሰለሰጠህ በጣም ደስ የሚል እልል ያሰኛል እሲቲ ክፉ የሚሳራቹሁ ሰይጣን ቅስሙ ይሰበር ይፈር አብርሽ ና ሩታ ይቅርታውን በመቀበላቹሁ እናመሰግናቹሀለን በተለይ አብርሽ በጣም የይቅርታ ልብ ያልክህ መልካም ሰው ቅን ነህ ዳኒ ለፅጌ ብለህ ወደኋላ እንዳትመለስ አደራ ውሻ ነው የተፋውን የሚመልሰው ሲቀጥል ፅጌ ሲበዛ ነጭነጫ ነገረኝ ሴት ናት ጎበዝ ሴት ብትሆን ነገሩን አብርዳ ከንተ ጋር በሰላም መቀጠል ነበረባት እሷ ግን አሁንም ያዙኝ ልቀቁኝ ልታይ ልታይ አበዛች ላወቀው ሰው ነገር በጣም ነው የሚሰለቸው ዳኒ ከአንዋር ና ፊወናን ይቅርታ ጠይቀህ በሰላም ኑር

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 3 дні тому +1028

    አብርሽ እና ሩታ በፍቅር አሸናፊ ናቸዉ የምትሉ እስኪ 👍👍

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa 3 дні тому +147

    እውነት አብርሽየ ጨዋ የጨዋልጂነህ ተባረክ ይህ ባህርህን አይቀይርብህ ዳኒም ጎበዝ ይቅርታማለት ታላቅነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 3 дні тому +10

    የጋሽዬ ልጆት በፍቅር እዲ በፀብ አያምኑም ምክንያቱም የጋሽዬ ልጆች ስለሆኑ የቀሩትም ገና ይመጣሉ Grace አሁንም ወደ ፊት 💪💪🥰🥰🥰🥰

  • @KamelitawelAwele
    @KamelitawelAwele 3 дні тому +131

    ዳኒ የዉነት የኢቅርታ ከመጣክ ፊውናን አንዋር ይቅርታ ጠይቃቸዉ ተመልካች ያኔነዉ የሚቀበልህ ነጌ ከነሡ ጋእንጠብቅ አለን

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 дні тому +4

      ትክክልደምሪኚውደ🎉

    • @Hayatmuhamedkasaw
      @Hayatmuhamedkasaw 3 дні тому +6

      ዲራማው እያለቀነእዴጋይስ። ስንትክፍልይቀራል ወይስተፈፀመ

    • @Menelik27
      @Menelik27 3 дні тому

      በትክክል

  • @SahEhto
    @SahEhto 3 дні тому +74

    ንፁ ልብ ነው ያላቹ ማርያምን አብርሽና ሩታ መልካም ነገር ነው እግዝአብሔር የሚወደው ነገር ነው🥰🥰🥰👍

  • @ገኒ-ረ9ዐ
    @ገኒ-ረ9ዐ 3 дні тому +413

    ሙስሊሞች ባአላህ ክርስቲያኖች በማሪያም ደምሩኝ የስደት እህታችሁ ከመዳም ኩሽና😢😢😢

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 3 дні тому +2

    ምርጥ ሰውንን ምን አይነት እናት ነው ያሳደገችው ምን አይነት አባት ነው ያሳደገ ቤተሰቦች ሁሉ የተባረኩ ተባረኩ እግዚአብሔር ለኛ ይቅር ያለንን የኛን ሃጥያት እኛም ይቀር ማለት አለብን በፍቅር ኖሮ አብራችሁ ስሩ አብራችሁ ደቡብ ኢትዮጵያዊነት

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 3 дні тому +56

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ተመስገን ዳኒ ልብ ገዛ ኪዳነምህረት ልቦና ትስጥክ ዳኒ 🎉🎉🎉🎉

  • @maheletayalew
    @maheletayalew 3 дні тому +71

    ዳኒ ካሳዘንካቸው አንዷ እኔ ነበርኩ ዛሬ ወደድኩህ ይቅር ማለትህ ትልቅነትህን አይቻለሁ ከሰው ሁሉ በላይ ደግሞ እግዚአብሔርን ነው ደስ ያሰኘኸው ምክንያቱም እኔ ይቅር እንዳልኳችሁ እርስበእርሳችሁ ይቅር ተባባሉ ያለውን ቃል ፈፅመሀልና ተባረክ ለብዙዎች ትምህርት የሚሆን ነገር ነው ያረከው

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 3 дні тому

      በጣምነዉ ደሥ ያለኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 дні тому

      ​@@RaheemaRaheema-k9dደምሪኚውደ🎉

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 3 дні тому +1

      መጨረሻውይመር ዛሬሥጥሩአርጓል

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 3 дні тому

      እኔምደስብሎኛል

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 3 дні тому +50

    እጁግ በጣም እናመሠግናል አብረሽየ ዳኒየ የኔ አባት ይቅረታ መጠየቅ ተላቅለትነዉ በጣም ደሥ ይላል ከዚህ በሀላ ፍቅር በፍቅረ ጸግሽም ጋ ታረቁ

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 2 дні тому

    Daniko በጣም የዋህ ነዉ አግዚአብሔር ይመስገን መታረቃችሁ ማርያምን ደስ ብሎኛል 😭😭😭😭dani ማመን አቃተኝ ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹ጎበዝ 🥰🥰🥰

  • @አበርታኝአምላኬ
    @አበርታኝአምላኬ 3 дні тому +103

    መታረቃቺሁ ደሥ ይላል ግን መጠርጠር ደግነዉና ተጠቀቁ አብርሺና እሩታ

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 3 дні тому +1

      እኔም ብያለሁ እናቴ ሊያዘናጋቸው እየመሰለኝ ነው

    • @Menelik27
      @Menelik27 3 дні тому

      በትክክል እኔም እንደዛ ነው የማስበው።

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 3 дні тому +21

    ዳኒ ከልብ ከሆኔ ጥሩ ነው በዛይ ጾም ነው በዚህ አስቀያሚ ዘመን ላይ ሁኔን እባካችሁ የይቅርታ ልብ ይኖረን 😥😥😥😥 እግዚአብሔር ለሁላችንም በመልካም አይኑነው የሚያን ምን ይደርጋል ክፋት ቶንከል ወተን የማንለስበት ዘመነ ነው ዳኒ አብርሽ ሌሎችም ስሩ አብራቸው እደጉ ❤❤❤❤

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 3 дні тому +56

    በጣም በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ለዳኒ የበለጠ ማስተዋልን ይስጥህ። ምክንያቱሞ ሰውን የሚጎዳ እራሱን መጉዳቱ አይቀርምና።

    • @እግዚአብሔርእረኛነው-ቈ9ዘ
      @እግዚአብሔርእረኛነው-ቈ9ዘ 3 дні тому +3

      ታያልቹ ዳን ከልቡ አይደልም ዎድ ልባቻዉ እንዴት ልግባ ብሎ የፈጥር ዜድ ነው እያስመስል ነው

    • @drr8432
      @drr8432 3 дні тому

      ​@@እግዚአብሔርእረኛነው-ቈ9ዘትክክል ዳኒ ከልብ አይመስለኝም ይቅሪታ ያለዉ ብቻ ናየዋለን ለሩታ ያለዉን አስተያየት ግን አልቆረጠለትም የማስመሰል ይቅሪታ ነዉ ለማንኛዉም ፈጣሪ ልቦናዉን ወደመልካም ነገር ይመልስለት

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 3 дні тому

    ተባረክ ጌታ ይባርክህ ዘመኑ የተባረከ ይሁን ማስተዋል ያለ ልጅ ነህ ጌታዬ ባርክ ትዳር ይባረክ እውነት ተባረኪ ትልቅ ሰው ልጅነት ተባረክ እሱንም ደግሞ ይባርከው

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 3 дні тому +29

    እሩታ ትክክል ነች ዳኒን አምነሽ እራስሽን ጠብቂ
    አብርሽ በግ ነው ዳኒ እባብነው ፅጌም እዳትበቀልሽ በርቀት ሁኒ

    • @fatumaAdem-by3lf
      @fatumaAdem-by3lf 3 дні тому

      ትክክክል

    • @drr8432
      @drr8432 3 дні тому

      ትክክል አብርሽ የዋህ ነዉ አብርሽ እና ሩታ ራሳችሁን ጠብቁ❤

  • @Beti-ግሬስ
    @Beti-ግሬስ 3 дні тому +144

    ተመስገን ጌታዬ ስለታረቁ ደስ ያለዉ ብቻ በ👍❤

  • @LattuuKanate
    @LattuuKanate 3 дні тому +129

    Wowowowowowow amazing dhugumaa taanan baay'ee namati tola dhugaa waaqayyoo jibbaa keessa wanti argamu hin jiru❤ warrii akka koo araaramu isanitti gammaddan like godha ❤️

    • @WaabiiGadisa-ok1hw
      @WaabiiGadisa-ok1hw 3 дні тому +10

      Rabbii kan jalatuu araaraa,garuu ergaa dhifaama godhaanif booda off eegganoo godhuu qabuu jedhen yaada, maalif deebi'e jijiraamuu danda'a

    • @MasaratAbdo-x3w
      @MasaratAbdo-x3w 3 дні тому +4

      Dhugumaa yoo ta'ee garidhaa garuu nagarii barbaduu yoo ta'ee malee😢

    • @WaabiiGadisa-ok1hw
      @WaabiiGadisa-ok1hw 3 дні тому +3

      @@MasaratAbdo-x3w Ani dani hin amanuu tiktoki irraati tsigen ruta irraan ballaa geesisuuf yaada jirtii jechaa jiruu

    • @OlanaaYouTube
      @OlanaaYouTube 3 дні тому +2

      Diramaa 🤣🥴

    • @user-tk6fp6lp4j
      @user-tk6fp6lp4j 3 дні тому +2

      Bar diramadhaa😂😂😂

  • @marta6786
    @marta6786 День тому

    ዋው በጣም ደስ ብሎኛል
    አብረሽ የኔ አባት እንኳን ደስ አለህ ሩታዬ የኔ ልዩ እንኳን ደስ አለሽ
    ዳኒ እኛ ሁላችን ወልካም ብለን ተቀብለናል እንኳን በሰላም መጣክ እኛ ሁላችን አብረሽ ደጋፎች እንወዳለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏

  • @Obsineetguutaashuumii
    @Obsineetguutaashuumii 3 дні тому +91

    Boru immoo dirama bira nuuf akka fiddan shakkii hin qabuu ❤❤❤ rutta ❤❤

  • @sebleሰብለቲዩብ
    @sebleሰብለቲዩብ 3 дні тому +158

    አረ የአብርሽን ትግስት የምትወዱት ብቻ አሳዩኝ ተባረክ በፍቅር የምታምን አስተዋይ ነክ አብርሽ እግዚአብሔር ይባርክህ የነ አብርሽ ቤተሰቦች subscribers እያደረጋችሁ አበረታቱኝ አድስ መዝሙር እየሰራሁ ነዉ🙏

  • @hayat2582
    @hayat2582 3 дні тому +32

    ማሻአላህ ከዚህ መገር የተማርኩት ነገሮችን በትግስትና በፍቅር ማሸነፍን አብርሀም ጀግናብየሀለሁ የሰውልጂ በፍቅር ማሸነፍ እደሚቻል አስተምርህናል

    • @drr8432
      @drr8432 3 дні тому

      ትክክል አብርሽ በይቅሪታ ነገር ማሰለፉ ደስይላን ❤
      ግን ዳኒ ከልቡ ኮሆነ ይቅሪታ ያለዉ ደስ ይላን ግን አይመስለኝም ለማኝኛዉም እናየዋለን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን❤

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 3 дні тому

      በጣም አብርሽ በጣም ጨዋ መልካም ታጋሽ ነው

  • @HikmaJemal-f3n
    @HikmaJemal-f3n 2 дні тому

    ሱብሀነላ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወላኢላሀኢላህ
    ወላሁአክበር
    መልካምነት ሁሉ ለራስ ነው
    መልካም ነገሮች ሁሉ ይግጠማቹ
    ፅጌም ፈጣሪ በመልካም ስራ ሁሉ ይመልሳት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tadelu-sp4nj
    @Tadelu-sp4nj 3 дні тому +36

    A//R waaqayyoo ayyaana sinfi yaa baayisuu ebbifaama ijoole ebbaa ta.a ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hanna-w9z7u
    @Hanna-w9z7u 3 дні тому +30

    እባብ ቆዳውን ቢገለብጥ እራሱ እባብ ነው አለች እሩታ ልጥነሺ እሩታዬ አሰተዋይ ሴት አሁንም እዳታምኑ ዳኒን

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 дні тому

      ደምሪኚውደ🎉🎉🎉

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 3 дні тому

      ንግግሯ በጣም ገረመኝ

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 3 дні тому

      ትደግልኝ ጎበዝነች

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 3 дні тому

      እሩታየኮትለያለች ብቻአላህይጠብቃቸው

    • @drr8432
      @drr8432 3 дні тому

      ሩታዬኮ ትለያለች ትክክል ናት እኔ አሁንም ዳኒ አላመንኩትም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ❤❤❤

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 3 дні тому +1335

    አብርሽ ለሴት ልጂ ክብር አለው የምትሉ❤❤😢😢

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w 3 дні тому +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w 3 дні тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hayat-c9b
      @Hayat-c9b 3 дні тому +6

      አብርሺ ቀላል ክብር አለወ እደ❤❤❤❤❤ ጀግና የዋህ

    • @Hayat-c9b
      @Hayat-c9b 3 дні тому +3

      አላዋጣህ አለ አተቆሻሻነህ

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h 3 дні тому

      @@user-ds2ri9qd2 💝💝💝💝💝

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed 3 дні тому +12

    ወላሂ አብርሽ የሚያውራው ቃላት የሚመቸው❤

  • @CustomerC70
    @CustomerC70 3 дні тому +32

    Wiyi daniyee dasi naa jete haraa😢❤❤❤❤A&R ebbifama ijolee fiqir❤❤❤

    • @Meron-z6v
      @Meron-z6v 3 дні тому

      Hin soba 😂😂😂

  • @Edeled
    @Edeled 3 дні тому +66

    ኣብርሽ እና ሩታዬ መቸም ኣይላያዩም የምትል ላይክ👍👍❤

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 3 дні тому

      አታሽቃብጪ እርቅ እያወረዱ ሌላ ማን አወራ

  • @MsUae-g1f
    @MsUae-g1f 3 дні тому +19

    እግዚአብሔር ይመስገን ዳኒም ተባረክ ሁሉም ሰው ያጠፋል ማንም ፃድቅ የለም ግን ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነትነው❤😊

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 дні тому +1

    ድራማው ተፈፀመ እግዚአብሔር ይመስገን😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልል ደስስስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ❤❤❤❤❤ እንኳን ደስስ አላችሁ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 3 дні тому +44

    ያራዳ ልጅ ማለት በይቅርታ የሚያምን ነው ❤❤❤❤በጣም ደስ ብሎኛል አብርሽና ሩታ ዳኒ❤❤❤

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 3 дні тому +16

    ዛሬ ጥሩ ነገር ተናገርክ ዳኒየ ደስ ይላል የኔወንድም በመታረቃችሁ ደስብሎኛል ማሮቸ ዳኒን አትፍረዱበት ፍቅር ነዉ ይቅርታ ትልቅነት ነዉ ተመስገን🥰❤❤❤🙏ያምርባችዋል ይህ ኢትዮጵያዊ ነት ይህነዉ አንድነት ዉድድድድድ❤🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @ሰሙበሪጊን
    @ሰሙበሪጊን 3 дні тому +179

    አብርሽ ታዉ ድጋሜ ከዚ ሰዉዬ አታጋነኙ ❤

    • @ዘሀራየአላሻልጅ
      @ዘሀራየአላሻልጅ 3 дні тому +10

      ዲራማ ነው አትሸወዱ

    • @Dignish
      @Dignish 3 дні тому +1

      ​@@ዘሀራየአላሻልጅmn gebsi

    • @EyerusMengstu-d5v
      @EyerusMengstu-d5v 3 дні тому +6

      ደስ አላለኝም የዳኒ አቀራረብ ፅጌም ይቅርታ ብላ ነው መርዟን የረጨችው

    • @مغفوري-د9م
      @مغفوري-د9م 3 дні тому +2

      ምን አገባሽ😮

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 3 дні тому +1

      ​@@مغفوري-د9مዝበይ መርዝ

  • @Sara-nu5gu
    @Sara-nu5gu День тому

    አብርሽ ተባረክ ልናገር የነበረውን የክርስቶስን ፍቅር ስለተናገርክ አስደስተህኛል አብዝቶ ይባርክ

  • @alcontmobile7979
    @alcontmobile7979 3 дні тому +42

    Hara galfanne baqqaa kama diraamaan kun dhumate dhumachuun diraamaa kana kan isin gammachiise 👍👍👍

    • @BiraKiya
      @BiraKiya 3 дні тому

      Birrif jetetuu gaddii arbatii huddii eshetuu lubbuu😂

    • @Susiiyee
      @Susiiyee 3 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂 kaa biiraa amaa financial dhufaan amaas

    • @abershi5171
      @abershi5171 3 дні тому

      Hara'dha itti dhiyate boru akka jala hin baane bichaa😂😂😂

    • @Susiiyee
      @Susiiyee 3 дні тому

      fidaani dhufan jechuu barbade🤦

    • @jadkoubaissy5232
      @jadkoubaissy5232 3 дні тому

      😂😂😂😂

  • @EyuelXO_grace
    @EyuelXO_grace 3 дні тому +130

    በመልካም ነገር ከመጣክ እኛ የ ቡታጅራ ልጆች ፍቅር ነን የ አብርሽ ጋርዶች ግሬስ ወደፊት ፅጌ አንቺን አፍሽን ቆጥቤ ለቦና ይስጥሽ

    • @WaselaMohammad
      @WaselaMohammad 3 дні тому +4

      የናቴ ዎሬ ሳልቺቶንናባራ ኡንካን ድራማው ታቆውጫ 😂😂

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 3 дні тому +3

      Yes❤❤❤❤❤

    • @Dignish
      @Dignish 3 дні тому +2

      ❤❤❤💪💪💪

    • @الياسالأمدي
      @الياسالأمدي 3 дні тому +4

      ጉራ ብቻ

    • @WaselaMohammad
      @WaselaMohammad 3 дні тому +3

      @الياسالأمدي ካቡታጃራ ልጆችሁሉ ዳስ የሚል ስናምግባር ያላት ብቻ ሄሉዬ nat💞

  • @melatassefa723
    @melatassefa723 3 дні тому +13

    ይቅርታ ጠያቂም ተቀባይም ትልቅነት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉ደስ የሚል ዜና ነው ❤❤❤❤❤ዳኒዬ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም አይዞህ

  • @MahiDan-jf5wc
    @MahiDan-jf5wc День тому

    Danishayee geta ke ante ga yehun....ye ante yehonechiwun geta bariko yisitih....wendeme wedehalehu😍😍😍

  • @maheletayalew
    @maheletayalew 3 дні тому +29

    ሩታም እንደአብርሽ የይቅርታ ልብ ይኑርሽ ሚዲያ ላይ እንዳለ ሰው አስተማሪ የሆኑ ነገሮች ለማስተላለፍ ሞክሩ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 дні тому

      ሩታ ከማንም የበለጠ የይቅርታ ልብ አላት

  • @fiker1816
    @fiker1816 3 дні тому +96

    በሰላም አይመስሉኝም ዳኒ አመጣጡ ብቻ እራሳቹህን ጠብቁ ❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 3 дні тому +39

    እሩታ ትክክል ናት ዳኒ እባብ ነው አብርሽ ግን ምን አይነት በግ ነህ
    እመነኝ አብርሽ ደግመህ ደም እባ ያስለቅሰሀል እመነኝ
    እደዛ ሢያዋርድህ የነበረሰውን ማመንህ ምንም ማስረጃ የለህም አብርሽ

    • @EyerusMengstu-d5v
      @EyerusMengstu-d5v 3 дні тому

      ተቅለስልሰው ገብተው ሌላ ጉድ ሊሠሩ ነው አሁንም

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 3 дні тому

      አታለቅልቁ ወሬኞች ድራማው አለቀ

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 3 дні тому +1

      ድርማኮነው እያለቀነው 😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 дні тому

      ​@@EyerusMengstu-d5vደምሪኚውደ🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 дні тому

      ​@@assistanthome578ደምሪኚውደ🎉

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 3 дні тому +1

    ዳኒዬ ለሁሉም ነገር ፈጣሪን አመስግን ላንተ ያለው መቼም አይቀርም ይቅርታ በመጠየቅ ጀግንነትን ሳልገልጽ አላልፍም ❤❤❤❤

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 3 дні тому +35

    እባብ ቆዳውን ቢገለበጥ እራሡ እባብነው አልተዋጠኝም የዳኒ ይቅርታ አላለችም እሩታዬ ይመችሽ የእኔ አርቆ አሣቢ የገባሽ እኮነሽ የእኔ ሥሥት❤❤❤❤❤

  • @HgF-j8w
    @HgF-j8w 3 дні тому +24

    ዋዋዋ ግሬስ ፋመሎቺ የታላችሁ አብርሽ ና ሩታ ፍቂር አሸነፋው ደስ ያላችሁ እስኪ በ ላይክ አሳዩን ክንግ ናችሁ ዉነተኛው ❤❤👍👍👍👍🎉🎉🎉

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 3 дні тому +115

    እሰይ ድራማው አለቀ😅😅😅😅😅😅

    • @SaddGasd
      @SaddGasd 3 дні тому +9

      ግን ቢቀጥል ጥሩ ነበር 😅😂😂😂

    • @FatmaFatma-nl5xi
      @FatmaFatma-nl5xi 3 дні тому

      😂😂😂😂😂

    • @zemzem-am
      @zemzem-am 3 дні тому +3

      😅😅😅😅😅😅 ድሮም ይሄን ቀን እጠብቀው ነበር

    • @temesgenTadey-mx4mr
      @temesgenTadey-mx4mr 3 дні тому

      😅😅😅😅😅

    • @HareegZeneba
      @HareegZeneba 3 дні тому

      Er yibalal😊

  • @belaynsh-s6i
    @belaynsh-s6i 2 дні тому +1

    ተመስጌን የይቅርታን ልቢ የሰጣም አምለክ ይመስጌን በሕይወትህ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው በጣም ደስ ይለል🙏🙏❤❤❤❤

  • @YoditTekeleab
    @YoditTekeleab 3 дні тому +30

    ዋውው የዛሬው ቀን ከምንም በላይ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ይሄን ቀን በማየቴ ዳኒ ለይቅርታ በመምጣትህ በጣም ነው ማከብርህ ኮንግራ ❤❤❤❤❤

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 3 дні тому +15

    ዳን ወደ ራስህ ስለ ተመለስክ ደስ ብሎይናል አሁን በሁሉ ሰው ዘንድ ተወዳጅ ትሆናለህ በርታ ❤❤❤❤እናንተም ደግሞ በርቱ 😍😍

  • @WaabiiGadisa-ok1hw
    @WaabiiGadisa-ok1hw 3 дні тому +18

    Abrish & Rutayen baaga naagan dhuftaan, dhifaama gaaffachuun bareedaa,garuu isini off eegganoo godhaa, boruu jijiraamuu danda'a, rabbii isini haa eguu ❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @OlanaaYouTube
      @OlanaaYouTube 3 дні тому

      Dirmaadha baarii😂😂😂😂😂😂

    • @WaabiiGadisa-ok1hw
      @WaabiiGadisa-ok1hw 3 дні тому

      @OlanaaUA-cam Diraaman sii biraati qofa jiraa, Kuni waa'ee jireenyatti please 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @OlanaaYouTube
      @OlanaaYouTube 3 дні тому

      @WaabiiGadisa-ok1hw jireenyaa maaliitti silaa ijjoollee camera 📷 dubaa waajii olluu🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @WaabiiGadisa-ok1hw
      @WaabiiGadisa-ok1hw 3 дні тому

      @OlanaaUA-cam Obbolleessa Koo Kuni nama hin kolfachisuu,amanuu dhiisii malee kuni waa'ee jireenyatti,yoo dandeesse yaada barreessu dhiisii dhifaama walini 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @seenaaseenaa3617
      @seenaaseenaa3617 3 дні тому

      booooooooooo ani hin beeku

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 3 дні тому

    ዳኒ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክ ጎበዝ ፋቅር ያሸንፋል 💪🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 3 дні тому +54

    ወይኔ ደሲላል ተመስገን ❤ዳኒ ላንተ ያላትን ያዘጋጅልህ ❤❤

    • @ሰዉነት
      @ሰዉነት 3 дні тому

      አይ ጵጌ ምናለ አንቺም እንደ ዳኒ ሰላም ብፈጥሪ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 3 дні тому +12

    ዳኒ እንኮን ወደ እራስህ ተመለስክ ይቅርታ በማለት ደስ ብሎኝል አብርሽ እና እሩታ አላህ ያክብራችሁ ይቅር ማለት ትልቅነት ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @martaqaz5962
    @martaqaz5962 3 дні тому +18

    Wow wow ያሁሉ አልፎ ማታርቃቹ ዳስላል ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አብርሽ እና ሩታ ታባራኩ ካክፉ እግዚአብሔር ይጣብቃቹ 💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞

  • @mulusewamare9999
    @mulusewamare9999 3 дні тому

    የኔ አባት አብርሽ ግን የዋህ ነህ
    ሩታየ ጎበዝ ነሽ በርች ጠንካራነሽን ቀጥይበት
    ሁለታችሁም ግን አትመነት
    ዳኒ ግን ሞኝ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ የእውነት ያድርግላችሁ

  • @QidistTashome
    @QidistTashome 3 дні тому +23

    mee namini akka koo tsuge arigu jibe like godhaa😂😂😂😂

  • @MelkeFeyera
    @MelkeFeyera 3 дні тому +6

    አብረሽ ጌታ ይባርክህ ይቅር ከኢየሱስ ነዉ የተማርነዉ ይቅር ብትሎ ይቅር ይባልላቸኃል ይላል ተባርኩ አብርሸ መልካምነትን ፍቅርን ይቅርታን መልካምነትን አይቸለሁ ተባርክ❤❤❤❤❤

  • @zuzubinte
    @zuzubinte 3 дні тому +151

    እስት የመደም ቅመሞቼ ዳብሮኛል ለይክ አሪጉኝ😢😢

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 2 дні тому +1

    ይቅርታ ታላቅ ናት ❤❤❤እፍፍፍ ተመስጌን ማርያምን መታረቃችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል ጎበዞች በርቱ እግዚአብሔር ፍቅሩ ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WarkinshRak
    @WarkinshRak 3 дні тому +28

    አረ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ተመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @kraasaayitha
    @kraasaayitha 3 дні тому +254

    ዛሬሩታየእናአብርሺንስለመጡ ደስያለውብቻ ላይክ✌️✌️✌️ዳኒ ልክህን አቀህ ይቅርታ ስለጠየክ እናመሠግናለን✌️✌️😂😂😂

  • @zuzumchaleግሬስ
    @zuzumchaleግሬስ 3 дні тому +91

    ስልክ እያወራሁ ነበር እና መዳም ጠራቺኝ ብዬ ዘግቼባቸው ስሮጥ መጣሁ እነ አብርሽን ከባሌ በላይ ነው የምወዳቸው👍😂😂😂❤❤❤

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx 3 дні тому +2

      ቱ የተመታሺ 😂😂😂

    • @Edu-rutaye-wodaj
      @Edu-rutaye-wodaj 3 дні тому +1

      eko😂😂😂😂

    • @Jdurkr
      @Jdurkr 3 дні тому +1

      ቱ የተመለሰ ዙዙዬ😂😂❤

    • @Samrsaudi
      @Samrsaudi 3 дні тому

      ቱቱቱ😂😂😂😂😂😂😂አልቀረብሽም

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n 3 дні тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የዳኒን ልብ የመለስክ አምላክ ክብርምስጋና ይድረስህ❤❤❤❤
    ዳኒ አንተም አቃጠልከን
    እኛም በስድብምም በእርግማንም አጠብንህ
    ስለዚህ አንተም እኛም እክልነን ፈጣሪይቅር ይበልህ ይበልህ😢😢❤❤

  • @Werkenesh-e6i
    @Werkenesh-e6i 3 дні тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አብርሽ ሩታ የእግዚአብሔር ልጆች ናችው በአምላክ ቃል የአደገች ናችው ልቦናቸው አይቀርበችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 дні тому +17

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም

    • @AminatHusen-rg5su
      @AminatHusen-rg5su 3 дні тому

      ሁሏላህአለየሂወሰለም

    • @temerali
      @temerali 3 дні тому

      ሡለላህ አለይሂ ወሠለም

  • @Saraali-n1x
    @Saraali-n1x 3 дні тому +12

    እልልልልልል ተመሰገን እንኳን ታረቃቹ እሰይ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሠላማቹሁ ይብዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meriMeri-kp7nr
    @meriMeri-kp7nr 3 дні тому

    Your best men really ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 your blessing 🙌 🙏 Good job Abiresh so your very nice

  • @ZnashiMu
    @ZnashiMu 3 дні тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ጠላት እርር በል እኳን ደስ አላቹክ ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU 3 дні тому +15

    በቃምንም አልልም ስለሁም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን ይቅሮታ ትልቅነት ነው🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamSom-n7z
    @SamSom-n7z 3 дні тому +11

    አብርሺ የኔ ዎንድም ተባረክ እግዚአብሔር ስለ እኛ ብሎ አንድያ ልጅ ሰቱል ይቂርታ ስለ ተቀበለክ አመሰገናላው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MartaMeskele
    @MartaMeskele 2 дні тому

    አብሪሽ ተጠቀቁ እኔ የዳኒ ይቅሪታ አልተዋጠልኝምእኔእጃ እኔን ደስ አላለኝም ሩታን ጠብቃት ፈቅራችሁ ይብዛ❤❤❤

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 3 дні тому +28

    የኔ ማር ለአብርሽ ያለሽን ፍቅርና ክብር ፈጣሪ ለብዙዎቻችን ያድለን

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 3 дні тому +36

    እሰይ ጥሩ እንዲህ ነው ሚያምርባችሁ እንኳን ታረቃችሁ ዳኒ ጥፋት የለውም ተስማምታችሁ አብራችሁ ስሩ ብዙ ህዝብ ታስተምራላችሁ፡ጌታ ጣልቃ ይግባ አሜን አሜን አሜን

  • @magiqueen8820
    @magiqueen8820 3 дні тому +17

    ክርስቶስ ስትል ክብር ለጌታችን ይኑርክ አብርሽ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብትል ደስ ይላል ወንድሜ

    • @AAa-wt7ku
      @AAa-wt7ku 3 дні тому

      ክርስቶስ ይባላል አህት ዓለም 💒☦️🙏🙏🥹🥹

  • @gdhrhvfv
    @gdhrhvfv 3 дні тому +1

    እረ እግዚአቢሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ተመስገን

  • @AlehegnAle-z6n
    @AlehegnAle-z6n 3 дні тому +21

    አብርሽ ወድሜ እባክህ ቡዙም አትመነው ሰው ነውና በትንሹ ተጠራጠር እና እወዳቹሁለሁ ኑሩልኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 дні тому +21

    አብርሽዬ የኔ ወድም ክበርልኝ መልካም ልብ አለህ አይቀይርብህ ይቅርታ ትልቅነት ነው ተመስገን ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይኑረን

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru 3 дні тому +6

    ቃሉ ምን ይላል ክፉን በመልካም አሸንፍት ይላል አብርሽና ሩታን ለይቅርታ ልብ ክፍት ስላረጋቹት በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር ይመስገን አጋኒት ይረገም ዳኒ ገና አሁን ወደራስህ ተመለስክ ይቅርታ ስለጠየክ ጥሩ ነው እኛ ይቅር ስንባባል እግዚያብሄርም ይቅር ይለናል ፅጌ አቺም ወደራስሽ ተመለሺ በመሃላቹ ሰይጣን ሳይሆን እግዚያብሄር ይግባ ❤❤❤❤❤

  • @Tseganeshalemu-f9u
    @Tseganeshalemu-f9u 2 дні тому +1

    አብርሽ አትእመነችው ስለ ተርቃችሁ እግ/ር ይመስግን ግን ፈርለው ሩተ እርስሽን ጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 3 дні тому +17

    ❤❤የጥሩዉ ወላጄችዉጤት ናቸዉ አብርሽና ሩታ ትንንሽ ልጄች ትልቅ አይምሮዋ ያላቸዉ በርቱዉ ቅን ሌጄቾ የሰዉ እድገት የምትወድ የዋህ ምርጥ ሰዉ 🙏🥰🥰🥰💪💪💪💪

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 3 дні тому +23

    ውይ የግሬስ ፋሚሊወች ትችላላችሁ በጣም የግሬስ ፋሚሊወች እኳን ደሥ አላችሁ👍👍👍የሮያል ፋሚሊ እኳንም ለምርኮኛ አበቃችሁ😂😂😂😂😂😂

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 3 дні тому +1

      😂😂😂😂

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 3 дні тому

      auebaleme

    • @ahlamahlam6251
      @ahlamahlam6251 3 дні тому

      ደነዝ

    • @Mahi-m1n8d
      @Mahi-m1n8d 3 дні тому

      😃😃😃

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx 3 дні тому +2

      ዘበር ዜና እሮያል ፋሚሊ በግሬስ ፋሚሊ ተማርከዋል ግሪስ ፋሚሊ አሸነፊነዉ 😂😂😂😂😂🐅🐅🐅🐅🐅

  • @jenabgadyoo541
    @jenabgadyoo541 3 дні тому +7

    Dani Gobezi Wadalibu Tameles Danini Yeqeyerkew Amilaki yena yesdetenyochinim iwet yiqayirlin Amen Belu Yen Yemedam Qimamochi❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayKifle-sb7cg
    @tsehayKifle-sb7cg 2 дні тому

    ተመስገን ዳኒ ልቦና ሰጠህ ፈጣሪ ዋናው ከስህተት መማር ነው

  • @Toot-r3x
    @Toot-r3x 3 дні тому +60

    አብርሺ እና ሩቲ ሁሌም አሸናፊ🎉🎉🎉💪💪💪💪💪🤭🤭🤭

  • @Mahlet-m4v
    @Mahlet-m4v 3 дні тому +36

    ማርያም ሲል ደስስ ይላል ግን አላመንኩትም😢

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 3 дні тому +1

      ብዙም አናምነውም

  • @Anuki24-tubee5
    @Anuki24-tubee5 3 дні тому +98

    አብርሽ ጅግና ነው ምትሉ እስኪ ❤😂

  • @KalidAbdela-s2j
    @KalidAbdela-s2j 5 годин тому

    አብርሽ የኔ ወንድም ካንተ የተማርኩት ሰውን በፍቅር እንጂ በጉልበት ማሽነፍ እንደ ማይቻል አይቻለው እወዳችዋለው