እናት እና አባቴ የተገናኙበት ወንዝ አገኘነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 397

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Рік тому +58

    የ ቴሌግራም ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉ 👇👇t.me/+DehdgYmB6p9kMGRk

    • @addisg4969
      @addisg4969 Рік тому

      እንብየው🙂😆

    • @abozenechbiru7113
      @abozenechbiru7113 Рік тому

      በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

    • @erichierichi7322
      @erichierichi7322 Рік тому

      Eshi

    • @tagiashito9348
      @tagiashito9348 Рік тому

      አግዚእብሔር፤ይባራካች፤ደስትላለች🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺♥️♥️♥️♥️♥️

    • @bishawaa5144
      @bishawaa5144 Рік тому

      Adda reply

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +96

    ይህን ፍቅር የሞላበት በተሰብ ምትወዱ እና የዮባ አድናቂወች በlike👍👍👍

  • @seblet148
    @seblet148 Рік тому +61

    እንዴትአባታቹህ እንደምታምሩ❤ .....መድሀኒአለም ከክፎ ይጠብቃቹህ🙏

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Рік тому +73

    በፍቅር የተሞላ ቤተሠብ ደስስትሉ

    • @shadaawwale3103
      @shadaawwale3103 Рік тому

      በጣምነውእምወዳችሁ

    • @shadaawwale3103
      @shadaawwale3103 Рік тому

      በጣምእከታተላችሁአለሁ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому

      ወላሂ ብዙ በተሰብ አይቻለሁ እደነዚህ ወዲማማቾች አላየሁም ማሻ አላህ

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 Рік тому +21

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ፍቀራችሁ የሚያስደስተኝ እናትና አባታችሁን የምታከብሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @destadesta64
    @destadesta64 Рік тому +33

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጣችሁ እንደምድር አሽዋ እንደሰማይ ከዋክብት እንደናተ አይቱን ያብዛልኝ ወንድሞቻችን ♥♥♥♥♥⛪⛪⛪⛪

  • @hiruttadelo8260
    @hiruttadelo8260 Рік тому +16

    በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰብ ናቹ ከምር እዴት መታደል ነው ወንድማማች እንዲህ ተከባብሮ ሲኖር እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Рік тому +14

    ስታስቀኑ ከአይን ያውጣቹ ዘራቹ እንዳሸዋ ይብዛ ከናንተ መዛመድ መታደል ነው ወንድም ወንድሙን በሚያጠፋበት ዘመን እናት ና አባታቹ ምስጋና ይግባቸው

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 Рік тому +22

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቸሁ በሰደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ።

  • @-Kiya965
    @-Kiya965 Рік тому +1

    Waliin biraa sin haa jiraachisuu waaqayyoo ❤❤❤ akkattin sin jalaadhuu

  • @mistahage989
    @mistahage989 Рік тому +16

    ምርት ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃቹ🥰❤🥰🥰🥰🥰

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Рік тому +9

    የዲያቢሎስ ጆሮ ይደፈን ፍቅር ብዝትትት ይበልባቹሁ

  • @የትግስትሸጋእናት

    እዉነት የይህን ፍቅር በተሰብ ሳይ መቸም እቀናለሁ ወድም እህት የለኝምና ግን መወለድ ቋንቋነው በደስታ ንሩልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ 🙏❤

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 Рік тому +9

    እንኳን ሰላም መጣችሁ በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ ስታምሩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በያላችሁበት ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @seblebrhanu1593
    @seblebrhanu1593 Рік тому +1

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ፍቀራችሁ የሚያስደስተኝ እናትና አባታችሁን የምታከብሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ እንዴትአባታቹህ እንደምታምሩ

  • @jemilaseid311
    @jemilaseid311 Рік тому +5

    ማሻ አላህ ሰይጣን አይያችሁ ደስ ስትሉ እረ ዛሬስ ስደት ለቆኝ ከ እህቶቸ ጋ እንዳናተ አብሬ በሆንኩ

    • @Ruta688
      @Ruta688 Рік тому +1

      ውዴደምሪኘ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል 👏👏👏
    እድሜ ከጤና ይስጣቸው ለእናት አባቶቻችሁ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому +6

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እግር ይጠብቃቹ

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 Рік тому +2

    በጣም ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡ በእናንተ መካከል ቤተሰቦቻችሁ ይታያሉ፡፡ ከመልካም ቤተሰብ የሚገኙ ልጆች እንደዚህ እንደእናንተ መልካምና ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ይገኛል፡፡ በጣም ደስ የምትሉ ወንድማማቾች ናችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡ በጣም ታምራላችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡

  • @BeYouTube-hj5bj
    @BeYouTube-hj5bj Рік тому +3

    ወንድም ተማሞች ታምራላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @ሲትራቢንትሀሰንየኬሚሴዋ

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የምትሉት እኔ ምኞቴ አራት ወንድ አንድ ሴት መውለድ ነው ምኞቴ አሁን የስድስት ወር እርጉዝ ነኝ ወንድ እንዲሆንልኝ ምኞቴ ነው እንሻ አላህ

  • @yaredkahentemelsan2950
    @yaredkahentemelsan2950 Рік тому +5

    እንኳን ብስላም መጣቹ ❤️👏
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ፍቅሩን እንደ ምድር ኣሽዋ እንደ ስማይ ከዋክብት ያርግላቹ ወንድሞቼ❤️🥰🙏🙏🙏

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Рік тому

    ወላሂ ደስ የምትሉ ቤተሰብ መከባበራችሁ መወደዳችሁ ያስቀናል በመሀላችሁ ምንም አይግባባችሁ አቦ ኢሸአላ

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Рік тому +3

    አቤት ስታምሩ ፈጣሪ አይለያቹ ታስቀናላቹ እዴት እደምታስቀኑ❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜንአይለያቹ ውንድሞቻችን

  • @olfatjamal9999
    @olfatjamal9999 Рік тому +2

    የጠፈ ሰው ፊቅር የሆነች ዘሬ 4ቱ ዎንድማሞች መቶወል ማሸ አለህ ስተምሩ አለህ አይለየቹ

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي Рік тому +4

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን የኔ መልካሞች የክርስቶስ ፍቅር 🙏✝️የተሞላበት ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልን 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ክፉ አያግኛችሁ ተባረኩ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Рік тому +4

    ፍቅር ሀይማኖት እምታስተምሩ መልካም ቤተሰብ ወጣቶች እኔ እንዴት እንደምወዳችሁ እንደምንቀናባችሁ በሉ በሰላም ተመለሱ ከአይን ይውጣችሁ🙏🏽🙏🏾🌷🌷💕♥️💕♥️

  • @smiranasa6987
    @smiranasa6987 Рік тому +2

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሠቦች ናችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Рік тому +5

    እኳን ደና መጣቹ
    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
    ፍቅሩን ያብዛላቹ
    ❤❤❤❤

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ

    ሁላችሁም ወድም አማቾች ናችሁ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ወላጆቻችሁን ርጂም ዕድሜ ተመኘሁላቸው😘

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Рік тому +1

    አድስና ያኘው ልጅ በጣም ይመሳሰላሉ በተርፈ ታምራላችሁ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +5

    ደስስስትሉ❤❤❤😘😘አባትናእናትየተገናኙበትን ታሪካዊቦታነዋየጎበኛቹት😂👌👌👌👌👌የትሀገርነው

    • @tariktarik4187
      @tariktarik4187 Рік тому

      Des yemtlu beteseb EgzAbher ytebkachwu ❤️❤️❤️❤️

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ Рік тому +6

    እንኳን ሰላም መጣችሁ አዲስም ቃልን ያገኝህበት ድልድይ አሳየን 😂🙌🇪🇹💕🇪🇹

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል

  • @tarytary495
    @tarytary495 Рік тому +3

    ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችው

  • @Ameli-x1w
    @Ameli-x1w 9 місяців тому

    ወንድማማቾች፡፡አትመስልም፡በጣም፡ደስ፡ትላላችሁ

  • @አዒሻነኝአባየንናፋቂ

    ማሻአላህወንድምማማችናችሁከክፉነገርይጠብቃችሁ

  • @መቅድየተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወይኔ ስታምሩ ወንድማማችነት በናተ ይብቃ አቦ ይመቻችሁ

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Рік тому

    Inate yetinoo gabachu inete sihooni ine dakimaloo izaberii fiqirii hibizachu🤝🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 Рік тому

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ቤተሰብ ካይን ያውጣችሁ

  • @anaa8174
    @anaa8174 Рік тому +1

    ውይ ስታምሩ ወድማማቿች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hayat2582
    @hayat2582 Рік тому

    ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 Рік тому +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ወድሞቼ በጣምነው ደስየምትሉት

  • @erstedemsie4085
    @erstedemsie4085 Рік тому

    በጣም ምርጥ ቤተሠብ ሥወዳችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 Рік тому +2

    አገሩ ማነው የሚባለው ንገሩን እዴ፣

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Рік тому +1

    እዴት እኮ እደምታምሩ ተመሳሳይ ፊት ስነስረሀታቹ ደስ ትላላቹ

  • @ኡምበዲር
    @ኡምበዲር Рік тому

    መሻአላወደምአማች እድነውበአሁኑስአት እደዝእይሚዊደድየለም ከክፉነገርይጠብቃችሁ

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 Рік тому

    ሱብሀን አላህ ደስ ስትሎ አላህ ይጠብቃቹ

  • @busyline5298
    @busyline5298 Рік тому

    እንዴት ነው የምታምሩት በእግዚአብሔር
    የኔ የምለው ወንድም ቢኖረኝ ብየ ተመኘሁ
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ

    ማሻአላህ ደስ ስሉ ወድማማቾቹ አላህ ተክፉነገር ይጠብቃችሁ

  • @elcomegalaxy3854
    @elcomegalaxy3854 Рік тому

    በስማም እንዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር እጂም እድሜና ጤነ ይስጣችሁ ዋውውውውው👌👌👌👌

  • @tube5674
    @tube5674 Рік тому

    ማሻአላህ ወላሂ በጣምነወ ዴስየምትሉኝ ዴስየሚልቤተሰብ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 Рік тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ደስ ሲትሉ

  • @zamzam4778
    @zamzam4778 Рік тому

    ደሥሥትሉ እናት አባታችሁ የተመረቁናቸው እናተን እግዚአቢሔር የሠጣቸው😍

  • @Ameiryaነኝ
    @Ameiryaነኝ Рік тому

    እዮብ ሁለቹንም ፈጠሪ ይጠብቀቹ።ሙስልም ነኝ።በጠምነው የምወደቹ🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @jasnasnaks6503
    @jasnasnaks6503 Рік тому

    ድራማለይ ይከን ሠፈር አይቼዋለሁ ልበል እዮባ ቀረፃ የሚያረጉት እናተ ደጂ ነው እንዴ😂😂 ለማንኛውም በጣም ደስትላላችሁ ❤

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 Рік тому

    እፍፍፍፍፍፍፍይ ወንድም አባትም መከታም ነው እንዴት እንዴምታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በቅናት ልሞት ነው አይለያችሁ ❤️❤️✅🌹🌹🌹✅

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 Рік тому

    አላህ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ
    በእምነታችሁ ፀልዩ

  • @adraadra4688
    @adraadra4688 Рік тому

    እንደት እደምታምሩ ማሻ አላህ ፍቅራችሁ እራሱ ደስ ይላል

  • @barakatbarakat735
    @barakatbarakat735 Рік тому

    Egzaber ybarkachu Dasi sitiluu

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    ዋውውውውውውውውውው እንዴት እንደምታምሩ ወይይይ መታደል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ💞💕❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @mrraffjeeran4627
    @mrraffjeeran4627 Рік тому

    እግዚያቤር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Рік тому

    እንዴት እንደምታምሩ እንዲህ ተደርድራችሁ ስትሔዱ

  • @hayminatannatanhaymi46
    @hayminatannatanhaymi46 Рік тому

    ወይ በማርያም ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፈቅሩን ያብዛላችሁ

  • @kalikidaneshanbel8139
    @kalikidaneshanbel8139 Рік тому

    Eyobaye sewdachu embeti maryam texebkachu

  • @erichierichi7322
    @erichierichi7322 Рік тому +1

    Woyne sawi yetansahbatini yemayrsa sawi dasihilim ❤️ tabrku dasi tilalachu bataminow miwodachu ❤️ fatri idemena tena yistachu. indhumi sigadti layi yalchu widi ihti wondimoche fatari yitabikachuwu gulbatina tena yistachu 💔💔💔

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op Рік тому

    አላህ ይጠብቃችሁ ስታስቀኑ ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @hayati1954
    @hayati1954 Рік тому

    ወይኔ ያአላህ እዴት እደምወዳቹ 🌹🌹🌹🌹🌹♥♥♥♥

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Рік тому +1

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ👌🏾💗💗💗

  • @fikirtewoldemariam8092
    @fikirtewoldemariam8092 Рік тому

    በአገራችን በእምነታችን ላይ የተደቀነው ችግር በህይወታችን ሙሉ ደስተኞች ሊያረገን አይችልም::ስለዚህ የእናንተን ጥሩ የእግዛብሄር
    ልጆች እግዛብሄር ፀሎታችሁን ስለሚሰማ ወደ እሱ ማልቀሱን እንዳትዘነጉ::

  • @workeyeferede7375
    @workeyeferede7375 Рік тому

    Really you are a good example for the others. I appreciate you to see brother's love and how you respect your family.

  • @tedytedi3234
    @tedytedi3234 Рік тому

    Yenee wudoch inkuwan beselm mexachu yene mirxoch siwedachu ikoo igzihaber hamlak yixebiqachu🙏 fiqrachun yabzalachu kezi bely😍❤❤❤

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Рік тому

    ዋሃ ሰትቀዳኣይቻታለው ኣላለም ሄኖክ 😃የድሮ ፍቅር 😍😘ኣብየይ ምትሉ ኣባታቹነው ኣያታቹ😄

  • @woodywody2536
    @woodywody2536 Рік тому

    አቤት ፍቅራችሁ በእግዚአብሄር ዴስ እንደምት

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Рік тому

    ዶሮቹ ሲጣሉ በርስት አላለም በሳቅ ገደልከኝ።ይመቻችሁ።

  • @heesaym6051
    @heesaym6051 Рік тому

    ውይይ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ Рік тому

    እደት አባታችሁ እደምታምሩ ከናተ ብዙ ተምሬ አለሁ

  • @KebronAbreham
    @KebronAbreham Рік тому

    Fkrchu yamiraliy fetare ayi leyachu adanqachu alow fetare kenate gara yewun ❤❤❤❤

  • @abdulfattar6975
    @abdulfattar6975 Рік тому

    ወይደሰትላላችሁእግዚአብሔርከናተጋርይሁን

  • @አፀደማርያምኤፍታህ

    ክክክክክክክክ የኔ አበቦቸ. ክፍ አይካብኝ. የተዋህዶ ፈርጦች እወዳችሁ አለሁ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Рік тому

    ፍቅርሪቹ ሳስቀና እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @seadi5
    @seadi5 Рік тому

    ደስስትሉማሻአላህታምራላችሁ

  • @የጌታልጅምራት
    @የጌታልጅምራት Рік тому

    Wow desi yemitilu betasab nechu 💞💞💞💞💞geta yixapiqachu

  • @sinagebremessihe5825
    @sinagebremessihe5825 Рік тому

    እንዴት እንደምታስቀኑ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @drrdrr4328
    @drrdrr4328 Рік тому

    ወይኔ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ሁሊም በፍቅር ያኑራችሁ ዉድድድድድድድ አረጋችኋለሁ 😘🥰😍❤️♥️

  • @እግዚአብሔርጓሳየይእ-ጘ2ጸ

    ውይ ደስስ ስቱሉ በእውነት ማሮች♥♥😍

  • @etagegenalamraw8645
    @etagegenalamraw8645 Рік тому

    በእውነት ፍጣሬ ይጠብቃችሁ

  • @missfatuma587
    @missfatuma587 Рік тому

    Woo.woo.dase.sitilu.geta.fiqerachu.baxami.yamirali

  • @rojamohamed5732
    @rojamohamed5732 Рік тому

    መሻአላህ በጣም ተምርአላችሁ

  • @Mahi-rr8mr
    @Mahi-rr8mr Рік тому

    አላህ ይጠብቃቸሁ በጣምነወ የምወዳቸሁ

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ እዴት እደምታምሩ

  • @hiwetdesta9048
    @hiwetdesta9048 Рік тому

    ደስ ይላል ግን ቃል የት አለች ሰላም ናት

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ

    ወንድማማችነታችሁ ልዩ ነውይጨምርላችሁ👍👍👍

  • @etaelyeenatu350
    @etaelyeenatu350 Рік тому

    Endat edemekenabachuu fekirach ❤dess telalchuu

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Рік тому +2

    ዋውውው ስታመራ አራት ወንድም ተማማች ሥታመራ እትዮጵያን ለዘላለም ትኑር 😍😍😍

  • @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ehtamaryam4686
    @ehtamaryam4686 Рік тому

    Wayne Satsqnu Faxrii yaxabqachu🙏

  • @taseemkoyil1632
    @taseemkoyil1632 Рік тому

    ስታስቀኑ የኔ ውዱች ፈጣሬ ይጠብቃችሁ