እህቶቿ የረዱን ጉድ አወጡት ( ተተዋወኳቸው )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Місяць тому +406

    ምርት እና አገልግሎቶን እንዲሁም የዩቱብ ቻላሎን ለማስተዋወቅ +251962491597 ይደውሉልን

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr Місяць тому +1

      ድጠብቅ የጣድኩትአረረ😅😅😅

    • @abebaalemu9289
      @abebaalemu9289 Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @magiAlem21
      @magiAlem21 Місяць тому

      እሺ የኔ አሰታዋውቅልኝ እናም ሳብስክራይብ አስደርገኝ ከ የመዳም ቤት ልውጣብት😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@EmuHiba-pv3wrደምረኛ

    • @Ihvhihg
      @Ihvhihg Місяць тому +1

      ስወዳችሁ የኔን ቤተሰቦች ነዉ የምመስሉት የምር እስቲ ለወንድሜ ክፈትለት ኢቶብ🎉

  • @heniandtsi
    @heniandtsi Місяць тому +1228

    ውይ ደስ ሲሉ

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f Місяць тому +273

    ጥቁር ልብስ የለበሰችው ቁጭ ረዱ ነው ሚመስለው😮❤🎉 beatiful family

  • @halemayimam
    @halemayimam Місяць тому +113

    የርዱየ እህቶ ተጫዋች ሳቂታ ናቸዉ የምትሉ እስኪ በላይ ግጩኝ ደምሩኝምማ አቦ 👍👍👍💗💗እሰይ ጎበዞች ደስ ትላላችሁ 😂😂😂😂 ደሞ የናተን ቀለበትና ሰርግ ያብላን እንላለን

  • @TayuG-n3j
    @TayuG-n3j Місяць тому +105

    የእረዱ ቤተስቦች ታድላችሁ እንዴት መታደል ነው በዚህ ስአት እንደዚህ ስርአት ያላቸው ልጆች ማሳደግ እግዚሀብሄር ባርኳቸዋል ተመስገን ለቁምነገር ይብቁላችሁ ።

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Місяць тому +204

    ረዱዬ በጣም ደስ የሚሉ እህትች አሉሽ❤
    መልካቸው ሳይሆን ድምፅም ይመሳሰላሉ😊

    • @ሙናነኝሙነ
      @ሙናነኝሙነ Місяць тому

      aw

    • @ኢትዬ24
      @ኢትዬ24 Місяць тому +1

      አንደኛዋ ረዱን ትመስላለች

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Місяць тому +1

      መሀል ያለችው ድምፅ መልክ ይመሳሰላል

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ Місяць тому +537

    ይቶብ ክፈቱላቸው እዬባ በጣም መልካም ናቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @hiwothiwot-u9d
      @hiwothiwot-u9d Місяць тому +22

      አቤት ቀና አስተሳሰብ አቦ ይመችሽ 🥰🥰🥰🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@hiwothiwot-u9dደምረኛ

    • @FgsfFሀያት
      @FgsfFሀያት Місяць тому +12

      አዋ ክፈቱላቸው ❤❤❤

    • @EthioCrypto-k9b
      @EthioCrypto-k9b Місяць тому +6

      እራኬብ የካሜራ ፊት ነው ያላት ❤❤❤❤

    • @ዘመንአይሽሬ
      @ዘመንአይሽሬ Місяць тому +7

      ካሜራ ያለ ሳይመስላቸው ነፃ ሆነው ነው የተጫቱት ደስ ሲሉ ለካሜራ ቀለል ያሉ ናቸው

  • @Sada-mm1tw
    @Sada-mm1tw Місяць тому +304

    ደስ ትላላችሁ እህቶችሽ እንደዚህ ትላልቅ ከሆኑ ቀለበቱ ላይ መጋበዝ ነበረብህ እኔ ትናንሽ መስለዉኝ ነበርኮ

    • @seadaOumer-rp1sk
      @seadaOumer-rp1sk Місяць тому +3

      ትክክል

    • @መኪ-ጐ7ወ
      @መኪ-ጐ7ወ Місяць тому +8

      እኮ እኔ እኮ ጡጦ የሚጠቡ መስለዉኝ እደት ብየ ነበር

    • @ThigusQatar-bt6rs
      @ThigusQatar-bt6rs Місяць тому +1

      ለኔም ጥያቄነበር ግን ለምን ❓😂ፍቅር ናቸው❤❤😂😂😂

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 Місяць тому +4

      ረዱም።ስለማታቅ።ቀለበት ማሰሩ።እነሱን።ደሞ ከነገራቸው ወይ ይነግሯታል ብሎ ይሆናል ይህምሆነያ ቤተሰቦቷ ቢኖሩ አሪፍነበር።

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 Місяць тому

      @@መኪ-ጐ7ወ ክክክክክ ጭራሽ ጡጦሚጠቡ መስሎኝ አላለችም

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Місяць тому +78

    ደስ የሚሉ እህቶች ከሜካፕ ውጭ ውበታቸውን ያየን ቆንጆውች ደስ የሚሉ ናቸው::

  • @lemlemtube
    @lemlemtube Місяць тому +1133

    ያምራሉ የሚል ብቻበላይክ

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 Місяць тому +262

    የጨርቃዋ እህቶች ፍታ ያሉ ናቸው ከዱቄት የፀዱ ቤተሰብ👍👍😍

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    ዋው የረዱ እህቶች ፈገግታ ❤❤❤🎉🎉🎉እዮባ ባንተ ምክንያት ስላወኳቸው ደስስ ብሎኛል 🎉🎉🎉

  • @ajebushagza2803
    @ajebushagza2803 Місяць тому +35

    ደስስስስስ ሲሉ በጣም ታምራላችሁ እዮባ ታድለሀል ተጨማሪ ታናናሽ እህቶችን አገኘህ በጣም ፈታ ያሉ እና ስረአት ያላቸው ናቸው እኛም ስለተዋወቅናቸው ደስ ብሎናል ረዱዬ እዮባ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KemilaMuhamed
    @KemilaMuhamed Місяць тому +180

    ዋዉ ሲያምሩ አለባበሳቸዉም የተገላለጠ አይደለም 👍👍

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Місяць тому +54

    ወይስራአት ምንአይነት ቤተሰብነውያሳደጋችሁ በረዱ ሲገርመኝ ሌሎቹንም ማየት ይገርማል ❤❤❤❤

  • @AminatAminat-c9b
    @AminatAminat-c9b Місяць тому +176

    ድጋሜ ይምጡ ማሻ አላህ ያምራሉ

  • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
    @እናቴእወድሻለው-ነ4መ Місяць тому +34

    አቤትስርአት እርጋታ ውበት በቃ ሁሉን አሟልቶ የሰጣችሁ ፍቅር የሆናችሁ እህትማማቾች ናችሁ ረዱዬ ቆጆ በጣም ነው የምታምሩት ከአርቲፊሻል የፀዳችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @hawaapp3619
    @hawaapp3619 Місяць тому +57

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋውውውው ትንሻ ረዱን ትመሥላለች ማሻአላህ ፍገግታቸው ይማርከል ደሥ ይላሉ ከአይን ያውጣችሁ

  • @arebtaemieyetenadidenrechr3813
    @arebtaemieyetenadidenrechr3813 Місяць тому +26

    እሰይ ፅቡቃተይ ማዓረ ወለላ ሽኮረት
    ረዱየ ስያምሩ ድንግል ማርያም ትጠብቃchu 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘

  • @ዓሳዲዓዘዎtube
    @ዓሳዲዓዘዎtube Місяць тому +97

    ክዳና ምህረት እናታችን ፀሎት በረካታ ከሁላችን ጋ ይሁን❤️ደምሩኝ ውዶችዬ❤

  • @የውብዳርእሴተስላሴ
    @የውብዳርእሴተስላሴ Місяць тому +8

    በዚህ ዘመን ከአርቴፊሻል የጸዱ ልጆችን ማየት ለቤተሰቦቻቸው መታደል ነው እርጋታቸው ብቻ ይበቃ እዮቤ የአንድ ቤተሰብ ልጆች ነው የምመስሉት 👍👍👍👍💐💐💐💐

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 Місяць тому +170

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያላሰባችሁት ደስታ ፍቅር በቤታችሁ ይግባ ደምሩኝ

    • @nnnnhhj1727
      @nnnnhhj1727 Місяць тому

      አሜንን ለሁላችንም ይደረግልን🤲

    • @magiAlem21
      @magiAlem21 Місяць тому

      ኣሜን ፅብቅተይ

    • @SameeraSameera-p7c
      @SameeraSameera-p7c Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏💖❤🥰

    • @MeselechBafa
      @MeselechBafa Місяць тому

      Ameeeeen Le hulachu 😊😊🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@nnnnhhj1727ደምረኛ

  • @yezinanigus
    @yezinanigus Місяць тому +57

    እኩል ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያምራሉ እደዚህ ትላላቅ ከሆኑ ቀለበቱ ላይ መገኝት ነበረባቸው ❤❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 Місяць тому +13

    ሲያምሩ እደረዱናቸዉ ሁለቱም ሰረአትያላቸዉ ልጆች ናቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥእህቶ አሉሽ እረዱ ተባረኩልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Naima-xn4ep
    @Naima-xn4ep Місяць тому +104

    ከቡታጀራ ኮብልየ ነው የመጣሁት እውነት ያለው እዚቤትነው ትምርት ያለው አባትና እናት ቀጥቶ ያሣደጋቸው ምርጥ ጥድች አደብያላቸው ❤

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Місяць тому +42

    ወይኔ ስየምሩ ኡፍ እዳዉ ምናይነት እነት የሰዳጋቸቹ ❤❤❤ እዩብ ይዳበለቁብካል ረዱን ቃላም ቅበት ግቨሯን 😅😅❤❤❤

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o Місяць тому +48

    ጥቁር ልብስ የለበሰችው ቁጭ ረዱዬ ነው ሚመስለው😮 አቤት ስርአት እርጋታ ውበት በመታዋወቃቹ ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c Місяць тому +84

    ስታምሩ እህትነት እኮ ልዩ ነዉ❤ግን እርስ በእርስ መዋዴድ መታዴል ነዉ😢😢😢እኔ እህቴ ያለምንም ምክንያት ትጠላኛለች😢😢😢😢እኔ ደግሞ ስለምወዳት ሁሌም እዬበዴለችኝ ይቅር እያልኩ በእሶ ጥፋት እኔ እለማመጣታለሁ😢😢😢😢እረጂም አመት እዬተለማመጥኮት ነዉ አሁን ግን መለመን ደከመኝ😢😢😢😢እስኪ ልቦና ይስጣት ብላችሁ ሙስሊምም ዱአ ክርስቲያኖችም ፀልዩልኝ😢😢😢😢

    • @sarasarah12
      @sarasarah12 Місяць тому +4

      ❤❤❤አይዞሽ mamay 🎉❤❤

    • @tsitsi-t9c
      @tsitsi-t9c Місяць тому +5

      እሽ እህቴ በስዴት ላይ ግን ከበዴኝ😢😢😢😢😢

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d Місяць тому

      ​አይክበድሽ ውዴ ለራስሽ ኑሪ ይህ ነገር ሁለም ጋር አለ እያስመሰሉ እየኖሩ ነው እንጂ ሚስጥርሽን አታውራት እንደ ኖርማል ሰው ሆነሽ ቅረቢያት ደካማ ጎንሽን ካወቀች ትንቅሻለች ​@@tsitsi-t9c

    • @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ
      @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ Місяць тому +3

      አይዞሽዉድየኔም

    • @meleschadmasui4679
      @meleschadmasui4679 Місяць тому +4

      እህቴ አይዞሽ ሁሉም ጋ ነው እኔንም ለፍቼ አሁን እኔን ስደውል እራሱ ዞር ብላ አታይም አታነሳም ድሮ ሁለተኛዋ እናቴ ትለኝ ነበር አሁን ግን መጭርሻው ሳታገቢ አርጅሽ አሮጊት እኮ ነሽ አለችኝ 😢😢 እኔን ለእነሱ ስለፋ በስደት አሁን የእራሴ ኑሮ ለመኖር የጣርኩኝ ነው ይመስግን ከፍጣሪ አግኛለሁ

  • @Martagetahunማርታእናጌታሁን
    @Martagetahunማርታእናጌታሁን Місяць тому +61

    ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን 😊

  • @TegegnSolomon-g7r
    @TegegnSolomon-g7r Місяць тому +49

    ወይኔ ግን አለበበሰቸውን ስወደው በተለይ ተነሾ ስትስቅ ቅመም ነች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MerhawitKhase-pk9vq
    @MerhawitKhase-pk9vq Місяць тому +81

    ሁለተኛዋ ልጅ ግን የረዱ ታላቅ ትመስላለች የምትሉ ❤

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ Місяць тому +1

      በትክክል

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@ብንየጌታልጅደምረኛ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Місяць тому

      ነጭ የለበሰችዉ ነዉ ወይስ

    • @hehamanot
      @hehamanot Місяць тому +9

      ረዱ ባለፈው የመጀመሪያ ልጂ እደሆነች ተናግራለች so ረዱ ታላቅ ነች

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 Місяць тому

      አትመስልም

  • @nas7117
    @nas7117 Місяць тому +73

    1ኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች ተቀድማችሁል ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው 👍👈

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Місяць тому +90

    ውይ ሲያምሩ
    ውለጅ መንታ መንታ የረዱዬ እናት
    ጨዋ ጨዋ አግብተው እንዲያረጉሽ አያት❤
    እኔ እኮ አልግጠም😂

  • @selamgaltigray47
    @selamgaltigray47 Місяць тому +66

    የረዱ እህቶች ደስ ስሉ የኔ ምርጦች❤

  • @EthioCrypto-k9b
    @EthioCrypto-k9b Місяць тому +42

    የመሀለኛዋን ለወንድሜ እሰይ አገኘውለት ቶሎ ቶሎ እደጊልኝ የኔ ቆጆ ፍልቅልቅ🥰💕❤️❣️🎉🎉🎉👏👏👏

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Місяць тому +41

    የሚገርመው ረዱና እዮብ ከእህቶቿ ይልቅ በጣም ይመሳሰላሉ እህትና ወንድም የሚመስሉት የኔ ወንድምም ከኔና ከእህቴ ይልቅ ከባለቤቱ ጋ ይመሳሰላሉ😊❤❤❤❤

    • @Umatika
      @Umatika Місяць тому +1

      በልነሚስት በአንድበህርነው ሚቀዱት ይበልነበር

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Місяць тому

      @Umatika ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ነው የሚቀዱት የሚባለው ተረት እውነት ነው እያልሽኝ ነው😊

  • @BekikabBekikab
    @BekikabBekikab Місяць тому +13

    በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አልጠበኳቸውም እዮባና ረዱዬ ግንትውውቁ ከቀለበቱ በፊት ቢሆን ኖሮና ፕሮግራሙ ላይ ቢገኙ እጅግ ደስ ይል ነበር በተረፈ ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤❤

  • @SalamS-lv6jc
    @SalamS-lv6jc Місяць тому +277

    ወይ ደስ ሲሉ ታድለሽ እዩባ ለበረከት ለረድ ኣክሱም ፂዮን ውሰዳት እምትሉ በላይክ

  • @AyathMuhammed
    @AyathMuhammed Місяць тому +28

    የኔ ማሮች የልባቸዉ ንፁህነት ሳቃቸዉ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @S-sis
    @S-sis Місяць тому +38

    ትንሿ ቁጭ ረዱ ደስ ሲሉ 🥰🥰

  • @SurprisedBoaSnake-on3iq
    @SurprisedBoaSnake-on3iq Місяць тому +2

    ስለ ተዋውቅኳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ጨዋዎች እዮባ አንተም ሰው አክባሪ ነህ ፈጣሪ ይባርካችሁ የቤተሰባችሁ ያላችሁ ፈቅር በጣም ደስ ይላል የእውነት ከእናንተ ብዙ ነገር ተምሬአለው ደሞ ሰርጋችሁ በስርዓተ ቤተክርስቲያን ቢሆን ደስ ይለኛል ከሜካብ የፀዳችሁ በጣም ሱስ አሲዛቹኛል እወዳችሁአለው

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +86

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤❤ ማሽአላህ

  • @tirsitberkeley7829
    @tirsitberkeley7829 Місяць тому +13

    ረዱዬ ውብ እህቶች ነው ያሉሽ በስነምግባር የታኑፁ❤❤❤❤❤❤
    ግን ረዱዬ ውፍር አልሽብኝ ቢቱን ምሰይ የኔ ቆንጆዎች እደጉልኝ አቤልዬም ቀጠን በልልኝ❤❤❤

  • @Meretekaledee
    @Meretekaledee Місяць тому +25

    ሰጠበቅችሁ ዋልኩኝ እኮ የኔ ዎዶች ❤❤❤❤ አህቶችሽ ያመራሉ አንዱነ ልዎንዴም እዮብ አደራ 😂

  • @HanamariamKitaw
    @HanamariamKitaw Місяць тому +10

    እዉነት እንደነዚህ አይነት እህት ማግኘት መታደል ነዉ የኔ እህት ትዳር በመያዜ ሁሌም እንደተጨረጨረች ነዉ ምንም ስላደርጋት ታኮርፈኛለች እኔ እለማመጣታለሁ እዉነት ደከመኝ በየ እምነታችሁ ፀልዩልኝ ልቦና እንድሰጣት

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Місяць тому +54

    ውይ እዮባ እንኳን ደስ ያላቹ በመታዋወቃቹ ደስ ብሎናል😊❤❤❤

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 Місяць тому +35

    ወንድ ልጅ ሲወድሽ ላች ፍቅሩን በአለም አደባባይ ይናገራል እደሚያፈቅርሽ ያም ብቻ አይበቃውም ያንች የሆነ ሁሉ እድያውቁለት ይፈልጋል ያ ወንድ እዮብ መስፍን ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እዮብየ

  • @SelamTeddy-ki6hs
    @SelamTeddy-ki6hs Місяць тому +78

    ደስ ይላሉ ግን እረዱ በጣም ቆጆ ነቺ ትበልጣቸዋለቺ❤❤❤❤

  • @rahelhaftielsa1652
    @rahelhaftielsa1652 Місяць тому +23

    በእዮባ ወንድሞችና እህት ስደመ ም ጭራሽ የረዱ እህቶች ደግሞ ማሮች ካነጋገር ኣለባበስ እርጋታ በስርዓት ለማደጋቸው ጥያቄ የለውም ። ውድድድ❤ ወዳጃቹ ከኤርትራ🇪🇷🇪🇷

  • @ebrahimtadese3731
    @ebrahimtadese3731 Місяць тому +15

    ከምካከለኛዊ ረዱን ቁረጥነቺ ማሻአላህ 🥰🥰ሁላቺሁም ታምራላቺሁ

  • @etatu-ul5cl
    @etatu-ul5cl Місяць тому +7

    ልዕልቷ እህቶችስ በጣም ያምራሉ ደግሞ ጥቁር ልብስ የለበሰችው መልኳም ድምጿም ቀልዷም ትመሳሰላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr Місяць тому +27

    እውይ ስያምሩ ስርአታቸው ደስ ይላል ከመልካም ቤተስብ ነው ያደጉ ያስታውቃሉ ቆንጆዎች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ👏❤️❤️❤️❤️

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Місяць тому +53

    እረግት ያሉ ሴቶች ደስ ሲሉ❤ ስራአት ከቤቱ ነው ያለ❤

  • @Tis9632
    @Tis9632 Місяць тому +9

    _አቤት ዉበትና እርጋታ ከቤቱ ነዉ በሉኛ❤❤❤❤የኔ 1ኞች🎉🎉_

  • @elsa4
    @elsa4 Місяць тому +8

    ዋው ደሰ የሚሉ ልጅች፣ እረድዬ እንደአንቺ ቆንጆ እህቶች አሉሸ።

  • @ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ

    ፈገግታቸው ደስ ሲሉ በስመአብ ውበት ማማራቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @SlamKASA
    @SlamKASA Місяць тому +25

    እረዱየን የምትወዱ ሁሉ❤በማርያም በአላህ❤ ብያቹሀለሁ 10ሺ እድደርስ እርዱኚ እሲ ደስ ይበለኚ ፈጣሪ ያስደስታቹህ🙏🎉❤

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Місяць тому +12

    እንኳን ለሀዋሪት ጾም አደረሳችሁ እረድዬ ያምራሉ እህቶችሽ

  • @Amesingtube
    @Amesingtube Місяць тому +13

    ደስ የምሉ እህቶች አሉሽ የታናሽሽን ስልክ በትሰጭ ለወንድሜ ልጀንጅናት 😂❤❤❤

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w Місяць тому

      ደምሪኚ ውደ💗

    • @Amesingtube
      @Amesingtube Місяць тому

      @@AAAA-q1k4w እሽ መልሽ

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Місяць тому +1

    አይለያቹ እመብርሀን በምልጃዋ ትጠብቃቹ ረድ እህቶችሽ እንዴት እንደሚያምሩ ማህተማቸው አለባበሳቸው መከባበራቸው ስርሀታቹ ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Місяць тому +7

    የረዱዬ እህቶች ስያምር ወርቆች በነገራችላይ እሌላ ቦታ አልኮምትም እዮብና አረዱ የኔ ሱሶች ❤❤❤❤❤

  • @Emebeth-Emiru6543
    @Emebeth-Emiru6543 Місяць тому +2

    ረዱዬ በጣም ቆንጆዎች ስነ ስርአት ያላቸው የልጅ አዋቂዎች እህቶች ስላሉሽ ደስ ብሎኛል ሁላችሁም ተባረኩልኝ ።

  • @ሕልናዩቱብ
    @ሕልናዩቱብ Місяць тому +15

    ዋው ደስስ ስሉ 3ቱም እኩዮች ናቸው የሚመስሉት ደስስስ ስሉ❤❤❤❤❤

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano Місяць тому +12

    ልጆቹን አይቶ ቤተሰቦቹን መገመት በጣም ቀላል ነው ይህ ስርአት ይህ ቁንጂና ዝም ብሎ አይደለም የነ እረዱ ቤተሰቦች ልክ እደነ ኢዮብ ቤተሰቦች ጠንካራ ፀሎተኛ ሃይማኖተኛ ናቸው ያስታውቃሉ ደስ ትላላችሁ ይልመድባችሁ❤❤❤

  • @فروذ
    @فروذ Місяць тому +73

    የመዳም ቅመሞች ተአሉ ስራአ😂😂 Like አድርጉኝ

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Місяць тому +7

    እዮብ ትልቅ ሰው በጣም ደስ የሚሊ ፕሮግራም በርቱ በርቱ❤❤❤❤

  • @SemeraBushra-wl4bj
    @SemeraBushra-wl4bj Місяць тому +33

    እዮበዬ በጠም እድላኛ ነህ ዋዉ ምርጥ ቤታሰብ ናቹ ደስ ስሉ እኮ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HikmaKidane-k2s
    @HikmaKidane-k2s Місяць тому +10

    የሴት ልጅ ውበቷ እርጋታዋ ነው በረዱ አየሁት እረድዬ ቃል የለኝም ላንቺ 🎉🎉🎉እንደው አደራሽን ፀጉር ዱቄት እሚባሉትን እንዳቀርቢ 😢

  • @Kidestkidest-p1f
    @Kidestkidest-p1f Місяць тому +13

    ዋው የረዱ እህቶች ሳምሩ❤🎉🎉🎉
    አሁን የቀረን እናትና አባቶ ነው

    • @Sumeyayutube
      @Sumeyayutube Місяць тому +1

      😅😅😅

    • @Kidestkidest-p1f
      @Kidestkidest-p1f Місяць тому

      ግድ ነው እናትና አባቶን ያቅርብልን አንፊታውም😂😂😂

  • @fadluawal3469
    @fadluawal3469 Місяць тому +2

    የሚገርም ነው በዚ ዘመን ሰው በሚራቆትበት ወቅት ስርአታቹን የጠበቃቹ እንቁ ልጆች አላህ ይስጣቸው ለቤተሰብቻቸው❤❤❤🎉🎉

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Місяць тому +11

    መጀመሪያ ክብሩን መድሀንያለም ይውስድ ::
    ደጁን አይተህ እቤት ግባ
    እናትዋን እናትዋን አይተህ
    ልጅትዋን አግባ እሚባለው
    አባባል በዚህ ቤተስብ አየሁ ::
    መጀመሪያ እንደ ቆንጆ የ ፅጌእረዳ አበባ በፍቅር ኮትኩተው እነዚህን 3 ቆንጆ
    ልጆች ላፈሩት.. እናት @ አባት
    እድሜ ከ ጤና ጋር አብዝቶ
    ይስጣችው.. እንደ መልካችው
    ቁንጅና .. የ አነጋገራችው ማራኪ ለዛ በዚሁ ቀጥሉ ::
    ጨዋታችው እራሱ እሚማርክ ::
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍👏👏👏

    • @GusVjxEmu
      @GusVjxEmu Місяць тому +1

      ደስ ይላሉ❤❤❤❤

  • @mahermahrmahermahr1810
    @mahermahrmahermahr1810 Місяць тому +6

    ማሻአላሀ ያምራሉ እዲ ትላልቅ መኦናቸውን ብታውቅ ቀለበታቹላይ በጋበዝካቸው ከጎና ቢኦኑ ነበር በተረፈ ለቁምነገር ያብቃቹ❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Місяць тому +4

    ወይኔ ስታምሩ እረጋታቸው እደረዱ እረግት ያሉ ናቸው ደሞ ጭቅጭቃችሁ ደስ ስትሉ ቢታንያ የሩዱ ታላቅ ነው የምትመስለው ሁሌም ኑ ንግግራቸው አድ ናቸው

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf Місяць тому +48

    ከልሲ ማጠብ አትወድም አላሉም እኔም የመዳም ቤት ከልሲ ማጠብ ያስጠለኛል😂🤣🥺

  • @MeriEthi
    @MeriEthi Місяць тому +41

    1 ኛ ነኝ❤ሲያምሩ መንታ ነው የሚመስሉት 3ቱም የኔ ውቦች❤❤❤

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube Місяць тому +2

    ይሄሁሉ ጉዳለ አለ😂😂😂አላለም እዮባ እኔም አሎድም ካልሲ ማጠብ😂😂ረዱዬ እህቶችሽ ያምራሉ ❤❤❤ዋው ደስ ሲሉ

  • @BilAloo-k2o
    @BilAloo-k2o Місяць тому +9

    የረዱ አህቶች ማሻአላህ ስታምሩ ትንሿ ረዱን ትመስላለች

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Місяць тому

    ደስ ሲሉ በማርያም በተለይ የማህሏ ጥቁር ሹራብ የለበሰቺው ፈገግታዋ ሲያምር የኔ ፈልቅልቅ ❤❤❤ስራአታቸው ደስ ሲል ረዱዬ የኔ ደርባባ ልክ እንዳቺው ድርብብ ያሉ ናቸው❤

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni Місяць тому +7

    ደስ ስትሉ ታድለሽ ረዱ ታናሽ እህት ባለዉ ስቀና ይመቻችሁ የኔዉዶች❤❤❤❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w Місяць тому +9

    ወይኔ ትንሸኛዋ ረዱን ቁረጥ ናት 3 ቱም ቆጆናቸዉ ❤❤❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Місяць тому +7

    ወይ ሲያምሩ ❤❤❤ የርዱ እህቶች ዲያምሩ ምርጥ ቤተሰብ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Місяць тому +8

    አቤት የለሰጆቹ አለባበስ እራጋታ ፈገ ግታ❤❤❤❤❤ 3መታነዉየሚ መስሉት

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ Місяць тому +11

    የኔ ቆንጆዎቺ ሲያምሩ ደግም እንኳን ደህና መጣቺሁልን ማማራቺሁ እኮ ልክ እንደ ረዱ ጨዋዎቺ ናቸው🎉

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ Місяць тому +21

    3ቱም መንታ ናቸዉ ወይ እኩል ናቸው 😍😍

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Місяць тому +11

    ስታምሩ ደግሞ እኩያ ነው የምመስሉት ልክ እደረዱ ጨዋ ክብር ለወላጆቻችሁ በአሁን ሰአት እደዚ አይነት ልጆች ማፍራት መባረክ ነው እዮባ ደግሞ በጣም አስተዋይ የምር ልክ እደትልቅ ሰው እዴት እደቀረብካቸው አጠያየቅህ በቃ በጣም አሰገርሞኛል አይለያችሁ❤🎉❤❤

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ Місяць тому +8

    በነሱ ወስጥ ቤተሰቦቻቸው ነው የታየኝ ስረአት ያላቸው ልጆች ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn Місяць тому +8

    ረዱ በጣም ቆንጆዎች ናቸው ከአይን ያውጣቹ🎉🎉🎉🎉

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 Місяць тому +15

    የረዱ እህቶች አንድ አይነቶች ስታምሩ ተመሳሳይ እድሜ ላይ ያሉ ይመስላሉ🎉

  • @AhammedAhammed-p8u
    @AhammedAhammed-p8u Місяць тому +11

    በጣም ያምራሉ ስነስርአታቸው እራሱ እደ ርዱ ዋው ናቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hrhg-sq2vs
    @Hrhg-sq2vs Місяць тому +7

    ውይይይ ደስ ይላሉ አንድ እህት እንኳን ቢኖረኝ 😢❤❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube Місяць тому +14

    ዋውውውውው ስታምሩ እግዚአብሔር እሄንኔ ፀበይ አይቀይረወችሁ ❤❤❤

  • @emutides
    @emutides Місяць тому +1

    እዮባ እና እርዱ ምንኛ መባርክ ነው በዚህ ዘመን እንደናንት አይነት ፍጣርውን እሚፍራ ስው አክባር ተውልድ ማግኝት ስለናንተ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ Місяць тому +14

    ውይይይ ደስ ሲሉ የረዱ እህቶች❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @felanatube
    @felanatube Місяць тому +9

    እዮባና ረዱ የዚህ ትውልድ የወጣት አርአያ ደስየሚል አስተማሪ የቪድዮ ነው በርቱ በዚህ እስቱዲዮህ ውስጥያማረ ፎቶ በፍሬም ለአንቨንሰሪ ለማሰራት እመጣለሁ።

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n Місяць тому +6

    ዋዉ ሰነሰረአት በመልካም በተሰብች ታንፃችሁ ያደጋችሁ ናችሁ ታስታዉቃላችሁ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Місяць тому +13

    ደስ ሲሉ እኛም ቤት የካልሲ ነገር ችግር ነበር😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fufutube2
    @fufutube2 Місяць тому +9

    ደሞኩ አንድዋ ቁጭ ረዱን ታማራላችሁ ማሻዐላህ❤❤

  • @ajebushagza2803
    @ajebushagza2803 Місяць тому

    Thanks!

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    የረዱ እና የዩባ ቤተሰቦች አሞኛል በፀሎት በዱአ አስቡኝ ደስታ እንድመለስ የስደት እህታችሁ ነኝ

    • @misrakbahiru9067
      @misrakbahiru9067 Місяць тому

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @WoinshetG
    @WoinshetG 26 днів тому

    በጣም ደስ ይላሉ እቶችሽ በጣም ስረአት የላቸው ናቸው የወደፊት ህይወታቹ የተባረከ ይሁን