ለጎደኛዬ ላፕቶፕ ሰጥቼ አስደሰትኩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፋታ ዘና ይበሉ

КОМЕНТАРІ • 420

  • @selamawitgebremeskel6524
    @selamawitgebremeskel6524 Рік тому +64

    እዮቤል ሰላም ለአንተ ይሁን የመጀመሪያ comment ሰጪ ነኝ።እዮቤልን የምትወዱልኝ በlike አሳዩኝ

  • @amen8410
    @amen8410 Рік тому +69

    እዯብዪ ግዛና ስጠው please 🙏 ይገዛ የምትሉ በላይክ ግጩኝ

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ

    ቲሽ ያስጠላል የዛሬው
    እመቤቴን ስልኩን አስቀምጥልን የተቻለንን አድርገን እንገዛለታለን
    ተማሪ ነውኮ ይጓጓል ለምን እንደዚ ታደርጋለህ በጣም ነው ያበሳጨኸኝ ቲሽሽሽሽ😠😠😠

  • @abuye-v6n
    @abuye-v6n Рік тому +56

    ኢዮብ የእውነት ስጦታ ስጣዉ 👍🏻

  • @AndiyeTube2324
    @AndiyeTube2324 Рік тому +104

    እዮብዬዬዬን ከነቤትሰቦች የምወዱት ላይኪ😊😊😊🎉🎉 ____እመቤታችን የልባችን መሻት ታፈፀምልን😢😢😢❤❤❤❤

  • @hgh8912
    @hgh8912 Рік тому +53

    እዚ ቤት ያለ ፍቅር መተጋገዝ መከባበር መዋደድ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ❤❤

    • @hanayalew4330
      @hanayalew4330 Рік тому +1

      Eyob gazhetak setaw ok eshu tamare new

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 Рік тому +69

    ገዝቶይስጠው የምትሉ ላይክ

    • @sarabatekha
      @sarabatekha Рік тому +1

      ❤❤❤❤

    • @sarabatekha
      @sarabatekha Рік тому +1

      💔💔💔💔❤️❤️👌👌👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💙💙💙💜💜💜💜💜💞💞💞💞💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️💙💙💙💙💙💙💙💙💙

    • @kljhhggg5329
      @kljhhggg5329 Рік тому

      😢😢😢😢ወላሂ አሳዘነኝ ገዝቶ ይስጠው

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira Рік тому +16

    እውነት ለመናገር መጀመሪያ ተደስቶ ነበር በኋላ የቀዘቀዘ 😢እዮባ ዩቲዩብ ሲከፍልህ የሆነ ጊዜ ካሰው 😊❤❤

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw9233 Рік тому +7

    አይደብራችሁ ወረኛ ሰዉ አዲስ ነገር ይዞ ነዉ ማበሳጨት ምክንያቱም በኋላ ይካሳል አነተ ኮልኮሌ ሰብስብህ ስጦታ ትላለህ እንዴ በሰዉ ሞራል ትጫወታለህ እንዴ ይህ ልጅ እመነኝ ነገ እጠፍ ይገዛል ስልክ ስጠን ለመማሪያህ እናገዝህ

  • @meseretakalu4737
    @meseretakalu4737 Рік тому +21

    እማሰጠው ከሆነ አታጓጓው ፕራንክ በሌላ ነገር ብታረግ ይሻላል

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Рік тому +65

    በል አድስ ገዝተህ ሰርፕራይዝ አድርገው የምር ሲያሳዝን 😂😂

    • @ameame175
      @ameame175 Рік тому +1

      Awo yemoral kasa yasfelgewal

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Рік тому +1

      ትክክል አሰርተህ ተጠቀምበት የሚባል ስጦታ ቢቀርስ።

    • @asterararsa3015
      @asterararsa3015 Рік тому +1

      Surprise arakut sili adis gezto yesatawu meslogn nener 🤣🤔

  • @TgTg-ob5wn
    @TgTg-ob5wn Рік тому +15

    ድህነቴን አስታወሰ ኝ😢😢😢
    በማርያም አድስ ገዝተክ ስጠው ኡፍፍፍ❤

  • @maryamsuleiman1277
    @maryamsuleiman1277 Рік тому +40

    ዋውውውውውውውውውው አንደኛ ነኝ ክርስቲያኖች በፀሎት ሙስሊም በዱሐችሁ አስቡኝ 😢😢 በሰው ሀገር ለይ ተሰቀየው እባካቹ አሞኛል ከፈጠር በታች እርዱኝ በፀሎትና በዱሃ ለማንም አልነገርኩም ምክንያቱም ቤተሰብ እንደይጨነቁብዬ💔😭😭😭😭😭😭🙏

  • @ጓልወጀራት20ዓድ
    @ጓልወጀራት20ዓድ Рік тому +5

    እሬ ይደብራል መጠርሻው አድስ ላፕቶብ ሳፕራይዝ ሊታርገው መሰሎኝ ነበር በጣም እንደከፋው ያስታውቃል እንድምን ብለህ ግዛለት በማርያም 😢😢😢😢😢😢

  • @lebanonbeirut3273
    @lebanonbeirut3273 Рік тому +11

    እረ ይደብራል እዬብ ፋራ ነክ እዴ ላካ እሄ ልጅ እኮ ታማሪ ነው😢

  • @fanafana3459
    @fanafana3459 Рік тому +7

    እኔ ኣሁን እዚ ጋ ኣንድ ነገር ልናገር እዮብ እና ኣዲስ ሁሌ ትእዝብቴ ነው የድሃ ቢድዮ እየለቀቃቹ ብዙ ብር ነው የምታገኙት ነገር ግን የተቸገሩ ሰዎች መርዳት ፈልገን ነበር ብላቹ ነው ከኛ እገዛ የምትጠይቁ 😏😏

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому +3

    እዮብ ምንም አያስቅም😏 ለምን ታጓጓዉአለህ ቢያን ተማሪ ነው ለሱደግሞ የሚያስፈልገው ነገር ነው አዲስ ገዝተህ ብሰጠው ምን ችግር አለውይቶብ ይከፍልሀል በዛ ላይ አብሮህ እየሰራ ነው

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Рік тому +1

    ወይኔ ወንድሜ ደሀ መሆኔ ዛሬ ገና አናደደኝ ምነው ኖሮኝ ገዝቼ በሰጠውክ ለማንኛውም ፕራንኩ ምንም ደስአላለኝም ኢዮብ መቼም ለጓደኛ የማይኮን ነገር የለም ገዝተህ ስጠው ስጠው ስሞትል እንደው እንመርቅሀለን ዩኒቨርሲቲ ያለሰው ይጓጓል ብዙነገር ይቸግረዋል ወኔድሞቼ ሲማሩ አውቃለሁ እኔ ባልገባም❤❤😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +15

    ወደ ፊት ምን መሆን ትፈልጋለህ ስጋ ቆራጭ 😂ወይ ኢዩሄል ይሻላል ወንድሜ ወደ አፍህ ጣል እያረክ ትሰራለህ 😅 እዮባ ግን የምር ላፕቶፕ ግዛለት የዩንቨርስቲ ተማሪ አይደለም ያስፈልገዋል እኮ የእውነት አድርግለት 🥰ቀጣይ እንጠብቃለን ሰፕራይዙን 🥺

  • @ማሬማሬቅመሜ-ቨ7ኘ
    @ማሬማሬቅመሜ-ቨ7ኘ Рік тому +7

    ስጦታ ይሰጠው የምትሉ በላይክ ልያችሁ

  • @ረህማአዩቱብ
    @ረህማአዩቱብ Рік тому +5

    😢😢😢😢አሳዘነኝ የእውነት ገዝተህ ስጠው ወላሂ በጣም ደስ ብሎት ነበር እኮ 😢😢

  • @amesalmengistu3708
    @amesalmengistu3708 Рік тому +3

    የተደረገሁሉ ለእይታ ይቀርባል በውሰጥ የሚያልቅ ነገርየለም ነገር እዬልኝ ነው ወይስ ሠው ሥጠው ብሎህ ለመሥጠቱ እርግጠኛ እንዲሆኑነው አልገባኝም አለበለዚያ ግን ሁሉንም እዬልኝ ማሐት ብድራትን የሚከፍል አምላክ አለእኮ በሠማይ ከሠው መመሥገንን፣ጎሽ መባልን አጠብቅ ።

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ Рік тому +10

    የእውነት ስጡታ ስጠው እዮብ😢😢

  • @tube5674
    @tube5674 Рік тому +1

    ቅስሙን ሰበርከው እውነት መስሎኝ ዴስብሎኝ መርቄህ ነበር ሰው ለሚወዴው ሰው እዴት የተበላሸ እቃ ስጦታ ይሰጣል 😢😢ልክሰው ይገባል ገዝተህ ሂወት ተገለባባጭናት ገዘብ ይሄዳል ይመጣል 😢😢😭 ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምትነወ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +26

    እዮባ ጀግና ደስ ትላላችሁ መስጠት መባረክ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @haymimulgeta-uq4ol
    @haymimulgeta-uq4ol Рік тому +11

    እዮቤ ምርጥ ልጅ በጣም ነው የማደቅህ የማከብርህ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому +5

    ውይ በሳቅ እር እዩባ ግን ለምንድነው የምትጫውትበት እይ እሄን ቤተሰብ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለምዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 👏😂

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +4

    ይገባዋል ለተማሪ ጥሩ ስጦታነው እዮባ አግዙት

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +24

    ዋው!!!እዮቤ ከነቤተሰቦችክ ጌታ ይባርካቹ ❤️👍❤️👍👍

  • @saranegn2219
    @saranegn2219 Рік тому +3

    እዮብ የውነት ስጦታ ይስጠው የምትሉ እጅ እጅ ወደላይ😅 የስራህን ይስጥህ ምናለ በልጁ ባትጫወትበት😅😅

  • @rahirah648
    @rahirah648 Рік тому +6

    ስታምሩ፡በጣም ያሳቃችሁኝ ያሳቃችሁኝበሪታልን፡ተማሪ ወንድማችን ኢዮብ ግፍ አይደለም

  • @fikirando2053
    @fikirando2053 Рік тому +8

    ውይ እዮባ በሳቅ ሞትኩኝ የምር ደስ ስትሉ

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    ውይ ሲያሳዝን ምነው እንደዝህ የምትጫወትበት በል ገዝተህ ስጠው በእውነት ግፍ ነው ልክ ነህ የሚያዋጣው ጥርስህን መፋቅነው ምርጥ እዩኤል

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Рік тому +2

    እዮባ ምርጥ ልጅ በርታ ወንድሜ ጠንካራ ነህ እውነት ቃል የለኝም ሁሌም ወንድማችን በርታልን በትምህርት ጠንክረህ አስደስተው ፍቅራችሁ❤❤❤❤ይቀጥል እንላለን

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Рік тому +4

    ውይ በመብርሃን እዮብ ግን ነፍስህ አይማርም ።ልጁ ሲያሳዝን ።አንጀቴን ነው የበላው ።ደሞ እኮ ላፕቶፕ ተሰጠኝ ብሎ መንሰፍሰፉ መጉዋጋቱ ደሞ እኮ ከመጠን በላይ መደሰቱ ምስኪን የጨው እቃ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ።እዮባ ለዚህ ሞራሉን ለገፈፍከው ካሳ ያስፈልገዋል ።ስለዚህ ካሰው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @የማርያምልጅ-ለ5ቘ
    @የማርያምልጅ-ለ5ቘ Рік тому +20

    እዮብ አታጓጓው ጎሽ አትጫወትበት በል ግዛለት😢😢😢😂😂😂

  • @መሲየሀበሻልጂ-ጸ2ጐ

    በል አሁን አዲስ ግዛና ሰርፖራይዝ አድርገው እዮባ😁😂

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +4

    ወይኔ ጨርሼ ሳላይ የምር መስሎኝ ይገባዋል አልኩ የምር እዮባ አሳቀከው በሚቀጥለው ቪድዮ እደማታሳፍረው እናምናለን

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi Рік тому +11

    ስወዳቹ አዴስ የክርስትናውን ፕሮግራም መቺ ነው የሚለቀቅልን በጉጉት እየጠበኩኝ ነው

  • @mmn7954
    @mmn7954 Рік тому +6

    እየብየ እነ ትግራወይቲ ነኛ ሳየው ተላቅ ወንድመ ነው የሚመስለኛ 🥺😘😘

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Рік тому +8

    ተባረክ ጓደኝነት እንደዚህ ነዉ ቀነውባቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 Рік тому +1

    ጨርሳችሁ ሳታዮ ነው ኮሜንት የምትስጡት ወገን ኧረ ተረጋጉ እውነት አዲስ ገዝተህ ብትስጠው እባክህ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Рік тому +11

    በል በሌላ ቀን ሰርፕራይዝ አድርገው😢

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Рік тому +8

    😂❤የምር ዛሬ አንደኛ ነኝ 🎉 የኔዎቹ እንዴት ናችሁ የኔ ምርጦች❤😊

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    ወይኔ ደስ ስትሉ እዮኤል አይዞክ 😂😂😂😂 አቃጥሎ ሊደፋህ ነዉ እዮብ😂😂😂

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ
    እዮባ መልእክት አድርስልኝ እዮኤል በጣም ይመቸኛል 🎉😍

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Рік тому +2

    😂😂😂😂😂😂እዮብ አቤት ግፍህ ተዉ ግን ልጂን አትጫወትበት ❤❤❤❤❤❤❤❤እዩኤል ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @alemhabeshawit3381
    @alemhabeshawit3381 Рік тому +4

    እርሱ ተማሪ ስለሆነ ሊጋጋና በውስጡ ሊበሽቅ ይችላላ ተው እንደዛ አታድርግ ?

  • @ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ

    ወይኔ መታደል እግዚአብሔር ይባርካቹ ፍቅራቹ ይብዛ❤❤❤❤

  • @tesgeredakansas8227
    @tesgeredakansas8227 Рік тому +2

    እዮባ አድስየ እኳን ደህና መጣችሁ ወይኔ ሲያሳዝ

  • @yeshifanatesfahun6422
    @yeshifanatesfahun6422 Рік тому +3

    በናትህ የሆነነገርስጦታ ግዛለት

  • @fatumibintosman2864
    @fatumibintosman2864 Рік тому +1

    ግን አሳዘነኝ የእዉነት ስጠው በአላህ ልጁ ልቡ እኮ ይነካል

  • @ኤፍታህ-ሸ5ቀ
    @ኤፍታህ-ሸ5ቀ Рік тому

    አረፋ ነው እግዚአብሔር ይሰጥህ በእውነቱ ❤❤❤ የበቃው ፣በለው ይጠቀም

  • @ሲዱ
    @ሲዱ Рік тому

    የተባረኩ ቤተሶቦች እግዝኣብሔር ይስጥህ ኡዮብየ 🙏🙏🙏

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ Рік тому +9

    እናንተን ብሎ ሰጭ ገና ለመለቃቀም ብላችሁ በሰው ስሜት ትጫወታላችሁ

  • @tub8577
    @tub8577 Рік тому +3

    ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ቤተሰብ❤

  • @EKrme-ot2xo
    @EKrme-ot2xo Рік тому +12

    ደስ የሚል ጓድኝት ያዝልቅላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘🌹🌹😘😘😘😘😘

  • @workieyeshiwas7313
    @workieyeshiwas7313 Рік тому

    ፍቅራቹህ እኮ ይለያል ፈጣሪ ይጠብቃቹህ በጣም ደሰ ትላላቹህ

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 Рік тому

    😢😢😢😢 ሀራም ወላሂ አደት አዳሳዘነኝ ሚስኪን ቲሽ ደሞ አሰርተህ ተጠቀም ብሎ ስጦታ ምን ድን ነው

  • @saraasefa8952
    @saraasefa8952 Рік тому

    Liju edati azanahyi yena geta dagamo wademani yemasali ❤❤❤❤❤❤

  • @etiopia8398
    @etiopia8398 Рік тому +2

    እዮብ አሁን ምርጥ ስጦታ ስጠዉ

  • @sitraahmed7539
    @sitraahmed7539 Рік тому +2

    ዋዉ እዮባ እግዚአብሄር ይስጥህ የጓደኝነት ጥግ ❤

  • @Pnice-vs1fr
    @Pnice-vs1fr 6 місяців тому

    የኔወንድም እዩኤል ሲያሳዝን የምር ስወደው ምስኪነውኮ ለምነው ግን እዮባ መካስ. አለበት አሁን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Рік тому

    እዮባ ስጦታ መስጠት ባንተ አበቃ አዝናንተቶኛል እዩ በርታ የስጦታ ትንሽ የለውም 😘😘😘😘

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 Рік тому +19

    ደስ የሚል ጓድኝት ያዝልቅላችሁ❤❤❤

  • @senayitlove2885
    @senayitlove2885 Рік тому

    እደዚህ አይደረግም
    በል እሱን እራሱን አዲስ ገዝተህ ካሰዉ
    እውነት እኔ እራሴን በሱ ቦታ ሁኜ ስላየሁት ተሰምቶኛል
    እዮባ ሰምተሀል በጥቅሉ ልጁ በስጦታ መካስ አለበት

  • @hani8649
    @hani8649 Рік тому +1

    *_በእውነት አሳዘነኝም አሳቀኝም የኔ ሚስኪን እዮብ በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እዮብ ግን የልጅን ትዕግስት አለማድነቅ አይቻልም በል የሆነ ነገር ግዛና ሰፕራይዝ አድርገው*_😂😂😂😂😂

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому +2

    ምንም አያዝናናም ሰው በሚፈልገው ነገር ደግሞ አድስ ገዝተህ ፕራክ ካደረክ ቡሓላ አድሱን መስጠት ነበረብህ

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 Рік тому +2

    እዮብ ያቺ ቆንጆ ልጅ ማን ጠለፈብህ እረረረ

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Рік тому

    እዮኤል ከዬት ለቃቅመህ ነዉ አለ ትክክል ምስኪን አሳዘነኝ ማርያምን እዮኤል😢😢😢 እዮብ ተዉ ወሰዉ ስሜት አትጨዋት 💔😭😭😭በል ገዝተህ ስጥ ወይ ሰርብራይዝ አድርገዉ😔😔😔😔

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ Рік тому +1

    እንዲህ አይደረግም ልጁ ተማሪ ነው ይጓጓል በውነት የሰውን ልብ መስበር ጥሩ አይደለም

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Рік тому +3

    የኔ ጌታ አንጀቴን በላው😢😢 እዮባ ግን😡

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +3

    ዋው በጣም ጥሩ ሰጦታ ነው እዮባዬ🥰

  • @ወንድሜውስጤነው-የ9አ

    እዮ እና አዲ ቦርጪ አወጣችሁ እሮ ድረፊት ቃንሱ እንድ ቃልዬ መሰላችሁ እኮ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Рік тому +3

    🤭🤭🤭🤭😂😂😂😂እረ እዮባ ግፍ ነው

  • @samira7639
    @samira7639 Рік тому +4

    እዮብ እና አዲስ ቃልዬን የሚወድ ማነው እንደኔ ስታምሩ እኮ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቹህ ግን አዲስ ገዝተህ ስጠዉ 🙌💚✅💚✅💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Рік тому

    በጣም ጎበዝ ብዙ ጥቅም አለው ኮምፑዩተርኢዩብየ ክበርልን ጨዋ ትልቅ ሰው ነህ♥️🌹🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏽

  • @mstoiba9893
    @mstoiba9893 Рік тому +6

    ሀራም 😭💔

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 Рік тому +2

    እኔ የእዉነት መስሉኝ እስከመጨረሻዉ ማየቴ😂😂😂

  • @hawwamohamed4903
    @hawwamohamed4903 Рік тому +1

    እዮባዬ በናትህ ተባበረኝ ቱሽባ ይሻላል ወይስ ኤች ፒ ልገዛ አስቤ የቱ ይሻላል ተባበረኝ ቴሌግራም ስለለለኝ ነው

  • @nchjsjchjx7425
    @nchjsjchjx7425 Рік тому

    አረ ይደብረል ወለሂ የመጀመሪያ ነዉ ኮመንት ስሰጥ ተመሪ እኮ ነዉ ቀልቡን ገፈፍከዉ በል ገዝተህ ስጠዉ ምኑ ነህ😢😢😢

  • @asterararsa3015
    @asterararsa3015 Рік тому

    Surprise madiragik kalikara adis gestah surprise bitaragawu more desi yil neber!!

  • @BamYo-se9fm
    @BamYo-se9fm Рік тому +5

    የምር ግን ግዛለት

  • @sebledejene-8645
    @sebledejene-8645 Рік тому

    እዮባ ደግሰው

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 Рік тому +1

    በሳቅ ገደላቹኝ ሚስኪን እዮባ አዲስ ገዝተህ ሰርፕራይዝ አርገው ያለበለዝያ ሰብስ

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    እዮኤል በእውነት አስዛና እዮብ ገእዛ

  • @almenadwe9303
    @almenadwe9303 Рік тому

    ፍቅራቹ ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @mihretsisay2930
    @mihretsisay2930 Рік тому

    ማርያምን አዲስ ገዝተህ ደግሞ ሰርፕራይዝ እጠብቃለሁ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Рік тому +3

    በጣም ደስ ይላል በእውነት በል በርታ ወንድማችን

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 Рік тому +2

    😢😢😢😢😢😢አሳዘነኝ እድህ አይደረግም ግዛለት

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Рік тому +5

    ዋው ስታምሩ❤

  • @ሠላማዊትየኪዳነምህረትባሪ

    እናንተን አለመናፈቅ አይቻልማ ማርያምን በእናንተ መከባበር መዋደድ መንፈሳዊነታችሁም ሁሉ ነገራችሁ ይማርካል ከስደት መልስ እኛም እንዲህ አይነት ቤተሰብ እግዚአብሔር እንዲሰጠን ምኞቴ ነው ❤❤❤❤ እኖዳችኋለን እኔና እኔ😂😂 እዮብ😅😅😅 ምን ይሻልሀል ግን ቀውጢ

  • @sarazar9206
    @sarazar9206 Рік тому

    Kasthw latikar asrth bitsatew arf naw esu tamri naw aun 25 shi kayat yamtal?

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ

    በጣም አጎጉታቹን እየጠበቅን ነው የክርስቲያን ፕሮግራም የታል

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Рік тому

    እዬባ አሪፍ ጓደኛ ነህ ❤ተባረክ እዩኤል ትምህርት እንዴት ነው

  • @mabiratanabo4103
    @mabiratanabo4103 Рік тому

    wawu melikami guwdegna neki 😍

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 Рік тому

    EYUALE ATEME GUDENA PERAKE ADEREGEWE ESHE GENE EYUBAYA TEWE ATAGWAGWAWE

  • @simegnzufan16
    @simegnzufan16 Рік тому

    Addis begeza yeshalali

  • @nejbiyakemal5122
    @nejbiyakemal5122 Рік тому

    ወይኔ ልጆ በጣም ተናደደ አረ እዮብ

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Рік тому

    ምስጊን በዚህ አይነት ፕራንክ ባታረገው ሰጥቶ ማንሳት ምን ማለት ነው የምር የሰው ቀልቡ ገፈፍከው ይደብራል ሶ ገዝተህ ስጠው ስንት ቀን ከሱጋ ቪዲዮ ሰራቹ በቆጠረው ግዛለት