Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የጣሊያን ወረራ ወቅት ተጋድሎ_አበበ መብሬ ጋር_50 ሰው ነደደ 70 ሰው ታረደ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лип 2023
  • | ዜማ ኢትዮጵያ የሙዚቃና መዝናኛ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፤ያጋሩ፤አስተያየት ይጻፉ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
    #ዜማ​​​​​​​​ኢትዮጵያ | ZemaEthiopia ዜማ ኢትዮጵያ#ዜማ​​​​​​​​ኢትዮጵያ | ዜማ ኢትዮጵያ
    _ሽለላ ሞላ || ሰጥአርጌ
    #Azmari#masinko# አዝማሪ_ማሲንቆ#azmarisong#ባህላዊ_ሙዚቃ#traditional_masinko
    #Ethiopian_azmari_masinko#አዝማሪ_ቀረርቶ#አንጀት_የሚበላ_ማሲንቆ#አዝማሪ_ማሲንቆ#አንጀት_የሚበላ_አዝማሪ#ባህላዊ_ሙዚቃ#አዝማሪ_ማሲንቆ#Ethiopian_azmari#azmari_masinko
    #Yossef_tube#best_new_music#traditional_masinko#Ethiopian_azmari_masinko#አዝማሪ_ቀረርቶ#አንጀት_የሚበላ_ማሲንቆ#አዝማሪ_ማሲንቆ#አንጀት_የሚበላ_አዝማሪ
    _አዝማሪ ማሲንቆ, አዝማሪ,
    _ azmari song ethiopian, azmari, azmari music, አዝማሪ ዘፈን, masinko ethiopian music, ማሲንቆ, ማሲንቆ ዘፈን, masinko, አዝማሪ ሙዚቃ, azmari song ethiopia, azmari song ethiopia, ትዝታ ሙዚቃ, ethiopian music, masinko music, ethiopian azmari music, ethiopian traditional music, azmari masinko, አዝማሪ ማሲንቆ ሙዚቃ
    #አንጀት_የሚበላ_አዝማሪ#ባህላዊ_ሙዚቃ#አዝማሪ_ማሲንቆ#Ethiopian_azmari
    #azmari_masinko#Yossef_tube#best_new_music #traditional_masinko #Ethiopian_azmari_masinko#አዝማሪ_ቀረርቶ#አንጀት_የሚበላ_ማሲንቆ

КОМЕНТАРІ • 43

  • @user-nv8yo3tl7n
    @user-nv8yo3tl7n Рік тому +6

    በጣም ሲበዛ አድናቂህ ነኝ አበበ መብር ከብናት ጋር

  • @hawiduguma5438
    @hawiduguma5438 Рік тому +6

    ቆጭቆጮ፡ሳይሆንመጣምር፡ይባላል፡ስማዳ፡የምታነሳቸውየልጆቸ፡አባት፡አገርነው፡እኔጋይንት፡ራስ፡ጋይንትነው፡አገሬ፡የምእሮቢትአንፋርጌ፡ባጃ፡አቦሮቢትነውያደግኩት፡እያለቀስኩ፡ነው፡እምሰማህታወድሳቸው፡የልጆቸ፡ቤተሰቦችናቸው

  • @helenymylove7326
    @helenymylove7326 Рік тому +5

    ዘመዶቸን አስታወስህኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አለቀስሁ😢😢😢😢

  • @ketemawsalelgn532
    @ketemawsalelgn532 Рік тому +2

    ግሩም ነዉ!!!! ጥበብ፡ታሪክ፡ወኔ፡ ስብዕና፡ ጀግንት፡፡ ትልቅ ሀብት ሁልጊዜም እንደ ወቅቱ ትምህርት የሚሆን፡፡ መጠበቅ ያለበት ግን ያልተንከባከብነዉ ሀብት፡፡ እድሜ ይስጥልን፡፡ ሚዲያዉም ሊደነቅ ይባል፡፡

  • @leulmekonnen4862
    @leulmekonnen4862 Рік тому +2

    ደጃዝማች ታደሰ አብተው የእናቴ አባት ናቸው።
    የሚገርም ድምፅና ግጥም እድሜህን ያርዝመው።

  • @solomonchanyalew2130
    @solomonchanyalew2130 Рік тому +3

    ፈጣሪ ዕድሜውን ያርዝመው
    በጣም ነው የሚመስጠው።

  • @NewOppo-eg9nk
    @NewOppo-eg9nk 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AA-tl8pz
    @AA-tl8pz 10 місяців тому +1

    የሀገር ሀብት መገለጥ ጀመረ! ክብር ይገባችኋል

  • @NnNn-zm8yn
    @NnNn-zm8yn 4 дні тому +1

    ❤❤❤❤😭😭😭😭

  • @user-rx8fd2sf9f
    @user-rx8fd2sf9f Рік тому +7

    እስቲ የድሮውን ልቀቁልን ከመልዛ እስከ እብናት ያንገራጎረውን

    • @zemaethiopia12
      @zemaethiopia12  Рік тому

      ዜማ ኢትዮጵያ ላይ እኮ አለ።

  • @mulugerolimon9323
    @mulugerolimon9323 Рік тому +2

    Enameseginalen 💚💛♥️

  • @NnNn-zm8yn
    @NnNn-zm8yn 4 дні тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-gt9yp3os1d
    @user-gt9yp3os1d 7 місяців тому +1

    በእውነት ቃላት የለኝም ፈልጎ ያቀረበውን ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @bucheKiya-qx3sc
    @bucheKiya-qx3sc Рік тому +5

    ሰላም እንዴት ናችሁ።እኔ የምኖረው በአሜሪካን ሀገር ዋሽንግተን ዲሲ ነው እኒህን ሰውዬ ለማግኘት ፈልጌ አልቻልኩም የምታውቋቸው ፕሊስ እርዱኝ።

    • @zemaethiopia12
      @zemaethiopia12  Рік тому +1

      0900099633 ላይ ደውል እናገናኝሃለን

  • @wondosentesfaye6362
    @wondosentesfaye6362 Рік тому +1

    Edmeh yarzmh abo

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams2404 11 місяців тому +1

    Kebede Dubale is my grand father thank you for telling our history.

    • @zemaethiopia12
      @zemaethiopia12  6 місяців тому

      እስኪ በዚህ ስልክ ደልልኝ_0900099633

  • @belaynehworke1263
    @belaynehworke1263 Рік тому +2

    Abo edmeh yirzem.

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 11 місяців тому

    እድሜ ፡ ይስጥህ

  • @NnNn-zm8yn
    @NnNn-zm8yn 4 дні тому +1

    😭😭😭💚💛❤️💔💔💔💔💔😢😢😢😢

  • @mehbubamehbuba1219
    @mehbubamehbuba1219 Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @hololpc4033
    @hololpc4033 11 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @getasewtesfaw3363
    @getasewtesfaw3363 7 місяців тому

    50እና 70ሰዉ እኛ አካባቢ ነዉ እኮ መቀጠዋ

  • @user-kn6hf5zr9v
    @user-kn6hf5zr9v 11 місяців тому

    💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @halimahalima7836
    @halimahalima7836 8 місяців тому

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @rakold3918
    @rakold3918 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @kidistabera5385
    @kidistabera5385 Рік тому

    ❤️❤️❤️❤️

  • @user-er2hz8hi1j
    @user-er2hz8hi1j 11 місяців тому

    Auffffffffffff zendiro teqateln weyina😭😭

  • @user-kn6hf5zr9v
    @user-kn6hf5zr9v 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ET-ob7xr
    @ET-ob7xr 10 місяців тому +1

    እንዳው ብሽልማቸው እንዴት ደስ ባለኝ። የት ነው የሚኖሩት? ድንገት ብሄድ እንዳገኛቸው

  • @chilotGashaw-ft9sg
    @chilotGashaw-ft9sg 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rj8ip2ut4g
    @user-rj8ip2ut4g 9 місяців тому +1

    ወይ የታሪክ መዛባት ይህንያክል ደርሷል ለካ !?
    ይኸውልህ ስማ በመቀጥዋ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀይ አፈር ላይ ጀግኖችን ሰብስቦ ውጊያውን የጀመረው ቀኝ አዝማች ተሾመ ላቀ ነው !
    ማለትም ደስታን ከበደን ያለውን እና ለማን ይዞ እራሱ ተሾመ አምስተኛ ሁኖ ቀይ አፈር ላይ ደፍጠው እያሉ ፈረንጁ ሲደርስ ደስታ ሽንቴ በሱርዬ ወረደ ሲል ተሾመ የፍርሃት መድኃኒት ልስጥህ አለና አንዱን ጥይት በሽንጡ በኩል ቢለቀው የደስታ ፍርሃት እልም አለ ! ከዚያ ቀጠለ እና ተሾመ ፈረንጁን በትከሻው ለቀቀበት ከዚያ በኋላ የደስታ ፍርሃት እልም ብሎ ወደ አውሬነት ተቀይሮ ጥሊያኑን እንደ ቅጠል አረገፈው !

  • @AbduandeZeyba
    @AbduandeZeyba 8 місяців тому +1

    ሰብስክራይብ እየተደራረግን

  • @wozemmart
    @wozemmart 11 місяців тому

    አይነ ስውር ናቸው?

  • @user-ps1mv8pr2k
    @user-ps1mv8pr2k Рік тому +1

    አይ አማራ ምናለ እደምላሳቹህ ብትሆኑ ጎጠኞች😤😏

    • @alemu1
      @alemu1 Рік тому

      ባንዳ፤ የጀግና አማራ ፣ኢትዮጵያውያን ታሪክ ሲነሳ ትርበተበታለህ።

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 11 місяців тому

    አንተ ፡ የተለየህ ፡ ነህ ፡