"ሁሉ ቤት ይመስላል ሳር ከለበሰ የእነ ስመኝ አባት ያንተም ቤት ፈረሰ " || ድምጸ መረዋው አበበ መብሬ|| abebe mebre-masinko

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 30

  • @derejebayulign2508
    @derejebayulign2508 Рік тому +13

    የቀደመውን አኩሪ ባህላችንን ለማሳደግ የምታደርጉትን ጥረት አደንቃለሁ። በራስ ወርቅ መድመቅ ማለት ይሄ ነው። ዜማ ኢትዮጵያ ወደ ቴሌቪዥን ቻናል እንዲያድግ ምኞቴ ነው። ጋሼ አበበ መብሬ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!

    • @zemaethiopia12
      @zemaethiopia12  Рік тому +1

      እናመሰግናለን ደረጀ ባዩልኝ

    • @ChaneF-gt3nf
      @ChaneF-gt3nf 6 місяців тому

      ፡​@@zemaethiopia127:47

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 2 місяці тому +1

    ልናግዛቸው ይገባል እኝህን አባት 😢😢 በሂወት ካሉ በእውነት ለምን አባቶቻችንን ወደፊት አናመጣቸውም ታሪካችንን ይዘውብን ከሚሞቱ 😢😢😢 ልንሰማ ልናውቅ ይገበናል በተለይ አሁን ባለንበት ታይም

  • @yenesewybekall5144
    @yenesewybekall5144 Рік тому +2

    በዬ ገፁ ተመሳሳይ የአለም አጫዋቾችን ነው የምናዬው ይህ ገፅ ግን አዳድስ አጫዋቾችን ነው የሚያቀርብልን በዚህም ደስተኛ ነኝ ።
    በርቱ ህዝቡ በብዛት የማያውቃቸው ድንቅ ተጨዋቾች በየ ክፍለ ሀገሩ አሉ አምጡልን ።

  • @محمد-ش6ن1ك
    @محمد-ش6ن1ك Рік тому +2

    ኡፍፍፍፍፍ ዝም ብሎ ወደ ኋላ መመለስ

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 6 місяців тому +3

    😢😢 አይይይይ

  • @zemaethiopia12
    @zemaethiopia12  Рік тому +2

    "የኔ አግኝቼው ባዬ ግባ ከቤትህ
    እንደወጣ ቀረ አይ በል ጠላትህ" ይመችህ ጋሽ አቤ

  • @asfaw5686
    @asfaw5686 Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚል ወደ ቀደሞ ወደ ኋላ ወሰዱኝ አገሬ ስገባገኛቸው ደስ ባለኝ ጨዋታቸው አይጠገብም እድሜ ጤና ይስጥልኝ❤🙏

  • @LG-TUBE
    @LG-TUBE Рік тому +2

    ልበ ብርሀን ድምፄ ዝግት ይበልልህ!!!

  • @eritreanfan2773
    @eritreanfan2773 Рік тому

    አቤት ስጦታ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ሰው እንድዝናና

  • @arbaarba9602
    @arbaarba9602 11 місяців тому +1

    የኢትዮ የባህል አምባሣደሮች ናቹ ዜማወች ከፍ በሉልን

  • @FgUg-u4m
    @FgUg-u4m 4 місяці тому +1

    ያገር ደገኛ

  • @send2dawit
    @send2dawit Рік тому +2

    ምን ልበልሽ ተባረኪ እንጂ🙏🙏

  • @BelaynewMolla
    @BelaynewMolla 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ጤናህን ይስጥህ

  • @gethab2306
    @gethab2306 Рік тому +2

    Very touching, personal and respectful to those who have touched and changed someone life to good, I think.

  • @tehutzena6057
    @tehutzena6057 Рік тому +1

    Betam des yemel sew new edeme ena tena yeteln masenko betam new mewdew

  • @DanielGetu
    @DanielGetu Рік тому +1

    በቃ መረቅ የሆነ ምርጥ አጫዋች: ከልዛ ጋር::

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 Рік тому +1

    Abee nurilgne migermmm naw

  • @atalaymebratu1183
    @atalaymebratu1183 6 місяців тому +1

    Edeme tena le abatachen

  • @ጎንደሬውአበበበላይ
    @ጎንደሬውአበበበላይ 10 місяців тому +1

  • @Tuhhhc
    @Tuhhhc 10 місяців тому +1

    👍👍👍👍👍👍👌

  • @kokebiabebe4610
    @kokebiabebe4610 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @נגההונניאו
    @נגההונניאו Рік тому

    ❤❤🎉🎉

  • @HussienAwel-sp5xw
    @HussienAwel-sp5xw 4 місяці тому +1

    ❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SELEMONGETINET
    @SELEMONGETINET Рік тому

    የድሮውን አጣሁት

  • @אסמומוצה
    @אסמומוצה Рік тому

    🥰😍🤲🫶👍

  • @nabeela4979
    @nabeela4979 9 місяців тому +1

    😍😍😍😍❤❤❤