Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አበበ መብሬ በጣም ጎበዝ ተጫዋች ነህ ማሲንቆህን ስትቀጣው የድሮ ዘመን የነ ሊቀመኳስ ባዬ ታች ጋይንት ታስታውሰኛለህአቦ ይባርክህ ጎበዝ ተጫዋች ነህ
ይሄን ፕሮግራም የምታቀርቡ ልጆች በጣም ጎበዝ ናችሁ።ይህ እጅግ እንቁ የሆነ ጥንታዊው የ አማራ ህዝብ ባህል ነው። እኔ በ አደግሁበት አካባቢ አዝማሪዎች በ ጥር ወራት በ ንግስ በአላት በ ሰርግና ሌሎችም ቦታወች አይረሴ ጨዋታወች ነበሯቸው።ይሄማ ሰዉየ ጭራሽ ለየት ያለ ትዝታ ጫረብኝ። ብዙ አዝማሪዎች ከ ራያ ከ ላስታ ከ ሰቆጣ ከጎንደርም ጭምር በበሽሎና በአባይ ተፋሰስ ቦታዎች አማራ ሳይንት ፣ስማዳ በጌምድር ፣ስዴ ሙጃ እና ሌሎችም ቦታወች እየመጡ አርሶአደሩን በበጋ ወራት ያዝናኑት ነበር።አይ ያ ዘመን ምን ያክል የተባረከ ነበር።
thank you very much
ዓማራዉ ወገኔ !! የሚወደሰዉ የሚጠራዉ በሀገሩ ነዉ !!! ::
ምርጥ አዝማሬ
ስወድክ❤❤❤❤❤😢😢
በጣም በሀላዌ አዝማሬ ደስ የሚል አይንህን በማጣትህ ግን አዘንኩ እስኪ ይሁን የሱ ፍቃድ ነው ጤናህን ይስጥህ በስልክ ደውየ አግችህ አለሁ እና በቅርቡ የተቻለኝን በአካውንትህ አስገባልህ አለሁ
እናመሰግናለን፡፡ አበበ መብሬ መታገዝና መደገፍ ያለበት ድንቅ የጥበብ ሰው ነው፡፡ የዜማ ኢትዮጵያም ምኞት ጥበበኞች ስራና ድጋፍ እንዲያገኙ ነው፡፡
ምን እልሻለሁ ያው ተባረኪ እንጂ!! ድመጠመራዋውን አበበን ስላቀረብሺው እድሜ ይስጠው አንችንም ይስጥሽ።
ע
This one keeps playing the Masinqo without interruption as he says his lyrics, unlike others who interrupt to say their lyrics. That makes him more attractive than others.
Thanks
ኦህህህ ምርጥ ዝግጅት ! ጎበዞች !!!
አዝማር እደምወድ ብታቅ 😢አድቀንም አዝማሪ ባልሰቀልሽ😢🎉🎉🎉🎉ግን በስሱ ይመችሽ
እዴት ደስ ትላለህ ድምጽ መረዋው
ሀገሬ🥺አዶስቴ
በጣም የማይጠገብ ዜማ ግጥም ድምጽም ምርጥ ነው አንድ ሀሳብ አለኝ አይኑ እንደሚያይ ናቸው ኮለል ኮለል የሚሉ ሞራ ወ የአይን ግርዶሽ (ትራኮማ) ቢታይ ጥሩ ነበሮ ይድናልም እምነቴና ፀሎቴ ነው ደሞም ስልኩ ከፊት ለፊ ጻፉት
አየ ደጉ ዘመን !!!
Ehehe new enji yakesaw dereten; meche salebela adereku ande injera eraten.
Selam yestachu
Shilela
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪😘🇨🇬🇨🇬
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ትክክል ተመስገን
السلام عليكم ورحمة الله
🎉🎉🎉🎉
ሰላም ዜማ ኢትዮጵያ በመጀመሪያ አበበን ስላቀረባችሁት እናመሰግናለን፣ ነገር ግን መርዳት ስለምንፈልግ አድራሻው የት ነው ስልኩ እና አድራሻውን ከዚህ ከሀሳብ መስጫው ፒን አድርጋችሁ አስቀምጡልን
thank you very much.call to zema ethiopia 0900099633 .
@@zemaethiopia12 to
አረ ላኩልኝ መሰንቆ ማዳመጥ እወዳለሁ
❤በድሮ ዘምን ፈጣር መልስልን
😢😢😢😢😢❤❤❤🎉
always love u abatachin for ever in our heart
በፈጠራችሁ የድሮ ያንጎራጎረውን አጣሁት ከ ከመልዛ እስከ እብናት ????
ዜማዎች እናመሰግናለን ጋሸን ግን ህክምና ከአስፈለጋቸው የአቅሜን ማገዝ እፈልጋለሁ።
መንግስት ዓማራን አጠፋለሁ ብሎ ወገኔን እያሳረደዉ ነዉ ግን ወገኔ አይጠፋም !!! ::
አበበ መብሬ በጣም ጎበዝ ተጫዋች ነህ ማሲንቆህን ስትቀጣው የድሮ ዘመን የነ ሊቀመኳስ ባዬ ታች ጋይንት ታስታውሰኛለህ
አቦ ይባርክህ ጎበዝ ተጫዋች ነህ