አንጫጫው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • This stream is created with #PRISMLiveStudio

КОМЕНТАРІ • 34

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 5 днів тому +10

    ዶክተር ዓብይ አህመድ የኢትዬጵያን ልማት በስፊው ስለያዘ ወደፊት በትንሹ, አስር ዓመት መቀጠል አለበት። እግዚአብሔር የጀመረውን ያስጨርሰው እያልን አርፈን መደገፍ ነው ።። ፋኖም የተማር እያሳደድክ መግደል እያዋጣህም። ሽኔም አሁን ያርፋል ብለን እናምናለን።

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 6 днів тому +10

    ተባረክ ጀግናው

  • @21meriyoutube
    @21meriyoutube 6 днів тому +9

    እውነተኛ አገር ወዳድ በላይ መንገሻ :: በርታ !!!

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 6 днів тому +17

    በላይ እነሱ ወይ አይማሩ ወይንም የተማረዉን አያኖሩ የኢትዮጵያ ነቀርሶች ናቸዉ

  • @yonastemesgen-kf8xj
    @yonastemesgen-kf8xj 5 днів тому +4

    ትክክልነህ ወንድሜ ብልፃግና ከባር ነው

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 5 днів тому +6

    አዎን ኢትዬጵያ የተማሩ ልጆች አሏት። በእነሱ እገራችን ይመራል። ሽማግሌዎቹ እንደ ሽምግልናችሁ አርፋችሁ ጡረታችሁን እስከብርችሁ የተቀረዉን ግዜያችህሁን በተስራላችሁ ላይብረሪ መፅሀፍ አንብቡ። እደራ መጠጥ ቤት እታዘውትሩ

  • @memberekidane9096
    @memberekidane9096 5 днів тому +5

    Balay batam enamasagenkalane hagareke helgeza takaberekalhe ❤❤❤❤

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 5 днів тому +4

    ጠላት ቢያብድ የትም አይደርሱም !!!!እነሱ ያፍራሉ እግዚአብሔር የተከለውን የሚነቅለው የለም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ድካም !!!!!!

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 6 днів тому +13

    ❤አቢቹ ኮርተንብኻል❤
    ባንዳዎች ሌቦች ጅሎች ጅላጅሎች እና ጅላንፎዎች እንቅፋት ባይሆኑብህ ኖሮ ስንት ስራ ሰርተህ ባሳየኸን ነበር።
    አሁንም በርታ መድሐኒዓለም ይጠብቅኻል።
    ኢትዮጵያችንን ወደ ከፍታዋ እየመለስካት ስለሆነ ተባረክ።

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 5 днів тому +2

      እውነት ነው አቢቹ ብዙ ሰርቷል አሁንም ይሰራል የ ኢትዮጲያ አምላክ ይጠብቀዋል ጅሎች ጅላጅሎች ይጩሁ ሰላም ብልፅግና አንድነት ለመላው ህዝባችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በላይ ሰላምህ ብዝት ይበል❤

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 6 днів тому +10

    ሰላምነህ ሀገርህን ስለምትወድ አከብርሀለሁ

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 5 днів тому +3

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ወገኖቼ 💚🌿💛🌿❤️🌿🌄🌄🌄

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 5 днів тому +1

    ስላም በላይ በርታ በርታ አነጋገርህ ትክክለኛና ሕውነት ነው ካብቹ ውጭ ማንንም አንፈልግም በሚሊዮኖች የምንቆጠር ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያን ይምንወድ በሙሉ ከጉኑ ነን ከብር ለመከላከያ ከብር ለጀግናው የበሻሻው ጀግና

  • @bekelebelaye8551
    @bekelebelaye8551 5 днів тому +1

    ጀግናው የአባቱ ልጅ በላይ መንገሻ 💪

  • @melaku6462
    @melaku6462 6 днів тому +5

    BERETU 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @rebka5068
    @rebka5068 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GIRMAFIYISA
    @GIRMAFIYISA 5 днів тому +1

    That is the true persenality❤❤❤❤ Belay me.gesha

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 6 днів тому +6

    የኛ ፋኖወች እነ አቶ ተመስገን ናቸው

  • @MerhatTamsegn
    @MerhatTamsegn 6 днів тому +2

    ሰላም ናው 🙏🙏

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 5 днів тому +1

    🙏🙏🙏

  • @jahmora5346
    @jahmora5346 5 днів тому

    ጎበዝ ጅግኖችን ኣድንቅ በርተ

  • @Muluneh-n8v
    @Muluneh-n8v 6 днів тому +2

    ወንድሜ ጀግናው በላይ
    ከፍ ከፍ በልልን!
    ለ አሰተያየት ያህል ዶክተር ሲበዛ ተመስገን ነው።
    ግን አንድ ነገር አለ እኮ "ሐኪም /ዶክተር ሢበዛ እኮ በሽተኛው ያው እልም ጭልጥ ብሎ ወደ ቀብር እዳይወርድ አስታውስልን"

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 6 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂❤❤❤❤ አበባ ይገባቸዋል ❤❤

  • @selamselam1043
    @selamselam1043 5 днів тому

    ጎሬበት ሻዕቢያ ስትል መሸበት።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷,+ኢሱ❤❤❤❤❤

  • @SimonteferaLamore
    @SimonteferaLamore 6 днів тому

    Belye mangsha qoxe wai harmon qoxe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተሚኪንተሉንጋ
    @ተሚኪንተሉንጋ 6 днів тому +1

    ሰለም በለይ ኢንዴት ነህ

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 5 днів тому

    በላይ በርታ

  • @UmarKsa-jr4gv
    @UmarKsa-jr4gv 5 днів тому

    አፋሮች በጂቡቲ ድሮን እያለቁ ነው እረምጃ ካልወሰዳቸሁ ፈሪወች ናቸሁ

  • @fortunaalemseghed230
    @fortunaalemseghed230 6 днів тому

    Fano hymta new fano fano ante gora fano fano ☠️☠️☠️

  • @raella2961
    @raella2961 6 днів тому

    ☠️💀☠️👎💀☠️👎🤮🤮🤐🤐🤐🤫🤫🤫🤫🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @liuworkzewdie2239
    @liuworkzewdie2239 5 днів тому

    ❤❤❤❤