99 ምቀኛ ፖለቲከኞች
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- #eriteria #isayasafewerki #eriterianmusic #eriteancomedy #tplf #dawittv #haletatv #tplf #አማራ_ፋኖ #haletatv #getachew_reda #belaymengesha #haleta1 #mayatube #aledamedia #amhara #abeyahmed #ethio360 #ethiopiannews #etvnews #neshneshtv #neweritreanmusic2022 #neweritreanmusic2022 #neweritreanvideo #hdmonashow #hdmonacomedy #zara_fltet #solomedia #seifuonebs #seifufantahun #ebstv #fana_tv #fano #funnyvideo #ዛራ_ፍልጠት #ኢትዮቲክቶክ #ኢሳት #ኢትዮጵያ #ኢሳያስአፈወርቂ #ኤርትራ #ቀይባህር
#israelwar #ethiopianewmusic #tigraynews #tigray_media_house #oromomusic #አብይአህመድ #jawarmohammedd #oromia
It's great to see this kind of Job in 🇪🇹.
እናመሰግናለን #በላይ #መንገሻ ጀግናችን | #Haleta_1
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
I love your program Belay my Brother. I think you should go out into the street of Addis and do more interview with the local residents. I think those idiots need to hear it directly from the people how much the change means to them. Thanks for highlighting the positive my Man
በርታ❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ታሽንፋለች ባንዳ ይፈንዳ ወረኞች ኢትዮጵያ ታድጋለች እብሽሩ አዚዝ ከየመን
Tibeet(pride) dir yaderal. Let us stand up and work to help others who need help. Yemaytekim nigigir inakum. Thank you 👍
Belay Mengesha,the🎉reatest reporter🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🎉🎉
በፈጡረህ ለመንግስት ከዚህ ቀጥሎ ያለውን መልእክት ታስተላልፍልኝ ዘንድ በእክብሮት እጠይቅሐለሁ።
ይኸውም በሐገራችን በመኪያሔድ ላይ ያለው ለውጥ በዚህ ፍጥነትና ጥራት ተሰርቶ ለሕዝብ አገልግሎ ሲውል ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር እንደሐገር የለም።ይህ በዚህ እንዳለ ግን የሐገራችን የጤና አጠባበቅ ሑኔታ ትኩረት ያልተሰጠበትና በሰወች ሕይወት ውስጥ የጤናው secter ያለውን ቦታ ያለመገንዘብም እስኪመስል ድረስ ተረስቷል ስለዚሕ አምበሳው በላይ መንገሻ በርዕቱ አንደበትህ ይሕን አሳሳቢና
እንገብጋቢ የመላው ኢትዮጵያዊ ዜጋ ጉዳይ ታደርስኝ ዘንድ በድጋሚ በትሕትና እጠይቅሃለሁ።በተረፈ በርታ አይዞህ ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ እንዲሉ ነውና ጽናትህን አደንቅልሐለሁ ሁሉም ቅማል ከላያችን ላይ ተራግፎ የእኩልነት የአንድነትና የብልጽግና ዘመን ላይ ደርሰን ፈጣሪያችንን ለማመስገ ያብቃን አሜን።!!!!!!!!!!
🎉🎉 ድል ድል ድል 🎉🎉
🎉🎉 ላኢትዮጵያ 🎉🎉
Ethipa kafta layeno abicho react ❤❤❤❤❤ gana africa yesrale
One God One Ethiopia and One Leader:Doctor prime Minister ⭐️Abiy Ahmed Only . ☝️🇪🇹
Highly respect and honor for Ethiopian ⭐️Army forces Air forces and Navy forces🇪🇹☝️
Peace health and happiness to all good people of Ethiopia.❤️✌️🇪🇹☝️
❤❤❤❤❤♥️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️💪🏽🇪🇹🗣️💪🏽🙏😇🇪🇹
ጠክርልን፡በላይ፡መገሻ
❤❤❤❤yes tikklen now bart
ያምርል ምርጥ ሃሳብ ነው ይቀጥልበታል
❤️❤️በላያ የሃ ቢ ቢ ጀግና ችን ❤️❤️አልተቻልክም 🙏❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በላያችን እኮ አንጀት አርስ እውነት ተናጋሪ ነህ !!!❤ በእውቀትና በእውነት ከሚመራው: ከሚሰራው ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ አመራር ጋር መጭው ዘመን ለኢትዮጵያ ብሩህ ነው !!! 💚🌿💛🌿❤️🌿🌄🌄🌄🌄🌄🌄🌄🌄
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ።በ50 አመት የኢትዮጵያ ችግር ሀቁን ያወቀ ተፈጠርክ።በቃ ይህ ነው ዋናው የኢትዮጵያ ትልቅ ችግር ዋ ።ተባረክ
በላይ ወንድሜ የጨርቁ ባንዲራ መንገዱ ላይ የለም ይባላል እውነት ነው ወይ ድጊታ ብቻ ነው ያለው መንገዱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይባላል የኢትዮጵያ ባንዲራ ግን መንገድ ላይ ካልተሰቀለ ያሳዝናል ይህንን አሳየኝ እባክህን ወንድሜ❤❤❤❤
We live in a world where Ethiopias joy gives some one problems.but we can not help them.
ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሲሰራ ይደንቃል ሲጠፋ ይቃወማል እውነተኝነት ይህ ነው ምንግዜም በመቃወም በመበጥበጥ ከዘር ማዘራቸው የወረሱት በሽታ ስለሆነ መቼም አይስተካከሉ እንደ ካንሰር በሽታ ከአልገደላቸው በስተቀር በተረፈ አገራችንን በቅነንነት ለሚያገለግሉ ሁሉ የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሸንፍለች ፣፣፣
❤❤❤❤❤❤❤
በላይዬ በርታ የኛ ጀግና ሀገር ታመሰግኝሀለች።
❤🇪🇹ክብር ለኢትዮጵያ ሠራዊት ይሁን🇪🇹❤
🤔 ወይልከይ … የማየው #ኣስመራን ነው ወይስ #ሲንጋፖርን እያልኩኝ ከራሴ ጋር ስወዛገብ ለካስ የራሴው ጉድ #አዲስ_አበባ'ዬ ናት እንዲህ ያማረባት | #አብቹዬ ጀግና 😘👍
🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹
▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
😂😂 አስመራ ?????😂😂
እውነት ነው መዲያ ላይ ቁጭ ብለው ውሸትና ሙዋርታቸውን በኢትዮጵያ ላይ በእየሱሰ ሰም አፈረሰነው ,ፈጣሬ አገሬን ኢትዮጵያ ህዝቦቹዋን ይባርክ.
እውነት ነው በሰትሮክና አርትሮዝ በሸታ ተይዘው አፋቸው ግን መዝጋት ያቃታቸው በምቀኝነት በጥላቻ የተሞሉ ናቸው.
Yes yes. Yes!!!!!!!
የማንም ሙጀሌያም ፖለቲከኛና ዘረኛ ቡድን ወገቡ ይቀነጠሳል
አሜን። በርታ። ልክ። ነህ።
አፌ ቁርጥ ይበልልህ
Blaye mirte ethiopia
እነሱ እኮ የሀበሻ አረቄ የሚጠጡ ናቸው
መራራ ምቀኝነት ; መራራ ክፋት ....በለው
BELAY ENEZIHEE SEWOTCH YALUTE BE 18-NETEGNAW CENTURY NEWE
😂😂😂😂
ሰላም ወንድሜ በላይ
አንበሳዉ ጀግና ነህ አንበሳ ለእዉነት የቆምክ።