100% እርግጠኛ ነኝ አንዴ ሞክራችሁ የማትተዉት የፊታችሁን ቆዳ ልዩ የሚያረገው
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- Welcome to Elsa Beauty NT. My channel is about the latest in natural treatment's for hair and skin. please subscribe, click on bell and you will receive my next video as soon as i upload.
#Elsabeautynt #skinglowing #blackdot #sunscreen #collagen #እንዴት #Ethiopia #habesha #Amharic
RoC a.co/d/dzz9FMl የቫይታሚን ሲ ሴረም
#Donkey Tube, SHEGER INFO, Comedian Eshetu, Sefiu On EBS, የገኒ ቤተሰብ Reality Show, Abel Birhanu, Ethioinfo, Eyoha Media, Meski tube, EBC, Ethiopian Music, Eritrean Music,
Thanks!
Wow, what can i say dear thank you so so much. God bless you. May the lord be with you.
❤❤❤qaqqq❤❤aa❤@@elsabeautynt
@@elsabeautynt aja lewozama fit yehonal ?
ሰላም ቤተሰቦቼ ስለመጣችሁ በጣም አመሰግናለሁ ላይክ አርጉልኝ ተባረኩ❤❤❤
ማሬ እኔ ከጎንናጎንጠቆረብኚ ከዛከአፍጫየጎንናጎንቆዳየ ተሸበሸበ ሀኪም ሒጂእያሉኚነዉ ምንምነገረ ብቀባ ያዉነዉ😡ምንማረግነዉያለብኚ ሒጄ ለዶክተሮቺላማክራቸዉወይሰ ምንትመክሪኛለሺ
አልሲ እናመሰግናለን ❤
Betam ameseginalew kance bizu neger tetekimeyalew
please kecalish vitamin c ceram hina ye senescren yegezasibetn linkun lakilg
Elsiye አሪፍ Treatment ነው የተቀባሽበትን ብሩሽ በጣም ወድጄዋለው የት ነው የማገኘው?
ሰላም ኤልሲ የሳሙናውንም የስን እስክሪኑን የቫይታሚኑንም ከቻልሽ ልንክ አስቀምጭልን ፈልጌ ስላጣሁ ነው የኔ ውድ እህት እባክሽን የሰን እስክሪኑን ቁጥሩ ስንት ነው ቆዳዬ እንዳንቺ ነው
አንቺ የመትጠቀሚያቸው በጣም ቀላልና አቅም የማይጠይቅ ትርኢትመንት ስለሆነ ለሁሉም ቀላል ነው ብዬ አምናለሁ እናም በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ተከታይም ይኖርሻል ብዬ አምናለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ
ጎበዝ ነሽ መልካምና ጥሩ ነገርመስማትና ማየት ለሚፈልግ ሰው የሚሆን ምርጥ ነገር ይዘሽ ስለመጣሽ አክባሬሽ ነኝ
ኤልሲ እንዴት ነሽ ትምርትሽ ደስ ሲል ወስጤ እንዲነሳሳ ያረጋል
የኔ ውድ ከሁሉም በላይ እርጋታሽ እወድልሻለሁ እባክሽ የማድያት መዳኒት ስሪልኝ
የኔ ቻናል ውስጥ ጊቢ የሚጠጣም የሚቀባም ለማዲያት ሰርቻለሁ
M
O😅oimoo😅mgkoolo
Very good thanks this is my first time I will continue to follow you
So nice of you
ኤልሲ የኛ ውድ ለሴቶች ውበት እንድናገኝ በጣም ነዉ የምትጥሪው ኑሪልን ❤
ኢልሲ አመሰግናለሁ አጋጣሚ ኦኖ ፀአይ ላይ ነዉ ምዉለዉ እሰይ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል
ኣቤት ኣስተማሪ ብትሆኚ ኖሮ
ተማሪዎቹ እንዴት የታደሉ ነበር ---
ኤልሲ ተባረኪ ትሪትመቱ አሪፍ ነው ተመችቶኛል
ኤልስዬ በማዳም ኩሽና እያለሁ ብዙ ተጠቅሜብሽ ነበር ክክክክክ ዛሬ ይሄው ሀገር ገብቼ ከየቴ ላምጣው አስቤዛውን ወላሂ አንች ከምሰሪያቸው ቪድዮዎች ተጠቅሜ አንድ ለውጥ ያላገኘሁበት ነገር የለም በርች ትለያለሽ ውዴ በጣም እናመሰግናለሽለን
የኔ ቆንጆ የድንቹን የተለያየ አለ ተጠቀሚው አንቺም በርቺ የኔ ደግ ኢትዮጵያ ገባሽ በቃ ይመችሽ
እሽ እሞክራለሁ እሽ አወ አልሀምዱሊላህ ሀገር ገብቻለሁ እከታተልሻለሁ
በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት በርቺ ተባረኪ
አመሰግናለሁ
ከትምርትሽ በላይ እርጋታሽ 🎉🎉🎉🎉 ይማርካል
አመሰግናለሁ
እኔ ከዲስ ቤተሰብ ነኝ እንግዲህ ፈጣሪ ዮርዴኝ ገና ሶስት ቀኔ ነው የሜቀባውንም ዛሬ ነው ያየሁት በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ነው ያደነኩሽ ለዛውም በተፈጥሮ ግብዐቶች የሚመች ነገር ስላዘጋጀሽ በጣም ነው ምናመሠግነው
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ እሞክረዉ አለሁ👍😍😍
ፀጉርሸ ከለሩ ደሰ ይላል ሰለ ከረል ዉህድ ደግሞ ብታሳይን ያለ ከሚካል ደሰ ይለናል እህት😍😍 እናመሰግናለን::
ስቀባም አሳይቻለሁ ቪዲዮ አለ እይው
የኔቆጆ እኔም እወድሻለው አደኛነሽ ፀባይ ሰናይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ነዉ ምወድሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ
አመሰግናለሁ
Thank you so much for your service you are amazing and keep up 👍😊
Thank you too!
Selam elisi lebugirusa dinich mokire neber gin shifita yabezabignal tikur eske sewunete nw yalew
በርችልን ኤሉ የኛመልካም ለምሰርያቸው ነገሮች እናመሰግናለን በቀላሉ የምናገኛቸው ናቸው ጠቃሚ የሆኑ
እንዴት ነሽ? ስለምታበረክችልን ትሪትመንት እናመሰግናለን። ፊታችንን ከትሪትመንት በኋላ ነው ወይስ ከትሪትመንት በፊት በሳሙና መያጠብ ያለብን? ከትሪትመንት በኋላ በሳሙና መታጠብ ግድ ነው ወይ? እባክሽ መልስ እፈልጋለሁ።
Thank you for sharing this simple and affordable treatment.
ማሻ አላህ ቤተሰብ ሆኛለሁ ከሸገር ኢንፎነዉ የመጣሁት ደስትያለሽ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
ኤልስዬ እንኳን ደና መጣሽ እግዛብሔር የባረከሽ ሰው
Oats you put what liquid to mix before honey?
እሺ የኔ ቆንጆ 🥰
ለጠቆረ ብብት መፍትሄ ንገሪኝ አመሰግናለሁ ።
እሺ ሰራለሁ
ኤልስዬ አንችን የሰጠን እግዚአብሔር ነው እኔማ ፊቴ ማዲያት እንዴት እንዳበላሸኝ የጥቅል ጎመን የሰራሽውን እየተጠቀምኩ ይሄንን የፊት ማስክ መጠቀም ይቻላል?? እና ይህን ሳይን እስክሪን ከየት እናገኛለን ?❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ምርጥ ነው ኤልሲዬ እናመሰግናለን የኔ መልካም
ኤልሲ በርቺ የኔ መልካም
ተባረኪ የኔ ውድ ምንም ሳትሰስቺ ለምትሰጪኝ ምክር ከልቤ አመሰግንሻለሁ ኑሪልኝ ሳራ
የኔ መልካም ኤልሲዬ ተባረኪ አሁንም እውቀትሽ ይብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏
አሜን
ሞክሼ ተባረኪ በርቺልኝ ዋውውውው
ሞክሼዬ አመሰግናለሁ
ታድለሽ ሰትናገሪ አርጋታሽ ደስ ሲል
Elsi🙏selam mshal yekoretal men laregbet pleas meker setenj🎉🎉🎉🎉
ደስ ስትዪ እስካሁን ኣላውቀሽም ነበር ለቤትሽ ኣዲስ ነኝ ግን እርጋታሽ ደስ ይላል ቀጥይበት እናመሰግናለን 😘😘
አመሰግናለሁ ተባረኪ
የኔ ቆንጀ ኤልሲ መሲ ላዪ ሰላየውሸ ነው እንጂ ማዳትን ለማጥ ፋት ኢትዩብ መግባት ሱልቹት ብሎኛል ሰለቆሰጣ አዪቼ ሰመለሰ የአንቹን ኢትዬብ አየውት ❤❤❤
እናመሰግናለን እህታችን ሚጠቅም ቪዲዮ በተለይ ለእኛ ለሴቶች ተባረኪልን ❤❤❤
Yes it works absolutely.
Shower of blessing🙏🙏🙏
በጣም ምርጥ ነዉ ኤልሲዬ እናመሰግናለን ተበረኪ❤❤❤
enameseginalen mechersha yetkebashiwo tekebtn metwoyichalal antatebewom chigirayametam?
ዋው የድምፅሽ ሹክሹክታ በራሱ መዳኒት ነው እውነት ስሜቱ ይለያል
አመሰግናለሁ
@@elsabeautyntየፈጨሽው ምንድነው ስሙ በአማረኛ እህቴ የሾርባክክነው የውጩ?
ኦትስ የልጆች ምግብ ነው እሱን ፈጭተሽ ነው ያለችው
Thank you Els betam rega yalsh ምርጥ ሴት ነሽ 🥰🥰🥰🥰
Thank you so much Elsa. God bless you
You are so welcome
Hi Elsye the last Roc mosterizer you used what exactly does it say on the box when you showed it wasn’t clear for me
I really love ❤️ this woman 👩 ❤️ !
She's caring for oll women Gad bless you 🙏 ❤️.
Thank you dear
First time watching your video, new subscriber❤🇪🇷
Thanks for subbing!
Thank you Else. Black seed oil is also good to slow down the appearance of wrinkles. I didn’t know about potatoes.
Thank you beautiful
ሳሙናውን ብትልኪልኝ የሚቻል ከሆነ ሌላ የምታቀርቢው ትሪትመንቶች በጣም ጥሩ ናቸው አመሰግናለሁ በርቺ
የት አገር ነሽ?
ሳኡድ ትችይ አለሽ
I like your passion 😍 what's the scientific evidence to this? Would be nice to see references 😢I watched a video on lemon 🍋 on face but it's on the list of not to do on another video!
I used baking potatoe which didn't have much juice, do you have recommendations?
Tebareki. .
baking potato? i don't.
She used raw potato 🥔 ,oat powder , and honey 🍯
I think you can use any potatoes you want . What it matters is getting enough juice out of it
አህለፊክ ውድ በርቼ ከልብ እናመሰግናለን አህለንፊክ ውዴ ሰላም ይብዛልኝ❤🎉🎉🎉❤
አሜን
Hi Elisi, Is your sunscreen SPF 30 or above?
Thank you for your educational videos 🤗
SPF30
@@elsabeautynt thank you Elsi🤗
ሠላም ኢሉ እናመሰግናለን ይቅርታና ስልክሽን ብልኪልኝደስስይለኛል።።
ትምርትሽ አሪፍ ነው ቀጥይበት። ጥየቄ አለኝ ኦትሚል ምንድነው ሩዝ ነው ወይስ ምንድነው?
ኦትሚል ማለት አጃ ማለት ነው
Elsiyee, as always, you brought us an amazing treatment. I can’t get over your videos. This treatment is very natural and useful. I can’t wait to try it. Honestly speaking, your skin is glowing with no blemishes. Thank you so very much for your effort, Yene Konjo.💕👌
My deae Netsiye, welcome i really missed seen your video, i wish one day you surprise us. I thank you for your presious time.
RC😢LB
@@elsabeautynt5
Thank you ❤ it your service
@@elsabeautynt benatish ye xehay mekalkey
እሚገርው ላይክ እማርገው ሳይሽ ገና አንዲንም አልተጠቀምኩም ግን በጣም ደስስስ ምትይኝ በነገራችን ላይ ማር ፌት ያሳሳል እሚሉን ነገር አለ
ተባረኪ ማር አያሳሳም ቆዳ ስለሚያለሰልስ የሳሳ መስሏቸው ነው ቆንጆ ነው
I love the way you explain keep it up
Thanks a lot 😊
በጣም ቆንጆ ነው ኤልስዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
የኔ መልካም ሴት እኛም እኖድሻለን
በጣም እናመሰግናለን እህታችን እኔ አዲስ ነኝ እና ከድንች ጋር ያደረግሽው ዱቄት የምንድ ነው ያልሽው እማ አልገባኝም እና የምትጠቅምያቸው ክሬሞቹ እና ሳምናው በቀላሉ እናገኛቸዋለን ወይ
የምታቀርቢው ደስ ይላል በርቺ!
ፊትና አንገት ላይ ለሚወጣ ጥቋቁር ትንንሽ ኪንታሮት ነገር ምን ትመክሪናለሽ?
የስኳር በሽታ ምልክት ነው
Thank you for sharing ❤️ ❤
you welcome dear
Dear Elsa our beautiful sister. Thank u a million. U r an amazing teacher. U shared your knowledge to the best of your ability to help many. Your voice is like music. So proud of you. Thank u and i am glad i found u!❤️❤️🙏🏽
Thank you so much!
ሰን እስክሪን የቆዳ ምርመራ ያስፈልጋል ወይስ ዝም ብሎ ገዝቶ መጠቀም ይቻላል ?
አፍንጫ አካባቢ የተበሳሳ ቆዳ ስሪልን
ጎበዝ በርች❤❤❤
አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም በቃ በህይወቴ ማለት ነው መዳኒ ት ወይም ትርትመንትየምወደው የተፈጥሮውንነው እና እግዚአብሔር ለኔነው ማለት ነው የመጣሽ ❤
ስርእትሽን ብቻ ለማየት ቢዲዬሽን እየጨረስኩት ነው ስወድሽ ሞክሼ
ተባረኪ
እኔ ማዲያት አልጠፋ አለኝ ኤልሲ
በጣም
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ማር ሳሙናውን ስላሰየሽኝ
Gorgeous ❤
Thank you! Cheers!
የኔ ውድ በጣም ነው የ ምታማሪ ይምሪ እኔ መካፊ ተጠቃም አይደላውም ገን ዲንች ማሪ እና አጃ ብጠቀምሳ ችገሪ አላው እህቴ?
Tks Elsi you are so nice and humble!!
You are so welcome
አልስዬ በ አጃ ቦታ ተልባ ቢሆንስ?? ተባረክልኝ
ብዙ ጊዜ ፊትሽ ላይ ልታሳይን ስትፈልጊ ፀጉርሽን ወደሆላ ብታሲዥው ጥሩ ነው
ሰላም ኤልሲ ነብሰጦር መጠጣት ትችላሐች
እኤልስዬ እጂሽ ይባረክ እህት እናመሰግናለን 🙏🙏
አሜን የኔ ቆንጆ
Can i use only vitamin c cerum without sun screen,
yes you can
Amazing treatment thank you ❤
ኤልስዪ የምታሳይን ሁሉ የሚጡቅም ነው እናመሰግናለን ክዚህ በፊት መነጽር አፍንጫዬ ዳርና ዳሩ አጠቆረኝ የምትሰጭኝ ምክር ካለ ብዬ ጠይቄሽ መልስ አልሰጠሽኝም እባክሽ ምክራሽን እፈልጋለሁ
ኦሌቬራ ሁሌ ቀቢው ለረጅም ሰአት ተይው እሺ
ኤልሢ እናመሠግናለን❤️
ያንቺ የፊት ትርትመንቶችን ሁሉ
እየሞከርሗቸው ነው ኢንሻአላህ ለውጥ ይኖረኛል
የምወድሽ
Eseye Ehta berche❤❤❤ Good Luck
ኤልሲ❤ ፍቅር ❤
እናመሠግንሻለን።
አመሰግናለሁ እሞክሮቅዋለሁ😊❤
💚💛❤
Wow Elsi arif ngre new hulunem bebetachn "west beklalu yemenaggnwe new "gene tesrto makezekza weste makoyet yechalal?"
ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሺ ይብዛ በአለሺበት አሪፈ ቆይታ ነበረ በረች አገራችንን ሰላም ያርግልን ሰላም ፈቅር
Selam betam konjo new eimokirowalehun 👍👃👃👃
እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤እባካችሁ ላይክ አድርጉ
AMEN
በጣም ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
አመሰግናለሁ
ወይኔ ደስ ስትይ አገላለፅሽ ዉበትሽ ቆጂዬ ነሽ
ማሻ አላህ በርቺ የኔ ዉድ ❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
Elsi ene betam tejegerikugn gibare betam yishebeshebibgnal ena min timekirgnaleshi
ene yemiserachew leza new tetekemew
የኔ ቅን ጥሩ ሠው❤❤❤
ያንቺ ይሻላል በቀላል መንገድ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
እናመሠግናለን የኔ ልጅ
እኔም አመሰግናለሁ
ወላሂ ትህትናሽ ያወራርሽ ለዛ እዳዳምጥሽ አድርጎኛል በርችልን ሀቢብቲ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን ሰላም ሺብዛልን ባለሽበት እንግዲህ ድንች ለፊታችን ጠቃሚ ከሆነ እኔም ከአባቴ ጓሮ ድንች በጣም ብዙ ስላለ እየነቀልኩ ፊቴን መለቀለቅ ነው😅
ትክክል
ሰላም ላች ይሁን ውድ እኔ እምልሽ የምኖረውአረብ አገርነው እና ማድያት ሲወጣብኝ አሰርየን ምን ልጠቀመው ስላት ነይ አብረሽኝ ተጠቀሚ ፋርማሲ ያመጠውትክሬምአለስተኝብቻብላ ሳላስበው ለሙቀት ተጋልጦነውመሰል በጣም ደረቀ ያሳክክኛልም ምን ላርግ እባክሽ😥😥😥😥
Elsiye endet endemwedesh btaki, ene Yaschegeregn ginbare ga yalew Tsegure betam yasakikegnal, sakew demo yemakbet bota lay tsegure betam eyesasa new min timekrignalesh?
seralishalehu
እርጋታሽ ደስ ይላል❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ