100% ማድያትን እንደሚያጠፋ እርግጠኛ ነኝ! ኤልሳ ከአሜሪካ..Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  Рік тому +317

    አዘገጃጀቱን በተመለከተ በደንብ ለማወቅ ይህንን ሊንክ ተጭነው ቪዲዬውን ይመልከቱ 👉ua-cam.com/video/DnUQGNUcoKg/v-deo.html

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 Рік тому +8

      እናመሰግናለን መስየየ 🌹🌹🌹

    • @bahrainbh4835
      @bahrainbh4835 Рік тому

      እና መሰግናለን መሲ
      ኢሲም ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልሽ።

    • @tgtigest126
      @tgtigest126 Рік тому +2

      Alesa you tube

    • @nejhassenaye4491
      @nejhassenaye4491 Рік тому +3

      መሲዬ የአንቺ ፕሮግራም እውነት እና ታማኝነት የለው መረጃ ስለሆነም ይሄ የብዙ እህቶች ችግር ስለነበረ መፍትሄውን ስለመላከታችሁን እናመሰግናል

    • @Desuchannel
      @Desuchannel Рік тому +2

      እናመስግናለን በጣም ውዶች❤ ነፍሰጡር ሴት ብትጠቀመው ችግር ይኖረው ይሆን?

  • @tsigebange
    @tsigebange Рік тому +81

    መሲ ፅጌ እባላለሁ የእውነት የዚህች ልጅ ምክር እረድቶኝ ፊቴ ላይ ያለው ማድያት ተወግዶ ፊቴን ንፁ ካደረገልኝ ያንቺ ሚዲያ ላይ ቀርቤ ነው ምስክርነት የምሰጠው ዱባይ ነኝ ግን አመሰግናለሁ ስለሁሉም ❤❤❤

    • @saronhailu53
      @saronhailu53 Рік тому +1

      በስት ግዜ ጠፋልሽ

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 Рік тому +2

      በምን ጠፋልሺ እህት በፈጠረሸ ነገሪኚ 😭😭

    • @jerrynlm3567
      @jerrynlm3567 Рік тому

      ​@@rabiawali1915ገና ካጠፋልኝ ነው ያለቺው ውዴ🤣እግዚአብሔር ይርዳሽ በደንብ ጠጪ እኔም ወቶብኛል

    • @raeri7141
      @raeri7141 Рік тому +17

      ​@@rabiawali1915ከጠፋልኝ እኮ ነው ያለችው እንጅ ጠፍቶልኛል አላለችም

    • @egziabherfkirnew
      @egziabherfkirnew Рік тому

      እኔም

  • @talleygohas5721
    @talleygohas5721 Рік тому +3

    መሲ ቆንጆአችን ልጃችን መልካም ሰው ምግባረ ርቱዕ ነሽ ፈጣሪ ዕድሜና ጤናውን አብዝቶ ያከናንብሽ , ተጨማሪም የጥቅል ጎመን ጥቅም አዲስ ፍልስፍና ነው ተጨማሪም እኔ የማውቀው ላክል :-ጥቅል ጎመን ለካንሰርም ለአጥንትም በጣም ፍቱን ነው::🌹☂️🌹☂️🌹

  • @metibelay5500
    @metibelay5500 Рік тому +18

    My sister is using for the past 2 weeks and so much difference. I will update the progress!! Thank you Elsi

    • @Frey_love24
      @Frey_love24 Рік тому

      Hey how is your face right now.please tell me

  • @MenenAsfaw-g7o
    @MenenAsfaw-g7o Рік тому +19

    የሆነልኝን ለመናገር ውለታ ቢስነት መሆን እንደሆነ ይሰማኛል ስለዚህ ጥቅል ጎመን ለኔ በጣም ሰርቶልኛል ለፊቴ ብቻ አይደለም ክብደት ለመቀነስም በጣም ጠቅሞኛል ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ

    • @ابومحكر-ض1ح
      @ابومحكر-ض1ح Рік тому +2

      እህት ሌላ የምትቀቢው የለም ጎመኑ ብቻ ነው

    • @Jameela-w5x
      @Jameela-w5x 8 місяців тому

      እህት ንገሪኝ እስቲ እኔ ምንም አልቀረኝም ግን በቃ ሰለቸኝ ጥቅልሉ ልሞክረው ይጠቅማል

  • @BeziBe
    @BeziBe Рік тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ቀና ልብ ነው ያለሽ እህታችን ኤልሲ
    መሲዬ ደሞ ልንጠይቅ የምንፈልገውን ነገር አስቀድመሽ አየጠየቅሻት ነው ደስ ይላል

  • @esfile5867
    @esfile5867 Рік тому +10

    መሲዬ፣በጣም፣እናመሰግናለን፣በአንች፣በኩል፣የመጣ፣ማንኛውም፣ነገር፣እውነተኛና፣ጠቀሜታ፣ያለው፣ስለሆነ፣አሁኑኑ፣እጀምረዋለሁ፣አንችንም፣ኤልሲንም፣እጅግ፣በጣም፣አመሰግናለሁ፣ተባረኩልኝ፣❤❤❤

  • @meseretreta2028
    @meseretreta2028 Рік тому +34

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የማደንቃችሁ የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Рік тому +9

    መሲየን የማይወድ አለቢሉኘ መስሚያየ ጥጥ ነው በጣም ምርጥ ሰውናት እምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ ትክክልናቸው በርችልኘ 🙏❤❤❤❤

  • @FatemaAkter-j2k1g
    @FatemaAkter-j2k1g Рік тому +1

    ጋዜጠኛዋ 🌹🌹🌹ጎበዝነሽ
    እናመሰግናለን ወገናችን እናመሰግናለን ተጠቅሜው ከዳንኩ ስልክፈልጌ እደውላለሁ

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Рік тому +233

    እናመሰግናለን እህቶቻችን ማዳት የላበችሁ እህት እና ወንድሞች ጠቅል ጎመኒን እግዚአብሔር መደነት የደረገለችሁ አሜን በሉ በላይክ❤❤❤❤

  • @rozahjerusalem3156
    @rozahjerusalem3156 Рік тому +58

    ኤልሲ በጣም እርግት ያለች አክባሪ ሰዉ ነች ከዩቱበር መልካም ዪቱበሮች ከሚባሉ መሀለ ናችሁ ክበሩልኝ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ

    ማዳት ያለ እድሚያችን ገደለን
    አረብ ሀገር የመዳም ኩሽና የቤተሰብ ጭንቀት ምን ይሻለን ይሆን 😢😢

  • @zufansolomon592
    @zufansolomon592 Рік тому +5

    መጀመሪያ አዘጋጀዋን እጀግአድርጌ አመሰግናለሁ የእውቀትየምታካፍለውም እግዚአብሔር ይባርካት የብዙ ሰው ጪንቀት ነው ይሕ ቅንልቦና አይወሰድባቸሁ❤❤❤

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Рік тому +1

    አዎን መሲ ስላቀረበችሽ ነው እኔም የተቀላቀለበት ለብዙ ልጆችም ሼር አረጌዋለሁ ለምን እንዴት እንደሚጨነቁ ስለ ማይ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 Рік тому +1

    አንቺ ደሞ አመለ ጥሩ ደግ ስለሆንሽ ኤልሲየ መታደልኮ ነዉ💙❤💜

  • @amen8172
    @amen8172 Рік тому +26

    እኔኮ ብቻ የሆኩ ንበር የሚመስለኝ ማድያት ያለብኝ እና እሳቀቃለው እይዞቹ ተመሳሳዮቼ ይጠፋልናል እንጠንጣለን ከእግዚአብሔር ጋ መሲ ኤልሳም ተባረኩ🙏🏽

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Рік тому

      ኮፊደስ ይነሳል ወላሂ. በልጂነታቺን

    • @emano5974
      @emano5974 9 місяців тому

      ስብሰባ እናድርግ😂😂😂 ብዙነን😢😢😢

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Рік тому +761

    ማነው እንደኔ ማድያት ያስቸገረው ኡፍ

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ Рік тому +8

    እናመሰግናለን እህታችን የሚያውቅ ያቀዋል የማዲያትን ነገር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን ❤❤❤መሲ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 Рік тому +1

    መልክት አስተላለፋችሁ እጂግ ድንቅ ነው በእውነት እሞክረዋለሁ

  • @muktarbeker9729
    @muktarbeker9729 11 місяців тому +1

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ትህትናችሁ እና መልካም ገለጻችሁ የዚህ ማዲያት ችግር የብዙዎቹ እህቶቻችን ችግር ነወ።

  • @Jesusloves834
    @Jesusloves834 Рік тому +99

    በጣም ድንቅ ልጆች ናችሁ የሁለታችሁም ትህትና እና መልካምነት የሚገርም ነው ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!

    • @zinatfanto9582
      @zinatfanto9582 Рік тому

      ማማየ።በሳምንት።ሶስተየቀቡትያለቺው።ምዲነው።እሱ።😢ነገሪኚ

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 Рік тому +10

    ኤልሲ የምታሳይንና የምትነግሪን ሁሉ በጣም ጠቅሞናል ዘርሽ ይባረክ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +7

    ተባርኪ እህታችን ውገናችን ላሰብሽው በጎ ስራ ለወገንሽ❤❤❤❤።እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን እልህ አሚን

  • @wase-Kaza
    @wase-Kaza Рік тому +2

    ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው።
    መልካምነትሽን በንግግርሽ ያስታውቃል
    Bless you more

  • @ashuyohannse9298
    @ashuyohannse9298 Рік тому +1

    ኤልስዬ ንግግርሽ እራሱ ያስደስታል እኔ ጀምሬው ነበር በመሃል እርግዝና መጣ መጠ ጣቱን ፈራውና አቆምኩት ማዲያቱም እንደገና ወጣብኝ አሁን ግን ሰሞኑን በእርድና በድንች የሰራሽውን ትሪትመት እየተጠቀምኩ ነው ኤልስዬ በጣም ነውየምወድሽ የማከብርሽ መሲም አድናቂሸ ነኝ ሁለታችሁም ምርጥ እህቶች ናችሁ በርቱልን

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 Рік тому +48

    መሲ እውነት ለመናገር እኔ ተጠቅሜው ሙልጭ አድጎ ነው ያጠፋልኝ ኤልሲ እድሜ ጤና ይስጥሽ ቃል የለኝም

  • @nadiyaagumasie1300
    @nadiyaagumasie1300 Рік тому +3

    የኔ እህት አላህ ይክፈልሽ በጣም አመሰግናለሁ የጥቅል ጎመን ውሀ በጣም ነው ያደበዘዘልኝ እንደሚጠፍ ካላህ ጋ ተስፍ አለኝ አላህ ያሰብሽበት ቦታ ያድርስሺ

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 Рік тому +6

    ደሞ ስታምሪ መልካምነት ለራስ ነው እህቴ የዋህ ነሽ በብዙ ተባረኪ🙏🏽🥰መሲም ተባረኪ🥰

    • @Worknesh-k5g
      @Worknesh-k5g Місяць тому

      kilo mekenesu sydefikt ayedelemedy

  • @medanitmesfin4241
    @medanitmesfin4241 Рік тому +2

    እናመሰግናለን መሲየ የተቸገርንበትን ስለጠየቅሺልን ኑሪልን

  • @Gete-kh5eq
    @Gete-kh5eq 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤enmsegnaln ande teyaka letyekch

  • @selamabera9360
    @selamabera9360 Рік тому +17

    እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን❤ 🙏

  • @KidistAsfaw-x4o
    @KidistAsfaw-x4o Рік тому +49

    ወይኔ ገና ሳልጀምረው በደስታ ፉንድቅ ነው ያልኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን Рік тому

      ይጠፍልናል ውዴዋ

    • @sms9104
      @sms9104 Рік тому

      አሰራሩን አሳይታለች ወይስ ወሬ ብቻ ነው ንገሩኝ

    • @MayaMaya-lb7nj
      @MayaMaya-lb7nj Рік тому

      😂😂

    • @EdenQueen
      @EdenQueen Рік тому +1

      😂😂😂😂

    • @EdenQueen
      @EdenQueen Рік тому

      ​@@sms9104በደንብ እይው

  • @Azizaynourw
    @Azizaynourw Рік тому +232

    ማዳት ከወጣብይ አመታትን አስቆጥራለሁ ፈጣረ ከማድያት በሽታ ይሰውራችሁ እህቶች

    • @husab29
      @husab29 Рік тому +2

      የኔም ነው ውድ

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng Рік тому +4

      Lemin tsebel athadim gin😢😢 enagin girmmmmmmm yolegnal be tselot bicha dignalew betam yemiyaschenkachiw kehonem subaha megbat mariyamn

    • @ኢላሂሁሉንላተተውኩትያረብ
      @ኢላሂሁሉንላተተውኩትያረብ Рік тому

      አሚን 😢 ጨረሰን

    • @EdenQueen
      @EdenQueen Рік тому +1

      ​​@@Li-pk2ngእውነት ነው እኔም በፀበል እንደሚጠፋልኝ አምናለው ግን ስደት ላይ ነኝ ጥቅል ጎመን የሚያከሳ ከሆነ ከባድ ነው

    • @dinkuremadawefoziya7878
      @dinkuremadawefoziya7878 Рік тому

      Amiin

  • @MerkebMerkeb-n7c
    @MerkebMerkeb-n7c 2 місяці тому

    እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ZemzemMersha
    @ZemzemMersha 8 місяців тому +1

    እንሞክርዋለን ያርቢ እደአፍሽ ያርግልን ገደለንጂ ያለእዲሚያችን 😥😥😥እናመሰግናለን ♥♥♥♥

  • @እምነቴተዋህዶስራዬባዶ

    በእውነት እኔም ማዳያቴን ጠፍቶልኝ ለማመስገን ያብቃኝ
    ሁለታችሁ በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @amemamen6257
      @amemamen6257 Рік тому

      በናትሸ የከሳል 30ኪሎ ነኝ 30ኪሎ ለይ መክሳት አልፈልግም

    • @betiqueen9527
      @betiqueen9527 Рік тому

      ጎመኑን መጠጣት ብቻ ነዉ የምንቀባዉ የለም እንዴት ነዉ የተጠቀምሽዉ አንች?

    • @amemamen6257
      @amemamen6257 Рік тому

      @@betiqueen9527 ጠጭው እና ከጠፈልሸ እኔ እጀምራለው

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar Рік тому +13

    ስንት ጊዜ ሙሉ ተግቼዋለሁ ግን ምንም ለውጥ አላየሁበትም ጭንቀትን መቀነስ ብቻ ነው መፍትሄው በዚያ ላይ የሁላችንም የቆዳ አይነት አንድ አይደለም ለአንዱ የሰራው ለሌላው ይሰራል ማለት አይደለም እኔ ፊቴ ብረት ድስት ሆኖ እሳት ላይ አልተጣደም እንጂ ...........🤔 በተረፈ ግን ኤልሲዬ ቀናነትሽን አደንቃለሁ ደሞ ክብር ነው የማደርግሽ❤

  • @DagiBelachew-v8e
    @DagiBelachew-v8e Рік тому +11

    የጥቅል ጎመን ሌላ በጣም የሚገርመኝ ተአምር አለ ቃሉ ቢደብርም አንዳንድ ሽንት ቤት ከውስጥ የሚወጡ ትሎችንም ያጠፋል ውስጥ በመጨመር ሣይሆን ሽንትቤቱ ዳርዳሩ ላይከትፎ መነስነስ የት እንደሚገቡ እንኳን አይታወቅም ምን ሀይል እንዳለው ባላቅም ይህን አውቃለሁ መሲዬ።

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Рік тому +1

    ማድያት ያላስቸገረው ማን አለ እህቴ መስዬ በጣም እናመሰግናለን እማ እግዲ እግዚያብሔር ይርዳኝና እሞክራለሁ በስመአብ ብዬ

  • @zeynebmustafa2640
    @zeynebmustafa2640 Рік тому +1

    በጣምጎበዝነሽ መአሻአላህ 🎉ለአገርሽልጆች መጨነቅሽ በጣም እናመሠግን አለን በርች 😊

  • @demisse7777
    @demisse7777 Рік тому +63

    ደስ የምትሉ ቆንጆ ኢትዮጵያያኖች ❤

  • @Jordan-xh5ue
    @Jordan-xh5ue Рік тому +110

    እስት ልሞክርና እግዚአብሔር ከረዳኝ እና ከጠፋልን አመሰግንሻለሁ ኢትዮጵያ ለመግባት 3ወር ነው ቀረኝ እንድያጠፋልኝ ፀልዩልኝ🙏

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 Рік тому +2

      ማርና እርድ ተቀቢ ሆዴ

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 Рік тому +5

      ጎመኑን ተጠቀሚ እርድና ማርም ቆንጆ ነው ኤልሲ ጋር ገብተሺ ብዙ ጥቅም ታገኛለሺ ሰርቶ መጠቀም ከቻልሺ እሷ ጋ ያለውን ሁሉ ተጠቀሚ ፏ ብለሺ አገርሺ እንድትገቢ ይርዳሺ

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 Рік тому

      @@zainabxx7382 Please ሊንኩን ላኪልኝ 🙏

    • @RS-nr1sq
      @RS-nr1sq Рік тому

      ​@@ferhwotzelek4519ውዶቼ ማንኛውም እርድ ይሆናል ወይ ማለቴ የተፈጨ ነው የሚያመጡት ደሞስ ስንት ደቂቃ የሚቆየው🙏

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Рік тому +3

      ያጠፍል ተጠቀሚው በየቀኑ

  • @haset255
    @haset255 Рік тому +5

    አናመሰግናለን አህቶቼ እንሞክርና ምስክር አንሰጣለን 🙏🙏🙏🙏 አግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Рік тому +2

    ሰላም ሰላም ዉድ እህታችን መሲዬ❤🌹❤🌹❤🙏 በጣም እናመሰግናለን ደኩተር እህታችንም መሲዬ❤❤❤

  • @banchigizeefrem9689
    @banchigizeefrem9689 Рік тому

    ስለመረጃሽ እናመሰግናለን። ጎይተር ያለበት አጠቃቀሙን እንዴት ነው።

  • @lydiagebrekristos5866
    @lydiagebrekristos5866 Рік тому +3

    Thank you Messy and Elsy for the valuable lesson Be blessed

  • @HannaHenok
    @HannaHenok Рік тому +8

    በጣም የሚያስጠላ ነው ማድያት የሚባል ነገር እውነት ለመናገር መሲ እኔ አገር በነበርኩበት ወቅት ምንም ነገር የለኝም ነበር አሁን ግን ከየት መጣ ሳይባል ሙሉ ፊቴን አበላሽቶታል እውነት እኔም መጠቀም እፈልጋልሁኝ መስዬ እና ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን

  • @tesfaneshdebusho6634
    @tesfaneshdebusho6634 Рік тому +13

    Thank you so much both of you.
    I have a big problem with it . I will start using it.
    Be blessed🎉🎉🎉

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 9 місяців тому +1

    በጣም እና መሠግነሌን ሄህቶች❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 Рік тому +1

    መሲዬ ጥሩ ብቻ አይገልፃትም ቃላት ያንሰኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze Рік тому +6

    Thank you so much both I will try it God bless you ❤️❤️🙏🙏

  • @MeseretNigussie
    @MeseretNigussie Рік тому +13

    እንኳን እንደዚህ እርግጠኛ ሆነሽ ስትነግሪን እና የምትሰጭዉ ተስፋ እራሱ በጣም ሰላም ይሰጣል ተባረኪ እኔ ዛሬዉኑ እጀምራለሁ ዉጤቱን ደግሞ እነግርሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ እርጋታሽ ደግሞ መንፈስን ይገዛል Thanks

  • @zubaida3339
    @zubaida3339 Рік тому +7

    ❤❤❤❤እረ በጣም የተቸገርንበት ነው ፈጣሬ ለመመሰጋገን ያብቃን እህቶች እወዳችሆለሁ

    • @halimakassaw1688
      @halimakassaw1688 4 місяці тому

      ውደ ጠፍልሽ ወይ ንገሪኝ በናትሽ

  • @medhanitmamuye-lr3jo
    @medhanitmamuye-lr3jo 2 місяці тому

    አመሰግናለሁ ❤❤❤🎉🎉

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Рік тому +1

    መሢ እውነት ነው የተናገርሽው ነገር በቺ ሚድያ ስለሆነ እጠቀመዋለው እናመሠግናለን

  • @heavenlegesse9731
    @heavenlegesse9731 Рік тому +7

    Both of you are polite and positive 🥰🥰🥰 God bless you!!

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Рік тому +4

    wow elsi tektay ngne gobzi nat yetkele gomnu tetkmwalwe eytetwte new yatfale gobzi nat ena betame new yemamsgnate ❤❤❤

  • @FozyaAwol-ib3oh
    @FozyaAwol-ib3oh Рік тому +4

    ልሞክረው እና ከሠራልኝ ወላሂ ሥጦታ አለኝ ለ2ታችሁም እኔ አሸማቆ ሊገለኝ ነው ነው 😭😭😭😭

    • @TamirBiruh-r3w
      @TamirBiruh-r3w Рік тому

      Mokershiwu ngergni esik😢

    • @zinatfanto9582
      @zinatfanto9582 Рік тому

      በሳምንት።ሶስትጊዜቀቀበትያለው።አልገባኚም።በአላህአስረዱኙ።ተጉመቱሌላ።😢😢

  • @wuhibkebede8515
    @wuhibkebede8515 11 місяців тому +1

    ኤልሱ በጣም እናመሠግናለናለን።

  • @workeago426
    @workeago426 5 місяців тому

    መሲኮ በጣም ታማኝ ስለሆነች ነው መሲ እውነት ነው የምትናገረው❤❤❤❤❤❤

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Рік тому +51

    ለወገናችሁ በመልካም ምግባራችሁ የምትወደዱ ኤልሲ መሲ በጣም ነው የማከብራችሁ ውዶቼ ተባረኩ

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Рік тому +6

    ኤሊሲዬዬዬ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @mirafteklegiorgis2946
    @mirafteklegiorgis2946 Рік тому +3

    I have to wait and see.

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    እናመሰግናለን ስለ ሁሉም ምክራችሁ አስተምሮችሁ በሙሉ❤

  • @TiruworkSimegn
    @TiruworkSimegn 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ጥሩመልክትነው መስማትብቻሳይሆን እምንተገብር ሰዎችያድርገን እህቶቼ እኔኢትዮሳለሁ አልነበረብኝም አሁንምንእደሚመስል ፊቴጥብስብስ አድርጎኛል እናተጠርሜ ከለቀቀኝ እውነት ውለታቹህን አረሳም የኔውዶች❤❤❤❤❤😊

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 Рік тому +16

    እኔም በማስክ ምክንያት የመጣብኝ ማዲያት በጓመን ውሀና ቆዳዬንም በኤልሲ ምክር እየጠፋልኝ ነው ኤልሲ መልካም ሰው ተባረኪ

    • @yeshigedam8742
      @yeshigedam8742 Рік тому

      Le Koda mikeba min alech?

    • @hiwotghion1
      @hiwotghion1 Рік тому

      For how long have you drink the cabbage water ፌትሽ ላይ ለውጥ ስታይ

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Рік тому +24

    አረብ ሀገር የመዳም ኩሽና የቤተስብ ጭንቀት ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Aynoh2019
      @Aynoh2019 Рік тому +1

      Enem migib sisera new fiten yadarsew bizu cerm mokirale

    • @bruktyrose820
      @bruktyrose820 Рік тому +2

      @@Aynoh2019 Ehen tetekemi arif new Eye tefaling new ehite Kelay demo Ruz ena Denich tekebi ye tefal arif new Getan🙏

    • @MasaratNuguse
      @MasaratNuguse 10 місяців тому

      ❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Azizaynourw
    @Azizaynourw Рік тому +9

    እውነት ተጠቅሜው ከጠፋልይ ወላሂ ዱአ አረግልሻለሁ የኔ ቆንጆ እንዲሰራልይ ሙስሊምም ክርስትያንም ፀሉት አራጉልይ ያረብ

  • @amesalmamo33
    @amesalmamo33 Рік тому +1

    ትትናቹ በጣም ደስ ይላል እኔም ማድያት እያስቸገረኝ ነው ልጠቀመውና አመሰግናቹዋለው መስዬ ኑሩልኝ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 8 місяців тому

    መሰዬ የኔ ቆንጃ ደርባባ ሰወድሺ
    ኤልሲን አመሰግኝልኝ ልጅ ሆና ያሣደጋትን የቤት ሰራተኞቸውን ለመርዳት አና እንዴት አድርጋ ሰለሣቸው ሰትናገር የነበረው ነገር
    በጣም አሰደንቆንቆኝ እኔም የልጅነት ትውሰታዬ ባታ እንድጋዝ ወደ ሃላ አደረገችኝ
    በጣም የምንወዳቸው ያሣደጉን የቤት እረዳታችን ነበሩ ብዙ አሉ ከብዙወቹ አንዳ በአቅራቢያዬ ሰላሉ በጣም ሰለምንወዳቸው የሳን ከሰማሁ ቀን ጀምሬ ሰለሣቸው ማሰብ መጨነቅ ጀመርኩ ለወንድሜም ደውዬ ወደዛ ባታ እንዲሄድና እንዲጠይቃቸው አደረግሁ
    የሚገርምሺ በጥና ታመው አገኞቸው ልጃቻቸውና እኔ ሰንለቃቀሰ ሰንሰቅ ነበር ሰላየሃቸው ሁሉን ቤተሰብበ በቢዲዮ ሁላችንም በደሰታ አነባን እሣቸውም ሆኑ ልጃቻቸው ከደስታ ቤዛት መረቁኝ ከ2 ሣምንት በሃላ ሂወታቸው አረፈ
    እንካን በሂወት እያሉ አየሃቸው ምትማ ለማን ይቀራል መሲ
    አደራ ኤልሲን አመሰግኝልኝ ተባረኪ
    ቤቲ ነኝ ያንቺው አድናቂ

  • @hirutyohannes3954
    @hirutyohannes3954 Рік тому +5

    መሲ እግዚኣብር ይባርክሽ ለብዙ እናቶች ትልቅ መፍትሔ ነዉ ያቀረብሽልን እኔ ከ10 አመት አለፈኝ ግራ ገብቶኝ ዝም ብዩዉ ነበር ገና ሳልጀምረዉ ልቤን አሳረፈኝ:: እህታችን በጣም መልካም ናት እግዚኣብሔር አብዝቶ አብዝ ይባርሽ ለብዙዎች መፍትሔ ያድርግሽ!!

  • @melkamdemke4921
    @melkamdemke4921 Рік тому +18

    መሲ እኮ ጨዎ ሰረአት ያላት ሰዉ ነት እሜገረም ነገር ነዉ ፀባያዎ ሁሎ በጣም ደስ የምትል ሰዉ ነት።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому +7

    እንኳን አደረስችው መሴየ እውነት እኔ እይተነደዳኩ በጣም. ነው ሚዳያት ይህን የወጣብይ

  • @mhalogic3158
    @mhalogic3158 8 місяців тому +1

    ዉሰጠ ቆጆወዎች ሰለሆናችሁ እወዶቹሀለሁ🫶🏻🤲🏻♥️♥️♥️🎉

  • @ehiteehitelema2067
    @ehiteehitelema2067 Рік тому +2

    በጣም ደስትያለሽ ሰው ለራሱ ጥቅም የምትገፋፊው በምክርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል

    ❤❤እሞክረዋለሑ ፈጣሪ ከረዳኝ ሐሣብ ጭቀት የወሊድ መከላከያ ሉፕ በጋራ ተባብረዉ ነዉ ማዳት ያመጣብኝ😥

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ Рік тому +8

    እግዚአብሔር ይባረካችሁ ስነምግባራችሁ ይበቃል ውቦች ናችሁ

  • @አሐ
    @አሐ Рік тому +9

    አንቺ የተባረክሽ ሴት ተረጋግቶ የሚያረጋጋ ድምጽ እና ደስ የሚል መንፈስ የምትሰጪ ሴት እንክዋን እንዲህ አይነት የብዙሀን ችግርን በቀላሉ መፈወሻ ይዘሽ መጥተሽ ቀርቶ ድምጽሽ እና እርጋታሽ ብቻ ፈውስ ነው ተባረኪ እህታችን መልካም ሁሉ ለአንቺ በርቺልን ሌላም መፈወሻ ለአይምሮም ይሁን ለውጭ አካል ካለሽ ከመናገር ወደ ህዋላ እንደማትይ ነው ውዳችን በርቺልን ተባረኪ ባይ🙋‍♀️😁🙏🕊🤗

  • @NeamaMohamed-t5t
    @NeamaMohamed-t5t 14 днів тому +1

    ሰርጅር የተደረገ ለሁሉ ነው ወይስ??????

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኈ9በ

    Tank so much Good bless you my lovely sisters God be withe you !!!!!

  • @calebalex2593
    @calebalex2593 Рік тому +10

    Elsa ስለ ጥቅል ጎመን የነገርሽን በጣም ጥሩ ሆኖ እያለ አደገኛ የምያደርገው ግን ሰዎች ከፍላጎታቸው ውጭ ክብደታቸው መቀነስ ባንቺ በኩል አስቸዃይ መልስ ያስፈልገዋል (ከኪሎ በታች መሆን ራሱ ለብዙ ጉዳቶች ይዳርጋል

    • @hansuabrha8647
      @hansuabrha8647 Рік тому

      Hi ene ye gera partun asewetcahlehu ena mewsed echelalehu?

  • @mekdeskefyalew7896
    @mekdeskefyalew7896 Рік тому +5

    በእውነት እኔ እየተጠቀምኩት ነው ባጭር ግዜ የሚገርም ለውጥ እህቶች ሞክሩት ሳትሰለቹ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @FARHCDVagfvd
      @FARHCDVagfvd 4 місяці тому

      እህትእሰቲባረበኛንገረኝጎመን

  • @hiath
    @hiath Рік тому +7

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት ሁለቱም በጣም መልካም ናችሁ❤❤

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Рік тому +1

    Betam Inameseginalen 🌹🙏🙏🙏 Huletachum imokiralew

  • @hhjj2972
    @hhjj2972 Рік тому +1

    እናመሠግናለን. በጣም. ገራሚ መዳኒ ነው

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ

    እንደው ከአለም ዳይኖሰርን ያጠፋ እግዚአብሔር እንደው ማድያትን ያጥፋ ኡኡኡ

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 Рік тому +1

      ewenet

    • @senayt1822
      @senayt1822 Рік тому +1

      ዳይኖሶር መች መጣ ገና 😂ይመጣል መጨረሻ እነ ቅዱስ ኢልያስ ተዋግተው ይጥሉታል በፈጣሪ ሃይሎ

    • @rekikaweke5791
      @rekikaweke5791 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂 ሆሆሆሆሆሆ

    • @abbeyabebaz4737
      @abbeyabebaz4737 Рік тому

      😂

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 Рік тому

      Amen😂

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Рік тому +3

    ሁላችንም እንዲህ በፍቅር ሁላችንም እኛ ኢትዮጵያኖች ብን ተጋገዝ ብንከባበር በፍጥነት ነበር የምናድገው ተያይዘን የፍቅር አምላከ ፍቅሩን ያብዛልን

  • @yeablemma2187
    @yeablemma2187 Рік тому +13

    ዛሬ በሰማሁት መዳኒት እዉነት ከሆነ የአለም ህዝብ ያመሰግንሽል

  • @AlemTewolde-gm9qe
    @AlemTewolde-gm9qe Рік тому +1

    አናመሰግናለን በጣም እንሞክረዋለን

  • @nanunana886
    @nanunana886 Рік тому +1

    Very smart! Thank you sis. God bless you🙏.

  • @BelayneshGeleta-nf3ww
    @BelayneshGeleta-nf3ww Рік тому +44

    ዛሬውኑ ነው የምጀምረው 🙏🏼😊 እና አሳውቅሻለሁ። በጣም የምፈልገው ነገር ነው ማዲያቴን ማጥፋት😊ያስቸገረኝ ስለሆነ።

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 Рік тому +2

      ከሞከርሽው ለውጡን በአላህ ንገሪኝ እስክገዛ ጎመኑን እኔ ሳምንት ይወስድብኛል

    • @seada3423
      @seada3423 Рік тому

      ene erasu 2 aynet new feiy ene engershalhu negewnu new ymejemr

    • @edenshewalul2891
      @edenshewalul2891 Рік тому

      Tekeklo nw atben

    • @سعادهامام-ط1و
      @سعادهامام-ط1و Рік тому

      ​@@seada3423ለውጥ አለሺ ዎ??????

    • @susutube9855
      @susutube9855 9 місяців тому

      ጥቅል ጎመኑጋ ተቀቡ ያለችው ምንድን ነው በፈጣሪ ንገሩን የምታውቁ

  • @nebiyualemu9133
    @nebiyualemu9133 Рік тому +4

    ታይሮይድ ያለበት ወይም የታይሮይድ መድሀኒት የሚወስድ ምን ማረግ አለበት?

    • @mothermother2001
      @mothermother2001 Рік тому

      የተከለከሉ ምግቦችን አለመመገብ ፡አለመበሳጨት ፡ጭንቀት መቀነስ በተለይ ዋነኛው ነው ላስቻለው ሰው ማለቴ ነው

  • @azebtaye8748
    @azebtaye8748 Рік тому +10

    በሆነ ባልሆነ ንዴቴን ካላቆምኩ መቼም አይጠፋም ሁሉን በትግስት ነው 🙏

    • @alamnasir9579
      @alamnasir9579 10 місяців тому +1

      እውነትነው እኔ ከዝች እርኩስ ከሆነችው መዳም ካልተገላገሎኩኝ መቸም አይጠፋም እያናደደችኝ በሆነው ባሎነው ይሆው ለማዴያት ዳረገችኝ ንዴት ነው እውነት ነው ማማዬ❤

  • @AbebaWorku-c8y
    @AbebaWorku-c8y 2 місяці тому

    ከላይ ያለው አረንጓዴ ፖርት ይጨመራል ? ወይስ ነጭኒን ( የውስጠኛው ) ነጬ ፖርት ብቻ ነው ?

  • @meseretalemu2414
    @meseretalemu2414 Рік тому +2

    Thank you so much !

  • @asyamarr6756
    @asyamarr6756 Рік тому +11

    እረፈጣሪ እዉነት ያድረግልን በጣም ተቸግርነዉ በማዳት😢😢😢😢😢😢

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Рік тому +5

    መሲ ሰላም ነሸ? በጣም ነው የምወድሽ ድርብብ ያልሽ ሴት ነሽ 'በዛ ላይ የምታቀርቢልን መረጃ ትክክለኛ ና ተጨባጭ ነው በርቺ👏

  • @asterkassa9476
    @asterkassa9476 Рік тому +26

    ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ለሰው ያላችሁ አክብሮታችሁ ትህትናችሁ ብቻ ይበቃል!🙏🙏❤️

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 Рік тому +1

    Ehitoche tebareku des blongal 🎉