በተለይ ቅዝቃዜው የፊታችንን የተፈጥሮ ወዝ ይመጠዋል ቴምር ለቆዳችን ከምን ጋር እንጠቀም?
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- #elsabeautynt #skincare #glowingskin
#weightloss #haircare #makeup
#dance #music #relaxing
#vacation #life #style
#reading #exercise #laugh
#sleep #water #food
#youtube #tiktok #facebook
#instagram #subscribe #like
#comment #america #world
ኤልሳዬ ከልብ እናመሰግናለን የኔ ወርቅ። ሁሌም ጥሩ ነገር ታቀርቢልናለሽ። በርቺልን። ❤❤❤
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
Hi Mimi እስቲ የእኔንም ምስጋና ቀላቅይልኝ ካንቺ ጋር እባክሽ. It is a million dollar appreciation.
@@fekab5672 እሺ Fekab, ይቻላል። “እናመሰግናለን” እና “ታቀርቢልናለሽ” የሚለዉ pluralን ስለሚያመለክት ይቻላል። 😃😃😃🙏
ኤልሲ እዴት ነሽ ለጥቁር ነጠብጣብ የሚሆን ስሪልኝ እባክሽ ❤❤❤
እኔም
አልሲ የሚገርም ነው በጣም ነው ያሳመረሽ እናመሰግናለን ❤❤❤
የኔ ገንዬ አንቺ ቆንጆ
እኔ ግን አንድ ግራ የሚገባኝ ነገር አለ
በንጽ ፊት ላይ እየተደረገ እዩት ማለት
በጣም የሚገርም ነው በቀላሉ እራሳችንን መጠበቅ እንደምንችል ሰላሳየሽን እናመሰግናለን
ተባረኪ
ሰላም አኤል በጣም ጥሩ ትሪትመንት ነው ቴምር ከቤቴ አይጠፋም ነበረ ስለምወድ ገዝቼ እጠቀምበታለሁ አንችንም በጣም ነው ያሳመረሽ ፈጣሪ ይባርክሸረ።
የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ ስልኬ አማርኛ key board ቀይሮብኝ ስፅፍ ስምሽን ተሳሳትኩ ይቅርታ እስከምለምደው ነው።
ጎበዝ ነሽ ተባረኪ❤
አሜን
ዋለ ተባረኪ ለኔ ብለሽ ልመና አይገባም እጅሽ ይባረክ።
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
Waoo እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤
በጣም አመሰግናለሁ ፅግሽዬ
ሰላም የኔ ቆንጆ። በመጀመሪያ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ግን ስንቱን እንቀባዉ። ለፊት ጥሩ ነዊ????
ኤልስዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ❤❤❤
የኔ ደግ አሜን
You look beautiful, God bless you and your family
May God bless you too
ኤልሲዬ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ እንዴት ነሽ ሁሉ መልካም ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አንቺ የኛ ስጦታ ነሽ ሁሌም በልዩነት የተሻለ ነገር ይዘሽልን ስለምትመጪ ክብረት ይስጥልን እድሜና ጤናውን ያድልሽ ብድራቱን አምላክ ይክፈልሽ በልጅሽ አግኝተው ዘርሽ የተባረከ ይሁን ከክፉ ተጠበቂ ተባረኪልኝ
የኔ ደግ ቃል የለኝም ፈጣሪ በደስታ ያኑርሽ
ሰላም ቬኒዬ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ? ኬት ነው የምታገኚያቸው ግን እነዚህን ምርጥ ምርጥ የሆኑ ምርቃቶች ይገባታል ኤልሲናዬ:: እስቲ አንዳንዴ እኛም ለይ ለቀቅ አድርጊብን በስሱም ቢሆን:: Have a great day.
@fekab5672 fekabዬ ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ጠፋህ በሰላም ነው ደህና ነህ ስላወኩህ እጅግ ደስተኛ ነኝ እድሜና ጤናውን ያድልልኝ እግዚአብሔር ሁልጊዜ በመውጣት በመግባትህ በኑሮህ በስራህ አብሮነቱ አይለይህ ከክፉ ይጠብቅህ የሰው መውደድ ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ ሁልጊዜ ስትወጣ ከፊትህ ይቅደም የኃላህን ሰለማታይ ከኃላህ ይከተልህ እጅህ ቤትህ ኑሮህ ስራህ በበረከት ይሞላ ሀሳብህ ህልምህ እውን ይሁንልህ በምትስራበት ቦታና ስራ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ ስኬታማ ያድርግህ በደሙ ተሸፈን በሰው ዘንድ ሞገስን ይስጥህ ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ በብዙ ተባረክልኝ ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ ሁሌም አከብርሀለሁ መልካም ጊዜ Tnx U
Amen Amen!! Oh you made my day bright Venu. Thank you dear sister. አለሁኝ ብዙ አልጠፋሁም ግን አንዳንዴ ትንሽ ስራ ሲበዛብኝ ለአጭር ጊዜ ካልሆነ በቀር:: እኔም ይሄን ቤተሠብ join በማድረጌና አንዳንዶቻችሁን በማወቄ ደስ ብሎኛል.:: Thanks to our lovely, kind and amazing sister Elsina.
May our Lord bless you abundantly. Take care sis.
Thanks again Venu.
@@VeinTadieHi Veinuዬ, you left me speechless yesterday, very touched with your blessings and couldn’t say much at all. በጣም ነው የማመሰግነው ከውስጥ ነው የተሰማኝ ከምር:: በእርግጥ መልካም ስውና ትህትና ያለሽ ሰው መሆንሽን ተገንዝቤያለሁኝ:: አብዝቶ ይባርክሽ እግዛብሄር ያለሽ ፀጋ ላይ ይጨምርልሽ:: እዚህ ያላችሁ ቤተሰቦች ሁላችሁም ትባረኩ:: ደስ የሚል group ነው:: Elsinaye, Mimi and all the rest stay blessed. Have a great day. Love you all.
Elya endat nashi yen malkam ❤❤❤eshi EGTHABHER YEBRKSHI ❤❤❤
ምርጥ ነዉ ውዴ
ተባረኪ
Betam amrobshal yigebashal kin sew nesh tebareki elsiye liked always 🎉
Thank you dear
ስወድሽ ❤❤❤
ኤልሲዬ ተባረኪልን።
አሜን
ተባረኪ❤❤❤
አሜን የኔ ደግ
❤❤❤wow fantastic thanks Elsi ❤❤❤
Glad you like it!
Elsina, what more can we say about you? You are simply the best. Thank you very much our dearest sister.
You are so welcome, Thank you Fekabዬ
Elsi how many times a week can I use please
Woow Thank you Elsye i will try ❤
You are the best 😊
ኤልስዬ ውዶ እህታችን አንመሰግናለን
ተጠቅመን እንነግርሻልን🙏
ተባረኪልኝ
እቤት የተዘጋጀ ቡና ነው ወይስ የትኛውንም ቡና መጠቀም ይቻላል?
ዋው ኤልስዬ እስኪ ሞክረዋለሁ አዎ ተምር ብዙ ጥቅሞች አሉት ውዷ እናመሰግናለን❤❤❤
ጎበዝ አዎ
የኒቆንጆተባረኪ❤❤
አሜን የምወድሽ
ዉይ ኤልሲዬ በጣም ተገረም እትዮጵያ ሰን እስክሪን 3500 ብር ነው ምኑን ተጠቀምን ብለሽ ነው
እኛጋም ውድ ነው ያናድዳል
Thank you Elsa ❤you look amazing !
Thank you too!
ስታዘጋጂ ተምርና ቡና ነው ያልሽው ግን ስታወሪ ማሩ ነው ያጣበቀው አልሽ ።ማር እንጨራለን ወይ ?
ቪዲዮውን ሳትቆራርጪ እስከመጨረሻው እይው አለዛ አትጠቀሚው
❤❤❤እጠቀመዋለሁ ኤለሳዬ 🙏🙏🙏🙏
ተባረኪ
ሳንስክሪኑ ግን ጉዳት የለውም ?
Wonderful Elisiye thanku a lot
Yoyoዬ ሰላም
Wow btam arf new wdjewalew ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ለፊት ክሳት ካለሸ
እናመሰግናለን
እኔም
Thank you Elsi ❤❤❤
You are welcome, my dear 😊
እናመሰግናለን እህቴ
እኔም
Elsiye enquan dehna metash yemtasayen wihed betam qonjo tewedadari yelelew nw Elsi please sunscreen megezat lemanchil bemin enteqaw negerin beterefe berchilen tebareki🙏🙏🙏
ኤልሲ ስራ ስለሚበዛብኝ ነው እንጂ ቀኑን ሙሉ ባይሽ የኔ ደርባባ
ተባረኪ
Tebarekie yenie konjooooo
አሜን
Eni mokerkut wedyawenu enamesgenaln Thanks
Amen
Thank you ❤🎉🎉🎉
You are so welcome
Thank you Elsa yene mari
You welcome dear
ቡናውና ቲምሩ አይሆንም ውዴ ማር የለም
Thanku for sharing ❤
You welcome dear
❤❤👍👍
ሰላም አንቺ ጋ ሁሉም ተአምር ነዉ ?
ተባረኪ
የኔ ውድ በጣም አምሮብሻል
አመሰግናለሁ
thank you elsi konjo ❤
You welcome dear
ኤልሲ እንዴት ነሽ ናፋቆቴ ለጥቁር ነጠብጣብ የሚሆን ለኔም ንገሪኝ
ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ
ሳሙና ንገሪን ሁሌ መጠቀም የምንችለው
cocoa butter
ተባረኪ
አሜን
እነመሠግነለን ኤልስየ
እኔም አመሰግናለሁ
Wow❤❤❤
Thankyou ❤❤❤
you welcome
ማንኛውንም ቡና መጠቀም ይቻላል?
መልሱ እዛው አለ እስከመጨረሻው እይው
ሰላም ኤልሲዬ የምወድሽ እንደምነሽ❤
ሰንዬ የኔ ደግ ሰላም
እኔ ቴምር ተቀብቼ ሚስቴን ልጅሽ ነው እያሉ እያናደዷት ስለሆነ ልጅነት የሚያጠፋ ሌላ ዘዴ ካለሽ ፣እባክሽ ባስቸኳይ ሼር አርጊኝ ።
😂😂😂
ሰላም ውዴ ቡና ቤት ቆልተን የተፈጨ አይሆንም የግድ ንስካፌ መሆን አለበት ?
ቪዲዮውን አላየሽውም ተመልሷል እይው ለኔ ብለሽ አይደለም አለዚያ አትጠቀሚ ጥሩ አይደለም
@@elsabeautynt ኧረ አይቸዋለሁ ለማንኛውም አመሠግለሁ ስለምላሽሽ።
Waw zariye betam new mitamriw berchlen
Thank you
eleseye sunscreen yetefeteo asyegne seryena ebakesh
eshi
ኤልሲ ዛሬ ስታምሪ ፋብለሻል
በጣም አመሰግናለሁ
የፊት ሳሙና የትኛው ነው ቆንጆ
Waiting Elsye❤😘
Thank you dear, your video is very helpful keep it up!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:53
እናመሰግናለን ኤልሲ
ቆንጂት ተባረኪ
ማሻአላህየእኔዉድፊቲበጣምተጎድቶል
አይዞሽ
ኤልሲ እንዴት ውዴ
እረጥቡ ቴምረ ይሆናል እንዴ
ነው እኮ የሚበላው
ኢልሲዬ ሰላም እደት አባቴ እደምወድሽ የምር ፍቅር ይዞኛል የኔ ማርርር
እኔም ፈጣሪ ይውደድሽ
ኤሊሲሻ ,ከተምረ የሚሰራ ማረ አለ የራሱ ( ከምትፈጪ)
ማሩ ከቴምር ቢባልም ብዙ ነገር ተጨምሮበታል ሌላ ቢቀር ቶሎ እንዳይበላሽ የሚጨመር ነገር አለ ፍረሽ አንድ ቴምር የደቂቃ ስራ በእጅ አለቀ
Enameseginalen.
enem
ስንት ደቂቃ ነው ማቆየት ያለብን?
ስሚው
ያንቺ ፊት ንፁህ ነውኮ ለውጡን በምን እናውቃለን?
አልነበረም... ተጠቀሚው ግዴለሽም
ኤልስዬ የምንጠቀመውማታ ነው ወይንስ ቀን ስራያለውሰውስ እማ
ተመልሷል
Waw❤❤❤❤
Thank you
ቡናዉ እኛ ከቤት ምናዘጋጀዉን ለመጠጣትእሱ ማድረግ ይቻላል
ተያሽ ቪዲዮውን እንድታይው አይደለም የሚያዩ ብዙዎች አሉ ግን ሳታይ ከምትጠቀሚ አትጠቀሚ
እንወድሸለን
❤ሀ❤🎉
አንች መላ አታጭም የሚያውፍር ንግረኝ እባክሽ
ፊት የሚያወፍር ብትነግረን ጥሩ ነበር
በርበሬ ቀረን😂
በርበሬም እንበላለንአይቀርም የኔ ቆንጆ ተባረኪ
እሷ ለፍታ ለሰራችልን ትሪትመንት እኛ ወደን ለምንጠቀምበት በርበሬ ቀረን ብለሽ ማሽማጠጥ ምን ማለት ነው።
@@AA-ln2fk AA የልማድ ነገር ነው ተያት አስተሳስባችንን አስተዳደግም ይወስነው የለ ሳቂ ብዬ ነው ኪኪኪኪ
ኤልሲዬ ይቅርታ በጣም ስለተናድኩ ነው አንዳንድ ሰው ሲፈጠር negative የሆነ አለ። አንቺ ግን የጨዋ መልስ መለሽላት እግዚአብሔር ይባርክሽ።
ይሄኔ ደና ነገር ፅፌ ቢሆን አትመልሱም ነበር🤪😂🤣
wow❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Thank you so much
Hi Elsiye, zare ameleteshign
yene konjii zare yet state nesh? i love you
አማሰግናለሁ
እኔም
እኔፊቴ እየተሸበሽበ ነው ይመልሰዋል❤❤❤❤
ኤልሲ የዳቦ እርሾ ነው ከቀይስር ጋር የሚደባለቀው እሱ ብቻ አልሞከርኩትም
Wederful elsey
Thank you
Bakish mijemiryam konjo fitselalshniwo
please anchem konjio taregewalesh mokirew
እንዴትነሽ ኤልስየ
ሰላም
❤❤❤❤Walah kalbe nw mawadash many amsgnlh barch nurlan amkrwlh yladme madam bat aradaw man amsal maslSh yladme qdy tcmddh ahn amkrwlh❤
amen
Hi Else ❤️❤️❤️❤️
emiዬ hi my dear
Selamsh yibza yene melkam sew
Amen yene deg
የእኔ ጀግና
የኔ ቆንጆ ሰላም
ፊቴ ወዛማ ነው ለኔ አይሆንም መሰለኝ ኤልሱ።
❤❤❤🙏
Else katkbshe behuala bsamuna naw yamtetatebew
❤❤❤
kebuዬ I missed you
❤❤❤🎉🎉❤
❤❤❤🎉🎉
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰