ለህፃናት ስጋ እና እንቁላል መጀመር ያለብን መቼ ነው ? |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 54

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  16 днів тому +3

    ☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0939602927 / 0984650912 / 0963555552

  • @tiguadedtamiru9129
    @tiguadedtamiru9129 2 дні тому

    Dr በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mekdiendale4620
    @mekdiendale4620 14 днів тому +2

    ሁሌም በምፈልገው ሰዓት ትደርስልኛለህ❤❤❤❤አመሰግናለሁ

  • @asgedecchMesgenia-wb8bw
    @asgedecchMesgenia-wb8bw 2 дні тому

    ዶግ አምላክ ይባርክ

  • @martimengistu8461
    @martimengistu8461 16 днів тому +2

    Awo doctor sele iron ena lemn migeb lemiyaschegeru lija 15 were new bezum aybelam
    Amesegnalehu

  • @fasikamelak4094
    @fasikamelak4094 3 дні тому

    ሰላም ዶ/ር ልጅ 5 ዓመቷ ነው በልጅነቷ እነዚህ ምግቦች ሁሉ አልመገብኮትም አሁን ብሰጣት ጥሩ ነው

  • @ManaTeklitGebregzabiher
    @ManaTeklitGebregzabiher 5 днів тому

    Thanks doctor

  • @emapunch2865
    @emapunch2865 День тому

    Thank you Dr

  • @ጠአመዜማ
    @ጠአመዜማ 16 днів тому

    አመሰግንሀለሁ ተባረክ

  • @betidawit8871
    @betidawit8871 15 днів тому +2

    Dr.lije 10weru nw 9wer nw enkulal yjmrew smonun gn meshniyaw jmro eske kitu dres shifta honobetal btmmmm mn larglet atlfgn

  • @ኤሊል
    @ኤሊል 16 днів тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ርየ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏❤️

  • @RozaEbissa
    @RozaEbissa 16 днів тому +1

    Yes, Dr. Please ሰለ iron ስራልን 🙏

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 16 днів тому +1

    thank u

  • @MesiDebele
    @MesiDebele 14 днів тому

    Thank you so much Dr

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 13 днів тому

    Thank you so much Dr 💓 💗

  • @AdamBekele-y5r
    @AdamBekele-y5r 16 днів тому +1

    It is very nice lecture and i have got a lot info.

  • @KuriKuri-tz5uy
    @KuriKuri-tz5uy 16 днів тому

    Dr selam lante yihuni ine ande tiyake ale isu. Eggs and watermelon for breakfast chigir yifetiral le ligi please??

  • @fasikatafere846
    @fasikatafere846 7 днів тому

    ልጄ 5ወሩ ነው አንዳንድ ምግቦችን ለምዶልኛል እንቁላል ባስጀምረው ችግር ይኖረዋል እንዴ ዶክተርዬ አክባሪህ

  • @yordanossisay3389
    @yordanossisay3389 14 днів тому

    Doctor leje 7 weru nw..... ye feyel siga nebr yesetewt chger yenorew yehon.....yefeyel siga yemekeral?

  • @ekramendris-mk8wv
    @ekramendris-mk8wv 16 днів тому +1

    በቅድሚያ ስለምሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ልጀ 5 ወሩ ነዉ እናም እንቅልፍ ሲወስደዉ በደረቱ ተደፍቶ ይተኛል ስመልሰዉ በጀርባዉ መልሶ ይመለሳል ችግር አለዉ ዶክተር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  15 днів тому

      5 ወር በዋላ መገላበጥ ስለሚችሉ ብዙ ችግር ላይኖረው ይችላል

    • @ekramendris-mk8wv
      @ekramendris-mk8wv 15 днів тому

      እናመሰግናለን ዶክተር ፋሲል

  • @ፅጌሮማንኣረፉይነ
    @ፅጌሮማንኣረፉይነ 16 днів тому +1

    ❤❤🙏🙏❤❤

  • @ፍቅር-ፈ1ኘ
    @ፍቅር-ፈ1ኘ 16 днів тому +1

    እባክህ ዶክተር መልስልኝ ልጄ 11 ወሩ ነው እምብርቱ በትክክል የተቆረጠ ምንም ያበጠ ነገር አልነበረውም አሁን ደግሞ እምርቱ ወጣ ብሏል እና ምን ላድርግ ? ምንም የባህሪ ለውጥ አላየሁበትም ይበላል ይጠጣል ይተኛል ..እኔ ግን አስጨነቀኝ ምን ሆኖ ይሆን እምርቱ የተለወጠው ብዬ 😢

    • @KakaBaba-m6h
      @KakaBaba-m6h 9 днів тому

      Endezi yagtemachew lejoch awkalew b hikemena minor surgery adergew yastekakelutal

  • @AfinanMuhaba
    @AfinanMuhaba 16 днів тому +1

    መልስ ለምን አመልስም ልጆ ወደትች እያላት የምበላው ሁሉ ይወጣል ንፍጥ መሰል ነው ሀኪም ሂጀ ምንም ለውጥ የለውም ምን አይነት ምሪመራ ማዲርግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ ተባበርኝ😢😢😢😢😢

    • @ayeluzeleke1215
      @ayeluzeleke1215 16 днів тому

      የኔም ልጅ እንደዛናት ቅጥት ነው

    • @AfinanMuhaba
      @AfinanMuhaba 16 днів тому

      ​@@ayeluzeleke1215ምንድነው ያልሺው እማ እስኪ ንገሪኝ አልገባኝም በጪንቅ ልማት ነው ሰውነትን ቀነሰ

    • @SeadaAweel
      @SeadaAweel 16 днів тому

      y am lej endeza new abshiru Allah yancalcachew

  • @tsegayemane6354
    @tsegayemane6354 16 днів тому +1

    Meche mar enjemrlachew Doc.

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  16 днів тому

      ከ 2 ዓመት ጀምሮ safe ነው

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 16 днів тому +1

    Seralen

  • @selambeyene7939
    @selambeyene7939 15 днів тому +2

    Yes please sle iron contains yalavhewn mgb sraln thank you Dr

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  15 днів тому

      ተቀብያለሁ...ቪዲዮ እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  15 днів тому

      ተቀብያለሁ...ቪዲዮ እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ

  • @munimuni6952
    @munimuni6952 16 днів тому +1

    Dr lije 6war naw gin 12 kilo naw min mablat alebign

    • @tsiont.9958
      @tsiont.9958 9 днів тому +1

      12kilo eko bizu new enat min asasebesh

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 16 днів тому +1

    እረ ዱክተር ልጅ7ወሬነዉ ግን ፀጉሩ ከሚገባዉ በላይ እየረገፈ አበቃ ምድነዉ ምክኒያቱ አብሱ ሳበጥርላት ይረግፋል ስተኛም ትራሱ ፀጉርነዉ መፍቲ ምድነዉ

    • @TsiyeLove
      @TsiyeLove 16 днів тому

      የኔም ይረግፍባት ነበር ስላጫት አሁን በቅሎ አሪፍ ነው

  • @fasikatafere846
    @fasikatafere846 7 днів тому

    ሌጄ 5 ወሩ ነው አንዱ ጆሮው ታጠፈብኝ መፍትሄ አለው እንዴ

    • @TsgeredaMosu
      @TsgeredaMosu 7 днів тому +1

      በፕላስተር ወደላይ ለጥፈው ስታነሺው ግን ፀጉርን እዳያነሳው በውሀአርሽው

  • @AlimaKasim-v4z
    @AlimaKasim-v4z 16 днів тому +1

    👍👍👍❤❤❤

  • @AzebSeyoum-f7c
    @AzebSeyoum-f7c 16 днів тому +1

    5 ወር ላይ ምግብ የጀመረ ልጅ ውሃ መጠጣት አለበት ወይስ እስከ 6 ወር መቆየት አለበት

    • @seadahassen2515
      @seadahassen2515 15 днів тому

      ምግብ ከጀመረ ውሀ ግድ መጠጣት አለበት

    • @SikoSilo-zl5wu
      @SikoSilo-zl5wu 14 днів тому

      ወሃአስፈላጊነዉ

  • @munimuni6952
    @munimuni6952 16 днів тому +1

    Salam dr urgo mache majamar alebign

  • @NurAze-k7k
    @NurAze-k7k 16 днів тому +5

    ሰላም ዶክተር ብሩክ የጎረቤት ልጅ በህፃንነቱ ብቻውን ነበር በ1ክላስ ብቻ የሚኖረው ጡት ለማጥባት ብቻ ነበር የምትይዘው ስራ ስለነበረባት ወሬ ለማለማመድ ጊዜ ስላልነበራት እራሱ በራሱም ስለሚያወራ ስለመሰላትም ነበር አሁን ላይ 11 አካባቢ ይሆናል እድሜው ማውራት አይችልን ስሙን ስንጠራው ይመጣል እስኪ ልጁን የሚረዳ መፍትሄ ፈልገህ ቪዲዮ ስራልን ይህን ስጠይቅ ከትህትና ጋር