Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተመልሻለሁ ቤተሰብ አበረታቱኝ like ይደረግ ተናፍቃቹሀል ጨርሳቹ ኮምቱ እወዳቹሀለዉ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እሺ የኔ መልካም ❤❤❤❤
ላይክ እናደርጋለን የኔ ቆንጆ ሄሉዬ
እባክሽ ሄሉየ ላባትሽ ስትይ የትም አትሂጂ ሁድ ብሶታል የኔ አባት ሄሉየ ስደትእኮ ደስ የማይል ነው
እኔማ ጨርሼ አይቼ ነው የምኮምተው ጉድሽን ልየው ቀጮዬ😊❤❤
😂ትምረት፡ነው፡ትክክል፡😢ነው፡የሰራችሁት፡😢ባዳድ፡ቤት፡የሜፈጠር፡ትክክለኛ፡ድራማ፡ነው😢😮❤❤
ጌታዬ ሆይ የሄሉን አባት ማርልኝ 😭
Amen Amen Amen 🤲
አባታችን እግዚአብሔር ይማሮት በእውነት ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ብትወስዷቸው ይድናሉ በእውነት
,አሚን ውዴ❤❤❤❤
Ameen Ameen Ameen 🤲 🙏 ❤️
አስለቀሱኝ
ሄሉ በፈጠረሽ አገርሽ ሆነሽ አባትሽን ተከባከቢቸው ለአንድ ሳምንት እዲህ የሆኑ ከቤት ስለማይወጡ ሰው ይናፍቃቸዋ ከአጠገባቸው ሁኒ❤❤❤❤❤❤
Ewnet new
❤❤❤
በትክክል
ትክክል😢😢😢😢
እዴት እዳስለቀሰኝ. አባታ. ጤናለቤተሰቦቻችን
ግን ለምንድነው የተቀመጠ ሰው ቶሎ ሆድ የሚብሰው የኔ አባት አልቅሰው አስለቀሱኝ😢😢😢😢😢😢
Sew respect ayadergachewm , mechawet mawrat yefelgalu
😭😭
@@Degie-t8l kebad new enem bebeteseb slayehut 😓😥😥😥
bxam aslqasanyii😢😢😢😢😢😭
@@Enat646 ayshachew lehed steel endet endelemenuat gen wede demekew hedech tilachew endezya eyelemenuat.gen 1 Ken yekochatan
ኡፍፍፍ😢😢አባትይው አስለቀሱኝ የኔ አባት ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማሮት በኢየሱስም ሲያሳዝኑ አባቷ😢😢😭😭😭
ሔሉ መሰደዱን ተይዉና በቤትሽ ዉስጥ የፀሎት ቤት ስሪና በፆም በፀሎት በስግደት ፀበል እያፀበልሽ አባትሽን አድኝ ገጠመኝ አዳምጪ ሰዉ ከሞተ በኋላ መቆጨት ምንም አይሰራም
እውነት ብለሻል ልጅቶም ግን ዘልዛላ ናት አትረባም
That is true.
👍👍
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቻሁ
አሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
ወላሂ አባቷ አጀቲን በላዉ አሰለቀሰ አላህ ጢናቸዉን የመልስላቼሁ የዳጊና የሂሉ ፍቅር❤❤ዋዉዉዉ
ሄሉየ የኔ እብድ አየሽልን የሠው አገር እደት እደሚከብድ እኛ አለንጅ ሥት አመትት ሙሉ በሰው አገር አይይይ😢😢😢የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤😢😢
አሚንን
😢😢6 አመቴ ከቤተሰቦቸ ከተለየሁ
aminn yareb😢😢😢😢
ሄሉ እባክሽ ልለምንሽ አባትሽን በርሚል ቅዱስ ጌወርጊስ ውሰጃቸው በርግጠኝነት ይድናሉ እባክሽ ናሂ አተም እባካችሁ ቁማው እግዝአብሄርን ሳመሰግኑ ማየት እፈልጋለሁ በማርያ መልስ እስትሰጡኝድረስ መጻፌን አላቆምም
እህቴ የትሀገር ነው በርሚል ጌወርጊስ እኔም አባቴ እጅና እግሩ አይሰራም አፉ አይናገርም እኔም በስደት ሆኘ አልቅሸ ልሞት ነው በፈጠረሽ በየት ሀገር እደሆነ ንገሪኝ ሌላው ይቅር አባቴ አፉ ተከፍቶ የሆዱን ተናግሮ ሽትቤት በራሱ ተጠቅሞ ባየሁት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እህቴ መልስሽን ጠብቃለሁ
ጎጃም ነው ብሬክስን አውሪው እህት@@Jamila-lt3zj
ባህር ዳር ውስጥ ነው
እዬና አክል ክፉ የምትባሉ ቤተሰብ አይደላቹሁም ግን አሰቃያቹዋት
አባትሽ አስለቀሱኝ 😢ፈጣሪ ይማራቸው ምስኪን ምርጥ ቤተሰብ❤
ፕራንክ ባይሆን ከፍቶኝ ነበር ማሪያምን ስደተኛ ስትሆኑ ስሜቱ ከባድ ነው😢
Inem batam😢
ለምን አለቅሱ ፕራክ ተሁን
😢😢 iwunat inem 😢
አዉ ነት አኔም አዥኝ ነበረ
በጣም
ሄሉ አባታችሁ ለእናንተ ስፍስፍ ያለ ነው ለምንድነው እርቀሽ መሄድሽ አባት ለምን ያልቅስ የኔ አባት እንዲህ አይነት አባት አላየሁም አባቴ ጤናህን ይመልስልህ
አባትሽ ያሳዝናሉ በኋላ ፀፀት እንዳይጎዳሽ ከአባትሽ ጎን አትለይ እሳቸው ናቸው ያስለቀሱኝ😢😢😢😢😢
😭😭💔ማርያምን እኔም በጣም አስለቀሱኚ የኔ አባቴ ሄያቴ እነደዚህ ናት ማልቀስ ትወዳለቺ😭😭
አረ ሄሉ በፈጠረሽ አትሰደጂ ማርያምን ስደት የሚወጣሠዉ እድሜዉን እና ልጅነታችንን ብዙ ነገራችንን ቤተሠቦቻችንን እየነፈቅን ምን ይዤ ልግባ በማለት ይሄዉ ስደት ላይ ቀረን በፈጠረሽ ከሠማሽኝ ወደ ሠዉ ሀገር አታስቢ😢😢😢❤❤❤❤
ሣህ
እረ መጀመሪያ ሰላምታ ይቀድማል። በሞት መመለስም እኮ አለ እረ አረጋጉት
እስከመጨረሻው አላየሽውም ማለት ነው
እስከመጨረሻው ማየት አይሻልም ???
ማነው አባቱዋን ሢያይ ያለቀሠ አይ😢😢😢😢
ወይኔ አባትሽን አድኝው በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ጸበል ውሠጅው ውይይይይ የኔ ጌታ አይኑ ከርትት ሲልአስለቀሰኝየኔ አባት
😏😏😏
የት ሀገር ነው እህቴ ንገሪኝ እኔም አባቴ በስትሮክ በሽታ ታሞብኝ 5 ወሩ አፉ መናገር አይችልም እጅና እግሩም አይሰራ እኔም በስደት አልቅሸ ልሞት ነው
ጎንደር
ሄሉ ለአባትሽ ስትይ እትሂጂ ስደት ላይ አሁን እንዳለሽበት ያለ ደስታ የለም ስላላየሽው ነው የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅዎት አንጀታን በሉት አባቴ እናት አባቴ ሁኖ ያሳደገኝ
እህትኮ ድምቀት ናት ሄሉ ተሰዶም ለውጥ የለ ከወጣሽ ደግሞ ምን ይዤ ስትይ እድሜ ይሄዳል መናፈቅ ይመጣል ባጭሩ ሀገር ውስጥ ሆነሽ በርትተሽ ስሪ😢
መጀመርያ ሰውነቴን ሁሉ ነበር የወረረኝ የምር መስሎኝ ብኋላ እየጠነከረ ሲሆድ ይሄ ነገር ፕራንክ መሆን አለበት ብዬ አሰብኩ ምክንያቱም እናተ የምር እደዚህ እደማታደርጉና ቢሆን እንኳን ቪድዎው እደማይለቀቅ አስቤ ተረጋጋሁ መጨረሻም አወኩ ጥሩ አስተማሪ ነው አይዞሽ ሄሉ ደግሞ ለስደት ይደረሳል እባክሽ ግን አባትሽ ልቤን ነኩኝ ኡፉፉ እስኪ ዘብር ገብርኤል ይዛችኋቸው ሂዱ ምን እዚያ ሄዶ የሚያቅ ሰው ጠይቁና ምን እደሚያስፈልግ ከዚያ ውሰዱዋቸው እባካችሁ ተስፋ አትቁረጡ የኔ ቤተሰብ ሂወት ለስት አመት የተሚሰቃቀለው በሰው ክፋት ሆኖ ተህምገኘ ለማውራት ውራሱ ይዘገንናል በዚያላይ ጉዳጉዱ ብዛቱ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጥሩ እየሄደነው አሁንም እዚያው ናቸው ጨርሶ ሳይሼኝ አይመለሱም ምም ይታወቃል እዚያ መዳኛቸው ሊሆን ይችላል በቃ ብዙ ቦታ ሄድን ብላችሁ አትቀመጡ ዶንኪ ይቱብ ውስት ግቡና ይዩት ለስት አመት ስትሰቃይ የነበረችዋ ልጅ እዴት እደተፈወሰች ምስክር አለ ሰው መስራት እየቻሉ አቅም እያላቸው እቤት ሲውሉ ያሳዝነኛል
ሰማዩንም ምድሩንም ያለምሰሶ ቀጥ ያደረክ አምላኬ ሆይ የሄሉን አባት አፍያ አድርጋቸው😢😭🤲
amen amen amen bewenet 😢😢😢😢😢😢 betam yaselekisuhg ay meyaz kifu 😢😢😢😢yewerekishet geberal yebarot abata 😢😢😢
አሚንንንንንንን ያረብ
የእኔ አባትዋዬ 😭አፈር ልብላ እግዚአብሔር ሆይ ጤናቸውን መልስላቸው የአባታችንን😢
አባቶች ለሴት ልጅ የበለጠ ፍቅር እንዳላቸው በአባቴ ነው የማቀው😍 ሄሉ ከአባትሽ ባትርቂ መልካም ነው🙌 እኔ ይኸው ስደት ከወጣሁ ጀምሮ ለማይሞላ ኑሮ አባቴን ለረጅም አመት አስከፍቸው😢 ነበር አሁን ግን ከሳምንታት በኋላ ሀገር ገብቼ ምኞቱን ለማሳካት ነው ሀሳቤ በፀሎት አስቡኝ🙏
በሠላምለቅድስትሀገርሽያብቃሽ🙏🙏🙏
@@AgAg-e3u ❤️🙏
እግዚአብሔር ይርዳሽ
ሄሉዬ ትንሹ ወንድምሽ ግን በጣም ነው ሚወድሽ የሆነ ነገር አድርጊለትና አስደስችው
ለምን አባታችሁን ከናተጋ አታሳትፉትም እሱ እግራቸው እጂ የተያዘው አሚሮአቸው ደህናነው ሁሌ አድስ ነገር አሳዩአቸው ሚዲያው ትንሽ ትልቅ አይልም ሁሉንም ያሳትፋል ለሞራናቸውም ጥሩ ነው
ልክ ብለሻል 😢
ትክክል ብለዋል እህቴ
እኮ😢😢አባዬ
የሄሉን ጥንካሬ የሚያደንቅ👍👍👍
Batikik❤❤❤❤
በጣም ዛሬ ነው የዋህነትዋን እና ጥንካሬዋን ያየሁት ለእኔ በጣም ከባድ ነው ሰው ምን ይለኛል የሚለው ነገር ነው የሚያስጨንቀኝ
አሜን አሜን አሜን😢👏👏
ምርጥ ትምርት ነው እንዴት እንመለስ ለምንለው ስደተኞች አረ ተቀበሉን እንመለስ ዱኒያ መቼም አትሞላ በፍርሀት ሞትን እኮ በሰው ሀገር ኡፍፍፍፍ አሁንስ ደከመኝ
እስከመጨረሻው ማየቴ ጠቀመኝ ተናድጀ ነበር ወላሂ እናቶም ለምን መጣሽ ሲሉ
ጭቅላት ያለክ ተማር በዚህ ቪድዬ ከይ የኛ ነገር😢😢😢 ይህ ኮመት ምታነቡ የማዳም ቅመሞች አላህ የርፍት እጀራ ይስጣቹ
Amen Amen Amen
ኣሜን ኣሜን
አወማርያምንልብያለውልብይበል
ናቲዬ ወሬ እንደ እናንተ ሳያበዛ ወደ ጀርመን ዱቅ እናቴ እንዲህ ነው ሹልክ ብሎ መሄድ እናንተ እኮ ከፕሮሰሱ ጀምራችሁ አወራችሁ ተው ወሬ ጥሩ አይደለም !!አታውሩ በውስጣችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ተማከሩ
እኔ እዳዛ ነው ያደረግሁት ሁለትግዜ ሁላ
የኔ አባት አስለቀሰኝ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱ ይላክልህ 👏👏❤❤❤
አንቺ ሄሉ በአላህ ዉዴ ሥለምንሺ አባትሺን ለደቂቃም አትለይዉ እህ እኔ አባቴን ካጣሁ ቆየሁ አባት ያላቺሁ አባታቺሁን ተከባከቡ
አቤት ይሄ ፕራንክ የስንቱን ቤት የስንቱን ሂወት ይዳስሳል ይነካል የእውነት ሄሉን እያየሁ እያለቀስኩ ጨረስኩት ኘራንክ መሆኑን እያወኩ እንዴት ቅስሟ ስብር እንዳለ እውነተኛ ነገር ነው የሰራችሁት የብዙዎቻችን ሂወት ይሄ ነው ደክመን ለፍተን ረድተን በቃን ብለን ስንገባ ሁሉም ባይሆን ስንገባ የሚያሳዩን አቀባበል ይሄ ነው በብዙዎች እህቶቻችን አይተናል ባጠቃላይ ለስደተኞች እህቶቼ አላህ ብርታቱን ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ አባት እውነት እማምነው አባቴ መድየ ምህረቱን ይላክለወት 😢😢😢😢
እናትይዋ ሰንት ህዝብ ሰምቶ😃😃አሳፍርሸ አላሉም አብዛህኛው ሰው ለሰው ነው የሚኖርው ምን አሉኝ ምን ይሉኝ ነው 😂😂
😅😅😅😅😅😅😅
Yes true
በጣም ከምር አቤት ውጭ ሲባል ብር ይታፍስ ይመስላቸዋል
😆😆😆
የኔ አባት እኔንም አስለቀሱኝ😢😢😢በጣም እድለኛ ነሽ ሄሉ እሩሩ አባት ስላለሽ❤❤❤ እመቤቴ ትዳብሶት በምልጃዋ ጤናዋትን አምላከ ቅዱሳን ይመልስሎት❤
ሔሉ እባክሽ አባትሽን ተንአባከቢ ሰደት የትም ቢሆን ያው ሰደት ነው ።የአባት ፍቅር በጣም ከባድ ነው።በተለየሽ ጊዜ ነው የሚያንገበግበው ሰሜቱን አውቀዋለሁ።ለአባትሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው።
የኔ አባት እፋፋፋፋፋ አሰለቀሱኝ 😢😢😢😢😢ሄሉዬ ታደለሽ የቤተሰብ ፍቅራቹ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤
አረ ሄሉ አባትሸን ትተሸ አትሂጂ ካጠገባቸዉ አትራቂ በሀላ ይቆጭሻል አዉሮፖ አሜሪካ ወዘተ እንደ አረብ ሀገር አይምሰልሸ መ መ ላለሰ ካባድ ነዉ
ውይ የኒ አባት ፈጣሪ ይማርልሽ አባት ልዮ ነው እኩ
ሄሎ ቆንጆ አባትሽ ሢያሣዚኖ ውይ ፈጣሪ ይማርልሽ እሽ
እውነት ነው በጣም ይቆጫል እኔ አባቴጋር እያለሁ ምንም አይመስለኚ ነበር አሁን ግን ስዴት በተሰደድህ በ 4ተኛው አመት እደ ሄሉ አባት ታመመ ለመዳን አልፈቀደልንም አረፈ ነፍሱን ይማርልኚ አሁን ምን ይዋጠኚ የግር እሳት ሆነብኚ የኔ ከርታታ አባት ምናባቴ ልሁንልህ😭😭😭😭😭😭
አይዞህ አባት ጤና የሌለው ሰው ሆድ ይብሰዋል😢😢❤❤❤
😢😢😢😢😢
ሄሉየ አባትሽን እግዚአብሄር ይማርልሽ አባቴን በስደት ተረድቸ ፀፀቱ ገደለኝ💔💔💔😭😭😭
ማነው,እደኔ,የሄሉ,አባት,አጀቱን,የሚበላው😢😢
እኔ ፕራክ አልወድም ምክንያቱም በሙሥሊም በውሼታ ወንድሙን ያሥደነገጠ ቅጣቱ ከባድ ነው ግን እኔ እናንተ በመቀለድ በፕራንክ ብታዩትም ግን የስደተኛ ውጤት ይሄ ነው ሀገር ሢመለሡ እጅ ላይ ከሌለ እናም ሥኬድም ሥመጣም ራሤን መቆጣጠር አቅቶኝ በጣም አልቅሻለሁ አዝኛለሁም በእርግጥ ከካሜራ ጀርባ እንድህ ብትዋዴዱ ደሥ ይላል
እኔም ደነገጥሁ እኔ ከኤርፖርት 3 ትኬት አቃጠሉብኝ ቤተሰብ ደስ ይላቸዎል ቀረች እያሉ እኔ ግን በቃ አልቆርጥ ብየ በ4 ተኛው ተሳካልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤
የራሳችሁ ጉዳይ አናድችሁኛል አባቷ ግን ልቤን ነክቶኛል ጌታን
❤❤
ውይ አባትዋ እንዴት እንደሆኑ ሄሉ እባክሽ ቀሪ ጊዜአቸውን ቤት ሆነሽ ተንከባከቢያቸው ይቆጭሻል
ምነው መንጨርጨርነዉ ካልሆነስ አንዴ እሺ ሰው አገር ስለሔደች መቀየር አለ ....ምንም አያስተምርም ብየከፃፋኩ በኃላ ፕራክ ሲሆን ደስስስስ አለኝ
ውይ አባትሽ ሢያሣዝኑ😢😢😢😢😢😢
😢😢😢በጣም
እኔ የነሄነል አባት ባየሁትቁጥር አጀቴ ተላወሰ እባነው እሚቀዲመኝ ሴሳዝን አላህ ያሽርህ ያረብ እረታው ፍልሀ ውሰዱት በናተ ጠበልነው መሰል እምትሉት በቻላችሁት በምታምኑትነገር መላ ፈልጉለት😢
አይ ሄሉ ሰሩልሽ😂😂ፋዘር ግን ማርያምን አንጀቴን ነው የበሉኝ የኔ አባት ፈጣሪ አምላክ ቆሞ ለመሄድ ያብቃቸው
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ውይ አባባ እንዴት እንደሚያሳዙኑኝ እንባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም ሄሉ ለአባባ ስትይ አትሒጂ
😂😂😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር ይመስገን ከመጠራረጊ በፊት እግዚአብሔር አወጣኝ አንዳንዴ ማስተዋልን እና ጨረሶ ማዬትን የመሰለ ነገር የለም በእውነት
እኔራሱ😂😂😂😂😂😂😂😂
አባት ሴት ልጁን ይወዳል የሚባለዉ በምክኒያት ነዉ
😭😭😭😭😭😭 በጣም እህህህህህህ ሲያሳዝን
አባት ስላለሽ አለቀሱልሽ 😥😥😥😥😭😭😭😭😭የኔም አባት እንደዚህ ሆኖ ትቼው ሄጄ አላገኝውትም😭😭😭😭😭😭መቃብሩላይ ሄጄ አለቀስኩ ዛሬም አላምንም ሞቱን እህቴ አባትሽን ትተሽ አትሂጂ ይፀፅትሻል ብቻ ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይማሮት የኔ አባት
Ayyy wollahi yne tarik new😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አባትሽ በጣም አስለቀሱኝ እግዚአብሔር ይማርልሽ
የኔ አባት ያሳዝናል እፍፍፍ 😢😢 እርጅም አላህ ያሺርህ ያርብ ❤❤
አራ, 😭አልቀሱን, በትሳቦች 😭😭ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይህን አብትቺን, ጤናው, የመልስቱ,, ቡዙ ትምህርት ዎሰድቁት በዝ ምድር ላይ ከዚህ በልይ ምን ደስታ አል 💋💋💋💋💋
የምር በጣም ትክክለኛ መለልእክት ነው የሚያስተምር የሚበረታታ መልእክት ነው ይመችሽ በይ ከባልሽ ጋር ማየት ናፍቆናል ❤ በሉ እኛንም በነካ እጃቹ ደበስበስ አርጉን ስደት መሮናል ሰልችቶናል 💔💔💔
ግን በፈጠራቹህ ለሰው ብላቹህ የልኡል ቅዱስ የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥሩ ሀጢያትነው ምክንያቱም የኔ የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ ይላል እባካቹህ ሰዎችዬ እናስታውል
ዱባይ መታለች እኮ ተመልሳ ነው ውሸቷን አይደለም
የኔ ዉዶች ትክክል እኮናችዉ ይኼዉ ምን ይዘን እያልን በሰዉ ሃገር ቀረን ማርያምን የኛ የስደተኞች እዲነዉ
ዲፖርቱ እንዴት ነበረ አቃለሁ ገጥሞኛል ከሄድኩበት ተመልሼ ስመጣ በጣም ተሰምቶኝ ነበረ ሀገሩን ባልናገረም በዱባይ ነበረ ትራንዚቴ አትጨነቂ ያ ሁሉ አልፎ እኔም ዛሬ ላይ ያሰብኩበት ሀገር ገብቻለሁ የማያልፍ የለም እህቴ አይዞሽ
ውይ ፈጣሪሆይ ፈራንክ ባይሆን ተናድጄ ነበር አውዞሽ ሄሉዬ ልብሽን ሰበሩት ❤❤❤❤❤❤❤❤
አናዳችሁኝ ነበር መጨረሻውን ልይ ብዬ ከመፃፍ ተገደብኩ እንኳንም ፕራንክ ሆነ
ከምር ሄሉን ስታመናጭቋት በጣም ነበር የደነገጥኩት ከምር እኔም ሰው ምን ይለኛል እያልኩ እራሴን በጭንቀት እየጎዳሁ ነበር ብቻ ብዙዎቹ ቤተሰብ ምን ይለን እያልን ስንቶቻችን ነን የምንሰቃየው
እመቤቴን ይሄ ፕራክ ሳይሆን ትልቅ ትምህርት ነዉ🥰🥰🥰
አባታችሁን ፈጣሪ ይማረዉ አባቴን አስታወሳችሁኝ ናሂ ትክክል 💯ለሠዉ ልጅ ገዘብ ሞልቶ ሠዉ ከሌለዉ ምን ይሠራል ሁሉ ቢኖረን ፍቅር ግን ከሌለን ከቱ ነን ፖራክ ቢሆንም ሄሉ አሳዝናኝ ነበር ነገር ግን ትልቅ ትምርት አለዉ
ፕራንክ ባይሆን እኔም መቸም ከስደት ላለመመለስ ወስኘ ነበር ማርያምን ደሞ ልብስ ዶራል ስትሉ ለማንኛዉም ይመቻችሁ ሄሉ እንኳን ደህና ገባሺ ለኛም ፈጣሪ ይጠብቀን በስደት ለሀገራችን እኛንም ያብቃን ❤❤❤
ዳጊ ደሞ ስመክ ልትጨርሳት ነዉ ሄሉን ምን አይነት ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤
ውነት መስሎኝ ገርሙኝ ነበር ፕራክ መሆኑ ደስ አልውኝ ደስ ትላላችሁ ግን ይሄ ን እውዳድ ሰወች ሊሉ ይችላሉ
እንኳንም ክፉ ነገር አልተናገርኩ ❤እንዴት እንደዚህ ያደርጋሉ ብዬ ነበር😂😂
እኮ እኔ እራሱ ልናገር ናበር 😂😂😂
እኔ እራሱ ምን እዳልኩ ብታቂክክክክክክክ😂😂😂😂😂
አባታችሁን አላህ አፍያ ያርግላችሁ ሄሉ ግን ለምን ስደትን አማራጭ አረግሽ ጥሩ ቤተሰብ አለሽ ትሰሪያለሽ በዛላይ ቤተሰቦችሽ በስስት ነዉ እሚያዩሽ ለአባትሽ ስትይ አትጅ እባክሽን በሰዉ ላይ ሞት አለ እና ባቴጅ
በጣም ትልቅ ትምርት ነዉ ወላሂ የለለዉ ሠዉ ከቤተሠብ ጋም ቢመለሥ እደዚህ ነዉ ዉዲ እህቶቸ እንማር
ሄሉ ጠንክረሽ ሀገርሽ ስሪ አባትሽ ሲያሳዝኑ😢😢😢
የኔ አባት ሲአሳዝኑ በፈጣሪ እፉፉ ፈጣሪ ሆይ ምን አለ በዝቶ ከተረፈዉ ፀጋህ ጤናቸዉን መልሰህ አሳይልን
አባቱህን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥወት አባታቹህ ቆመ ለመሄድ ያብቃው እሄ ቀን ናፈቆኛህ አባታችን🙏🙏🙏🙏
ሄሉ አባትሽ አባቴን ይመስላሉ አሳዘኑኝ የምር ግን ጥለሻቸው ወንድምሽ ጋር ምን እንደሚሉ ብለሽ ትተሻቸው ስትሄጂ አንጀቴን በሉኝ አስለቀሱኝ አጠገባቸው ቁጭ ብለሽ እነሱን ማስጠራት ነበረብሽ ቁጭ በይ እዚህ ጠብቂያቸው ሲሉ አንቺ ጥለሽ ሄድሽ የምር እኔ አባቴ ሞቶብኛል እሳቸውን ሳይ ግን አለቅሳለው አሳዘኑኝ የምር
ሄሉዬ ሲከፋሽ አልወድም እውነት በጣም ነው የምወድሽ ናሂዬ እውነት ነው እኛም በስደት አረጀን ለቤተሰብ ብለን❤❤❤❤
ኤሉ አይዞሽ አባትሽ በጣም ያሳዝኑኛል እግዜብሔር ይማራቸዉ ማዘር በፕራንክ አንደኛ ሆናለች 👌👌 ኤሉዬ እንወድሻለን ❤❤❤
ትዝ አለኝ ከኔ ቤተሰብ ሁለት ሰዉ ስደት ሲጀመር ዱባይ ነበር የሄዱት ሸኘናቸዉ በምን ሰበብ እንደተመለሱ አላቅም ተመለሱ አንዲኛይቱ ቤተሰብ ይገለኛል ብላ እቤተሰብ ጋር አልመጣችም በዛዉ ጀምራ ሄደች አንዷ ቤተሰቦቿ ጋር መጣች ፕሮሰስ ጀምራ ሄደች ተሳካላት ሰርታ በቅቷት አገር ገብታ ትዳሯን ይዛ ትኖራለች ያች ቤተሰብ ይቆጡኛል ብላ በዛዉ ስደት የሄደችዉ ቤት ሰርታ አገር ገብታ ቤተሰብ እቤቷ እንድትኖር አልፈቀዱላትም የሷን ቤት እያከራዩ ለሷ ትንሽ ይሰጧት ነበር ኑሮ ሲከብዳት እራሷን አጠፋች አላህ ይሁነን ስደተኛ እህት ወንድሞቸ❤
😢😢😢😢😢😢😢
ياالله😢
ሡበሀን አላህ
@@khadijasharjah3146 😥😥 አላህ ይዘንላት
የኔ አባት እግዚ አብሄር ይማሮት❤❤❤
ተባረኩ በጣም ደስ ትላላቹ ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ ጨርሼ ባላየው ተናድጄ ነበር
ሲጀመር ለመዘናናት ነው የሄደቺው መቼም የመዳም ሽት ቤት የሚያጥብ የፈረዝ ጭራ ተሸክሞ አይሄድም ማለቴ ስራ ለመስራአት የሚሄድ ሰው አልመሰለችም ነበር እኔ መጀመራአም አውቄ አለው
የኔ አባት 😢😢 ሲያሳዝኑ የኔም አባት ስደት ስመጣ ደስተኛ አይደለም ነበር አሁን እራሱ ለእረፍት ሄጄ ከመጣው በሃላ እንኳን ሰዓቴ ሳይደርስ አትመጪም ይለኛል
ሄሉ ለአባትሽ ስትይ እንኳን ደና መጣሽላቸው በናፍቆት ልትገያቸው ነውዴ 😢❤❤
ከፕራኩ በላይ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰራቹት ስታለቅስ አስለቅሳኝ ነበር ደሞ አባታችሁ አላህ አፍያ ያርግላችሁ
እንዴ ምን ሆናችሗል እናት ወንድም ምራት ምን ነካችሁ ጉድ ፈላ እረ ሼም ነው እንኳን ደህና መጣሽ ማለት ሲገባችሁ እንዴት እንደዚህ ትላላችሁ ሄሉ እንኳን በሰላም ገባሽ
እባክሽ አባትሽን አትራቂ ካጠገባቼው ሁኝ የስው ሀገር ብዙ ነገር ያሳጣሻል ሀገርሽ ላይ እየስራሽ ኑሪ እኔ በስው ሀገር ሁኝ ብዙ ነገር አጥቻለሁ እራሴንም አጥቼዋለሁ
ናሂ ፕራንክ እየሠሩ ነው ያሥታውቃል ተመካክራችሁ ነው ህፃን ልጂ ይገበዋል ፕራንክ እንደሆነ
የኔ አባት አሏህ ሙሉ አፍየቨህን ይመልስለቨህ😢😢😢😊
ሄሉ አባትሽ እዴት አጀቴን እደበሉኝ እናትና ወድሞችሽ ግን በጣም አናደዉኝ😢 ነበር ፕራክ መሆኑን ሳላቅ😅😅 ምርጥ ትምህርት ነዉ በርቱ❤❤❤❤❤
እኔ የዛሬ ሶስት አመት ሳይሳካልኝ ተመህሸ ቤትምሰቦቸ እደዚህ ነበር የተቀበሉኝ በብራንክ ሳይሆን የምራቸውን ጨክነው ነበር የዛኔ ምነው ሙቸ እሬሳየን ተቀበሉን ባሎቸው ብየነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ሳኡዲ ተመህሸ መጣሁ😢😢😢😢😢😢
ግን ትገርማላችሁ አንድ ሰዉ ምን ሁነሽ ነዉ ብሎ የጠየቃት የለም ሁሉም ለራሳቸዉ ነዉ የተጨነቁት አቤት ግን 😢😢😢😢😢😢
😢😢😢ምስክ አባት እግዚአብሔር ይማሮት እፍፍ አንጀቴን ይበሉኛል😢😢😢😢
ማራምን በጣም ነው ያለቀስኩት ደግሞ እባው😢❤❤❤
😢😢😢😢
ኩቻ ፈቅራችሁ ደስ ሲል ታደለሽ ግን ሂሉ
Betam new Des yemilut maryamen ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊልካም ሄሉ እኔ ገምቼ ነበር የናቲ ከሀገር መውጣት ምክንያቱም ስታውሩ ስለነበር
አምላኪ ሆይ ፕራክነው በሉኝ 😢 ግን ሄሉ እመኝኝ አባትሽ እያለቀሠ ትተሽው ከሄድሽ መቼውም ሊወጣልሽ የማይችል ፀፀትነው የሚሆንብሽ እህቴ አሥቢበት
በስማአም እንዲህ አይነት እናትና ወንድምም አሉ ቱ እንካንም መሰላም በጤና መጣሽልን ቀርቶ ለምን መጣሽ ተብሎ አምባጓሮ በኢየሱስ ስም ጉድ እኮ ነው ጎበዝ ራራራአ እንዲህ አይነት እናትና ወንድም በአፍንጫችን ይውጣ አቦ ሲያናደዱ?🤔🤨🙄😭💔😭
ያአላህ ወላሂ በጣም ተሰማኝ ከስደት ስመለስ ቤተሰብ እደዚህ የሚቀበሉኝ መሰለኝ ያኢላሂ እናት በልጇ ላይ እደዚህ ስታውራ ልጅን በብር
ግን አባታቹ እክምና ጥሩ ቦታ ለምን አይሞከረም ብር ከሆነ እኛም እናግዛለን 😢😢😢😢
እዉነት ብለሻል ፀበል የሙከሩ ይመስለኛል ግን ጌታ በህክምናም በቅዱሳን ሀዋርያ ላይ ይሰራል ወደ ዉጭ ሄደዉ የሚታከሙ ቢሙክሩ ጥሩ ነዉ እግዚያብሔር ይማራቸዉ
ሶስቱም ልጆች ይቶፕ ይሰሩ የለ እዴ ብር ቢኖራቸው መስሎ ዱባት ለሁለት ቀን ሄዳ የተመለሰችው
በውነት አባካቹ ላባታቹ ህክምና ወይ ጠበልም ደጋግማቹ ሞኩሩ ኣትሰላቹ አባካቹ በጣም ያሳዝናል ትንሽ ነው ደሞ።
በጣም😢😢😢😢😢እንረዳለን
ከፍቶኝ ነበር እንኳንም ፕራክ ሆነ😢😢😢 ፍዘርንም አላህ ይማረው❤❤❤❤❤
ሄሉ አባትሸን ይማርልሸ ውሰጤ ተረበሸ እሰቲ ክርሰቲያኑም ሙሰሊምም እንፀልይላቸው እግዛብሄር ይማሮዎት😢