ፍሬ ከቀድሞ ፍቅረኛዋ አበባ እና ደብዳቤ ተላከላት | ቶንዴ በጥፊ መታኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ፍሬ ከቀድሞ ፍቅረኛዋ አበባ እና ደብዳቤ ተላከላት | ቶንዴ በጥፊ መታኝ
    ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
    ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
    ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
    ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
    Join this channel to get access to perks:
    / @friedagifamily
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    www.youtube.co...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene
    Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 664

  • @yegziabhersra3145
    @yegziabhersra3145 10 місяців тому +4

    ወይኔ ትግስቱ ወንዴ። በጣም አስተዋይ ነህ። '' መታመን እኮ ፕሮሰስ ነዉ'' በትክክል ገልፀኸዋል። መተማመን ፕሮሰስ ነዉ። ፍርዬ ተሳክቶልሻል። ግን አንድ ነገር አትርሺ መጠራጠር ሰዉኛ መሆኑን። ቶንዴ ካለዉ የተወሰደ ቃል።
    ''መጠራጠር ሰዉኛ ነዉ'' ። 😊

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 10 місяців тому +65

    ሼፍ ቶንዴ ተበላክ ዛሬ😂😂😂😂😂ፍርዬ የኔ ጎበዝ እንዲ ነው እንጂ 👏👏👏ግን ፍርዬ ካሁን በሁአላ ጠንቀቅ በይ የሱ ሀሳብ እንደሆነ ከባድ ነው😂😂

  • @wendawendatawtube3505
    @wendawendatawtube3505 10 місяців тому +14

    ቶንዴ ግን በጣም ነው ያደነኩህ በጣም አስተዎይ እና የተረጋጋህ ሰው ነህ ነገሮችን በሰከ እና በተረጋጋ መንፈስ ነገሮችን ለመረዳት መሞከረህ በጣም ነው ደስ ያልከኝ 🎉 በጣም ጎበዝ እድ ሰው ለመረዳት መሞከርህ 🎉 ትዳር ግን እደምቶድና ለፍሪ ያለህን ክብር አሳይተህናል መናደድህ ደሞ ሰዎዊ ነው ግን አድናቂህ ነኝ ትዳራቹ የተባረከ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @Hadya18
    @Hadya18 10 місяців тому +93

    ጀግና አጨረጨርሽውኮ ፍርየ በዚህ ራሱ አይበቃውም ድገሚው❤

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 10 місяців тому +74

    ምርጥ ባል ትዳር በትግስት ሲሆን ደስ ይላል አስተዋይ ባል ነህ

  • @zina5085
    @zina5085 10 місяців тому +19

    😂😂😂😂😂😂 የተጣራና በእውነታላይ የተመሰረተ ፕራንክ ማዬትና መዝናናት ከፈለጉ እዚህ ቤት ጎራ ይበሉ ያለምክክር የሚሰራ አንደኛ ሃሳብሽ ዋውው❤❤

  • @wwka22
    @wwka22 10 місяців тому +11

    ጀግና ነሽ ቶንዴ ትዕግስትህ በጣም ሀሪፍ ነው ተገኘህ እመን

  • @mahletadugna6935
    @mahletadugna6935 10 місяців тому +24

    የኛ ጀግና ፍርዬ አገኘሽዉ👌 ቶንዴ ቀዝቃዛ ዉሀ ጠጣ ተቃጥለሀል ሁሌ ማቃጠል ጥሩ አይደለም መቃጠልም አለ😅😅😅

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 10 місяців тому +104

    ወንድ ልጂ በቀናት ሲጨረጨር ደስ ሚለኝ ነገርስ😂😂😂😂

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 10 місяців тому

      Eko

    • @liyafikru4575
      @liyafikru4575 10 місяців тому

      😂😂

    • @merryyosef9727
      @merryyosef9727 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂እኔም

    • @BezayacopBezabeza
      @BezayacopBezabeza 10 місяців тому

      Me too

    • @hawa7349
      @hawa7349 10 місяців тому

      እኔም የኔ ባልማ የማያቀዉ ልብሥ ሥለብሥ ቅይር ይላል ማነዉ ይገዛዉ ይላል😂😂😂😂

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 10 місяців тому +62

    😂😂😂😂😂ውይ ደስ ነው የሚለኝ ቶንዴ ፕራንክ ሲደረግ ትግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 10 місяців тому +18

    ቶደኮ ምርጥ አስተዋይ ሰዉ ነዉ ንዴቱን ዋጥጥጥጥ አደረጋት የግድም ቢሆን ምርጥ ወድ

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 10 місяців тому +10

    ግን በጣም ከሱ ይበልጥ ታሳብጅዋለሽ ጎበዝ ብድርሽን መለስሽ❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 10 місяців тому +1

    ጀግና አጨረጨርሸውኮ ፍርየ በዚህ ራሱ አይበቃውም🤔 ቶንዴ ግን በጣም ነው ያደነኩህ በጣም አሰተዎይ እና የተረጋጋህ ሰው ነህ👌

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 10 місяців тому +4

    Wow ሼፍ ቶንዴ ትእግስቱን ትዳሩን አክባሪነተ እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ማሚቶ ሺ ትሁንላቹ

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 10 місяців тому +40

    ምነው እሱ ብቻ ያስለቅስሽ ፍረየ እሱም ይንጨረጨረ እንጂ ምክክረ የለለበት ፕራክ ስለምሰሩ እወዳችኋለሁ❤❤

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 10 місяців тому +19

    ቶንዴ ተገኝተሀል😂😂😂😂 ይደገም ይደገም ፍርዬ ትችያለሽ💪💪💪💪

  • @gedam626
    @gedam626 10 місяців тому +6

    ፍርዬ የኔ ዉድ ጎብዝ አገኛሽዉ ግን ቶዴ ምረጥ ባሉ ምረጥ አባት ነዉ የዉነት አድናቂህ ነኝ ትግስትህ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችህን ያብዛዉ ፍርዬ የኔ እንቁ❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 місяців тому +7

    ቶንዴ 😂😂😂 ጎደኛሽን❤❤❤😂😂 ሀናን ይበቀላታን እንጠብቃለን ❤❤❤❤

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  10 місяців тому +30

    ቤተሰቡን በጣም ያስጨነቀው የቶንዴ PRANK - ሌቦች ደበደቡኝ | ፍሬ ቀወጠችው **PRANK on Wife! GONE WRONG**
    ua-cam.com/video/q_7ZzOJWjIM/v-deo.html

  • @weekend446
    @weekend446 10 місяців тому +101

    እደዚህ ነው በቃ ቶዴ ብቻ አሳብዶን ነበር ቶዴ ተገኝሽ ዛሬ😅 ሌላ ቀንም ይደገም

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 10 місяців тому

      ጀግናብድርሺንሠራሺለት

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 4 дні тому

      ረትግስት እኔሴቲቱ እኳ ታሁተሉን መታት እያልኩ ቆስጠንበል

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 10 місяців тому +16

    በትዕግስት የሚያልፈው እይመስለኝም ከባድ ነገር ነው።❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 10 місяців тому +6

    😂😂😂😂አረ በሳቅ ደክሞኝ ነበር የምር አዝናኛችን ፍሬ የወንዜ ልጅ በርች በጣም ነው የምወዳቹው ❤❤❤

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 10 місяців тому +16

    Yes💃 yes💃 yes💃ዛሬ ፍርዬ ዛሬ አንጀታችንን ልታርሽልን ነው መሰለለኝ ጨርሼው እኮምታለው👏👏👏👏👏

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q 10 місяців тому +5

    ፍርዬ ሁሉ ነገር አሟልቶ የሰጠሽ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ የትዳር ዘመናቹ ይባረክ

  • @FikirJon
    @FikirJon 10 місяців тому +13

    የምር ምርጥ ፕራንክ ነው ዛሬ በደንብ ነው ያገኘሽው❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 10 місяців тому +1

    ምርጥ ባይ አስተዋይ ነገሮችን በትግስት እሚያይ ጀግና ነህ

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 10 місяців тому +3

    ቶዴ የኔ ጨዋ ወንድ አሳዘነኝ ስነ ስርአቱ ሲናደድ እንኳን በጨዋነት ነው ተረጋግቶፈጣሪ ይባርካችሁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @fufuyemom9750
    @fufuyemom9750 10 місяців тому +3

    እሰይይይ ደግ አደረግሽ እሱ እንለያይ እያለ እያስለቀሰሽ አልነበረ የዛኔ ያለቀስኩትን ለቅሶ አረሳትም አብሬሽ አልቅሸ ነበረ መለሽ ብድርሽን የኔ ወድ ፋሬ የኔ ቅመም😅👌👌 አንደኛ 👌👌

  • @ketty-x7t
    @ketty-x7t 10 місяців тому +11

    የኔ ቆንጆ ሲያንሰው ነው ሰራሽለት😂 ደም ከጅማሬዉ Prank እንደሆነ እያወኩ አስፈራሽኝ acting አንደኛ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 10 місяців тому +35

    በጣም ደንበኛ አስተማሪ ሃሳብ ነው ፍርዬ ❤❤❤😂😂😂አሳበድሺው እኮ😂😂😂😂

  • @ዮርዳኖስይቱብ
    @ዮርዳኖስይቱብ 10 днів тому +1

    የኔ አባት ትግሥቱ የእውነት ትግስትያ ነው ይማትሉ ልይክ 👍👍👍

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 10 місяців тому +16

    የመልስ ምትሽን ጠብቂ😂😂ሼፍ ቶንዴ ተገኝተሀል😂😂😂

  • @MaarY-zg7ni
    @MaarY-zg7ni 10 місяців тому +9

    ፕ ቶልዴ በጣም ጀግና ትግስተኛ ወንድ ነው ክብር ይስጥልን ማርያምን እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk 10 місяців тому +2

    ወየዉ ትግስቱ አደኛ እመብረሀን እዳንተ አይነት ባል ትስጠኝ❤❤❤❤❤

  • @tar5792
    @tar5792 10 місяців тому +10

    ዋው ፍርዬ ጎበዝ ሰራሽለት ቻለው ሼፍ ቶንዴ ብድር በምድር 😂😂😂😂

  • @ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ
    @ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ 10 місяців тому +2

    ወይኔ በእግዚአብሔር ቶዴ ትእግስት ግሩም ነው ምን ዓይነት ትእግስት ነው ፍሬ እድለኛ ነሽ እንዲህ አይነት ባል ስለ አለሽ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤ መልስሸን መልሰሻል እንዴት እንደሳቅሁ 😅😅😅

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 10 місяців тому +3

    ወይኔ ትግስቱ ቶዴ 😂😂😂 ፍሬ ጉድሽ የመልስ ምት❤❤❤😂

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 10 місяців тому +33

    ማን ነው ግን ልክ እንደኔ የሼፍ ቶንዴ ምላሽ የፈራው🙆😂

    • @Fuu4y-cm3rp
      @Fuu4y-cm3rp 10 місяців тому +1

      ቲጂዬ በሰላም የጠፋሽው አቺም አደገኛ ብራክ ምሰሪው ባልሽንኮ

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 10 місяців тому +1

      ጠፍታቹሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @azeb2686
      @azeb2686 10 місяців тому +1

      እኔ

    • @ethiotg8213
      @ethiotg8213 10 місяців тому

      @@Fuu4y-cm3rp እመጣለው ትንሽ ልናፍቃችሁ ብዬ እኮ ነው ውዴ😉❤

  • @astertasew2332
    @astertasew2332 10 місяців тому +6

    እኔ በጣም የገረመኝ ትዕግስቱ ነው እንደዚህ ዓይነት ትግስት ያላቸው ወንዶች በጣም ጥቂት ናቸው እውነት አድናቂህ ነኝ የኔ ውዶች በጣም እወዳችዋለሁ ማሚቶ የኔ ቅመም እድግ በይልኝ

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 10 місяців тому +6

    😂😂😂😂ሼፉ ተገኝቷል ግን አንደኛ ነዉ ትዕግስቱ ❤❤❤❤ዉድዶዶዶዶ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 10 місяців тому +5

    😂😂😂😂😂😂እሰይፍሬ ደግ አደረግሽ👍👍👍👌👌 ቶን ዴን አስጨለል ሹቻለው ሼፍ 😘😘😘😘😘

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 10 місяців тому

    አንተን አለማድነቅ ንፎግነት ነው ጀግና ነህ ቶንዴ በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ትግስት

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 10 місяців тому +2

    ክንድ አሳዘነኝ ትእግስት በጣም ይገርማል ሁኔታሽና መልስ በጣም ያናድዳል ።ትዕግስቱ በጣም ይገርማል እስከዚህ ድረስ መቁዋቁሙ😢😢❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 місяців тому +18

    ዛሬ አንቺ ነሽ ጉድ የምሰሪው ፍሬ 😂 እስኪ ልየው የቶዴን ጉድ😊

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 10 місяців тому +4

    ፍርዬ:ከነቤተሰቦችሽ:
    ሁሌም:ጥሩ:እስተማሪ:ነው:የምታስተላለፉት:
    ተባረኩ::❤

  • @ዉቢት
    @ዉቢት 10 місяців тому +1

    ሸፍ ቶንዴ ዛሬ ተገኘህ ትግስትህ ግን በጣሞ ደስ ይላል❤❤❤

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 10 місяців тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣አይ ቶንዴ ለዚች አቅምህ የስከዛሬውን ሁሉ አጠራቅማ ነው የከፈለችህ በቃ እጅ ስጥ ግን የምር እንዴት እንዳሳዘነኝ ግልፍተኛ ላለመሆን ያደረከው ትግል ደሞ ዋው አንደኛ ፍሬ በይ በርቺ እንደዚህ ጎበዝ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 10 місяців тому

    ፍርዬ ስወድሽ ይሄ ፕራንክ ይደገም በትዳር ላይ ያሉ ወንዶች እንዲህ ሲናደዱ ደሥ ነው የሚለኝ ቶንዴ ተገኘክ ዛሬ❤❤❤❤

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 10 місяців тому +7

    ቶንዴ ግን እንደአባቱ መልካም ሰው ይመስለኛል ፊታቸው ላይ ይነበባል

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 10 місяців тому +6

    ቶንዴ ጭንቅላቱን እየነቀነቀልሽ ነው ፣ ፍርየ በከባድ ሚዛን ይመጣብሻል ጠብቂ

  • @AnielRedu
    @AnielRedu 10 місяців тому

    ፖራንክ ተመችቶኛል ደስስስስ ነው ያለኝ ፍርዬ የልብ ትርታውን ነው የለካሽልኝ❤❤❤

  • @TigestDemesse
    @TigestDemesse Місяць тому

    አፍ እንደው ተጫወትሽበት ሲያሳዝን 😂😂😂 መልካም ባል

  • @ZaraReshed
    @ZaraReshed 10 місяців тому +9

    ፍርየ ❤❤❤❤ብድር በምድ ሽፍ ቶንዴ ዛሬ የስራህንነውያገኘህው😂😂😂😂😂

  • @onelove1703
    @onelove1703 10 місяців тому +13

    ወይኔ ትግስቱ እግዚአብሔር ፀባዩን አይቀይረው የኔ ባል ቢሆን ይሄኔ አፉንጫዬን ሰብሮት ነበር

    • @Marwacheru
      @Marwacheru 10 місяців тому

      😂

    • @Beryaa
      @Beryaa 10 місяців тому

      😂😂

    • @onelove1703
      @onelove1703 10 місяців тому

      ይሄን ፕራንክ በቲቪ ከፈትኩለት አሁን ከስራ ሲመጣ እያየው በቶንዴ ተናዶ እጅዋን ሲይዛት ልቀቃትና በቦክስ አፍንጫዋን በላት ሲል 😂😂 ሪያክቱን ብታዩ 😂😂😂እኔም እንዲ ነው ያልኩት ብዬ የፃፍኩትን ኮሜንት አሳየውት

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 10 місяців тому

      ፕራክ መሆኑን አውቆል

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq 10 місяців тому

      ​@@onelove1703😂😂😂 አይ ወንዶች

  • @YeshiGirma-sh3lk
    @YeshiGirma-sh3lk 10 місяців тому

    ምርጥ ፕራንክ እኔ ስላንቺ በጣም ተደስቻለው ትእግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt 10 місяців тому +2

    😂😂😂 አይ ፍርየ በሳቅ ገደላችሁኝ ንዴት ምን ላጭ ያዩጣል እጦሮጦስ ግቢ ብሎ ቁጭ የማሚቱ አባት 😂😂😂 ፍቅራቹ ይብቃ ሰወዳቹ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 10 місяців тому

    ኡፍፍፍ ፍርዬ😂😂😂አንጀቴን አራስሽኝ ብድር የማይከፍል ልጅ አይወለድ ማለት አንቺ❤❤❤

  • @sabahabene
    @sabahabene 10 місяців тому +1

    Gentle man tonde so cool I like endezi aynet teigst yalew wnde 🎉Fereye tesaketoleshal

  • @MisrakGetahun
    @MisrakGetahun 10 місяців тому +4

    ውይ ደክሞት ከስራ ሲመጣ በጣም ተናደደ

  • @kazehmekazame6207
    @kazehmekazame6207 10 місяців тому +21

    ፍሬ እኮ አልችልም ትያለሽ እንጂ አነችም ጥሩ አድብን ነሽ👏👏👏👏👏 ሼፎ ለካ እንደዚህ ኮስታራ ነህ ዛሬ ተገኘህ😂😂😂

  • @hdjid988
    @hdjid988 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይጠቦቃችሁ ❤❤❤

  • @عزيزهمحمد-ش8ش
    @عزيزهمحمد-ش8ش 10 місяців тому

    አቤት ትግስቱ ወላሂ ጎበዝ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 10 місяців тому

    ምርጥ ጥዶች ናችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤

  • @ሎጎሀይቅTube1
    @ሎጎሀይቅTube1 10 місяців тому

    ዋው ትናንት በቲክቶክ ያበደ ፕራንክ ለቶንዴ ስሪ እያልኩሽ ነበር አጨረጨርሽው ጎበዝ ይደገም 😂😂😂😂

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 10 місяців тому

    ገራሚ ትግስት እረ ተባረክ አባቴ

  • @ኢትዮጵያየድንግልልጅ
    @ኢትዮጵያየድንግልልጅ 10 місяців тому +20

    ውይ ቶዴ አሳዘነኝ ፍሬ ነፍስሽ አይማርም እግዲ ቻይው ለነገ ው እጥፍ ምላሽ

  • @HanaWerku-x4n
    @HanaWerku-x4n 10 місяців тому +2

    ውይ ፍርዬ በጣም ትችያለሽ በጣም ጎበዝ

  • @አዚብነኝወለየዋኢቱብ
    @አዚብነኝወለየዋኢቱብ 10 місяців тому

    ዋውውው ቶዴ ምርጥ አስተዋይ ነክ ፍሬየ ተሳክቶልሻል

  • @KdistAmare-xd1ef
    @KdistAmare-xd1ef 10 місяців тому +13

    እኔ ያሳቀኝ አማረኛ አበበ ይከብደኛል😅😅
    እኔ አልጻፍኩም😅😅😅😅

  • @yesheworkwasse383
    @yesheworkwasse383 10 місяців тому +14

    ብድር በምድር ነዉ ቶንድዬ ቻለው

  • @mistreatnaf5442
    @mistreatnaf5442 10 місяців тому +1

    ፍርዬ እደዛሬ ስቂ አላውቅም ሰራሽለት❤❤❤❤❤❤❤

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 10 місяців тому +7

    ፍርዬ ዋው ቶንዴ ተገኘክ😅😅😅

  • @nigistweledai
    @nigistweledai 10 місяців тому

    ፍርዬ አገኘሽዉ 👌👌👌ቶንዴ ተገኝተሀል ይደገም ፍርዬ 👍👍👍

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 10 місяців тому

    ማናደድን ማን ለአንተ ብቻ ሰጠ ብድሩን የማይመልስ አይፈጠር ፍሬ ጀግና😍😍🌹❤ጀግኒት አሳሳቅሽ ራሱ ሲያበስል፡፡

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 10 місяців тому +1

    😂😂😂እኔ የቶንደን መልስ አቤት ፈራሁ 🤣🤣❤️❤️❤️❤️ይመቻችሁ

  • @zuriyashalmu7275
    @zuriyashalmu7275 10 місяців тому

    እንደዚ ትግስተኛ ባል ይስጣቹ በጣም ትግስቱ ሳላደንቅ አላልፍም❤❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 10 місяців тому

    መሸ አለህ ቶዴ በጠም ጀግነ አስተወይ በል ነህ አለህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤

  • @Asmara-love
    @Asmara-love 10 місяців тому

    ቶንዴ ታላቅ ትዕግስት አለህ በጣም ይገርማል🙏

  • @azeb2686
    @azeb2686 10 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ቶንዴአችን እንደዛሬ አስቀህኝም አሳዝነህኝም አታውቅም😂😂😂😂 የሚያወራው ሁሉ ጠፋው እኮ ፍርዬ😂😂😂 ሰራሽለት የመልስ ምቱ ግን አስፈርቶኛል😂😂😂😂😂😂 I love you guys ! አይዞን ቶንድዬ ፍርዬ ሁሌም ያንተ ናት❤❤❤❤❤

  • @fozeyaahmde4078
    @fozeyaahmde4078 10 місяців тому

    ጎጃም ❤መለኛዉ ❤❤❤❤ፍርየ በጣም ነዉ የምወድሽ ጉራጌ ❤ጀግና ነዉ ❤❤❤

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር በአምላክነቱ
    ጎልማሳ በሚስቱ
    ባለሃገር በእርሱት ቀልድ የለም❤❤❤ እግዚአብሔር ጨምሮ መልካም ፍሬ ይስጣችሁ በውነት አስተዋይ ናችሁ
    ግን እባካችሁ እንደመናፍቅ ጌታን በኢዩሱስ እያላችሁ ኡትቀልዱ??????? እኛ ክርስቲያን ኖች ጌታችን አምላካችን ፊጣሪያችን ኢዩ
    የሱስ ክርስቶስ ብለን ነው እምጠራው እር እባካችሁ እደው መማል ሃጢያት ነው የታወቅ ነው ግን በእመቤታችን ብንምል እንኩን ይሻላል ስሟ ማር ማር ይላል የአምላካችንን ስም አናቃል!!!

  • @jaydream6179
    @jaydream6179 10 місяців тому

    የእኔ ማሮች ስወዳቹ❤❤❤❤ቶዴ ተገኝክ ዛሬ ፍሬዬ ጠቢቂ ምላሹን የእውነት ነው የተናደደው የእኔ ሚሲኪኝ❤❤❤❤❤

  • @Rqpaya
    @Rqpaya 9 місяців тому

    ማሻአላህ ቶንዴ ትግስትህን አለማድነቅአቻልም

  • @jamilatub-tt1lp
    @jamilatub-tt1lp 10 місяців тому +13

    ኩስስ አለ ሸፉ ተገኚተሀል😅

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 10 місяців тому +14

    😂😂ብድር በምድር ይሉሀል ቶንደ ቻለው

  • @helenmesfin3870
    @helenmesfin3870 10 місяців тому

    🎉በስመኣብ የካሜራው አንግል ፓ ሰኪዮሪቲ ካሜራ ትላለህ👌

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 10 місяців тому

    (ወዶች ) ትዕግስት ስርዓት ወድነት ባልነት ከቶዴ ተማሩ I respect you ቶንዴ😍 ማርያምን ሌላው እብድ ቢሆን ዘራፍ ብሎ ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው ሚገባው

  • @EmebetAndualem-x4c
    @EmebetAndualem-x4c 10 місяців тому

    አይቶንዴ ዛሬ ተገኝተሃል እመን😅😅😅 ፍርዬ ግን ቻይው መልሱን👏👏👏

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ 2 місяці тому

    እዉይ አተን አለማድነቅ ንፉግነትነዉ ለትዳሩ ቅድሚያ የሚጠጥ ትለያለህህህህህህ ወላሂሂሂሂትግሥትህ ያረብ 🎉🎉🎉

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 10 місяців тому +8

    ብድር በምድር እህ ተዎዴ ቻለው ምንም ማድረግ አይቻልም ክክክክክክ እርግጠኛ ነኝ ተወዴ ይሄኔ ያሰብከው ተቆል አለ 😂😂😂😂 ፍርዬ መልሷን አስቢያት

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Місяць тому

    ቶንድዬ ዛሬ ተገኘሽ የንዴት ሳቅህ በጣም ነው የምወደው ...ሳቅልኝ ሳቅልኝ...😂😂😂

  • @sebletlaye1528
    @sebletlaye1528 10 місяців тому

    .fireya yeny konjo betam new yasakesheg gobez berecy tonda zary tegegehi ❤❤❤❤

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 10 місяців тому

    🤣🤣🤣ፍርዬ በጣም ነው የሳኩት
    በደንብ ነው ያገኘሽው👌🏾

  • @mekdistube
    @mekdistube 10 місяців тому +3

    አንደኛ ነኝ ዛሬ እስኪ ልየው ተወዳጆች ዛሬ ቶንዴ ተገኝቷል መሰል❤

  • @JemalMacu1737
    @JemalMacu1737 10 місяців тому +1

    ይደገም ይደገም ይደገም ፍርዬ ጎበዝ በርቺ እወዳችዋለው

  • @birucke
    @birucke 10 місяців тому

    ቶንዴ አንድ ቀን የእውነት ይሆናል። ሲጀመር ይሄ ሀሳብ ፈተና ነው።ሌላ ጊዜ የእውነት ይከሰታል😢😢😢😢😢

    • @SaraHoh-k3s
      @SaraHoh-k3s 10 місяців тому

      አታ ማርት በስመአብ ለጨዋታነው

  • @nunutessma2482
    @nunutessma2482 10 місяців тому

    ፍርዬ የኔ ዉድ በሚካኤል እንደዚህ አይነት ቀልድ አያስፈልግም

  • @FasikaAlex
    @FasikaAlex 10 місяців тому

    ጀግንት ብዱሩን ያማይመልስ ልጅ አይወለድ ብድርሽ መለሽ ጎበዝ

  • @MeseretTamerat
    @MeseretTamerat 10 місяців тому +3

    ዋዉ ፍርዬ ጎበዝ ሰራሸለት

  • @AbayTeklu-k2f
    @AbayTeklu-k2f 5 місяців тому +1

    ተናዷል አፀፋውን ተዘጋጅተሽ መጠበቅ ነው ያለብሽ