የጉበታችሁን ጤና ለመጠበቅ ወይም ጠንካራ ለማድረግ መመገብ ያለባችሁ 10 ምግቦች| 10 Foods that make your liver stronger

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  Місяць тому +1

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

    • @fuggu6351
      @fuggu6351 Місяць тому

      ሰላም ዶክተር እኔ የጉበት በሽታ ነበረብኝ ታክሚየሠለሁም መዳኒትም ሰተውኝ እየተጠቀምኩ ነው የከለከሉኝንም ምግብ ትቼ ያሉኝን እያረኩ ነው እና በሽታው መጥፋቱ ወይም መቀነሱን በምን እለያለሁ ያልሁ በስደት ነው ወደሀኪምም ለመሄድ ብዙም አይመች ያው የመኖሪያ ፍቃድ ስለሌለኝ እና እባክህ ምን ትለኛለህ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Місяць тому

    ❤D r❤ተባረክልን ❤ በጣምጥሩትምህርትነው❤ኑርልን❤እድሜናጤናይስጥልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.

  • @Noour-b6e
    @Noour-b6e Місяць тому +1

    እናመሰግናለን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Місяць тому

    ዶ/ር❤አመስግናለሁኝ ለእኔ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ተባረከ❤

  • @TecnoAhmad
    @TecnoAhmad Місяць тому +1

    አናመሰግነልን

  • @GenetGenet-m2f
    @GenetGenet-m2f Місяць тому

    Thanks you

  • @523zw910
    @523zw910 Місяць тому +1

    Thank you Dr.🙏

  • @ועח
    @ועח Місяць тому

    እናመሰግናለን 🙏❤️🇪🇷

  • @dinosemr8141
    @dinosemr8141 Місяць тому +1

    ❤️🙏❤️

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 Місяць тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @simretekebede7712
    @simretekebede7712 Місяць тому +2

    ሰላም ካንተጋ ይሁን ዶክተር በምን መንገድ ላናግርህ እርዳታህ ያስፈልገኝ ነበር ከቻልክ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Місяць тому

    እናመሰግናለን ኑርልን

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui Місяць тому +2

    ደ/ርዬ ጥያቄ አለኝ የት ላግኘዉ ስል ነበር ዓይኔ ዉስጥ ትናንሽ የሆኑ እብጠቶች እንደ ቡጉር ነገር አሉ ዓይኔ ስከድን እና ስከፍት በጣም ያመኛል ምን ላርግ በናትህ ንገረኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EyobLidiya
    @EyobLidiya Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @Birukteklu-n5n
    @Birukteklu-n5n 11 днів тому

    ጉበት (hepatitis b) አሞኝ ሚዋጥ እና በክንድ በኩል በመርፌ ሚሰጥ መዳኒት ጀምሬ ነበር ግን መጨረስ አልቻልኩም ምግብ ይበላልኛል አይኔ ቢጫነቱ አልጠፍም ግን እቤት ውስጥ ምን ማድረግ እችላለሁ ዶ/ር ምን ትመክረኛለህ?

  • @MekonnenKorsa-i2c
    @MekonnenKorsa-i2c Місяць тому

    ጥር ምክር ነው