Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ስለመጣቹ አመሰግናለሁ ከ 10 ደቂቃ ቡሀላ ያለው ድምፄ በመጥፉቱ በድምፅ ጥራት አዲስ ሰርቼዋለው 👇👉ua-cam.com/video/XsmYxerWiFg/v-deo.html
Chiger yelewm sint dekika fegebsh
በደንብ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው። እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለው።
በጣም እናመሰግናለን👍😍አዎ በጣም ነዉ እሚጥመዉ ሰርቸዉ ነበር👍👍👍😍😍
❤❤❤❤
በርቺ never give up.thumbs up👍
Gobez yagere lig 🇪🇹 ❤❤❤❤
ቆንጆ አሰራር ነው እናመሠግናለን
በጣም ነው የምወደው ውዴ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ቤተሰብ ሆኛለው በቺ
በርቺ ምርጥ ነው
ያስጎመጃል💝
Thank you fasiye😍
Wow ጉመን በስጋ ሲያስጎመጅ!! ነገ ሰርቼ እበላለው መጣፈጡንም እነግርሻለው* ምግቦችሽ ላይ ዛሬ ትኩረት ሰሰጥ ከኔ ጋር ተስሚ ናቸው ጎበዝ አበሻ በርቺ(super) mare &Maru chanal
Thank you hana 🙏
ጎበዝ ከሁሉም በላይ ሥጋውን አጥበሽ መጨመርሽ ስራሽን እንድወደውና እስከ መጨረሻው እንድከታተልሽ አድርጎኛል በርቺ::
ዎው ሲያምር😍😍😍
ዎው ዎው ዎው እጂ ያባርክ።
i love ur voice more than ur preparation. tnx mare
Thank you 😀🙏
እሽ በእውነትጐመንበስጋስወድእጅ ይባረከ ከስደት መልስ ይህ መስራትነው የቅኝ ተባረኪ
በጣምያምራን
Betam arif
ይመችሽ!!
❤❤❤❤ተበረኪ
አድስነኝ ለዚህ ቤት ጎመንበስጋ ውስጤ ነው 🇪🇹🌹
Konjo new bexam yummy yummy rnamsgenalen
Thank you🙏
Our Fevrite 👌🏾❤️😋😋😋 Gomen be Siégea 😋😋😋
Great 👍
ጎመን በጣም ነው የምወደው አሰራርሽን ወድጄዋለው ሼር አርጌዋለው በርቺ!
አመሰግናለው ማርያ🙏
እጀሽ ይባርክ በጣም ምርጥ ነው እኔ እንደሆንክ የጎመን ነገር አይሆንልኝም።
አሜን 🙏
እህትዬ እንዴት ነሽ ጎመኑን ከአልዲ እንደ ጥቅል ጎመን የሚመስለውን መጠቀም ይቻላል?❤
ደስ ይላል
ድስቱን በሹረሰብሽ ተመችቶኛል በ ጣም አሪፍ ስራ
wdx,x' $'@
ዋዉ
Very good sister
Wow batam konjo nw
ማሻአላህ ጡሩነዉቀጥይበት
ዋውውው ያምራል ምን አለበት አጠገበ ሆኖ በበላሁት በቅንነት መልሽልኝ
Good job
Thank you sister it's very helpful
ተባረኪ
Amen 🙏
Hmmm .....😋👌
ዘርገት ያለ ድስት ብታረጊው ይመረጣል
Wow betam yameral berchi yene konjo
Thank you eduye eshi 🙏
ጎማኑ የአበሸ ጎማን አዴሌም የምን ቅጥል ነው ምትሰሪ
hliya wow betam mert new egshi yebarek thanks 👌👌👌👌
Thank you elu🙏
❤ዋዉ
Yet barki yehun yeni konjo❤🙏
Arif newe enamsgnaln gomn bsgawe andenga new
Eshi
Gomen kale new weyis green collar? Can. Mention which you used as well?
Spring green
Wowo
wow yasgomececal wude yemechesh beteseb negn gora bay
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ
Thank you 🙏mani
ጎበዝ በርቺ ያው ሙያሽን ስለወድኩት ለቤተሰብ ሽማግሌ ልኬ በቅርቡ ለመውሰድ እሞክራለሁ እቢ ካሉ ቤቱን በጠመንጃ አስከብቤ ነጥቂያቸውም ቢሆን እወስድሻለሁ ወይዘሮ ጎመን በስጋ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Ethiopian traditional food
Smart Kumar
ዋው ለቤትሽ አዲስ ነኝ በርች
የኔም ጥያቄ ነዉ የጎመኑ አይነት ምንድን ነዉ
ቆንጆ
Yummy! Thank you for this yummy 😋 food
Yammmmm
And what kind of gomen do you use
😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰😋😋😋😋
ደስ ይላል😘😍
ዋዉ መጣሁ🚙🏃♀️🌹
ማሻ አላህ በጣምቆጆነው ዉደ አሳመርሺኝ ያማላገኝውን ክክክክ ግን እኮ ጎመኑ እደትው ያገራችንን ጎመንአይመስልም ምንድነውበአርበኛስሙ ዉደ
አመሰግናለሁ ጎመኑ የሀገር ቤት እራሱ አደለም ግን ጠአሙ ተቀራራቢ ነው በአረብኛ ስሙ ምን እንደሚባል አላቅም እህቴ እንዳለም አላቅም
@@maremaru አመናለሁ የኔውድimisss you
Betam wodalewu Gomen siga😍🙏
አረብ.አገር.ለለንዬት.ይገኘልለለችሁ.መደምን.ወረቅ.ዘህራ.እፈልገለሁኝ.በለት.ጎመኑ.በአሰቢኘ.ወሰን.ዘህራ.ይበለል
Thanks 😊 🫂 🙏
የጎመኑ አይነት ምንድን ነዉ?
Yummy yummy 😋
ወይ እማነገኘውን እያሳያችሁ ገደላችሁን እውነት ያስጎመጃል እፍፍፍፍፍፍግን ጎመን የት ነው የሜገኘው እንደት እንዳማረኝ 8 አመት ሙሉ አይቸም በልቸም አላቅ በጣም ነው ያማረኝ እፍፍፍ።
አይዞን ሀገር ስትገቢ ይወጣልሻል አምሮቱ ሆዴ
❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
ጎመኑ ግን ምንድን ነው ማለቴ ምን ሚባለው ጎመን የሀበሻ ጎመን ነው?ንገሪኝ ምወደው ምግብ ስለሆነ ልሰራ ፈልጌ ነው
Batey it looks spinach
የጉራጌ ጎመን
ሲማሮ ብለሽ ግዢ አሪፉ እሱ ነው
In English " gomen" Is collared green
Colard Green
belew betam balemuya neshe berchi
waw nice
እንዲገባን እየሰራሽ እውሪ
?
አህህ አደስ ትያለሽ ማካበድ አታቂም
👍
👍👍👍👍👍👍
ድንች ቢኖርው መበለጠ ሀሪፍ ይመስለኛሌ
አረብ ሃገር ላለን ልጆች የት ይገኛል
ዋነናው አሰራርሩን ካየን ይበቃል
ንገሩን የት እንደሚገኝ ከቻላችሁ ስሙንም
@@fatumayamam9925 be Spinach Meserat Techeyaleshi Betam Aref New
Konjo wet blenal
GOBOZI ADISI NENG BARICH
እናመሰግናለን ማሬ ግን ጎመን ማንኛዉም ይሆናል አደል መልሽልኝ
አዎ ይሆናል
Wow I will do it tomorrow! Thanks
👍👍👍👍
Thank you konjoo newu
ግን ማማ ቂቤ ግዴታ ነዉ አለመጨመር አይቻልም
የknorr ጥቅም አልገባችህም፤ ግማሿን ፈርከስ አድርጋችሁ አቁላሉበትና ልዩነቱን እዩ፡፡
konjo
ጎመኑ ስሙ ምንድንነው?
Yen Belemya Gomn Ewdaleu Ejeshi Yberk Syayut Ersu Yamerale Berchleg Kteybet Gna Bezu Entbklen
Aniye amesegnalew ❤
Yawza that looks good but you don’t boil the gomen first
No it cooked quickly
🥩👏👍👌
You have to had tell us the time in every steps.
1
እናመሰግናለን ማሬ ግን ጎመን ማንኛዉም ይሆናል አደል መልሽልኝ አች ጋ ያየሁት ሳይሆን ጥቁረ ነዉ የሚባለዉ መሠለኝ
ጎመን ከዚኛው ሌላ kal (ካል) የሚባል አል እኔ የማቀው እህቴ እኔ ያለሁበት አገር ከሱ የተለይ ያለ አይመስለኝም
Barchu wudee
ስጋዬን እጨምራለሁ ስጋዬን አበስላለሁ 😂😂😂😂
😂😂
ግን የሐበሻ ጎመን። ነው
ድምፅሽ አይሠማምበተቻለሽ መጠን በሙያሽ እንድንጓጓ ለማድረግ ብትሞክሪ መልካም ነው
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ስለመጣቹ አመሰግናለሁ ከ 10 ደቂቃ ቡሀላ ያለው ድምፄ በመጥፉቱ በድምፅ ጥራት አዲስ ሰርቼዋለው 👇👉ua-cam.com/video/XsmYxerWiFg/v-deo.html
Chiger yelewm sint dekika fegebsh
በደንብ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው። እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለው።
በጣም እናመሰግናለን👍😍
አዎ በጣም ነዉ እሚጥመዉ ሰርቸዉ ነበር👍👍👍😍😍
❤❤❤❤
በርቺ never give up.thumbs up👍
Gobez yagere lig 🇪🇹 ❤❤❤❤
ቆንጆ አሰራር ነው እናመሠግናለን
በጣም ነው የምወደው ውዴ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ቤተሰብ ሆኛለው በቺ
በርቺ ምርጥ ነው
ያስጎመጃል💝
Thank you fasiye😍
Wow ጉመን በስጋ ሲያስጎመጅ!! ነገ ሰርቼ እበላለው መጣፈጡንም እነግርሻለው* ምግቦችሽ ላይ ዛሬ ትኩረት ሰሰጥ ከኔ ጋር ተስሚ ናቸው ጎበዝ አበሻ በርቺ(super) mare &Maru chanal
Thank you hana 🙏
ጎበዝ ከሁሉም በላይ ሥጋውን አጥበሽ መጨመርሽ ስራሽን እንድወደውና እስከ መጨረሻው እንድከታተልሽ አድርጎኛል በርቺ::
ዎው ሲያምር😍😍😍
ዎው ዎው ዎው እጂ ያባርክ።
i love ur voice more than ur preparation. tnx mare
Thank you 😀🙏
እሽ በእውነትጐመንበስጋስወድእጅ ይባረከ ከስደት መልስ ይህ መስራትነው የቅኝ ተባረኪ
በጣምያምራን
Betam arif
ይመችሽ!!
❤❤❤❤ተበረኪ
አድስነኝ ለዚህ ቤት ጎመንበስጋ ውስጤ ነው 🇪🇹🌹
Konjo new bexam yummy yummy rnamsgenalen
Thank you🙏
Our Fevrite 👌🏾❤️😋😋😋 Gomen be Siégea 😋😋😋
Great 👍
ጎመን በጣም ነው የምወደው አሰራርሽን ወድጄዋለው ሼር አርጌዋለው በርቺ!
አመሰግናለው ማርያ🙏
እጀሽ ይባርክ በጣም ምርጥ ነው እኔ እንደሆንክ የጎመን ነገር አይሆንልኝም።
አሜን 🙏
እህትዬ እንዴት ነሽ ጎመኑን ከአልዲ እንደ ጥቅል ጎመን የሚመስለውን መጠቀም ይቻላል?❤
ደስ ይላል
ድስቱን በሹረሰብሽ ተመችቶኛል በ ጣም አሪፍ ስራ
wdx,x' $'@
ዋዉ
Very good sister
Wow batam konjo nw
ማሻአላህ ጡሩነዉቀጥይበት
ዋውውው ያምራል ምን አለበት አጠገበ ሆኖ በበላሁት በቅንነት መልሽልኝ
Good job
Thank you sister it's very helpful
ተባረኪ
Amen 🙏
Hmmm .....😋👌
ዘርገት ያለ ድስት ብታረጊው ይመረጣል
Wow betam yameral berchi yene konjo
Thank you eduye eshi 🙏
ጎማኑ የአበሸ ጎማን አዴሌም የምን ቅጥል ነው ምትሰሪ
hliya wow betam mert new egshi yebarek thanks 👌👌👌👌
Thank you elu🙏
❤ዋዉ
Yet barki yehun yeni konjo❤🙏
Arif newe enamsgnaln gomn bsgawe andenga new
Eshi
Gomen kale new weyis green collar? Can. Mention which you used as well?
Spring green
Wowo
wow yasgomececal wude yemechesh beteseb negn gora bay
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ
Thank you 🙏mani
ጎበዝ በርቺ ያው ሙያሽን ስለወድኩት ለቤተሰብ ሽማግሌ ልኬ በቅርቡ ለመውሰድ እሞክራለሁ እቢ ካሉ ቤቱን በጠመንጃ አስከብቤ ነጥቂያቸውም ቢሆን እወስድሻለሁ ወይዘሮ ጎመን በስጋ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Ethiopian traditional food
Smart Kumar
ዋው ለቤትሽ አዲስ ነኝ በርች
የኔም ጥያቄ ነዉ የጎመኑ አይነት ምንድን ነዉ
ቆንጆ
Yummy! Thank you for this yummy 😋 food
Yammmmm
And what kind of gomen do you use
Spring green
😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰😋😋😋😋
ደስ ይላል😘😍
ዋዉ መጣሁ🚙🏃♀️🌹
ማሻ አላህ በጣምቆጆነው ዉደ አሳመርሺኝ ያማላገኝውን ክክክክ ግን እኮ ጎመኑ እደትው ያገራችንን ጎመንአይመስልም ምንድነውበአርበኛስሙ ዉደ
አመሰግናለሁ ጎመኑ የሀገር ቤት እራሱ አደለም ግን ጠአሙ ተቀራራቢ ነው በአረብኛ ስሙ ምን እንደሚባል አላቅም እህቴ እንዳለም አላቅም
@@maremaru አመናለሁ የኔውድimisss you
Betam wodalewu Gomen siga😍🙏
አረብ.አገር.ለለን
ዬት.ይገኘል
ለለችሁ.መደምን.ወረቅ.ዘህራ.እፈልገለሁኝ.በለት.ጎመኑ.በአሰቢኘ.ወሰን.ዘህራ.ይበለል
Thanks 😊 🫂 🙏
የጎመኑ አይነት ምንድን ነዉ?
Yummy yummy 😋
ወይ እማነገኘውን እያሳያችሁ ገደላችሁን እውነት ያስጎመጃል እፍፍፍፍፍፍግን ጎመን የት ነው የሜገኘው እንደት እንዳማረኝ 8 አመት ሙሉ አይቸም በልቸም አላቅ በጣም ነው ያማረኝ እፍፍፍ።
አይዞን ሀገር ስትገቢ ይወጣልሻል አምሮቱ ሆዴ
❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
ጎመኑ ግን ምንድን ነው ማለቴ ምን ሚባለው ጎመን የሀበሻ ጎመን ነው?ንገሪኝ ምወደው ምግብ ስለሆነ ልሰራ ፈልጌ ነው
Batey it looks spinach
የጉራጌ ጎመን
ሲማሮ ብለሽ ግዢ አሪፉ እሱ ነው
In English " gomen"
Is collared green
Colard Green
belew betam balemuya neshe berchi
waw nice
እንዲገባን እየሰራሽ እውሪ
?
አህህ አደስ ትያለሽ ማካበድ አታቂም
👍
👍👍👍👍👍👍
ድንች ቢኖርው መበለጠ ሀሪፍ ይመስለኛሌ
አረብ ሃገር ላለን ልጆች የት ይገኛል
ዋነናው አሰራርሩን ካየን ይበቃል
ንገሩን የት እንደሚገኝ ከቻላችሁ ስሙንም
@@fatumayamam9925 be Spinach Meserat Techeyaleshi Betam Aref New
Konjo wet blenal
GOBOZI ADISI NENG BARICH
እናመሰግናለን ማሬ ግን ጎመን ማንኛዉም ይሆናል አደል መልሽልኝ
አዎ ይሆናል
Wow I will do it tomorrow! Thanks
👍👍👍👍
Thank you konjoo newu
ግን ማማ ቂቤ ግዴታ ነዉ አለመጨመር አይቻልም
የknorr ጥቅም አልገባችህም፤ ግማሿን ፈርከስ አድርጋችሁ አቁላሉበትና ልዩነቱን እዩ፡፡
konjo
ጎመኑ ስሙ ምንድንነው?
Spring green
Yen Belemya Gomn Ewdaleu Ejeshi Yberk Syayut Ersu Yamerale Berchleg Kteybet Gna Bezu Entbklen
Aniye amesegnalew ❤
Yawza that looks good but you don’t boil the gomen first
No it cooked quickly
🥩👏👍👌
You have to had tell us the time in every steps.
1
እናመሰግናለን ማሬ ግን ጎመን ማንኛዉም ይሆናል አደል መልሽልኝ አች ጋ ያየሁት ሳይሆን ጥቁረ ነዉ የሚባለዉ መሠለኝ
ጎመን ከዚኛው ሌላ kal (ካል) የሚባል አል እኔ የማቀው እህቴ እኔ ያለሁበት አገር ከሱ የተለይ ያለ አይመስለኝም
Barchu wudee
ስጋዬን እጨምራለሁ ስጋዬን አበስላለሁ 😂😂😂😂
😂😂
ግን የሐበሻ ጎመን። ነው
ድምፅሽ አይሠማም
በተቻለሽ መጠን በሙያሽ እንድንጓጓ ለማድረግ ብትሞክሪ መልካም ነው
Eshi
❤❤❤