Hi Melat, It is really mouth watering! You have done another "Gomen besega" clip according to youtube channel two years ago. The difference between now and the frist one is that, the first on was every thing was boiled and used some beef bones and Kale green, now you fried red meat with "Yegurage gomen", green chilli and oil again all together. So we can say, the frist one was "Kale gomen besega" and the second one is "Yegurage gomen besega" great idea for youtube, thank you for showing us your " Kuragigna" cooking skill. Bravo! Gobeze!
እናቴ የምትሰራው ጎመን በሰጋ ቅባት ባለው አጥንት ሰጋው ዘልዘል ባለ ጎመኑ የኢትዮጵያ ጠንከር ያለ ጎመን አቤት ጣእም እናቴ እጅሽ የባረክ ❤
ልክ ነሽ የኔ ውድ ትክክለኛው ወይም ባህላዊው እሱ ነው ክብር ለእናትሽ እኔም ግን እንደሱም አሳይቻለው ይሄኛው ደግሞ እንደአማራጭ አሪፍ ነው
👍
❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰራርሽ በጣም ነው ደስ የሚለወ 10Q
ጎበዝ ብዙ ሞያ ነው ያስተማርሽን እናመሰግናለን
ጎመን በስጋ በጣም ነው የምወደው ጥሩ አሰራርነው አመሰግናለሁ🙏🙏😘
ሜሉዬ በጣም እናመሰግናለን
ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ መልካም ምሽት
በጣም ደስ ይላል ተባረኪ እህቴ
በጣም ያምራል ሲያምር
ሚሊ በጣም ነው የምወድሽ በጣም እግዚብሔር የድንግልጅ ይባርክሽ ተከታታይሽ ነኝ
ሜሉ ቅመሜ ሁሉ ነገርሽ ነፍሴ ነው። በጣም ነው ምወድሽ። የኔ ባለሙያ
የኔ ማር አመሰግናለው
እናመሰግናለን
Wowww yene gobaz wudid new yemaragish ❤️❤️ ijjish yibaarak
እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
የዛሬው ደሞ ልዩ ነው ማራኪ 😘🙏
እንዴት ያስጐመጃል እንጀራው እራሱ አይኑ በጣም ያምራል ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ ኬሉን ላገኝ አልቻልኩም
ሜሉየ የኔ ጎበዝ
ኦላላ ትመቸኛለች እጅሽ ይባረክ ሚሉዬ
አሜን
Melly edemine senebetesh mechem bemitasayine yeteleyayu yemugebe aseraroch betam desetegna negne berechi yene balemuya tebareki sitekemshew demo yesegomejale😃😃😘❤🙏
thank you for showing me how to cook these great meals we love your smile we are getting ready for fasting in November
እጆችሽ ይባረኩ።
አሰራርሽ ቀላል ጣጣ የሌለሽ ወጣት
Whoo my mouth is watering
የኔ ቅመም❤❤❤
Looks delicious ! Thank you 🙏❤️
You're the best. Be blessed more!
Lovely lady❤
የኔ ጨሰወሠ ሴት😊
Hi Melat, It is really mouth watering! You have done another "Gomen besega" clip according to youtube channel two years ago. The difference between now and the frist one is that, the first on was every thing was boiled and used some beef bones and Kale green, now you fried red meat with "Yegurage gomen", green chilli and oil again all together. So we can say, the frist one was "Kale gomen besega" and the second one is "Yegurage gomen besega" great idea for youtube, thank you for showing us your " Kuragigna" cooking skill. Bravo! Gobeze!
የኔ ልዩ እህት
ዬኔ አስተዋይ ምርጥ እኮ ነሽ
Je Faim 😋 👌🏾 merci pour cette vidéo partager avec nous 🤩😋😋😋 ( Gomen be Siégea ) 😋 👌🏾 j'adore 🙉 merci Madame Et 🙏🏾👍🏾
ጎመን ባረበኛ ምድነው ክሮም ነው እዴ ግግን ክሮም ስላቸው ጥቅል ጎመን ነው ይዘውልኝ የሚመጡት ወይስ ጀርጅር ነው ጀርጅሩ ደሞ የስናፍጭ ቅጠል እጂ የጎመን ቅጠል አይደለም አደል እሲ ንገሩኝ
Betam arifnew balemuyanesh melu
Good job!!
Yene wud thank you
Hooo teseqayew eko ,yanchi page lay endale alaweqkum zore zore ,be snt mekera endagegnewut ,ejesh yebarek gelageleshigne ,balebete gomen be sga amrognal alegne ene degmo endet endemisera alawqem gelageleshigne
Thank you for showing us the ropes! Is ye gurage gomen the same as collard greens or is it kale?
ኬል ነው አንቺ ግን ባገፕሽው መስራት ትችያለሽ
Halo my friend 🙏
👍👍👍
🥰👌
Looks good thank you I like your cookware is there website to order?
የጉራጌው ጎመን በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
ጂሊቴብል
Collars
❤❤❤😂
መልክና ቁመናው ልብ የሚነዛው
ሳቁና ፈገግታው መንፈሰ የሚያድሰው
ከሁሉ ተግባቢ ያ ቆንጆ ሰው
የኔን ልብ ሰርቆ ወዴት ሰወረው?
እባክህ ተረዳኝ አስብልኝ አንዴ
እኔ ባንተ ፍቅር ተቃርቧል ማበዴ
ሌላ ሴት ጋር ሳይህ እቀናለሁ ባነዴ
ይህን እወቅልኝ እባክህን ውዴ።
አንተ ፈገግ ስትል እኔ የምስቀው
አንተ ስትከፋ እኔ አዝኜ የምውለው
እባክህ ተረዳኝ ስለወደድኩህ ነው።
meliye ere aguagashign seriche eskibela yene balemuya tenx
ነይ የኔ ማር ደሞ ሉጉርሻ
@@Mellyspicetv ሜሊዬ በቀደም ያኩሽን የእህቴን ጉዳይ ላወራስኮ ብዬ ሜስነጀር ላይም በኢንስታ ግራምም ላይ ትክክለኛ አድራሻሽን ስላላወኩ ተቸግሬያለሁ እባክሽ ሜስነጀር ላይ በዚሁ አድራሻ ሃይ በይኝና ላውራሽ
like like አርጉ እነጂ እንረዳት
ጠበስ የተደረገ ጎመን በስጋ ነፍሴ ነው።
የጎመኑ ከለር ከድስቱ ከለር ጋር ውብ ሆኖዋል።
ትለያለሽ
ከጎመኑ ሰጋው በዛ
Eweyy endat emdemweduah serash mert new berchi
Mellyie gobez engerash erasu yetalake ehetane yemeslale kongo hulu negerish perfect nesh.😙
አመሰግናለው ቤቲዬ
ሜሉ እናመሱግናለን። ጎመኑ ግን መረር አይልም እንደዚህ ሲሆን ትንሽ ገንፈል ማለት የለበትም?
ሂሩትዬ ጎመን እኮ ጥሬውንም እንደሰላጣ የሚበላ ቅጠል ነው አይመርም
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
Oaths sriln pls
I salivate, wowow
መልክና ቁመናው ልብ የሚነዛው
ሳቁና ፈገግታው መንፈሰ የሚያድሰው
ከሁሉ ተግባቢ ያ ቆንጆ ሰው
የኔን ልብ ሰርቆ ወዴት ሰወረው?
እባክህ ተረዳኝ አስብልኝ አንዴ
እኔ ባንተ ፍቅር ተቃርቧል ማበዴ
ሌላ ሴት ጋር ሳይህ እቀናለሁ ባነዴ
ይህን እወቅልኝ እባክህን ውዴ።
አንተ ፈገግ ስትል እኔ የምስቀው
አንተ ስትከፋ እኔ አዝኜ የምውለው
እባክህ ተረዳኝ ስለወደድኩህ ነው።